Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ፖሊስ በአዲስ አበባ ቅዳሜና እሁድ ባካሄደው ዘመቻ ወንጀልን በተደራጀ መልኩ ሲፈፅሙ የነበሩ በርካታ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ 

$
0
0
አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ቅዳሜ እና እሁድ ባካሄደው ኦፕሬሽን በመዲናዋ የተለያዩ ወንጀሎችን በተደራጀ መልኩ ሲፈፅሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን እና ለወንጀል ተግባር ሲውሉ የነበሩ ተሽከርካሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ፖሊስ በልደታ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ እና ቦሌ ክፍለ ከተማዎች ባካሄደው ጥናት ላይ በተመሰረተ ዘመቻ እና ድንገተኛ ፍተሻ […]

”ፍርደ ገምድሉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ !!”–በአቻምየለህ ታምሩ

$
0
0
ተንታኝ ነኝ የሚል ሁሉ እየተነሳ የኢትዮጵያን ፖለቲካ የአማራና የኦሮሞ ልሂቃን ጫፍና ጫፍ ይዘው እየጎተቱ ዋልታ ረገጥ ያደረጉት አስመስሎ ሲያቀርበው እመለከታለሁ። ይገርማ! የኦሮሞ ብሔርተኞች የሚታገሉት የኦሮሞ አባ ገዳዎች ባለርቱን እያፈለሱና ማንነቱን በኃይል እየቀየሩ እንደ ዋርካ ተስፋፍተው በያዙት ለምለሙ የጋራ አገራች መሀል ላይ የመሰረቱን ኦሮምያ የሚባል እባጭ የኦሮሞ ብቻ ለማድረግ ነው። አማራ ደግሞ የሚታግለው መላው የኢትዮጵያ ክፍል […]

አማራ ምሁራን ሆይ! ሕዝባችሁን ዳግም እንዳታሳርዱ የትውልድ ግዴታችሁን ተወጡ! –በላይነህ አባተ

$
0
0
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ለሰላሳ ዓመታት አማራ በአንድ እጁ ለማጨብጨብ ጣረ! አማራ “ኢትዮጵያ፣ አንድነት፣ ተጋብተንና ተዋልደን” እያለ ደጋግሞ በአንድ እጁ ሊያጨበጪብ ሞከረ፡፡ ዳሩ ግን አማራ ከአንድ እጅ ጭብጨባ ያተረፈው ሞትንና ስደትን ሆነ፡፡ አማራ አሁንም ባንድ እጁ እያጨበጨበ ሰላይ ሱሰኞችንና አታላይ ፓስተሮችን ስለተከተለ ሞትና ስደቱ በከፋ ሁኔታ ቀጠለ፡፡ ቲሞቲ ስናይደር የተባለ የየል ዩንቨርሲቲ ሊቅ እንደሚያስተምረው ዛሬ እሚታየው […]

ፍርድ ቤቱ አቃቤ ህግ በአቶ በረከትና አቶ ታደሰ ላይ አሉኝ ያላቸውን የቃል ምስክሮች ከግንቦት 21 ጀምሮ እንዲያሰማ ቀጠሮ ሰጠ

$
0
0
አዲስ አባባ፣ግንቦት 5፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አቃቤ ህግ በአቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ ላይ አሉኝ ያላቸውን የቃል ምስክሮች ከግንቦት 21 ጀምሮ እንዲያሰማ ቀጠሮ ሰጠ። ፍርድ ቤቱ ባለፈው ዓርብ አቶ በረከት ስምዖን ያቀቡትን የእምነት ክህደት ቃል መቀበሉ ይታወሳል። በዛሬው ውሎውም የአቶ ታደሰ ካሳን የእምነት ክህደት ቃል የተቀበለ ሲሆን ፥ተከሰሹ በተከሰሰባቸው […]

ፍሬወይኒ መብርሃቱ እንደ ፋና ወጊ!  –  አበጋዝ ወንድሙ

$
0
0
የኢትዮጵያን ሰራተኞች በሚመለከት ሰሞኑን ሁለት መጣጥፎች በድረ-ገጾች ወጥተው የማንበብ እድል ገጥሞኝ  ባንደኛው እጅግ ሳዝን ፣ ሁለተኛው ግን ተስፋ እንድሰንቅ አድርጎኛል ። የመጀመሪያው ሃዋሳ የኢንዱስትሪ መናኸሪያን አስመልክቶ ኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ የሚገኘው የስተርን የንግድና ሰብአዊ መብት ማእከል ( New York University’s Stern Center for Business and Human Rights)ያዘጋጀው መጣጥፍ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ ሲ ኤን ኤን ( CNN) በየዓመቱ […]

 የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

$
0
0
    ከአንጋፋው ድምጻዊ አያሌው መስፍን ጋር የሃምሳ ዓመት የሙዚቃ ጉዞው ላይ ያደረግነው ውይይት(ክፍል አንድን ያድምጡት) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ከሚቀርቡበት ወቀሳዎች ነጻ ነው ወይስ ከሳሾቹ ሌላ ዓላማ አላቸው? ከወቅቱ የንቅናቄው ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ብዙ ጉዳዮችን ዳሷል(ክፍል አንድን ያድምጡት) ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት?የምሁራኖች ውይይት /ቢቢሲ በአዲስ አበባ ያደረገው ውይይት ሲዳሰስ(ልዩ ጥንቅር) ሌሎችም ዜናዎቻችን […]

ዘረኛነት። –ዳዊት ዳባ

$
0
0
ዳዊት ዳባ። Saturday, January 29, 2019   ዘረኛነት ምንድን ነው?። ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ወይ?። ካለ ዘረኛው ማነው?። ዘረኛነት ላይ ኢትዬጵያዊ አረዳዳችን ከሌላው ዓለም የተለየ ነው። ይህ ለምን ሆነ?። ማን፤ ለምንና እንዴት? አገሬውን ማሳሳት ቻለ። ከእውቀት ማነስ ወይስ እያወቁ?። “ዘረኛነት” ላይ ህፀፅ በሆነው አገራዊ አረዳዳችን ምክንያት ሰላማችን፤ መልካም ግንኙነታችንና አንድነታችን ላይ የጋረጠውስ አደጋ?፤ እንዲሁም አገራዊ ፖለቲካዊ […]

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ –ኢዜማ

$
0
0
የፓርቲ መሪ እና የፓርቲ ሊቀመንበር በፓርቲ “መሪ” እና በፓርቲ “ሊቀመንበር” መካከል ስላሉ ልዮነቶች ከ Organisation theory አንፃር የማውቀው ካለ እንዳካፍላቸው በግል የሚደርሱኝ ጥያቄዎች በመብዛታቸው ለእያንዳንዱ ሰው በመመለስ የሚጠፋውን ጊዜ ለመቆጠብ ይህን አጭር ማስታወሻ መፃፍ መረጥኩ። የድርጅቶችን የዕለት ለዕለት ሥራ የሚመራው ሥራ አስኪያጅ (Chief Executive Officer) እና የረዥም ጊዜ ስትራቴጂያዊ አመራር የሚሰጠው ቦርድ መሪ (Chairman of […]

ዩኔስኮ ለሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የአደጋ ጊዜ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

$
0
0
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የአደጋ ጊዜ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ዩኔስኮ ለሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የፋይናንስ ድጋፉን ያደረገው በኢትዮጵያ ጥያቄ መሰረት መሆኑን በፈረንሳይ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። የገንዘብ ድጋፉም ፓርኩ ላይ የደረሰውን አደጋ የሚያጠና እና ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን መሠረት በማድረግ ሊወሰዱ ስለሚገቡ እርምጃዎች የመፍትሔ […]

‘’የኢትዮጵያ ፅዳት እና ገበታ ለሸገር’’ አንድ ዓላማ ለማሳካት የሚከወኑ ሁለት ተግባራት

$
0
0
እሁድ ግንቦት 11 ቀን 2011 ዓ.ም የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ባለፈው ወር የተጀመረው ኢትዮጵያን የማፅዳት ፕሮገራም ከጠዋቱ 1፡30 ሰዓት ጀምሮ ካሄዳል፡፡ አዲስ አበባን የማስዋብ አካል የሆነው የገበታ ለሸገር የእራት መርሀ- ግብር ደግሞ በምሽቱ ፕሮግራም ይካሄዳል፡፡ ባለፈው ሚያዝያ ወር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ኢትዮጵያን የማጽዳት ዘመቻ በይፋ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ከአዲስ በአበባ በተጨማሪም በልዩ […]

ከፍተኛ ፍርድ ቤት እነ ጌታቸው አሰፋ መጥሪያ ይሰጣቸው እንጂ ተይዘው ይቅረቡ አላልኩም አለ –ኤልያስ መሰረት ታየ 

$
0
0
 የከፍተኛው ፍርድ ቤት ያሉ ምንጮች እንደጠቆሙኝ በአቶ ጌታቸው አሰፋ ዙርያ “መጥሪያ ደርሷቸው ተይዘው እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ” ብለው በስህተት ዘግበው “መጥሪያ ደርሷቸው እንዲቀርቡ ትእዛዝ ተሰጠ” ብለው እስከ ግንቦት 8 ማስተካከያ እንዲያወጡ በፍርድ ቤቱ ትእዛዝ የተላለፈላቸው ፋና ብሮድካስቲንግ፣ ሸገር ኤፍኤም እና ትንሽ ግር በሚል ሁኔታ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ናቸው። እንደተነገረኝ ጠቅላይ አቃቤ ህግ “ተይዘው እንዲቀርቡ ትእዛዝ ተሰጠ” […]

የኢትዮጵያና የፈረንሳይ የባለሙያዎች ቡድን በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ዙሪያ ተወያዩ

$
0
0
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና የፈረንሳይ የባለሙያዎች ቡድን በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ዙሪያ መወያየታቸው ተገለፀ። ውይይቱም በኢትዮጵያ ተወካዮች፣ በፈረንሳይ መንግስት ተወካዮች እና በለሙያዎች እንዲሁም በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ዓለም አቀፍ የቅርፅ ማዕከል መካከል ነው የተደረገው። ውይይቱ በዓለም ቅርስነት በተመዘገቡት የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ላይ ለተጋረጠውን አደጋ ዙሪያ መፍትሄ ለማስቀመጥ እና […]

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ምስጋና አቀረበ

$
0
0
በ2011 ዓ.ም እየተካሄደ ባለው የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ላይ እየተካፈለ የሚገኘው ክለባችሁ ግንቦት 4 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በፋሲለደስ ስታዲየም ከወልዋሎ አ/ዩ ክለብ ጋር በነበረበት የ23ኛ ሳምንት ጨዋታ ፡- 1. ከውድድሩ 4 ቀን ቀደም ብሎ የክለቡ አመራሮች ወደ እንግዳው ክለብ አመራሮች ስልክ በመደወል የመረጃ ልውውጥ በማድረግ የማረፊያ ሆቴል ቅድመ […]

ምርጫ ቦርዱ ለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ የዝግጅት ስራውን ማጠናቀቅ እንዳለበት ምክር ቤቱ አሳሰበ

$
0
0
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ፍትሃዊና ዲሞክራሲያዊ እንዲሆን ለማድረግ የዝግጅት ስራውን ማጠናቀቅ እንዳለበት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ፡፡ የምክር ቤቱ የህግ፣ ፍትህና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ2011 በጀት ዓመት የ9 ወር እቅድ አፈፃፀም ሪፖርቱን ገምግሟል፡፡ በግምገማውም ቦርዱ ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ስልጠና መስጠቱ በጠንካራ ጎን መመልከቱን ቋሚ […]

ሃይ ባይ ያጡት ደላሎች!  –አሸናፊ በሪሁን ከ seefar

$
0
0
የካናዳ መንግስት በቅርቡ በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት ወደ 1 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን እንደሚቀበል ካስታወቀ ወዲህ ለደላሎች አዲስ የማጭበርበሪያ ሥራ ተከፍቶላችዋል። ቢቢሲ በአማረኛ ደረ-ገፁ ላይ በቅርቡ እንዳስነባበን ይህንን የሰማችው ኑአሚን  የዛሬ ዓመት ገደማ ነበር ወደ ካናዳ እንወስድሻለን ያሉ ሰዎች በኩል እንቅስቃሴ የጀመረችው፡፡ ጓደኛዋ ሆኑ ኑአሚን ወደ ካናዳ እንወስዳለን ብለው የሚሉትን ሰዎች በአካል አያውቆቸውም። ትውውቃቸው ከስልክ የዘለለ አልነበረም::  […]

የኢትዮጵያና አሜሪካ የኢኮኖሚ አጋርነት ፎረም በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው

$
0
0
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያና አሜሪካ የኢኮኖሚ አጋርነት ፎረም በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዘጋጅነት እየተካሄደ ያለው ፎረም ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፥ በፎረሙ ላይም በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ ገለፃ ይደረጋል። በፎረሙ ላይ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ተጠሪ ሚኒስትር ቲቦር ናሽ፣ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ […]

ከጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድህረ ምረቃ ተማሪዎች (Residents) የተላለፈ መልእክት

$
0
0
. እኛ የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሬዚደንት ሀኪሞች ያሉብንን ችግሮች በተለያዩ ጊዜያት ለሆስፒታሉ እና ለሌሎች የሚመለከታቸው አካላት በተለያዩ መድረኮች ያቀረብን ቢሆንም ለእነዚህ ጥያቄዎቻችን ተገቢውን ምላሽ ማግኘት ባለመቻላችን በጋራ ባደረግነው ውይይት መሰረት ሰላማዊ እና ህጋዊ አሰራርን በተከተለ ፤ ታካሚዎችን በከፍተኛ ደረጃ ሊጎዳ በማይችል መልኩ ማለትም የጽኑ ህሙማን ክፍል( ICU) ፣ የማዋለጃ ክፍል( Labor ward) ፣ ድንገተኛ ክፍል( […]

በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በተሰጠ መግለጫ የምሁራን አስተያየት

$
0
0
የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረ ሚካዔል በቅርቡ በመቀሌ ከተማ ባካሄዱት ጋዜጣዊ ጉባዔ ላይ በትግራይና በአጠቃላይ በሀገሪቱ ስላለው ሁኔታ ሰፊ መግለጫ ሰጥተዋል። ባነሷቸው ነጥቦች ላይ አመለካከታቸውን እንዲገልፁ የህግ ምሁር ዶ/ር መሀሪ ረዳኢንና በፖለቲካ ሥራ የተሰማሩትን አቶ ገብሩ አስታትን ጋብዘናል። ዋሺንግተን ዲሲ — ዶ/ር ደብረጽዮን ካነሷቸው ነጥቦች መካከል ጥቂቶቹን ለመጥቀስ ያህል በትግራይ ላይ ብዙ መረባረብ […]

ህወሃት በጌታቸው የእስር ትዕዛዠዝ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ አደረገች። የስብሰባው ዋና ጭብጥ እደሚከተለው ነው

$
0
0
እውነት የኦሮሞ ሀይሎች እንደሚሉት በእኛ እና በእነሱ መካከል ጦርነት ተካሂዶ ተሸንፈን ከሆነ ስልጣን የለቀቅ ነው በግልፅ ይንገሩን እና የምናደርገውን እናሳያቸው። ለእኛ ወደፊት ያለው ቅርብ ነው። ከኦሮሞ የወጣ የትኛውም ሀይል ህወሃትንና ትግራዊያንን ያሸነፈበት የጦር ሜዳ ውሎ በምድር ላይ የለም። በሰማይ ላይ በተደረገ ጦርነት ካልሆነ በስተቀር ትግራዊያንን ፊት ለፊት ገጥሞ ማሸነፍ ይቅር እና አንድ ትግራዊያንን እንኳን በታሪክ […]

ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በሌሉበት ጉዳያቸው እየታየ ያሉ አራት የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገለግሎት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች መጥሪያ ደርሷቸው እንዲቀርቡ ፍርድ ቤት በድጋሚ ትዕዛዝ ሰጠ

$
0
0
የፌዴራል ከፍተኛ ደረጃ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት በድጋሚ ትዕዛዝ የሰጠው ሚያዚያ 30 በተሰጠው ትዕዛዝ መጥርያው ከፍርድ ቤት ወጪ ባለመሆኑ ነው። አሁን ግን ፍርድ ቤቱ የፌደራል ፖሊስ መጥሪያውን ባሉበት እንዲያደርስ ጠቅላይ አቃቢ ህግም ጉዳዩን እንዲከታተል ትዕዛዝ ሰጥቷል። የዚህን ውጤት ለመጠባበቅና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ትዕዛዝ ለመስጠት ፍርድቤቱ ለግንቦት 16 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ፡፡ በጥላሁን ካሳ/ EBC
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live