Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

“ምርጫ ቦርድ ‘ምርጫ’የማራዘም ሥልጣን የለውም”–ወ/ት ሶሊያና ሽመልስ

$
0
0
በመጭው ዓመት ሊደረግ የታቀደውን ጠቅላላ ምርጫ ጊዜ ፤ መራዘምም ሆነ አለመራዘም በተመለከተ ለማንም መግለጫ ሰጥቶ እንደማያውቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። ዋሽንግተን ዲሲ — “ቦርዱ ሰላም ሳይኖር ምርጫ ፈፅሞ የማይታሰብ ነው” አለ በሚል በማኅበራዊ ሚዲያ የተሠራጨውም “የሃሰት ወሬ ነው” ብሏል። ምርጫው በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እንዲካሄድ ለማድረግ ዝግጅቱን እያፋጠነ እንደሚገኝ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።“ምርጫውን በተያዘለት የጊዜ […]

የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ 1 ሺህ 400 የህግ ታራሚዎች በምህረት ተለቀቁ

$
0
0
ሳዑዲ ዓረቢያ በእስር ላይ የነበሩ 1 ሺህ 400 ኢትዮጵያውያን የህግ ታራሚዎች በምህረት ለቀቀች። በሳኡዲ ዓረቢያ መንግስት የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ ከእስር የተለቀቁት ኢትዮጵያዊያኑ የረጅም ጊዜ ፍርድ ተፈርዶባቸው የነበሩ ናቸው። በተጨማሪም አሁን በእስር ላይ የሚገኙ ታራሚዎች የእስር ጊዜያቸው በ75 በመቶ እንደሚቀንስላቸው የሀገሪቱ ባለስልጣናት ማሳወቃቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። በምህረት ከተፈቱት መካከል 300 የሚሆኑት ዛሬ ሌሊት ወደ […]

የቀድሞው የደህንነት ሀላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ ሀገር ውስጥ ይኑር አይኑር ማረጋገጥ አልችልም ! – ቢለኔ ስዩም

$
0
0
በኤልያስ መሰረት ለዛሬው የጠ/ሚር ቢሮ ፕረስ ሰክረታሪ ጋዜጣዊ መግለጫ ወደ ግቢው እንደደረስን ውጪ በር ላይ ለግንቦት ማርያም የተዘጋጀ የስንዴ እና ሽንብራ ንፍሮ ተቀበለን። ወደ ውስጥ (ዋናው ቢሮ) ሲገባ ደሞ ሞቅ ተደርጎ የተከፈተ ሙዚቃ፣ የበአል ልብስ የለበሱ ሰዎች እንዲሁም በብዛት የተጎዘጎዘ ሳር ይታያል። ወደ ዋናው ጉዳይ ስገባ ለውጭ ሀገር ሚድያ ጋዜጠኞች መግለጫውን የሰጠችው ቢለኔ ስዩም ነበረች። […]

7 ፓርቲዎች ራሳቸውን አክስመው “የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ” ተብሎ የሚጠራ ፓርቲ መሰረቱ

$
0
0
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2011 ግንቦት ሰባትን ጨምሮ ስድስት የተቃዋሚ የፓለቲካ ፓርቲዎች እና የቀድሞ አንድነት ፓርቲ አባላት በዜግነት ላይ የሚያተኩር አገራዊ ፓርቲ ማቋቄማቸውን በርካታ የመንግስት እና የኢህአዴግ ልሳኖችን ጨምሮ ተዘገበ። አዲሱን ፓርቲ ለመመስረት የተሰባሰቡት ሰባት ድርጅቶች ናቸው ቢባልም ስድስቱ ድርጅቶች እና ሰባተኞቹ የቀድሞ አንድነት አባላት ናቸው የቀድሞ የፓርቲ አባላት እንደ ድርጅት የሚቆጠሩበት ስርዓት ባለመኖሩ ፓርቲዎቹ […]

ፕሮፌሰር ብርሃኑና አቶ አንዱአለም የኢዜማ መሪና ምክትል መሪ በመሆን ተመረጡ

$
0
0
አዲስ አበባ፣ግንቦት 2፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና አቶ አንዱአለም አራጌ የኢትዮጵያ ዜጎች ማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ መሪና ምክትል መሪ በመሆን ተመረጡ፡፡ በዛሬው ዕለት በተካሄደው ምርጫ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ 912 ድምፅ በማግኘት የፓርቲው መሪ በመሆን ተመርጠዋል፡፡ በተመሳሳይ አቶ አንዱአለም አራጌ የፓርተዊው ምክትል መሪ በመሆን ተመርጠዋል፡፡ እንደዚሁም አቶ የሸዋስ አሰፋ 722 ደምፅ በማግኘት ሊቀመንበር ሆነው ሲመረጡ፥ ዶክተር […]

#የማንነት እና የወሰን ጉዳይ በሀገሪቱ ለሚስተዋሉ #ግጭቶች ዋነኛ ምክንያት መሆኑን መንግሥት ገለጸ

$
0
0
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2011ዓ.ም (አብመድ) የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን እንዳሉት ግጭቶቹ እና መፈናቀሎቹ በማንነት እና ወሰን ጉዳይ ላይ ያተኮሩ በመሆናቸዉ ችግሩን ለመፍታት አስቸጋሪ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ‹‹እስካሁን በሀገሪቱ ለተከሰቱ ግጭቶች እና መፈናቀሎች ምክንያት ናቸዉ›› የተባሉ 1ሺህ 300 ሰዎች ጉዳያቸዉ በፍርድ ቤት እየታዬ እንደሚገኝና ከነዚህ ዉስጥም የመንግሥት አመራሮች እና የፀጥታ አካላት […]

በሳውዲ ሪያድ የዜጎች የድረሱልን ጥሪ …

$
0
0
ሳውዱ አረቢያ ሪያድ ውስጥ ሽቁል ከደማት በሚባል መጠለያ የሚገኙ ዜጎች የድረሱልን ድምጻቸውን ማሰማት ከጀመሩ አመት ደፍኗል። ደመወዛቸውን ተቀምተው የሚያስቀብካቸው ያጡ ዜጎች ናቸው። የሪያድ ኢንባሲ ምንም ድጋፍ እያደረገላቸው እንዳልሆን በምሬት ይባገራሉ! እባካችሁ መረጃውን ለሚመለከታቸው አካላት አድርሱልን ብለዋል ። ግዳጃችን መረጃውን በማስራጨት እንወጣ  !  

  አገር ወገንን ከመተላለቅ ስለማዳን –ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ    

$
0
0
ክቡር ዶር ዐቢይ፦ ክቡር ዶር ለማ የልባዊ ስጋት ሰላምታዬ ትድረስልኝ፡፡ ዛሬ ደካማ ሰውነቴን ከአገሪ ካወጣሁ ልክ 43 ዓመታት፦ከስድስት ወራት ኾኑ፡፡ በ66ዓም መጥቶብኝ የነበረው ስጋት ዓይነትም ተመለሰብኝ፡፡ በዚያን ጊዜ ን ነገሥቱን ፍጹም ሥልጣንን ለሕዝቡ በምክር ቤቱ አማካይነት እንዲመልሱ፦ ጠ።ሚኒስትሩ ም/ቤቱ ጠ።ሚኒስትሩን እንደመረጠ ሥልጣኑን እንዲያስረክብ፡ አዲሱ በሽግግርነት ሕገመንግሥቱ እንደጸደቀ አገር መሪውን/መሪዎቹን መርጦ እንዲያስረክብ ስል የነካካኋቸው ብዙሃን ባለሥልጣኖችን […]

ፍልፈሉ! –በላይነህ አባተ

$
0
0
ፍፁም አይታክተው ወይ አፈጣጠሩ፣ ዛሬም ይቆፍራል ጉድጓድን ፍልፈሉ፡፡   በምላስ በጥፍሩ እየበረቀሰ፣ ስንት አፈር ቆልሎ ስንቱን አፈረሰ፡፡   እንደ ጀግና አርበኛ ጉድጓድ እየማሰ፣ እርሱ እየሾለከ ስንቱን አስጨረሰ፡፡   ለስንቱ መቃብር ስንት ገዳም ምሶ፣ ዓይኑን ግንባር አርጎ ፍልፈል መጣ ደሞ!   እንደ እንሽላሊት ምስጥ ተሽሎክሏኪ ፍልፈል፣ በቆፈረው ጉድጓድ እያስገባ እጅ እግር፣ ታልጋ እማይነሳ ስንቱ ሽባ ሆኗል? […]

አዲስ የተመረጡት የ ኢዜማ አመራሮች ቃለመሃላ ፈጸሙ

$
0
0
የተመረጡት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ አዳዲስ የፓርቲው አመራሮች በህግ ሙህሩ አማካኝነት፣ በጉባኤው ፊት የተሰጣቸውን ሃላፊነት በብቃት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሊያገለግሉና ወደ ተሻለ ምእራፍ ያሻግሩን ዘንድ ቃለ መሃላቸውን ፈፅመዋል። የኢህአዴግ ፅ/ቤት ፣ የትግራይ ትብብር ፓርቲ፣ የስዊድን የሶሻል ዲሞክራት፣ እና የተለያዩ ታዋቂ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ከሀገር ውስጥም ሆነ ውጭ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክትም አስተላልፈዋል። ምንሊክ ሳልሳዊ

ማኅበራዊ ፍትሕን ለማስፈን እንረባረብ!- በተክሉ አባተ

$
0
0
ግንቦት 1 ቀን 2011 ዓ/ም! ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቁጥር ከ107 ወደ 100 ወረደ። የቀድሞ ሰባት ፓርቲዎች ራሳቸውን ሰውተው (አክስመው የሚለው ጥሩ ቃል አይመስለኝም) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የተሰኘ ብሔራዊ ፓርቲ መስረተዋል። የኢዜማ አመሰራረትና አቋም ቀልብ ይስባል! አንደኛ ከወረዳ የመነጨ የአባላት መሠረት አለው። ሁለተኛ የአመራር አባላት በምርጫ ተሰይመዋል። ሦስተኛ ፕሬዚዳንታዊ ሥልጣንን ለመመለስ […]

“ምርጫው እንዲራዘም እንፈልጋለን!!”

$
0
0
በቀረውም ጊዜ ቢሆን ተደራጅተን በሰላማዊ መንገድ መታገልና ማሸነፍ እንችላለን ብለን እናምናለን። የኢዜማ ምክትል መሪ አቶ አንዷለም አራጌ የቀድሞው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የመላ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ አርበኞች ግንቦት 7፣ ሰማያዊ ፓርቲ፣ አዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ የጋምቤላ ክልላዊ ንቅናቄና አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ራሳቸውን አክስመው የመሰረቱት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ትላንት መሪና ምክትል መሪ መርጧል። ሊቀመንበርና […]

አንዷለም የፓርቲው ምክትል መሪ ሆኖ በመመረጡ ደስ ብሎኛል። ግን ደግሞ እንደ እሱ ያለ ጨዋ አንደበት እና ቅን ልቦና ያለው ሰው በጥላቻና ቂም ከጨቀየ ፖለቲካችን ውስጥ በመግባቱ አዝኛለሁ

$
0
0
ስዩም ተሾመበእርግጥ የፕ/ር ብርሃኑ መመረጥ አልገረመኝም። ሰውዬው ከአመሪካ እስከ አውሮፓ፣ ከኤርትራ እስከ ኢትዮጵያ በገሃድ የሚታይ ታሪክ አለው። “ብርሃኑ ነጋ” የሚለው ስም በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ራሱን የቻለ ታሪክ ነው። የዚህን ታሪክ ቀጣይ ክፍል ደግሞ በኢዜማ አማካኝነት የምናየው ይሆናል። እኔን ግን በጣም ያሳሰበኝ ነገር የአቶ አንዷለም አራጌ ምክትል መሪ ሆኖ መመረጥ ነው። በፖለቲካ ባህላችን ውስጥ መከባበር ቀርቷል። […]

የከተሞቻችን ፅዳት እንዲህ ከሆነ መሰልጠን መገለጫው ምን ይሆን? –በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ

$
0
0
gezahegn.mulu@yahoo.com በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ ለዛሬው ማኅበራዊ ትችት መነሻየ መሰልጠን በምን ይገለፅ? የጠፋው ሰለጠነ ሰው ወይስ ቴክኖሎጂው? ጥቂት እያነሳን ብንጥል ምን ይለናል? የሀገራችን ባሕልና ታሪክ ሲዳሰስ የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት ከሆኑት እጅግ ጥቂት አገሮች አንዷ መሆኗን ያስረዳል፡፡ የተፈጥሮ ፀጋ የተላበሰችው ኢትዮጵያ በርካታ መስህቦችም አሏት፡፡ በተለይም የሰው ዘር መገኛ፣ የቡና መገኛ፣ የአባይ ወንዝ፣ የግእዝ ቋንቋ መሰረት መነሻ በመሆኗ […]

የ 2012 ዓ/ም ምርጫ ፣ የሚባል ነገር ካለ፣ ከወዲሁ ፣የበለፀጉትን ሀገሮች በቅንነት ፣ምርጫው እንከን አልባ እንዲሆን አግዙን ማለት ይበጃል

$
0
0
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ መልካም ነገርን እንመኝና በ 2012 ዓ/ም  የሚቀጥለውን አምስት ዓመት የኢትዮጵያ ህዝብ ማን እንደሚያሥተዳድረው በነፃ፣በሰላማዊ፣ገለልተኛ እንዲሁም ተዓማኒ በሆነ በዴሞክራሲዊ  ምርጫ  ውሳኔውን በምርጫ ሣጥን ውሥጥ ያሥቀምጣል።   ምርጫ 2012 ፍፁም ሰላማዊና እንከን አልባ ሆኖም ይጠናቀቃል። የዓለም ህዝብም “ጉድ!” ይላል።    ” ጉድ! ” ያሰኘውንና ያሥደነቀውን እውነት ከታሪክና ከአፍሪካ ፖለቲካ አንፃር በዓለም ጋዜጠኞች  ይተነትናል።  እንዲህ […]

ሀገሬ ናፈቀኝ / ከግርማ ቢረጋ

$
0
0
ሃገሬ ናፈቀኝ ወንዟ ሸንተረሯ ናፈቀኝ ሃገሬ ነፃነቷ ክብሯ ትዝታ ኑሮዋ ባህል ቁም ነገሯ ።   ያሳለፍኩት ሁሉ እየመጣ በእውኔ እንቅልፌንም ነሳኝ ተሰማኝ ኩነኔ ።   መንደሬ ሰፈሬ አስፋልት ኮረኮንጁ ቂማውና ጨብሲው > ጠላውና ጠጁ ።   ከረንቦላው ኳሱ ድራፍት ካቲካላው ብትለው ብትጠጣው ሆድን የማይሞላው።   ጣፋጭ ትዝታዋ ሃገሬ ናፈቀኝ እራቀኝ ሄደብኝ ከቶውን ላይገኝ ።   […]

ውይይት ጠበቃ ተክለሚካኤል አበበ ከ ዶር ቃልኪዳን ነጋሽ ጋር በወቅታዊ ኢትዮጵያ ሁኔታ

$
0
0
ውይይት ጠበቃ ተክለሚካኤል አበበ ከ ዶር ቃልኪዳን ነጋሽ ጋር በወቅታዊ ኢትዮጵያ ሁኔታ / በሚቀጥለው ዓመት ስለሚደረገው የኢትዮጵያ ምርጫ አስመልክቶ የተደረገ ውይይት ክፍል አንድ /፣ ክፍል ሁለት ተከታተሉ’

የአስተሳሰብ ግድፈት ወይስ ጥፋትን ለመሸፈን፤ የጠ/ሚ አብይ ትዕግስት እና የሕግ የበላይነት- ያሬድ ሃይለማሪያም

$
0
0
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ በተደጋጋሚ አስተዳደራቸው የሕግ የበላይነትን ማስፈን እንደተሳነው ለሚቀርብላቸው ጥያቄ የሚሰጡት ምላሽ እጅግ ግራ የሚያጋባ እና መሰረታዊ የአስተሳሰብ ስህተትም ያለበት ነው። በመጀመሪያ ሕግ ማስከበርን እና ትዕግስትን ምን አገናኛቸው? ተደጋግሞ ለሚቀርብላቸው ጥያቄ ምላሻቸው እንታገስ ብለን ነው፣ ጉልበት አጥተን አይደለም፣ መሳሪያ በእጁ ያለን መንግስት እንዴት ኃይል ተጠቀም ይባላል የሚሉ እና ትላንት በጽ/ቤታቸው አዲስ ወግ በሚል በተዘጋጀው […]

ኢትዮጵያዊነትን ያማከለ አስተዳደራዊ አከላለል

$
0
0
የአንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ! ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ (ኢትዮጵያችን) ልሳን ኢትዮጵያችን ቅጽ 3 ልዩ ጥናታዊ ዕትም                                            ግንቦት 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ኢትዮጵያዊነትን ያማከለ አስተዳደራዊ አከላለል ይህ በ”አንድ ሀገር አንድ ሕዝብ ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ” ታህሳስ 11 ቀን 2011 ዓ.ም. ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው። ይድረሳቸው አይድረሳቸው የተሰጠን ምላሽ ባይኖርም በወቅቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በፖስታ ተልኳል። በአሁኑ ወቅት […]

የግብዝነት ፖለቲካ ክፉ ልክፍት  (ጠገናው ጎሹ)

$
0
0
May 13, 2019 ጠገናው ጎሹ በቀላል ትርጓሜው ግብዝነት/ሸፍጠኝነት (hypocrisy) በቅንና እውነተኛ   ባህሪያትና ተግባራት የእኛ ያላደረግናቸውን ድንቅ እሴቶች የእኛነት ዋነኛ መገለጫዎች እንደሆኑ አስመስሎ (presence) በማቅረብ እራሳቸንን ብቻ ሳይሆን ሌላውንም (ህዝብንም) የምናታልልበት ወይም የምናሳስትበት ክፉ ልማድ/ልክፍት ነው ። ግብዝነት አንድ ሰው ወይም ቡድን በመሆንና በማድረግ ሳይሆን በመምሰልና በማስመሰል ገዝፎ የመታየት ክፉ አባዜ መለከፉን የሚገልፅ ሃይለ ቃል ነው […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live