Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የህግ ባለሙያ፣ ሥራ ፈጣሪ፣ ለተዘነጉ ወገኖች ተሟጋች

$
0
0
“–የቀጣዩ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ሴቶች፣ ችግሮችን በመፍታት ረገድ ለሌሎች የአፍሪካ አገራት በአርአያነት የሚጠቀሱ እንደሚሆኑ ተስፋ አለኝ፡፡ ሌሎች ተጨማሪ ሴቶችን ወደ መሪነት በማምጣት፣ በነገዋ አገራችን ሙስናና ድህነትን መቀነስ እንደምንችል አስባለሁ፡፡–” የትነበርሽ ንጉሴ ሞላ ራሴን የማስበው የሰው ልጅ ሊያሳካቸው የሚችላቸውን ነገሮች ሁሉ ማሳካት እንደሚችል ሰው አድርጌ ነው፡፡ ለራሴ ወዳስቀመጥኳቸው ማናቸውም አይነት ግቦቼ እንዳልደርስ የሚያግዱኝ፤ ምንም አይነት አጥሮችም ሆኑ […]

አማራ የሚያስጨፈጪፈውን የምሳር እጀታ እስከ መቼ በትከሻው ይሸከም? –በላይነህ አባተ

$
0
0
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ብአዴን የሚባል የምሳር እጀታ ህወሀት በሚባለው ምዕራባውያንና አረቦች በቀጠቀጡት ምሳር ገብቶ አማራን ከሰላሳ ዓመታት በላይ አስጨፍጪፏል፡፡ ብአዴን በሰማእታት መሰዋእትነት ህወሀት ተሚባለው ምሳር በግድ ሲላቀቅ ደሞ ወነግ ተሚባለው ምሳር እንደ አመንዝራ ተሰክቷል፡፡ ትናንት በህወሀት የምሳር ቀለበት ሰተት ብሎ ገብቶ አማራን ሲያስገድል፣ ሲያሳር፣ ሲያስገርፍ፣ ሲያሰልብ፣ ሲያሰድድ፣ ሲያደኸይ፣ ሲያሳምምና አንገት ሲያስደፋ ኖሯል፡፡ እንደ አለመታደል ዛሬ […]

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ-ፍትህ ፓርቲ (ኢ-ዜማ) የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ናትናኤል ፈለቀ ከቪኦኤ ጋር

$
0
0
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ-ፍትህ ፓርቲ (ኢ-ዜማ) የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ናትናኤል ፈለቀ ከቪኦኤ ጋር በነበራቸው አጭር ቃለ መጠይቅ ስለ ፓርቲያቸው አላማዎች እና ቀጣይ ስራዎች ተናግረዋል:  

ምዕራፍ አንድን በድል አጠናቀናል !!! (ዳንኤል ሺበሺ)

$
0
0
ለእኔና ለጓዶቼ #የምዕራፍ_1 ጉዞ ብዙዎች ያልተረዱበት የሲቃይ ጊዜ ነበር፤ አሰልቺ መንገድ ፡፡ እኛ ከእስር ቤት ስንወጣ የሕዝብ ተስፋ የነበሩ ሁለቱ ፓርቲዎች ፈርሰው፤ በሞትና በሕይወት መካከል ሆነው፤ አባላት ተበታትነው ጠበቁን፡፡ ማን አፈረሳቸው? እንደት ፈረሱ ወደሚል ማብራሪያና እስጥአገባ ውስጥ ባልገባም ግን አሁን ታማኝ ሆነው በየሚዲያው የዚህ ፓርቲ ምናምን ነኝ እያሉ ብቅ ብቅ ያሉት ምርጥ ሚና መጫወታቸውን መቸም የሚረሳ አይደለም […]

 እስርና ግድያ ሲቀር መንግስት የሌለ ይመስላል የኢዜማ ምክትል መሪ አቶ አንዱ አለም አራጌ ከአሐዱ ሬዲዮ ጋር ከነበራቸው ቆይታ

$
0
0
መቀበል ያቃተን ነገር ግን እየሆነ ያለው እውነት ይሄ ነው እስርና ግድያ ሲቀር መንግስት የሌለ ይመስላል የኢዜማ ምክትል መሪ አቶ አንዱ አለም አራጌ ከአሐዱ ሬዲዮ ጋር ከነበራቸው ቆይታ የተወሰደ::

#ምርጫ_ቦርድ በህግ በተሰጠው የጊዜ ሰሌዳ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት ማድረግ እንጂ ምርጫ_የማራዘም ስልጣን የለውም!! –ሶልያና ሽመልስ

$
0
0
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መዋቅሩን ወደ ክልሎች ለማውረድ የሚያስችለውን ጥናት ማጠናቀቁን አስታወቀ። በ2012 ዓ.ም የሚካሄደውን ብሔራዊ ምርጫ ተአማኒ ለማድረግ የቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ መጽደቁ ይታወሳል። የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሙዩኒኬሽን አማካሪ ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ ለኢዜአ እንደተናገሩት በአዋጁ መሰረት የቦርዱን የውስጥ መዋቅርና አደረጃጀት በክልሎችም ለመተግበር የሚያስችል ጥናት ተጠናቋል። በህጉ መሰረት መዋቅር በመቀየር ና […]

በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የተከሰተው ግጭት

$
0
0
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ሰሞኑን ከተከሰተው አለመረጋጋት ጋር ተያይዞ፣ የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች ብቻ ግቢውን ለቀው ወደ አዲስ አበባ ሂደዋል ሲሉ አንዳንድ ተማሪዎች ገለፁ። ባህር ዳር — የዩኒቨርስቲው የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ደሳለው ጌትነት በበኩላቸው፣ ጥቂት ተማሪዎች ናቸው ግቢውን ለቀው ወደ አዲስ አበባ የሄዱት፣ ከእነርሱ ጋር ለመነጋገርም ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከአካባቢው ነዋሪዎችና ከዩኒቨርስቲ የተውጣጣ ቡድን ወደ አዲስ […]

የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አስፈላጊ የሆኑ ህጋዊ ሰነዶችን እንዲያቀርቡ ጥር 01 ቀን 2011 ዓ.ም በደብዳቤ አሳውቋል

$
0
0
በዚህም መሰረት አብዛኛዎቹ ተቋማት የተጠየቁትን መረጃ በሟሟላት ለኤጀንሲው አቅርበዋል፡፡ ነገር ግን ሼባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ይህ ደብዳቤ እስከተጻፈበት ዕለት ድረስ ህጋዊ ሰነዶችን ለኤጀንሲው ለመላክ ፈቃደኛ ሳይሆን በመቅረቱ ኤጀንሲው ተቋሙ ላይ በቀጣይ የሚወስደውን ህጋዊ እርምጃ አስመልክቶ ዝርዝር ጉዳዩን በመገናኛ ብዙሃን ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ ለተቋሙ ይህ ተጠቅሶ የመጨረሻ ማሳሰቢያ ግንቦት 21 ቀን 2011 ዓ.ም ተሰጥቶታል፡፡

“ማንነት! ማንነት ማንነት !”የአላዋቂዎች ጩኸት –መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

$
0
0
እኔ ማነኝ?ሰው ነኝ።ሰው ከመሆን ውጪ ፣ለሰው ሌላ ማንነት የለውም። ” ያላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገድላቸዋል።”         የአእምሮ ልማት የሌሎች ልማቶች መሠረት ነው። ሀገርን በፈጣን ዕድገት ለማሳደግና ልማቷም ቀጣይነት ያለው እንዲሆን ከተፈለገ በቅድሚያ የሰው አእምሮ በጠቅላላ ዕውቀት መልማት አለበት።በጥበብም መበልፀግ አለበት።     በጠቅላላ ዕውቀት በመዳበር በወጉ ያለማ  ና በጥበብም ያልበለፀገ አእምሮ በአንድ አገር […]

ማርክ ዙከርበርግ የፌስቡክ ሊቀመንበርነቱን ሊያጣ ይችላል ተባለ

$
0
0
ዛሬ በሚካሄደው የፌስቡክ ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ማርክ ዙከርበርግ ከፌስቡክ ሊቀመንበርነቱ እንዲነሳ ድምፅ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ማርክ ዙከርበርግ የፌስቡክ ዋና ስራ አስኪያጅ እና የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር ነው። ዙከርበርግ ከሀላፊነቱ እንዲለቅ የሚፈልጉ አካላት የኩባንያውን ስራ በማስኬድ ላይ ብቻ እንዲያተኩር እንደሚፈልጉ ተገልጿል፡፡ ዙከርበርግ በድርጅቱ 60 በመቶ ድርሻ ስላለው በምርጫው ሊሸነፍ የሚችልበት እድል ጠባብ ነው የተባለ ሲሆን ሌሎች የድርጅቱ […]

የከምባታ ሕዝብ ኮንግረስ ከኢ- ዜማ ጋር ተዋኸደ

$
0
0
የከምባታ ሕዝብ ኮንግረስ ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ ፓርቲ /ኢዜማ/ ጋር መዋሃዱን ፓርቲው አስታውቋል። አዲስ አበባ — ውኅደቱ በአባላቱ ፈቃድና በኮንግረሱ ደንብ መሠረት መፈፀሙን የቀድሞ የከምባታ ሕዝብ ኮንግረስ ሊቀመንበር አረጋግጠዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

 እየተሻሻለ በሚገኘው ረቂቅ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ሰነድ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

$
0
0
ውይይቱ የተካሄደው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጨምሮ የሚኒስቴሩ የማኔጅመንት ካውንስል በተገኙበት ነው። በውይይቱ ወቅትም ረቂቅ ፖሊሲውን የበለጠ ማዳበር የሚያስችሉ ግብዓቶች ከተሳታፊዎች ተሰንዝረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ ይህን ሀገራዊ ፖሊሲ ብሔራዊ ጥቅምን መሰረት አድርጎ እንዲጠናቀቅ የተሰጡትን ግብዓቶች ተጠቅመው እንዲሰሩ ለፖሊሲ ዝግጅት ኮሚቴው አባላት መመሪያ ሰጥተዋል። በቀጣይምረቂቅ ሰነዱ የበለጠ እንዲዳብር በሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በየደረጃው […]

ኢትዮጵያዊነት ሰዎች በፈቃዳቸዉ ሊለዉጡት የማይችሉት ማንነት ነዉን ? (በሸንቁጥ አየለ) 

$
0
0
—————- ብዙ ጸሃፊዎች ስለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት የተለያዬ ሀሳብ ያራምዳሉ::እኛ በእግዚአብሄር ቃል እንደሚያምን ሰዉ ግን እግዚአብሄር ህሊና ዉስጥ ያለዉ ኢትዮጵያዊነት መገለጫችን ነዉ ብለን እናምናለን:: ስለሆነም የኢትዮጵያዊነት የአስተምህሮታችንም ሆነ የህሳቤአችን እንዲሁም የኢትዮጵያዊ ማንነታችን ማጠንጠኛ መሰረቱ የእግዚአብሄር ቃል የሚገኝበት መጽሃፍ ቅዱስ ብቻ ነዉ:: ስለ ኢትዮጵያዊ ማንነታችን ስናስብ ምርኩዝ የምናደርገዉ የእግዚአብሄር ቃል መሆን አለበት:: ኢትዮጵያዊ ማንነት ምንድነዉ? ኢትዮጵያዊነትስ […]

ጪብጨባ አረቂ ነው! (በላይነህ አባተ)

$
0
0
ስንጠምቅ ስንቀዳ አረቂ ጪብጨባ፣ ግማሽ ክፍለ-ዘመን አለፈ እንደ ዋዛ፡፡   ፍንክንክ የሚያደርግ ዶሮ ሲጎነጨው፣ የእንቁላል መጣያ ሥፍራን የሚያሳጣው፣ ራስን የሚያስት ጪብጨባ አረቂ ነው፡፡   አሳስቆ እሚወስድ እንደ ውሀ ሙላት፣ ጪብጨባ አስካሪ ነው የሚያወለጋግድ፡፡   የስካር ወላጁ አረቂው ጭብጨባ፣ ስንቱን ጭባ አረገው ባለሻኛ ኮርማ!   መንጋው በመደዳ ጭብጨባ ሲቀዳ፣ ጠጪው ከመድረክ ላይ ያብጣል እንደ ፊኛ!   […]

 ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የማዕከላዊ ምክርቤት ፲፩ኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ

$
0
0
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት                   ዐርብ ግንቦት ፳፫  ቀን ፪ሺህ፲፩ዓ.ም.    ቅጽ ፯ቁጥር ፲  ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የማዕከላዊ ምክርቤት ፲፩ኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ ——————————-***********************************——————-  እኛ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት (ሞወዐድ) ማዕከላዊ ምክር ቤት አባላት፣ በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት የማዕከላዊ ምክር ቤቱን  ፲፩ኛ (11ኛ)መደበኛ ስብሰባ ቅዳሜ ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሽ፲፩ ዓ.ም. (Saturday May 25, 2019) አድርገናል። ስብሰባው የተከፈተው ባለፉት 28 ዓመታት በግፍ የተጨፈጨፉትን ዐማራ ወገኖቻችንን በማስታወስ የአንድ ደቂቃ የሕሊና ጸሎት በማድረግ ነበር። በመርሐ-ግብሩ መሠረት፤ የሞወዐድ […]

ዘመናችንን እንደገና እንዋጅ!  (በዮሴፍ ወርቁ ደገፋ)

$
0
0
ወድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ ሁሉም በእርሱ በሆነው፣ ከሆነውም  እንኳ ኣንዳችም ያለእርሱ ባልተፈጠረው፣ በሀያሉ እግዚኣብሔር ስም እንደምን ሰነበቻሁ? በኣጸደ ስጋ ሳለን ለሰማይም ለምድርም የከበዱ ሁለቱ ዋና ጉዳዮች ያንጎዳጉዱናል። ኣንድም ነፍሳችን ጽድቅ ፍለጋ በውስጣችን ወደፈጣሪዋ ስትጮህ፣ ኑሮ ደግሞ በራሱ መንገድ ያወዛውዘናል። መንፈሳዊውን ስንል፣ ማህበራዊውና ኢኮኖሚያዊው ይታገሉናል፣ የፖለቲካው ጣጣ ኑሮኣችንን ብርቱ ሰልፍ ያደርገዋል። በዚህም ለእግዚኣብሄር ክብር፣ ለራሳችንና ለሌሎች ሰዎች ሚዛናችንን ጠብቀን […]

አዋሳ –የደቡብ ፖለቲካ መፍቻ ቁልፍ (በቦጋለ ታከለ ከአዋሳ)

$
0
0
ከዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን መምጣት ወዲህ የተጋጋመው የሲዳማ ልሂቃን የክልል ጥያቄ ማጠንጠኛ የአዋሳ ከተማ ባለቤትነት ጉዳይ ነው፡፡ላይ ላዩን ‘ክልል ባለመሆናችን ማንነታችን ተጨፈለቀ’ የሚሉት የሲዳማ ልሂቃን ዋናው ጥያቄያቸው የደቡብ ብሄረሰቦችም ሆኑ የፌደራሉ መንግስት ተባብሮ ያሳመራትን አዋሳ ከተማን የግላቸው ማድረግ ነው፡፡የእነዚህ ልሂቃን ጥያቄ የሲዳማ ክልል ጥያቄ ከመሆን ይልቅ “የአዋሳ ጥያቄ” ቢባል የልሂቃኑን እውነተኛ መሻትም ሆነ የነገሩን ውስብስብነት […]

“ኢሳትን ጠልፎ የጣለው ከገለልተኛ ሚዲያ ይልቅ የግንቦት7 መገልገያ መሆኑ ነው!” ያሬድ ሃይለማሪያም

$
0
0
ይህ ፅሁፍ “የልማታዊ” እና “ሁለገብ” ጋዜጠኞች አንድም፣ ሁለትነትም” በሚል ርዕስ መጀመሪያ ለህትመት የበቃው እ.አ.አ በMarch 26, 2015 ሲሆን ፀሃፊው ታዋቂው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ተሟጋች አቶ ያሬድ ኃይለማርያም ናቸው፡፡ ፀሃፊው ለኢሳት የሰጠው ምክር አድማጭ በማጣቱ ምክንያት ዛሬ ኢሳት ውስጥ አለመግባባት ተፈጥሯል፡፡ በመሆኑም አቶ ያሬድ ሃይለማሪያም ከአራት አመት በፊት የሰጡትን ምክርና ትችት “ኢሳትን ጠልፎ የጣለው ከገለልተኛ ይልቅ መገልገያ በመሆኑ ነው!”ትንቢተ ያሬድ በሚል ቅደመ-ትንቢት የሚመስለውን […]

የሪታ ፓንክረስት የቀብር ስነ ስርዓት የፊታችን ማክሰኞ ይፈፀማል

$
0
0
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአንጋፋው የታሪክ ምሁር ሪቻርድ ፓንክረስት ባለቤት የሪታ ፓንክረስት የቀብር ስነ ስርዓት የፊታችን ማክሰኞ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ይፈፀማል፡፡ የሪታ ፓንክረሰት የቀብር ስነ ስርዓት ወዳጅ ዘመዶቻቸው፣ ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች እና አድናቂዎቻቸው በተገኙበተት  ነው ማክሰኞቹ ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ የሚፈፀመው፡፡ የሪታ ፓንክረስት  ህልፈተ ህይወት ሀሙስ ምሽት አንደተሰማ የሚታወስ ነው፡፡ ሪታ ፓንክረስት […]

ይህች ጦማር ለኢትዮጵያውያን ትድረስ –ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

$
0
0
ምንት ውእቱ ረባሁ ለበግዕ ዘይትዐቀብ ከመበላት ለማያመልጥ በግ መጠበቅ ምን ይጠቅመዋል? ይህች ጦማር ለኢትዮጵያውያን ትድረስ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ግንቦት 21 ቀን 2011 ዓ/ም ከ40 ዘመን በውጭ ቆይታየ በኋላ ወደ ውድ አገራችን ኢትዮጵያ ሄጄ ከታህሳስ 13 እስከ ሚያዝያ 25 ቀን ቆየሁ። 4 ወራት ከ12 ቀናት ማለት ነው። የተማርኩባቸውን በገጠር ያሉትን አድባራትና ገዳማት ለማየት ከተለየሁባቸው ጥቂት […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live