Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ግራ የሚያጋባ ሁኔታ፣ ግራ የተጋባ መሪ፣ ግራ የገባው ህዝብና ምሁር፣ እንዲሁም የለውጥ ጉዳይ ! –ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

$
0
0
ሰኔ 11፣ 2019 መግቢያ ከጥቂት ወራት ጀምሮ ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረውን የዶ/ር አቢይን አገዛዝ በሚመለከት የተለያዩ አስተያየቶች፣ ትችቶች፣ ቀልዶችና የካባሬት ባህርይ ያላቸው ሂሶች ይሰነዘራሉ።  እንደዚሁም ደግሞ የዶ/ር አቢይን አገዛዝ ሙሉ በሙሉ ጭፍን በሆነ መልክ በሚደግፉና በዓለም አቀፍ ዘንድና በታወቁት ሚዲያዎች ተቀባይነትን ያገኙ ወጣት መሪ ናቸው በሚሉ አንዳንድ ምሁራንና፣ በሌላ ወገን ደግሞ የአገራችን መንግስትና አገዛዝ ያልተሳካለት […]

የእነ አቶ ጌታቸው አሰፋን አድራሻ ለማወቅ ትብብር ሊጠየቅ ነው

$
0
0
መለስካቸው አምሃ/ VOA የእነ አቶ ጌታቸው አሰፋን አድራሻ ማወቅ ሰለተሣነው የፍርድ ቤት መጥሪያ ማድረስ እንዳልቻለ ለችሎት ያሳወቀው ፌደራል ፖሊስ ለትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የትብብር ትዕዛዝ እንዲፃፍለት ጠይቋል። አዲስ አበባ — አቃቤ ሕግ ደግሞ ተጠርጣሪዎቹ በጋዜጣ እንዲጠሩለት አመልክቷል። ፍርድ ቤቱ ጉዳዩን መርምሮ ትዕዛዝ ለመስጠት ቀጠሮ ይዟል። የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኢዜማ በዋሽንግተን ዲሲ በነበረው ዝግጅት ላይ ከመጪው ምርጫ ፉክክር በፊት ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች እንዳሉ አስታውቋል

$
0
0
ኢዜማ በዋሽንግተን ዲሲ በነበረው ዝግጅት ላይ ከመጪው ምርጫ ፉክክር በፊት ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች እንዳሉ አስታውቋል

እኔን ገድለው ካልሆነ ስልጣን ላይ እያለሁ ኢትዮጵያ አትከፋፈልም

$
0
0
እኔን ገድለው ካልሆነ ስልጣን ላይ እያለሁ ኢትዮጵያ አትከፋፈልም ። ብለው ነው የሚያምኑት ዶክተር አብይ አህመድ፡ ሲል ፖሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ተናገሩ

ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት ኃይል ጋር እንተዋወቅ –ግርማ በላይ

$
0
0
ታላላቅ ሰዎችን ጨምሮ በብዙዎች ዘንድ እንደግሪክ አማልክት በመድረኮች ሣይቀር በይፋ የሚመለከው ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ የሚዘውረው ቲም ለማ ከሚባለው የኦህዲድ ገዢ ኃይል ጋር አይደለም የምንተዋወቀው፡፡ ሌላ ነው፡፡ “የዶ/ር አቢይ ኢትዮጵያዊነት ከእኔም የኢትዮጵያዊነት (ስሜት) ይበልጣል” ከሚለው እወደድ ባይና አድር ባይ የቤተ መንግሥት ተስፈኛ ቡድን ጋርም አይደለም እዚህ አሁን የምንተዋወቀው፡፡ ሌላ ነው፡፡ በአንዱ ወይ በሌላው ዘር/ጎሣ/ነገድ ጥላቻ […]

የአሜሪካ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያ ስላለው ለውጥ ይወያያሉ

$
0
0
የአሜሪካ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያ ስላለው ለውጥ ይወያያሉ

ቤቶች ለማፍረስ የአ/አ መስተዳደር ያወጣዉን እቅድ ሃላፊነት የጎደለው ሲል መኢአድ አወገዘው

$
0
0
በሕዝብ ያልተመረጡትና ከአዲስ አበባ መስተዳደር ሕግ ውጭ በኦደፓ በምክትል ከንቲባነት ማ እረግ እንደ ከንቲባ ሆነው እንዲሰሩ የተሾሙት ኢንጂነር ታከለ ኡማ በቅርቡ በአዲስ አበባ ሕግ ወጥ ናቸው በሚል ከሰላሳ ሺህ በላይ  ቤቶች በአዲስ አበባ ለማፍረስ እቅድ እንዳለ መግለጻቸው ይታወሳል። ይሄንን ተከትሎ በአዲስ አበባ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ያለው የባልደራስ ባላደራው ምክር ቤት ጠንካራ የተቃዉሞ መግለጫ ያወጣ ሲሆን የአዲስ […]

ከዘራ እሳት በላ! –በላይነህ አባተ

$
0
0
ያ ስምንተኛው ሺ ሳይደርስ ሳይመጣ፣ ሕዝብ ቆሞ እያየ ከዘራ እሳት በላ!   ራሱ ተቃጥሎ ሲባል ሰው ያሞቃል፣ እሳቱን አጥፍቶ በብርድ ሕዝብን ግድል፡፡   እንደ ሻማ በሪ ብርሃን ሲለው ሰው፣ ከዘራ ጨለማ ዳፍንት ሆኖ አረፈው፡፡   ተድሮም ከዘራ ጠማማ ቆልማማ፣ ቀጥ ብሎ እማይሄድ አንገቱን የደፋ፡፡   ወዶ ገብ ዘብ ሆኖ ለአብዮት ጥበቃ፣ ለወግ ያበቃውን ያማረ ሕዝብ […]

ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት ኃይል ጋር እንተዋወቅ –ግርማ በላይ

$
0
0
ግርማ በላይ ታላላቅ ሰዎችን ጨምሮ በብዙዎች ዘንድ እንደግሪክ አማልክት በመድረኮች ሣይቀር በይፋ የሚመለከው ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የሚዘውረው ቲም ለማ ከሚባለው ኦህዲድ ጋር አይደለም የምንተዋወቀው፡፡ “የዶ/ር ዐቢይ ኢትዮጵያዊነት ከእኔም የኢትዮጵያዊነት (ስሜት) ይበልጣል” ከሚለው እወደድ ባይና አድር ባይ የቤተ መንግሥት ተስፈኛ ቡድን ጋርም አይደለም እዚህ አሁን የምንተዋወቀው፡፡ በአንዱ ወይ በሌላው ነገድ ጥላቻ የታወሩ የውስጥ ምንደኞችን እያሠለጠኑና […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በህፃናት ልብ ህክምና ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱት ዶክተር በላይ አበጋዝ የእውቅና ሽልማት ሰጡ

$
0
0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በህፃናት ልብ ህክምና ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱት ዶክተር በላይ አበጋዝ የእውቅና ሽልማት ሰጡ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሽልማቱን የስጡት የኢትዮጵያ ልብ ህክምና ማዕከል 30ኛ ዓመቱን ባከበረበት ስነስርአት ላይ በመገኘት ነው:: ዶክተር በላይ አበጋዝ ማህበሩ እዚህ ደረጃ እንዲደርስ ያበረከቱትን አስተዋፅኦ በማድነቅ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሽልማቱን ያበረከቱት። ምንጭ :-ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ

የኦነግ መግለጫ–በኦነግ ላይ የሚፈጸም የትኛዉም የፖለቲካ ሸፍጥና ደባ ወደ ዴሞክራሲ የሚደረግን የሽግግር ሂደት ያደናቅፈዉ እንደሆነ እንጂ አያሳካም

$
0
0
(የኦነግ መግለጫ – ሰኔ 05, 2011 ዓ.ም) ዛሬ በኢትዮጵያ የሚታየዉን የፖለቲካ ለዉጥ ያስገኘዉ፤ የኦሮሞ ህዝብ ለነፃነቱ ስል ያደረገዉ መራራ ትግል እና ዛሬም ድረስ እየከፈለ ያለው ዉድ መስዋእትነት መሆኑ ማንም ልክደዉ የማይችለዉ እዉነታ ነዉ፡፡ በትግሉ ሂደት ዉስጥ ደግሞ ኦነግ እንደ ድርጅት ያበረከተዉ ድርሻ፣ የድርጅቱ አባላት እና ደጋፊዎች (Qeerroo Bilisummaa Oromoo – ቄሮን ጨምሮ ) የከፈሉት መስዋዕትነት […]

ኦሮምኛ በግእዝ ፊደል የመጻፉን ጥቅም- ከቋንቋ ምሁሩ ዶ/ር ጌታቸው ሃይሌ

$
0
0
የኢትዮጵያ ፊደል፤ ስለ ኢትዮጵያ ፊደል ሌላ ጊዜ ጽፌ ሌላ ቦታ ያሳተምኩትን በመጠኑ ለዋውጬ ላካፍላችሁ። ኢትዮጵያ የትም ከሌላ አገር የማይገኝ የራሷ ፊደል አላት። የሩቅ ምሥራቁን (የቻይናን፥ የኮሪያን . . .) ለብቻ ትተን የቀረውን ስናየው የተለያዩ ቋንቋዎች ፊደሎቻቸው ዝምድና እንዳላቸው ምልክት እናያለን። በላቲንና በኢትዮጵያ ፊደል መካከል ያለው ዝምድና እንኳን ደብዛው ፈጽሞ አልጠፋም። ለምሳሌ፥ እነዚህን እናስተያያቸው፤ አ (A), […]

የጉራጌ ሕዝብ ከ158 ዓመታት በፊት. . .- አቻሜለህ ታምሩ

$
0
0
የጉራጌ ሕዝብ ከ158 ዓመታት በፊት. . . ሰማዩም ምድሩም የኛ ነው የሚሉን ኦነጋውያን የሚይዙት ቅጣምባሩ ጠፍቷቸዋል። ከሰሞኑ ደግሞ ባሰራጩት በምስል የታገዘ ዜና በጉራጌ ምድር ከ158 ዓመታት በፊት ተቋርጦ ነበር ያሉን የገዳ ስርዓት ማስጀመራቸውን ነግረውናል። እንዲህ አይነት ዜና ሲሰማ ዝም ማለት ተገቢ ባለመሆኑ ከ158 ዓመታት በፊት የጉራጌ ሕዝብ ከኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግሥት ጋር ስለነበረው ግንኙነት፣ የነበረውን የውስጥ […]

በደብረ ብርሃን/ሸዋ ሕዝቡ በነቂስ አብን በጠራው ስብስበ ወጣ –ናኦሚን በጋሻው

$
0
0
ከተመሰረተ አንድ አመት የሆነው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ዛሬ እሁድ ሰኔ 9 ቀን 2011 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ዞን ዋና ከተማ በታሪካዊቷ ደብረብርሃኑ በጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ቁጥሩ እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ ሕዝብ የተገኘ ሲሆን በስብሰባውም ከፍተኛ የድርጅቱ አመራሮች ለሕዝቡ ንግግር አድርገዋል።  ሕዝባዊ ስብሰባው በሁለት ቦታ የተደረገ ሲሆን፣ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በአፄ ዘርአ ያዕቆብ ስታዲየም፤ ከሰዓት በኋላ […]

ዋናው ችግር የግለሰቦችና የቡደን አምልኮ ነው (ሰርፀ ደስታ)

$
0
0
ሰሞኑን ብርሀኑ ነጋን አስመልክቶ የሰጠሁትን አስተያየት በምላሽ አስተያየት ጎርፎ አየሁት፡፡ ይገርማል፡፡ ብዙዎቹ ምን እንደጻፍኩ እንኳን ያዩት አይመስለኝም፡፡ ችግሩ ያለው የብርሀኑ አምላኪነትና የብርሀኑ ጭፍን ጥላቻነት ላይ ነው፡፡ የእኔ ጉዳይ ደግሞ የሕዝብና የአገር እንጂ ብርሀኑ እንደግለሰብ አደለም፡፡ ብርኑ ብቻም ማለቴ ሳይሆን ማንንም ቢሆን በግል ጉዳይ አደለም የእኔ ትችትም ሆነ ድጋፍ፡፡ የአገሬ ልጆች በመሠረታዊ ነገር ላይ እንነጋገር፡፡ አስተውሉ! […]

ምርጫ ከዜጎች ደህንነት በፊት እንዴት ይቻላል? –አክሎግ ቢራራ (ዶር)

$
0
0
አክሎግ ቢራራ (ዶር) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ጨዋታ “ከድጡ ወደ ማጡ” እንደተሸጋገረ ይለፈፋል። ሆኖም፤ ክስተቾችን ከጀርባ ሆነን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ካልተመራመርናቸው ወደ አላስፈላጊ መስመር እንሄዳለን። በፖለቲካ ታሪካችን ያየናቸው ሂደቶች አሉ። ችግሮች በስብሰባዎች፤ በለፈፋና በሰበካ ብቻ ቢፈቱ ኖሮ፤ በአገር ቤትም ሆነ በውጭ እንደ ኢትዮጵጵያዊያን የሚሰበሰብና የሚለፈልፍ የለም። ችግሮች ድርጅቶችን በመፍጠርና በማፍረስ ቢፈቱ ኖሮ፤ እንደ ኢትዮጵያዊያን የተካነበት አናገኝም። ችግሮች […]

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ –ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

$
0
0
ሰኔ      2011 ዓ/ ም ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com የቀደሙ ኦርቶዶክሳውያን ሊቃውንት አባቶች የመደመርን ጽንሰ ሀሳብ እንዴት ይመለከቱት ነበር? ተብሎ በድያስፖራው ለተነሳው ጥያቄ ከሞላ ጎደል ለመመለስ መጀመሪያ ጳጉሜ 2ሽ 10 ዓ/ም በኢትዮጵያ ኢማባሲ ዋሽንግተን ዲሲ አዳራሽ ይህች ጦማር ቀረበች ። እንደገና ታህሳስ 11 ቀን 2011 ዓ/ ም አዲስ አበባ ላይ በተደረገው ስብሰባ ቀረበች። ለቤተ ክርስቲያናችንም ሊቃውንት […]

ትግራይ ማለት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት ትግራይ ናት፡ –መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

$
0
0
ኢትዮጵያ ትግራይ ትግራዋይ ኢትዮጵያ ነው ” በይ ደህና ሰንብቺ …አልተገናኘንም ቻው!ቻው!  ደህና ሰንብቺ…ደብረ ፅዮንም፡፡ ‘አልተገናኝቶም ‘ ባይ!ባይ! ነጋሽ መሥጂድ ጠፍቷል በወያኔ ሰው ሆኖ ሰው መውደድ፡፡ ቋንቋ ናችሁ ብሎናል…ሰው ከቶ አይደላችሁም አልነበረም እንዴ የሰው ሀገር…በዘመኑ አክሱም ?” እያልን… ስንሞገት ስንጮኽ… ለሰውነት “ጉንደት ጉንዳጉንዴ…ዶጋሊ፣አባላጌ፣ ይቅሩና የመቀሌው ተጋድሎ…የአደዋው ድል ይረሳና… በኃይል እንገንጥላት…ትገራይን ከእናቷ ጥቂቶቻችንን ከልጠቀመች ኢትዮጵያ ምን አባቷ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኤርትራ ህዝብ ያስተላለፉት መልዕክት።

$
0
0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኤርትራ ህዝብ ያስተላለፉት መልዕክት።

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህን እና የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊና የፕሬዝዳንቱ አማካሪ የሆኑትን የማነ ገ/አብ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ

$
0
0
የኤርትራ ልዑካን በጠ/ሚሩ አባት ኅልፈት የተነሣ ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የተሰማቸውን ኀዘን የገለጡ ሲሆን የሁለቱን ሀገራት የአንድ ዓመት የሰላም ጉዞ በተመለከተ ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች ባለፈው አንድ ዓመት ግጭትን ለማስወገድ የተደረሰባቸውን ዋና ዋና ውጤቶች በማንሣት በቀጣይ ግንኙነቱን ለማጠናከር መወሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች ተነጋግረዋል። ከሃያ ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የተገኘውን የኤርትራ የልኡካን ቡድን በመምራት በሀገራቱ መካከል የተካሄደውን ወሳኝ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live