Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የሶማሌ ክልላዊ መሰተዳድር መግለጫና አንደምታዉ –አካዳር ኢብራሂም

$
0
0
በሚያዝያ 25/2011 የሶማሌ ክልላዊ መስተዳድር በዓፋር ክልላዊ መንግሥትና ህዝብ ላይ የጦሪነት አዋጅ ማወጁ ይታወሳል። ይህ አዋጅ ሁለት መሠረታዊ ሁኔታዎችን የዘለለ ይመሰለኛል።አንደኛዉ በሀገራችን ታሪክ ምታ ነጋሪት ክተት ሠራዊት የማለት ሥልጣን የነበረዉ ማዕከላዊ መንግሥት ሰለነበረ ቆለኛዉ የክልሉ መንግሥት ተለምዶአዊዉን ሥርዐት መዝለሉ ሲሆን ሁለተኛዉ ደግሞ የክተት አዋጅ ማሰነገር የሚችለዉ ሶማሌም የተወከለበት ፌዴራል ፓርላማ ሰለነበረ ካቢነዉ ይኸኛዉንም ህገ-መንግስታዊ አንቀፅን […]
↧

↧

አፋር ና ኢሣ መካከል ለምን ደም መፋሰስ ተፈለገ አሁን ??? –ተድላ አስፋው

$
0
0
የሶማሌ ክልል ያላግባብ ገዳማይቱ ገዋኔ ለአፋር  የተሰጠብኝን አስመልሳለሁ ብሎ መግለጫ አውጥትዋል አፋርም አይሞከርም እያለ ነው። በአዋሽ ሸለቆ ለተመላለስን እነዚህ ትናንሽ መንደሮች በአፋር አስተዳደር ስር እንደነበሩ እናውቃለን ከዘመነ ወያኔ በፊት። አሰብ አዲስ አበባ መንገድ በመሀል ስለሚያልፍባቸውም ትልቅ የኢኮኖሚ ጥቅም ይሰጣሉ ያገኛሉም። በሆቴል ነዳጅ ንግድ ሳቢያ። ገዋኔ አካባቢ አዋሽ ወንዝን አቛርጠውየ ኢሣ ጎሳ የግጦሽ መሬት ፍለጋ በአፋርና […]
↧

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን በባሕር ዳር የጣና አፍሪካ ከፍተኛ የደኅንነት ፎረም ተሳታዎች ‹‹የእንኳን ደህና መጣችሁ›› መልዕክት አስተላልፈዋል

$
0
0
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን በባሕር ዳር የጣና አፍሪካ ከፍተኛ የደኅንነት ፎረም ተሳታዎች ‹‹የእንኳን ደህና መጣችሁ›› መልዕክት አስተላልፈዋል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን የጣና ፎረም ተሳታዎች ‹‹የእንኳን ደህና መጣችሁ›› መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን በባሕር ዳር የጣና አፍሪካ ከፍተኛ የደኅንነት ፎረም ተሳታዎች ‹‹የእንኳን ደህና መጣችሁ›› መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ Posted by […]
↧

ቀድሞው አንድነት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ አቶ አስራት ጣሴ በዶ/ር ነጋሶ ሥርዓተ ቀብር የሽኝት ሥነ ሥርዓት ላይ ከተናገሩት

$
0
0
“— ጨካኝ እና አምባገነን መሪዎቻችን ዶ/ር ነጋሶ በመርህና በሀሳብ ከተለያቸው በኋላ እንዳጉላሉትና እንደጎዱት ሁሉ ሞቱንም ርካሽ የማይረባ እና እርባና ቢስ ሊያደርጉት የነበራቸው ተስፋ በመክሸፉ ነው። ዛሬ እነሱ ያጡትን ክብርና ሞገስ እሱ በሞቱ አግኝቶታል፡፡ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይግባው፡፡ እሱም የሞቱን ፅዋ በፀጋ እንደተቀበለው ሃሳቤና መንፈሴ ይነግረኛል፡፡” ኢትዮጵያ ከነሙሉ ክብሯ በልጆቿ በአንድነት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር፡፡” አስራት ጣሴ […]
↧

የቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትር ስዬ አብርሃ ስለ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ –ጽዮን ግርማ

$
0
0
የቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትር ስዬ አብርሃ ስለ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ “መንፈሰ ፅኑ ያመነበትን አድርጎና ተናግሮ፤ በመሸበት አዳሪ አይበገሬ ሰው ነው።” – ይህንን ስለ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የተናገሩት የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ስዬ አብረሃ ናቸው። (አስተያየታቸውን አድምጡ)  
↧
↧

ለአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ –የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት

$
0
0
የእናት አገር ጥሪ ሚያዝያ 27 ቀን 2011 ዓም(05-05-2019) “ አገር አፍ አውጥታ ጮሀ ትጣራለች፣ ልጆቼ በህብረት አድኑኝ ትላለች።” ለአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ኢትዮጵያ ሀገራችን በተደጋጋሚ የሚደቀንባትን አደጋና ወረራ በሕዝቧ አንድነትና የጋራ ትግል እያከሸፈች ለአያሌ ዘመናት ነፃነቷን አስከብራ ኖራለች፡፡ ምንም እንኳን ከባዕዳን ቅኝ አገዛዝ ነፃ ሆና ብትኖርም ከአገር በቀል አምባ ገነኖች፣ ከጨቋኝ ሥርአቶችና ከዘራፊዎች መዳፍ አላመለጠችም፡፡ […]
↧

አዲሱ እና ግዙፉ ዜግነትንና ማኅበራዊ ፍትሕን መሰረት ያደረገው ፓርቲ መስራች ስብሰባውን በእዚህ ሳምንት አዲስ አበባ ላይ ያደርጋል

$
0
0
ጉዳያችን ዓቢይ ዜና – አዲሱ እና ግዙፉ ዜግነትንና ማኅበራዊ ፍትሕን መሰረት ያደረገው ፓርቲ መስራች ስብሰባውን በእዚህ ሳምንት አዲስ አበባ ላይ ያደርጋል።አርበኞች ግንቦት 7 ጨምሮ ሌሎች ስድስት ፓርቲዎች በውህደት ይከስማሉ። ጉዳያችን/ Gudayachn ሚያዝያ 29/2011 ዓም (ሜይ 7/2019 ዓም) በዜግነት ፖለቲካ የሚያምኑ ስድስት የፖለቲካ ድርጅቶች ማለትም የአርበኞች ግንቦት ሰባት፣ሰማያዊ ፓርቲ፣ኢዴፓ፣የጋምቤላ  ክልል ብሔራዊ ንቅናቄ፣የቀድሞው አንድነት ፓርቲ እና መኢአድ […]
↧

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

$
0
0
የኢህአዴግ በእርግጥ ያሻግራሉ ወይስ ግራ ተጋብተዋል? አገሪቱ ወደ መረጋጋት ወይስ ወደ ለየለት ስጋት (በወቅታዊ ጉዳይ ያደረግነውን ውይይት ክፍል አንድን ያድምጡ) የሙስሊሙ በመጂሊሱ ላይ ሲቀርብ የቆየ ጥያቄ ተመለሰ ቀሪው ምንድነው? (የሰሙኑን ምርጫና ስጋትና ተስፋውን አንስተን እንግዳ ጋብዘን ተወያይተናል(ያድምጡት) ኢትዮጵያ ከአምባገነናዊ አገዛዝ  ወደ ወረበላዎች እጅ ትወድቅ ይሆን?(ልዩ ጥንቅር) ሌሎችም ዜናዎቻችን ኦነግ በአማራና በደቡብ ጥቃት ሰንዝሮ የሰው ሕይወት […]
↧

በሎስ አንጀለስ ከተማና አካባቢዋ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን!

$
0
0
የቀድሞ የኢ.ፌዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በጀርመን ፍራንክፈረት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሚያዚያ 19 ቀን 2011 ዓ.ም በዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ይታወቃል። በመሆኑም እ.ኤ.አ. ሜይ 7 ቀን 2019 ከ3:00pm እስከ  4:00pm በኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት ውስጥ ተሰባስበን በጋራ ሀዘናችንን ለመግለጽ ፕሮግራም ስላዘጋጀን እርስዎም በመሃከላችን በመገኘት የሃዘኑ ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን። እባክዎን ስለመገኘትዎ በቅድሚያ ያሳውቁን!! በተቻለ […]
↧
↧

እነርሱ ምን ያድርጉ? –ጠገናው ጎሹ

$
0
0
May 6, 2019 ጠገናው ጎሹ   የህወሃት/ኢህአዴግን እኩይ የፖለቲካ አስተሳሰብ፣ አደረጃጀትና አካሄድ ለማስወገድና እውነተኛ ህዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እውን ለማድረግ የሚያስችል የጋራ አገራዊ ራዕይ ፣ መርህና የድርጊት ፕሮግራም ያለው የፖለቲካ ሃይል (ድርጅት) ተወልዶ እንዲጎለብት ለማድረግ ያለመቻላችን ጉዳይ የሁለት አስቀያሚ ምርጫዎች ጥያቄ  (dilemma )  ላይ ጥሎናል ።  እነዚህ ሁለት አስከፊ (አስቀያሚ) ምርጫዎች ፦ ሀ) መሠረታዊ  የሥርዓት ለውጥ […]
↧

ጠ/ሚ አብይ አሀመድ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች መፍትሄ ሃሳቦች

$
0
0
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሀመድ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች መፍትሄ አግኝተዋል ካሏቸዉ ጉዳዮች መካከል የተወሰኑትን ጤና ጥበቃ ሚኒስትር እንደሚከተለው አቅርቦ «ለተቀሩት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ታስክፎርስ ተቋቁሞ በመስራት ላይ ይገኛል::» ብሏል። 1. የሀኪሞችና የሌሎች ባለሙያዎች የስራ ምደባ በተመለከተ፦ • አሁን በስራ ላይ ያሉ ሀኪሞችንም ሆነ ሌሎች የጤና ባለሙያዎች የአለም የጤና ድርጅት ባስቀመጠው ዝቅተኛ […]
↧

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለዘመናዊው የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል

$
0
0
ትምህርት ቤቱ የሚገነባው ፋቲማ ቢን ሙባረክ በተባሉ የዱባይ ዜጋ ድጋፍ ሲሆን ‘F-B-M’ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለትምህርት ቤቱ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ሲያስቀምጡ እንዳሉት ትምህርት ቤቱ ዐይነስውራን ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት እንዲያገኙ ያስችላል። ትምህርት ቤቱ ለዐይነ ስውራን ተማሪዎች ምቹ በሆነ ሁኔታ ተገንብቶ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅም ገልጸዋል። በመሰረተ ድንጋይ ማስቀመጥ ስነስርዓቱ ላይ የተገኙት […]
↧

በሳይንስና በፍልስፍና መነፅር መታየት ያለባቸውና መልስ የሚያስፈልጋቸው የብሄረሰብ፣ የጭቆናና የማንነት ጥያቄዎች !!

$
0
0
ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት  5 ፣  2019 መግቢያ እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ወደ ኋላ በቀሩ አገሮች ውስጥ በሃይማኖትና በብሄረሰብ ስም ተሳቦ በየጊዜው የሚነሳው መጋጨትና እንዲያም ሲል መገዳደል ዋናው ምክንያት ሌላ ነገር ሳይሆን በእነዚህ አገሮች ውስጥ መካሄድና መደረግ ያለበት መንፈሳዊ ተሃድሶ ከቁም ነገር ውስጥ ስለማይገባና ስላልተካሄደም ነው። በተለይም የፖለቲካ ስልጣንን የጨበጡና ሀብትን አካብተው የተንደላቀቀ ኑሮ የሚኖሩና፣ ወይም […]
↧
↧

አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ

$
0
0
ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽመዋል በሚል በፌደራል ፖሊስ ወንጀል መርማሪዎች፤ በማረሚያ ቤት የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎች ላይ የወንጀል ምርመራ ሲካሔድ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ በዚሁ መሰረት ዐቃቤ ሕግ በወንጀል መርማሪዎች፣ በማረሚያ ቤቱ የሥራ ኃላፊዎች ላይ እንዲሁም በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ በሶስት የተለያዩ መዝገቦች ክስ ተመስርቷ፡፡ በመርማሪዎች ላይ በፌደራል […]
↧

የዘር ፓለቲካ በህግ እንዲታገድ በዋሽንግተን ዲሲ ስቴት ዲፓርትመንት ፊት ለፊት የሚደረግ ሰላማዊ ሰልፍ

$
0
0
የዘር ፓለቲካ በህግ እንዲታገድ በዋሽንግተን ዲሲ ስቴት ዲፓርትመንት ፊት ለፊት የሚደረግ ሰላማዊ ሰልፍ
↧

የባላደራ ምክር ቤት ጉዳይ፡ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ውስጥ የሞጋችና ነፃ ተቋማት ሚና

$
0
0
አክሊሉ ወንድአፈረው ethioandenet@bell.net ሚያዝያ 25፣ 2011  (ሜይ 3፣ 2019) ባለፉት  ጥቂት ወራት በአዲስ አበባና በአካባቢዋ በተቀሰቀሰው የ”ባለቤትነት ጥያቄ “ የተነሳ  አዳዲስ ተጫዋቾችን ያካተቱ የፖለቲካ ክስተቶች በመታይት ላይ ናቸው።  ከነዚህ ውስጥ  “አዲስ አበባ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች እራሷንም ችላ መተዳደር የሚገባት ከተማ ነች “ በሚል አመለካከት ሥር የተሰባሰበውና በታዋቂው ጋዜጠኛ በእስክንድር ነጋና በአጋሮቹ የሚመራው “የባለአደራ ምክር ቤት […]
↧

ሚያዝያ ሠላሣ !!!! –ተድላ አስፋው

$
0
0
ሚያዝያ ሠላሣ 1997 የዛሬ 14 ዐመት የወያኔ ኢህአዲግ ላይ አንድ ሚሊዮን በላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው የጎሣ ፖለቲካ በቃንበማለት ለዕኩልነት ነፃነት የተመሰረተውን ቅንጅት የዸገፉበት ታሪካዊ ቀን ነው። በዛሬው ሚያዝያ ሠላሣ ያ ህልም ሆኖየቀረውን የህዝብ ትግል እመራለሁየሚል አዲስ ፓርቲ የሚወለድበትቀን ነው። ይህ አዲስ ፓርቲ ስምም አርማም በይፋ ገና አልተሰማም። የቁልምጫ ስሙ ዜግነት ይባላል። የኢትዮጵያ […]
↧
↧

ጌታቸው አሰፋ “በሌለበት” የተከሰሰው ከሀገር ጠፍቶ ወይስ ሸፍቶ ነው? –ስዩም ተሾመ

$
0
0
እኔ የህግ ባለሙያ አይደለሁም፡፡ ነገር ግን አንድ ሰው በሌለበት ክስ የሚመሰረተው በክሱ ላይ በተጠቀሰው የመኖሪያ አድራሻ ሳይገኝ ወይም በፖሊስ ተይዞ ሊቀርብ ባለመቻሉ ነው፡፡ ተከሳሹ ሀገር ውስጥ እያለ “በሌለበት” ሊከሰስ የሚችልበት የህግ አግባብ ያለ አይመስለኝም፡፡ “አንድ ተጠርጣሪ በሀገር ውስጥ እያለ እና የመኖሪያ አድራሻው እየታወቀ “በሌለበት” ሊከሰስ ይችላል” የሚል ህግ አንቀፅ መኖሩን ሰምቼ አላውቅም፡፡በእርግጥ የተቀሩት ሦስት ተከሳሾች […]
↧

አርበኞች ግንቦት ፯ ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ በይፋ ራሱን አክስሟል

$
0
0
የዛሬ አርበኞች ግንቦት ፯ ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ ያደረገው ድርጅታዊ ጉባኤ ታሪካዊ ነው ። በዚህ ጉባኤ አርበኞች ግንቦት ፯ ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ ከወልደት እስከ እደገት የሄደበት መንገድ በሙሉ የተገመገመበት ነበር ።  የነበረው ጠንካራና ደካማ ጎን ያሳለፋቸው የችግር ጊዜያቶች በዝርዝር ውይይት ተደርጓል ። ዝርዝር በሌላ ጊዜ የምመለስበት ቢሆንም አንድ ነገር አንስቼ ልጨርስ ። በጣም የገረመኝ አግ7 ለምን […]
↧

“የሚጋጩ ሕልሞችን ይዞ ሀገርን ወደ ፊት ማስኬድ አይቻልም፡፡” ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

$
0
0
መንግሥት እሳት ከማጥፋት ወጥቶ ስር ነቀል ለውጥ ላይ መሥራት እንዳለበት የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ተናገሩ፡፡ ለውጡን ወደ ሕዝቡ በማድረስ እና ጥያቄዎችን በመመለስ በየቦታው እየታዩ ያሉ ግጭቶችን ማስቆም እንደሚገባም ፕሮፌሰር መረራ ተናግረዋል፡፡ የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት የወቅቱን ኢትዮጵያ ግጭቶች እና መፍትሔዎች በመተመለከተ ከፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡ እንደ […]
↧
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live