Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የአዲስ አበባን ነገር . . . –ከናፍቆት ገላው

$
0
0
በአንድም በሌላ መልኩ ከወሰን አከላለል እና ከማንነት ጋር በተያያዘ በየአቅጣጫው የሚነሱ አለመረጋጋቶች፤ የተጀመረውን የለውጥ ሂደት በተደጋጋሚ ሲያንገዳግዱት አይተናል። በዚህ ሰሞን ከአዲስ አበባ ጉዳይ ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ትንቅንቅ ያህል ግን ለውጡን በኃይል የናጠ ፍጥጫ ያጋጠመን አይመስለኝም። አዲስ አበባን በተመለከተ የሚነሳው አለመግባባት፤ መሰረታዊ የሀሳብ ልዮነት ያዘለ መሆኑ የሚካድ አይደለም። ሆኖም፤ ሁኔታው ወደ መጋጋል የማደጉ ምክንያት ከሀሳብ ልዮነቱ […]

ኦነግን ትጥቅ ሳያስፈታ ሀገር ቤት ያስገባው መንግስት ለዚህ ሁሉ እልቂት ተጠያቂው ነው –የተስፋ ልጅ

$
0
0
ኦነግን ትጥቅ ሳያስፈታ ሀገር ቤት ያስገባው መንግስት ለዚህ ሁሉ እልቂት ተጠያቂው ነው ሁሉም ከኢትዮጵያ ውጭ ያሉ አማፂ ድርጅቶች ትጥቅ ፈተው በሰላማዊ መንገድ ትግላቸውን ሲያጠናክሩ ኦነግ ግን ከመንግስት ጋር ድርድር በማድረግ እስከነ ትጥቁ በመግባት በኢትዮጵያዊያን ላይ መጠነ ሰፊ ግፍ እያደረሰ ነው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂውም እስከ ትጥቅ እንዲገባ ያደረገው በዶ/ ር አብይ የሚመራው መንግስት ነው የ ዶ […]

ተስፋዪ ገብረአብ , ኤርሚያስ ለገሰ ምን እና ምን ናቸው??? –ከታምራት ይገዙ

$
0
0
የዛሬውን ጹሁፌን እንዲህ በማለት ተንደርድሬ  ልጀምር:: አቶ ኤርምያስ ለገሰ ሰላምና እርቅ ለአንተና ለአንተ ይሆን ዘንድ የዘወትር ምኞቴ ነው ምክንያቱም በራሱ ላይ ሰላም ፍቅር የሌለው ግለሰብና ከራሱ  ጋር የሚጣላ አሊያም የተጣላ ሰው ለአገራችንም ሆነ ለዛ ለሚሰቃይ ህዝባችን የሚያስብ ሆኖ አይገኝም አሊያም  ይህም ያልፋል ለሚባለው የብህሎች አባባል ቦታ የሚሰጥ አይሆንምና ነው:: ከራሱ ጋር የተጣላ ሰው የሚናገረው ሁሉ […]

የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች ለደረሰባቸው ግድያና ዝርፊያ የክልሉንና የፌዴራል መንግሥትን ተጠያቂ አደረጉ

$
0
0
ታምሩ ጽጌ/ ሪፖርተር በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማና ዙሪያው ከመጋቢት 28 ቀን 2011 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ ጀምሮ በታጣቂዎች ለደረሰባቸው ግድያ፣ ዘረፋና መፈናቀል ተጠያቂዎቹ የአማራ ክልል መንግሥትና የፌዴራል መንግሥት መሆናቸውን ተናገሩ፡፡ ሁለቱን አካላት በዋናነት ተጠያቂ ያደረጉበትን ምክንያት ነዋሪዎቹ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ከወራት በፊት በክልሉና ከአካባቢው ወጣ ባሉ ገጠራማ አካባቢዎች በርከት ያሉ የማይታወቁ ሰዎች ወታደራዊ ሥልጠና […]

ማመልክቻ ለክቡራን እትዮጵያዊያን –አየለ ታደሰ ዶ/ር

$
0
0
ማመልክቻ ለክቡራን እትዮጵያዊያን – አየለ ታደሰ ዶ/ር ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት

$
0
0
ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት       Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) PO Box 1836, Rancho Cordova, CA 95741 Telephone: (877)746 -4384 www.GlobalAlliancefortheRightsofEthiopians.org info@defendethiopians.org All Lives Have Equal Value ሚያዝያ 3, 2011   ልዩ መግለጫ   የዜጎችን ሕይዎት በግፍ የቀፀፉ ፅንፈኞች ለፍትህ ይቅረቡ! ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት ከተቋቋመበት የዛሬ ስድስት ዓመት ጀምሮ […]

ለውጡን የምንደግፈው በማናቸውም ባህሪው ዛሬ ትናንትን እንዳይደግም ነው!

$
0
0
በጀርመን የኢትዮጵያውያን የውይይትና የትብብር መድረክ… በአሁኑ ጊዜ በአጠቃላይ በአገራችን እየተካሄደ ካለው ነባራዊ ሁኔታ በመነሳት፤ ሀ/ ለውጡ፤ የገጠመውና እየታዩ ያሉት መሬት ላይ ያሉ ችግሮች ምንድናቸዉ? በቲቪ እስክሪን (መስኮት) በለውጥ አራማጁ አካል የሚነገረውና እየሆነ ያለው ሆድና ጀርባ የመሆን ችግር ለምን ይታዩበታል? ለ/ ማናቸውም ዓይነት ችግር ያጋጥም፤ ወቅቱ ሌላ አማራጭ እንደሌለም ስለሚያሳይ፤ ችግሩን ተቋቁሞ ለውጡ የታሰበለትን ዓላማ ግብ […]

ኃይሌ ጋርመንት ፊት ለፊት ያለው መንደር “ከሰባት ወራት በፊት መብራት አያገኝም” መባሉ ነዋሪዎችን ለጭንቀት ዳርጓቸዋል!                                               

$
0
0
አዲስ አበባ ውስጥ በተለምዶ “ኃይሌ ጋርመንት” እየተባለ በሚጠራው “ፔፕሲ መንደር” አካባቢ የሚገኙ በግምት 300 ከሚሆኑ ቤቶች መካከል የተወሰኑት መብራት ከተቋረጠባቸው አራት ቀናት እንዳለፋቸው ከአካባቢው ነዋሪዎች መረዳት ተችሏል፡፡ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ አንድ አባወራ ለዚህ ዜና አቅራቢ ጉዳዩን እንደሚከተለው አስረድተዋል፡፡ ከ15 ዓመታት ወዲህ በተለይ በበዓላት ቀናት መብራት ከምናገኝበት የማናገኝበት ቀን ይበዛል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ለይቶልን ኑሯችን […]

ራያ ላይ እየሆነ ያለው ግድ የሚለው ማነው?

$
0
0
እምባ ጠባቂ (ከዓመት በፊት እንባ ነጣቂ) እና የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የሚባሉት በሕዝብ በጀት የሚተዳደሩ ተቋማት ዛሬም ጆሯቸው ላይ ተኝተዋል? ራያ ላይ እየሆነ ያለው ግድ የሚለው ማነው? ይህን የዜጎች ብሶት ምን ይስማ? ከወደ ራያ የሆነውን ደጀኔ አሰፋ ይፋ አድርጓል።ያንብቡት ሼር ያድርጉ እውነት ግን እኛ ኢትዮጲያዊነን? ይህ ኢትዮጲያ ምድር ነው ስደተኛ የለም የሞተ የለም እያሉ የሚቀባጥሩት የትግራይ ክልል […]

በሱዳን ህዝባዊ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው

$
0
0
በሱዳን የተካሄደው የመንግስት ለውጥ የሀገሪቱን መሪ ከስልጣን ቢያስወግድም ከወታደራዊ ይልቅ ህዝባዊ መንግስት ይመስረት በሚል ህዝባዊ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው፡፡ ህዝባዊ ተቃውሞው የቀጠለው በአሁኑ ሰዓት አገሪቱን እየመራ ያለው ወታደራዊ መንግስት ያወጣውን ሰዓት እላፊ ወደ ጎን በመተው እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ሰልፈኞቹ ካርቱም በሚገኘው የአገሪቱ ጦር ሰራዊት ዋና መስሪያ ቤት አቅራቢያ ቀኑን ሙሉ በመቀመጥ ድምፃቸውን እንዲያሰሙ የተቃውሞው አስተባባሪዎች ጥሪያቸውን አቅርበዋል፡፡ […]

ኢትዮጵያ፤ አፋፍ ላይ የምትገኝ ሃገር! –ፀሃፊ፡- ዳዊት ወልደጊዮርጊስ (በቦስተን ዩኒቨርሲቲ፣ የአፍሪካ ጥናቶች ማዕከል አጥኚ)

$
0
0
ተርጓሚ፡- ሚኪያስ ጥላሁን ‹‹ከመጠን በላይ ተክበዋል›› አለመረጋጋትና ሁከት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል በተስፋፉበት ወቅት፣ በቅርቡ የሰሜን ሸዋ ዋና ከተማ አቅራቢያ የተፈፀሙት ጥቃቶች፣ ኢትዮጵያ ወደ አደገኛ የእርስ በርስ ጦርነት እንዳያስገባት፣ ኢትዮጵያውያንና የክልል መንግስታትን አስግቷል፡፡ የሰላማዊ ለውጥ አጀንዳን ይዘው ወደ ስልጣን የመጡት – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ላይ የሁሉም ዓይኖች አርፈዋል፡፡ በእርሳቸው የአንድ ዓመት የጠቅላይ ሚኒስተርነት ቆይታ የሃገሪቷ […]

“በዜጎች ደህንነት ላይ የተባባሰ ሁኔታ ለማምጣት ብለን ምርጫ አናደርግም። ምርጫ የተሻለ ነገር ለማምጣት ነው መደረግ ያለበት” የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ

$
0
0
የሥራ ጫናም ሆነ በአገሪቱ ከሚታየው መረጋጋት አንፃር ቦርዱ የምርጫው የጊዜ ወደፊት መገፋት እንለበት ቢያምን ይህን የማድረግ ሥልጣን አለው ወይ በሚል የተጠየቁት የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ሥልጣን “የለውም” ብለዋል አያይዘውም ሊደረግ የሚችለውን አብራርተዋል። አዲስ አበባ — የሥራ ጫናም ሆነ በአገሪቱ ከሚታየው መረጋጋት አንፃር ቦርዱ የምርጫው የጊዜ ወደፊት መገፋት እንለበት ቢያምን ይህን የማድረግ ሥልጣን አለው ወይ በሚል የተጠየቁት […]

በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩና የሽብር ጥቃት በሀገሪቱ ለመፈፀም ሲዘጋጁ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

$
0
0
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ እና የሽብር ጥቃት በሀገሪቱ ለመፈፀም ሲዘጋጁ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። ጠቅላይ አቃቤ ህጉ አቶ በርሃኑ ፀጋዬ በሰጡት መግለጫ እንደጠቆሙት፥ በሶስት የተለያዩ የመንግስት ተቋማት ውስጥ ከተፈፀሙ የሙስና ወንጀሎች ጋር በተያያዘ የተቋማቱን የስራ ሀላፊዎች እና ባለሀብቶች ጨምሮ 59 ሰዎች በቁጥጥር ስር […]

በጎጃም ጃቢጠህናን ወረዳ የእርግብ ቀበሮ ሜዳ ብርሸለቆ የ457ሰው መሬት ለግል ባለሀብት ተሰጥቶ ተፈናቅለዋል

$
0
0
ተፈናቃዮች ዛሬ ባህርዳር ከተማ ገብተዋል ። ከተፈናቃዮች መካከል አቅመ ደካሞች ፣ ህፃናት ና ነፍሰ ጡሮች ይገኙበታል ። ተፈናቃዮች ነባር መሬታችን የዞኑ አስተዳደር ከእኛ ነጥቆ ለባለሃብቶች ና ለባለሥልጣናቱ ዘመዶች ተሰጥቶብናል ብለዋል ። ኮሎኔል ተስፋዬ ፣ ኮሎኔል ደሳለኝ ፣ ጀኔራል ስዩም ፣ ጀኔራል ተመስገን ፣ አድማሱ አበበ ፣ ሀጎስ የሚባል የመከላከያ ባለሥልጣን ፣ ይላቅና ጓደኞቹ ፣ ብርሃኑ […]

የሱዳኑንን መፈንቅለ መንግስት የመሩት የመከላከያ ሚኒስትር አዋድ ኢብን ስልጣናቸውን ለቀቁ

$
0
0
በሱዳን መፈንቅለ መንግስት ከትናንት በስቲያ ስልጣን የያዙት መከላከያ ሚንስትሩ አዋድ ኢቢን አውፍ በአንድ ቀናቸው ስልጣናቸውን ለቀቁ፡፡ መከላከያ ሚንስትሩ የአንድ ቀን ስልጣናቸውን ለሌፍተናንት ጀነራል አብድል ፋታህ አብድራሀማን ማስተላለፋቸውንም በአገሪቱ ቴሌቪዥን አስታውቀዋል፡፡ በሱዳን ጎዳናዎች ላይ ለተቃውሞ ሰልፍ የወጡ ሱዳናውያን መፈንቅለ መንግስቱን ያካሄዱት የጦር መሪዎችም ቢሆኑ የፕሬዝዳንቱ የቅርብ ሰዎች ናቸው በሚል ተቃውሞአቸውን ቀጥለዋል፡፡ በሱዳን በተቀሰቀሰው ከፍተኛ ህዝባዊ ተቃውሞ […]

ዶ/ር አምባቸው በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ላይ እየደረሰ ያለውን የእሳት ቃጠሎ ለመቆጣጠር ባለ ድርሻ አካላት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ጥሪ አቀረቡ

$
0
0
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 05 ፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ላይ እየደረሰ ያለውን የእሳት ቃጠሎ ለመቆጣጠር ባለ ድርሻ አካላት ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን ጥሪ አቅርበዋል። ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ላይ እየደረሰ ያለውን የእሳት ቃጠሎ አደጋ ለመታደግ ከክልሉ አቅም ውጭ የሆኑ ድጋፎችን […]

የጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉን መግለጫ መሰረት አድርጎ የራያ ሕዝብ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ቅሬታውን አቅርቧል –ደጀኔ አሰፋ

$
0
0
ያንብቡት ብር ያድርጉት ታላቅ ቅሬታ በፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ላይ . . . . የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የሰብአዊ መብት ጥሰትንም ተመልክቷል። በፌደራል ደረጃ የሰብአዊ መብት ጥሰት እንደሌለ እና ከክልሎችም የደረሳቸው ሪፖርት እንደሌለ አስታውቀው ወደፊት እናጣራለን ብለዋል አቶ ብርሃኑ ፀጋየ። * ምናለ በቁስላችን ላይ እንጨት ባትጨምሩ? ምናለ ከጅምላ ክህደት ይልቅ […]

ድብቅ ፍላጎት፣ ድብቅ አጀንዳ – ከበ.ከ.

$
0
0
፩. ከአየሩ አጋንንት የተወረወረ ቅዠት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚነገሩ በርካታ ቋንቋዎች ተግባብተው፣ ተከባብረው፣ ተቻችለው ይኖሩ ነበር። ድንገት ነው – አንድ ሌሊት – ቋንቁ (x) ብንን ብሎ ተነስቶ “አማርኛ ቋንቋ ጨቋኝ ነው፣ አማርኛ አምባገነን ነው” ስሊ ጮኸ። ጩኸቱ ቤቱን አናጋው፣ ሁሉንም ቋንቋዎች እንቅልፋቸውን እንዲያቋርጡ አስገደዳቸው። “አዎ አማርኛ፣ እሱ ብቻ በየቤተመንግሥቱ ይነገራል፣ እሱ ብቻ በዜና አውታሮቹ ቅድሚያ ተሰጥቶት ይነገራል፣ ከሁላችንም ልቆ የሥራ ቋንቋ እየተባለ፣ […]

ወጣት ሆይ! ለህልውናህም ሆነ ለክብርህ ወደ ባህልህ!- በላይነህ አባተ

$
0
0
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አገር ይቃጠላል ሕዝብ ግን ለፖለቲካ ፍጆታ መንገድ ጠረጋ በአዋጅ ተጠርቷል፡፡ እንደ መንገድ ጠረጋው ቃጠሎን ለማጥፋት ሕዝብን በአዋጅ ለመጥራት ምን ያህል ገንዘብ ይጠይቃል? ላሊበላን ከመፍረስ ለማዳን ሕዝብን በአዋጅ ለመጥራትስ ምን ያህል ጥበብ ይጠይቃል? ጣናን በአረም ከመድረቅ ለማዳን ሕዝብን በአዋጅ ለመጥራትስ ምን ያህል ጉልበት ያስፈልጋል? በከንቲባ ከፈረሱ ቤቶች መንገድ የወደቁትን ህጻናትና እርጉዝ ሴቶች ወደነበሩበት […]

‹‹ከሸዋ ሮቢት እስከ ሃርቡ ከተማ ባለው ዋና መንገድ ግራና ቀኝ አምስት ኪሎ ሜትር ድረስ ከፌደራል እና ከክልል የፀጥታ ኃይል ውጭ መሣሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ተከልክሏል፡፡›› ጥምር የፀጥታ ኃይሉ

$
0
0
በሰሜን ሽዋ ዞን እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሰሞኑ የተከሰተውን የሰላም እጦት በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከፌደራል ልዩ ኃይል እና ከአማራ ክልል ልዩ ኃይል የተውጣጣ ጥምር የፀጥታ ኃይል ተቋቁሞ ወደ ሥራ ገብቷል፡፡ ዛሬ በከሚሴ ከተማ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጠው ጥምር የፀጥታ ኃይሉ ዕቅድ አዘጋጅቶ እና በሁለቱም ዞኖች በሚገኙ እና የፀጥታ ስጋት ባለባቸው 10 ወረዳዎች ከሚኖሩ የኅብረተሰብ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live