Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ከቅርብ ሰአታት በፊት በሶሻል ሚዲያ በተለቀቀ መግለጫ የኢሳት ባልደረቦች የስም ዝርዝርና ፊርማ ይዞ ወጥቶአል ። ከተዘረዘሩት የኢሳት ባልደረቦች ውስጥ

$
0
0
1. አቶ ኢርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ 2. ወ/ት ሪዮት አለሙ 3. ወ/ት ብርታዊት ግርማይ 4. አቶ ብሩክ ይባስ 5. አቶ ግርማ ደገፋ ቅነሳው እንዳማይመለከታቸው ፣ እነሱን እንደማያካትት ለኢሳት ደጋፊዎችና ለህዝብ ግልጽ ለማድረግ እንወዳለን። ቀድም ሲል በሶሻል ሚዲያ “መረጃ” በሚል የተለቀቀውን መሰረተ ቢስ ሸፍጥ መሆኑ የሚያሳየው የተለየ “የፓለቲካ አቋም” ያላቸው ስማቸው የተዘረዘሩት ግለሰቦች በኢሳት ውስጥ እንዲቀጥሉ አይደረግም […]

 

$
0
0
ጁን 1/2019 የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሊቭዥን እና ሬዲዮ /ኢሳት/ላለፉት 9 ዓመታት የሕዝብ ድምጽ፥ አይንና ጆሮ በመሆን ለነጻነት የሚደረገውን ትግል ሲደግፍና ለታፈነው ዜጋ ሁሉ መረጃ በመስጠት ወደር የለሽ አስተዋጽኦ ማድረጉ ይታወቃል።የዚህ እልህ አስጨራሽ ትግል ዋነኛ አላማም በየትኛውም ተቋም ወስጥ ግለሰቦችን ለስልጣን ማብቃት ሳይሆን በኢትዮጵያ ፍትህ፥ዲሞክራሲና አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን ለማድረግ ሲባል እንደነበርም አይዘነጋም ። በዚህ የብዙዎችን መስዋዕትነት በጠየቀው […]

ቋ ን ቋ ን መ ሰ ረ ት ያ ደ ረ ገ የ ማ ን ነ ት ፣ የ ክ ል ል ፓ ለ ቲ ካ ና ፣ ህ ገ መ ን ግ ስ ቱ ፣ ለ ት ዮ ጵ ያ ዊ ነ ት አ ን ድ ነ ት ተ ፃ ራ ሪ ነ ዉ ።

$
0
0
የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ  (EDF) Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD. E#343 – Lanham, MD 20706 May 30, 2019 በቋንቋ፣  በጎሳና  በክልል  የተደራጀው  የፌዴራሉም  ሆነ  የክልል  መንግስታት  የአገራችንን  የፖለቲካ  ስልጣን መዋቅሮች  ከተቆጣጠሩበት  1983  ዓ.ም.  ጀምሮ  የኢትዮጵያ  ጥንታዊ  ታሪክና  ቀጣይነት፣  የህዝባችንንም አንድነትና   አብሮነት   ተክዶ   በምትኩ   አገርና   ህዝብን   ማፈራረስና   መበተን   ዓላማው   የሆነ   ኢህአደጋዊ መንግስት መቋቋሙ ይታወቃል። ህገመንግስቱም   ሆነ   ዋንኞቹ   የመንግስት   […]

ወይ የኢሣት ነገር! ጊዜ ደጉ ስንቱን ያሳያል? –ግርማ በላይ

$
0
0
“ተማምለን ነበር እንዳናንቀላፋ፤ ተኝተሸ ተገኘሽ መተማመን ጠፋ፡፡” ብሎ የገጠመው ጎረምሣ እውነት ብሏል፡፡ በኢሣት ዙሪያ ሰሞኑን የሚወራው ደስ አይልም፡፡ በመልካም ጓደኛሞች መካከል መጥፎ መንፈስ የገባ ይመስላል፡፡ በኢሣት መንደር የተነሣው አቧራና ጭስ ከፍተኛ ደረጃ ደርሶ ጠቡ አደባባይ እየወጣ ነው፡፡ የጠቡ መንስዔም ኢትዮጵያን በአዲስ መልክ ሰንጎ የያዛት የዘረኝነት አገዛዝና እርሱን እንደግፍ አንደግፍ በሚሉ ኃይሎች መካከል የፈለቀ ቁርቋሶ መሆኑ […]

ግልጽ ደብዳቤ ለተከበሩ  ጠ/ሚ ዶ/ር ዕብይ አህመድ –ከታምራት ይገዙ

$
0
0
የጥንት ቅርስ የሆነው የመጀመሪያው ዘመናዊ ሚኒሊክ ፩ኛ ደረጃ ት/ቤትሊፈርስ ነው! የህወሀት መንግስት በለስልጣኖች  ስልጣን ከያዙ ጀምሮ በአገራችን በኢትዮጵያ ካደረሱት ጥፋቶች አንዱ ታሪካዊ ቦታዎችንን ታሪካዊ የሆኑ ቅርሶችን አንድም ማጥፋት አሊያም ከአገር ማሸሽ ነበር:: ይህንን ዓይነት ክስተት የኢትዮጵያ ህዝብ ለሃያ ሰባት አመት እንደ እሬት እያንገሸገሸው እንዲውጥ መደረጉን የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው:: ለአገርና ለህዝብ ያልሆነ አስከፊ አገዛዝ መላው […]

የኢድ በዓል ሲከበር አንድነትን ይበልጥ በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑሙር እንድሪስ ገለፁ 1440ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል ተከበረ

$
0
0
የኢድ በዓል ሲከበር አንድነትን ይበልጥ በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑሙር እንድሪስ ገለፁ 1440ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል ተከበረ https://www.youtube.com/watch?v=Iy_z2P8unWU  

ምዕራፍ አንድን በድል አጠናቀናል !!! (ዳንኤል ሺበሺ)

$
0
0
ለእኔና ለጓዶቼ #የምዕራፍ_1 ጉዞ ብዙዎች ያልተረዱበት የሲቃይ ጊዜ ነበር፤ አሰልቺ መንገድ ፡፡ እኛ ከእስር ቤት ስንወጣ የሕዝብ ተስፋ የነበሩ ሁለቱ ፓርቲዎች ፈርሰው፤ በሞትና በሕይወት መካከል ሆነው፤ አባላት ተበታትነው ጠበቁን፡፡ ማን አፈረሳቸው? እንደት ፈረሱ ወደሚል ማብራሪያና እስጥአገባ ውስጥ ባልገባም ግን አሁን ታማኝ ሆነው በየሚዲያው የዚህ ፓርቲ ምናምን ነኝ እያሉ ብቅ ብቅ ያሉት ምርጥ ሚና መጫወታቸውን መቸም የሚረሳ አይደለም […]

ኢትዮጵያ ሆይ! ምዕመናን ተድንጋይ ትራስ ጳጳሳቱ ታየር ፍራሽ! –በላይነህ አባተ

$
0
0
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደምናቀውና በቅርቡም ሎስ አንጀለስ ታይምስ እንደዘገበው ሶሶት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ተሰደው መኝታቸው ጪንጫ መሬት ትራሳቸው ድንጋይ ሆኗል*፡፡ የእነዚህ ስደተኛ በጎች እረኛ መሆን የሚገባቸው የክርስትናና የእስልምና መሪዎች ግን አንድም በግ እንዳልጠፋባቸው ሁሉ ሆዳቸውን ሲሞሉ ውለው ከአየር ፍራሽ ተንፈላሶ ማደሩን ቀጥለውበታል፡፡ ምዕመናን በገጀራ ሲከተፉ፣ በጦር ሲወጉ፣ በባሩድ ሲረግፉና መጤ እየተባሉ በላያቸው ቤታቸው ሲፈርስ አፋቸውን በምዕመናን […]

ዘሐበሻን ለማጥቃት የተደረገ ሴራ ነው –አንታገሰውም:

$
0
0
ጥቃት ደረሰባቸው የተባሉት ጋዜጠኞች ናቸው:: ፌስቡክ ላይ ሁሌ ይጽፋሉ:: ብዙ ሰበር ዜናዎችን በገጻቸው ሰብረዋል:: ስለዚህ ጥቃት ተፈጽሞ ከሆነ በራሳቸው ገጽ ቶሎ ለሕዝብ ማሳወቅ ይችላሉ:: ሆኖም ይህንን በራሳቸው ገጽ እስካሁን አላረጋገጡም:: ይህ በኛ ስም የተከፈተ የውሸት ገጽ የተለጠፈው ዘገባ የኛ አይደለም:: ይሄ ሆን ተብሎ ዘ ሐበሻን ለማጥቃት የተደረገ ሴራ ነው – አንታገሰውም::

ሚስጢራዊው የኢሳት ቦርድና ውዝግቡ (ክንፉ አሰፋ)

$
0
0
“የኢሳት ቦርድ ማን ነው?” የሚለው “የሚሊዮን ብር” ጥያቄ በህዝብ ዘንድ ውዥንብር መፍጠሩ እንግዳ ሊሆን አይችልም። ምላሹን የተቋሙ ዋና ስራ አስኪያጅ እንኳ ሊያውቀው ካልቻለ፣ በስሙ የሚነገድበት ሰፊው ህዝብ እንዴት ሊያውቀው ይችላል? አብዛኞቹ ጋዜጠኞች ስራውን እንጂ ጀርባውን ሳይመለከቱ ስለገቡበት፣ ከመጋረጃ ጀርባ የሚዶለተውን ሴራ ሁሉ ላያውቁ ይችሉ ይሆናል። በጋዜጠኝነት ስም ኢሳት ላይ ለተቀመጡ የግንቦት ሰባት ካድሬዎች ግን ይህ […]

አማራ ማን ነዉ?

$
0
0
አማራ ማን ነዉ? አማራ የኢተዮጵያዊነት ሌላዉ ገጽ ነዉ:: በመሆኑም ኢትዮጵያ ተብሎ ሲጠራ አማራዉ አቤት ይላል፡፡ አማራ ተብሎ ሲጠራ ደግሞ ኢትዮጵያዊነት ብቅ ይላል፡፡ ይህነን ሀቅ በኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ በኢትዮጵያዊነት የሚያምኑም ሆነ የማያምኑ ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆኑ በዓለም ላይ ያሉ የሰዉ ዘሮች ለኢትዮጵያ ወዳጅም ጠላትም የሆኑ ሁሉ ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ፡፡ለዚህም መረጃ ይሆን ዘንድ የዓለም ጸሀፊዎች ስለአማራዉ ኢትዮጵያዊነት፣ ስለ አማራዉ […]

ሳሙኤልም እንደ እስጢፋኖስ! _ በላይነህ አባተ

$
0
0
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ሰማእታትን መዘንጋት አድራን መብላት ነው፡፡ አደራን መብላትም እርምን መብላት ነው፡፡ እርምን መብላትም መረገም ነው፡፡እርማችንን እየዋጥን የሰማእታትን ነፍስ እንደ ትንኝ ነፍስ ቆጥረን “ያለፈውን በይቅርታ መላፍ በሚል!” የሆዳምና የአረመኔ ፈሊጥ እኛ ከርሳችንን ስንቆዝር ለፍትህ ከተሰውት መቃብር ቆመን የወደፊት እንጀራችንን ለመገጋር የምንቋምጥ የትዬለኔ ነን፡፡ ለእነዚህ እርማቸውን ከበላነውና  ነፍሶቻቸው ፍትህን በመጠበቅ ላይ ካሉት ሰማእታት መካከል ለእኛ […]

የሶማሌው ም/ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ የፌደሬሽኑ የክብር እንግዳ እንዲሆኑ ጥሪያችን ነው! (አስግድ አረጋ)

$
0
0
ጸሐፊ ዳዊት ከበደ ወየሳ “ጥብቅ መረጃ -­ ጠቅላይ ሚንስትራችን… ስለምን አትላንታ አይመጡም?” በሚል ርዕስ 05/29/19 በዘ-­ሐበሻ ዩቱዩብ የለቀቁትን ለማዳመጥ እኔና ወዳጆቼ እድል ገጥሞን ነበር። ዶ/ር አብይ በዘንድሮው በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት በዓል እንዲገኙ በስፖርት ፌደሬሽኑ በኩል የክብር ጥሪ ቀርቦላቸው ነበር። በምላሻቸው በበዓሉ ለመገኘት እንዳልቻሉና በምትካቸው በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ፍጹም አረጋን እንደወከሉ አስደምጠውናል። የስፖርት ማህበርሰቡ […]

ኘሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ –ለታከለ ኡማ! “የአቶ እስክንድር ነጋ ነገር እያሳሰበኝ ነው”

$
0
0
ከንቲባ ታከለ ኡማ “አዲስአበባ እንደ ስምዋ ገና ታብባለች። አዲስአበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ከተማ ናት፣” ሲል ሰማሁ። በንድፈሀሳብ ደረጄም ቢሆን ይህ ቀና ሀሳብ ነው። እንድ እርምጃ ወደፊት መሄድ ነው። ከአዲስአበቤዎች ጋራ መቆም ነው።  . አቶ እስክንድር ነጋና ከእሱ ጋራ የተሰበሰቡትም አዲስአበቤዎች የሚሉት ይህንኑ ነው። አቶ እስክንድርም በትህትና እና በሰላማዊ መንገድ የሚያስተጋባው ይህንኑ ሀሳብ ነው። ታድያ ለምንድነው አዲስአበቤዎች […]

“እኛ ና እነሱ”የወቅቱ ”የዘረኝነት መደብ ”መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

$
0
0
“የመደብ ትግል የማያቋርጥ በመሆኑ ፣ በሰው ለሰው ግንኙነት ና በመደቦች መካከል ግጭት አያቋርጥም፡፡ተጨቋኝና ጨቋኝ መደብ እሰካለ ጊዜ ድረስም ግጭት የማያቋርጥ የዕለት ዕለት ክስተት ነው፡፡”                                ካርል ማርክስ        “መደብ ብሎ ነገር የለም ፡፡ጨቋኝና ተጨቋኝ መደብ ብሎ ነገር የሉም።የማርክስ ትወራ  […]

አስመሳዮች በበዙበት  ለቴዎድሮስ ካሳሁን /ግርማ ቢረጋ

$
0
0
ቀባጣሪው በበዛበት አለም ሁሉ ባቦካበት የንዋይ ፍቅር በአየለበት ። የስሜት እሩጫ ግርግሩ በተስፋ ስሜት መወጠሩ ። ባሳበደው በዚህ ዘመን አስተውለህ ግራ ቀኙን ያንተ መስከን እንዴት ይሆን ። ጭራውንም የሚቆላ ያገኘውን የሚበላ በበዛበት አሜኬላ ። በአስራ ሰባቱ መርፌ ጠቅጥቀህ ሲያሻህ እንደ ቢራቢሮ በረህ ። እዩኝ እዩኝ ያላበዛህ ሰከን ብለህ አስተውለህ። ካበዱት ጋር ያልደባለቅክ ከፍታህን ያላካፈልክ ። […]

ትልቁ ችግር ያለው ከውድቀት ከአለመማር እንጅ ከመውደቁ ላይ አይደለም ! –ጠገናው ጎሹ

$
0
0
June 9, 2019 ጠገናው ጎሹ እንደ መግቢያ አርቲስት/አክቲቪስት ታማኝ በየነ “በትግል ሂደት ወቅት መውደቅና መነሳት ያለ ነው። አሁንም ብንወድቅም አቧራችን አራግፈን መነሳታችን አይቀርም”  የሚለውን አጠቃላይ እውነት (general truth) እና አጠቃላይ  መርህ ( general principle) ሰሞኑን ኢሳት ውስጥ (በተለይ የዋሽንግተን ዲ.ሲው) የተከሰተውን እጅግ አስቀያሚና ልብ ሰባሪ ክስተት አስመልክቶ ባስተላለፈው መልክት በአፅንኦት ተናግሮታል ። የችግሩን  ምክንያት ሲገልፅ […]

የጣሊያኑ ማፊያና የኢትዮጵያው ግንቦት ሰባት –አሊጋዝ ይመር

$
0
0
በዘመነ ደርግ አንድ አሣዛኝ ታሪክ በፖሊስና እርግጫው ሬዲዮ ሲተረክ ሰምቻለሁ – ይቅርታ ካልዘነጋሁት “ፖሊስና እርምጃው” ይባል መሰለኝ፡፡ እሱም ፖልጌቲ ስለሚባለው በማፊያዎች ስለታፈነና ልጁን ለማስለቀቅ ቤተሰቦቹ የተጠየቁትን ብዙ ገንዘብ መክፈል ባለመቻላቸው ምክንያት ሕጻኑን እየቆራረጡ መንገድ ላይ ያሰጡበት የዐረመኔነት ተግባር ነው፡፡ እመኑኝ በተለይ ይህ ማፊያ ድርጅት ሰሞኑን በግፍ ባባረራቸው የቀድሞ የኢሣት ባልደረቦች ላይ ተፈጸመ የተባለው ድብደባና የግድያ […]

የሁለቱ ቅንብር የትግል ጉዞአቸዉ –ሙላት በላይ

$
0
0
የዉጭ ወራሪዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ከአሉት የኢትዮጵያ አጥፊዎች ጋር ለመስራት የሚየቆራኛቸዉ በትምህርት፣ በሀይማኖት በእርዳታ፣ በአምባሳደርነት አሳቦ አገር ዉስጥ ገብቶ በመሰለል የኢትዮጵያን ብሎም የአማራዉን የዉጭና የዉስጥ ጠላቶች በህቡ እየተገናኙ ኢትዮጵያ የምትጠፋበትን መንገድ መቀየስ ፤ለዚህ የጥፋት ሥራ የሚሰማሩ ቡድኖች ማደራጀት፤ ማስታጠቅ ብሎም የጦር መሳሪያ የስንቅና ትጥቅ እርዳታ በገፍ በማቅረብ አገርን የመበታተን የመቆራረጥ ሥራ  በጣምራ መስራት ነዉ፡፡ ኢትዮጵያን ለማጥፋት […]

ሻለቃ ዳዊት ከችኩል አስተያየት ወደ ተጨማሪ ስተቶች አዘገመ። –ጋሻው ገብሬ

$
0
0
ከዚህ ቀደም ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ በተጨበጠ መረጃ፤”የከሸፈ መንግስት” ማለት ያለውን መለኪያ አብራርቶ ካገራችን ሁኔታ ጋር ሳያገናዝብ ኢትዮጵያ ያላት የከሸፈ መንግስት ነው በማለት ባደባባይ መናገሩ ግራ ቀኙ እንዲቃወመው እንዳደረገ እናስታውሳለን። እንደሟርትም ተቆጥሮበት ነበር።በዚህ ሰሞን ደግሞ ከድጡ ወደ ማጡ እንዲሉ ሌላ ስተት ሲደግም ለመስማት በቅተናል። ሻለቃ ዳዊት በዋሽንግቶን ዲ ሲ “ኢትዮጵያ ወዴት?” በሚል የውይይት መድረክ ብዙ ተናግሮ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live