Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ግማሽ ልጩ ፣ግማሽ ጎፈሬ ፣የሆነው የኢትዮጵያ ህገመንግሥት ፣ በቅጡ ”ሊስተካከል ”ይገባል ።

$
0
0
የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት በዴሞክራሲያዊ መንገድ ከሚጎዙ፣ ወይም አምባገነንነትን ና ከህግ በላይ መሆንን፣ ለመቆጣጠር ጠንካራ ተቋማትን ከፈጠሩ መንግሥታት ህገመንግሥት  አንፃር ሥንገመግመው ፣አንድአንድ ዓለም አቀፋዊ  አንቀፆች በህገሙንግሥቱ  አሸናፊዎቹ ለአገዛዝ እንዲያመቻቸው  በማካተት ፣ እነሱ ላይ በማተኮር ፣ እንከን አልባ እንደሆነ ለማሣየት ቢሞክርም ፣ህገመንግሥቱ  ግማሽ ፀጉር ና ግማሽ ልጩ (የተላጨ) እንዲሆን ያደረጉ አንቀፆች እንዳሉት አይካድም።። ነገር ሳላበዛ  ፣ በአጭሩ […]
↧

↧

ቋንቋ ለብልሆች የመግባቢያ መሣሪያ፤ ለደናቁርት ግን ሕዝብ መከፋፈያ –በገ/ክርስቶስ ዓባይ

$
0
0
በገ/ክርስቶስ ዓባይ ዓለማችን የአንድ ቁንቋ ብቻ ባለቤት እንደነበረች ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምራል። ነገር ግን የባቢሎን ሀገር ሕዝቦች (የዛሬዋ ኢራቅ) በድንገት አንድ አጋጣሚ ተከሰተላቸው። ይኸውም በጭቃ ዳር ያነደዱት እሳት ጭቃውን ወደ ሸክላነት ለወጠውና አጠነከረው። ይህንን የተረዱት የባቢሎን ሕዝቦች ኑ ጡብ እንሥራ እና የአምላክን ሁኔታ እናውቅ ዘንድ ረዥም ግንብ ወደ ሰማይ እንገንባ በማለት ተመካከሩ። ስምምነታቸውንም ተግባራዊ በማድረግ […]
↧

አቶ አህመድ ሽዴ የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ) ሊቀ መንበር ሆነው ተመረጡ

$
0
0
አቶ አህመድ ሽዴ የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር ሆነው ሲመረጡ አቶ ሙስጠፋ ማህመድ ኡመር ደግሞ ምክትል ሊቀ መንበር ሆነው ተመርጠዋል። የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ) እያካሄደ ባለው 10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ሊቀ መንበሩን እና ምክትል ሊቀ ምነበሩን መርጧል። ፓርቲው በዛሬው ውሎው አቶ አህመድ ሽዴን እና አቶ ሙስጠፋ ማህመድ ኡመርን ጨምሮ 9 አባላት ያሉት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እና 61 […]
↧

የዓድግራት ዙርያ ቤቶች ኣሁንም “ህገ ወጥ ግንባታ” ናቸው በሚል እርባና ቢስ ምክንያት በመፍረስ ላይ ይገኛሉ

$
0
0
ከአምዶም ገብረ ሥላሴ የዓጋመ ህዝብ ቤቶቹ ፈርሰው ለጎዳና ተዳዳሪነት እየተዳረገ ይገኛል። ዛሬ 26/07/2011 ዓ/ም በዓድግራት ዙርያ ማይመሳኑ ቀበሌ በመገብና ለቓይ ጎጦች ከ300 በላይ ቤቶች ፈርሰዋል። ኑዋሪዎቹ እንደሚሉት ከ20ና 18 ዓመት በፊት የተገነቡና ናቸው። ስለ ሕጋውነታቸው ሲያብራሩ በወቅቱ የነበረ ኣሰራር ተከትሎ የተገነቡ ናቸው። ቤታቸው ከፈረሰባቸው ኑዋሪ ከ90 ዓመት በላይ የሆኑ ኣባት ከህመምተኛ ሚስታቸው ይገኙበታል። ልጃቸው በኢትዮ […]
↧

ደህና ቀን መጣ ባልንበት ዘመን ለኤርሚያስ አመርጋ እስርቤት ተከርችሞበታል –መስከረም አበራ

$
0
0
ምርጡ ሰው ጋሸ ስብሃት ገ/እግዚአብሄር መሞቱን የሰማሁ ዕለት ማለዳ በጣም አዝኜ ባዶ ቢሮ ውስጥ ብቻየን ተቀምጬ እያለ ትምህርት ቤት እያለ ከሚሰጠው ሪፈረንስ መፅሃፍ ውጭ ምንም አይነት መፅሃፍ አንብቦ እንደማያውቅ ሁሌ የሚነግረኝ የቢሮ ተጋሪ ባልደረባየ ገርበብ ያለውን ቢሮ በርግዶ ገባ፡፡ቀና ብየ አይቸው እሱ መሆኑን ሳዉቅ አይኔን ወደጠረቤዛው መለስኩ፡፡ያለወትሮየ እንደዘጋሁት አስተዋለ መሰኝ “አኩርፈሻል፤ ልክ ነኝ?” አለኝ፡፡ ዝም […]
↧
↧

አብዮታዊ ዴሞክራሲ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት የነፈገው የአዲስ አበባ ነዋሪ  (በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

$
0
0
በሀገራችን አንድነትን የሚያስተናግድ ብዝሃነት በመቀበል መደመሩ መልካም ሆኖ ካለንበት የፖለቲካ አወቃቀር ችግር እንዴት መላቀቅ እንደሚቻል ተስፋ የተጣለበት ቡራቡሬ ለውጥ እስከምን ድረስ ይዘልቃል ሲሉ በርካቶች ስጋታቸውን  ያንፀባርቃሉ፡፡ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የአብዮታዊ ዴሞክራሲ አስተሳሰብ ሲምታታበት የሚታየው ኢሕአዴግ ሀገሪቱን ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ ከሽንገላ ያለፈ ሀገራዊ አንድነት ሳያመጣ እንዲሁ የሕዝብን ህልውና አዘቅት ውስጥ ከቶ መጓዙን ስፍር ቁጥር የሌላቸው […]
↧

”ጠዋት ወጥቶ ፣ማታ መጥለቅ ” (በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ)

$
0
0
ሰው ነኝ።  ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ እንደጀንበሯ ፣ጥዋት  ወጥቼ ማታ ልጠልቅ እችላለሁ ። ሌላውም እንደእኔ ሰው ነው። ህይወቱም የምትሰነብተው እድለኛ ከሆነ ፣ከጀንበር ፍንጥቀት እስከሥርቀት ነው ።    “የሱም ሆነ የኔ ሰው መሆን ነው  እንጂ ዋናው ቁም ነገሩ  ሌለው  በዘመን ውስጥ ሰዎች የፈጠሩት ኮተትና ቆዳ ማዋደድ  እኔን አይመለከተኝም ። (ቋንቋ፣ዘር፣ጎሣ ኃይማኖት፣ ወዘተ ።)” ብዬም ፣አምናለሁ ።  ይህ […]
↧

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ አካባቢዎች ኦነግ በቀሰቀሰው ግጭት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ

$
0
0
በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ አካባቢዎች የተቀሰቀሰው ግጭት አሁንም ተባብሶ ቀጥሏል። ግጭቱ ትናንት ከቀኑ 9:30 ጀምሮ በአጣዬ በማጀቴና በካራ ቆሬ አካባቢዎች መባባሱም ተሰምቷል። ስለ ጉዳዩ የጠየቅናቸው የአጣዬ ከተማ ከንቲባ አቶ ጌታቸው በቀለ ግጭቱ በአካባቢው ነዋሪና በታጠቁት ኃይሎች መካከል መፈጠሩን ነግረውናል። ምክንያቱ በውል እንደማያውቁ የገለፁልን አቶ ጌታቸው የታጠቀው ኃይል ከትናንት ቅዳሜ ጀምሮ በፈፀመው ጥቃት 9 […]
↧

ከኖርዲክና ስካንዲኔቭያ ሃገሮች ዴሞክራሲ ምን እንማራለን? –በ.ከ.

$
0
0
በርካታ የፖለቲካ ምርምሮችንና ጥናቶችን ስንቃኝ የ“ዴሞክራሲ” ሃሳብ ትልቁንና ማዕከላዊውን ሥፍራ መያዙን እንገነዘባለን። ዴሞክራሲ – ችግር (problem)፣ መፍትሄና (solution) ሂደት (process) ነች። በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ዴሞክራሲ የትምህርት ተቋማትና ዩኒቨርሲቲዎች ምርምርና ጥናት ከመሆን አልፋ ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ የዋለች ማደናገርያ ሆናለች። በዚህ ዘመን ብዙዎች ዴሞክራት ለመምሰል ይሞክራሉ። የሕዝብ ፍላጎትና ፈቃድ ደግሞ ዴሞክራሲን ሕጋዊ ማድረግ ነው። ይህን ፍላጎትና ፈቃድ በሥራ ላይ የሚያውለው ኃይል (power) በሥርዓት የመምራት ኃይል (the […]
↧
↧

አጣየ፣ካራቆሬ፣ ማጀቴ እና አካባው መጠነኛ መረጋጋት ቢኖርም ጉዳዩ ግን አሁንም አሳሳቢ መሆኑን ነዋሪዎቹ ተናገሩ

$
0
0
አብመድ በሰሜን ሸዋ ዞን አጣየ፣ካራቆሬ፣ ማጀቴ እና ሌሎችም አካባቢዎች” የተደራጁ” በተባሉ ቡድኖች እየተፈፀመ ያለው ጥቃት ቢቀንስም ነዋሪዎቹ አሁንም ለደኅንነታቸው ስጋት ላይ መሆናቸውን ለአብመድ ተናግረዋል። በአካባቢው ከትናንት ከቀኑ 9:00 ጀምሮ በንፁሀን ላይ በተከፈተ ተኩስ የሰዎች ህይዎት ማለፉን የየአካባቢዎቹ ነዋሪዎችና የፀጥታ አካላት ተናግረዋል። “የተደራጀው ቡድን” ቤተ እምነቶችንና የግለሰቦችን መኖሪያ ቤቶች ማቃጠሉንም ነው ነዋሪዎቹ የተናገሩት። ዛሬ ከሰዓት በኋላ […]
↧

ኦነግ ያለው ኦዴፓ ውስጥ ነው።ኦዴፓ ከኦነግ ጎን መሰለፍህን አሳውቅ! ወይንም ያስጠለልከውን ኦነግ ቆርጠህ ጥለህ ከኢትዮጵያ ጋር ወግን!

$
0
0
ጉዳያችን /Gudayachn መጋቢት 30/2011 ዓም (April 8/2019)  ================== በእዚህ ፅሁፍ ስር : – – የከረሙ ወንጀለኞች ዳቦ ሲጠግቡ፣ – ”በብረት የመጣ በብረት ነው የሚመለሰው” የሰሜን ሸዋ ሕዝብ ፣ –  ኦነግ ያለው ኦዴፓ ውስጥ ነው፣ – የሰሜን ሸዋው የኦነግ ጥቃት ዓላማ፣ – መወሰድ ያለባቸው አምስት መፍትሔዎች  በሚሉ ርዕሶች ስር የተከፋፈሉ አጫጭር ፅሁፎች ያገኛሉ። ======================== የከረሙ ወንጀለኞች ዳቦ ሲጠግቡ ባሳለፍነው ሳምንት የመጨረሻ ቀናት […]
↧

ይድረስ ለኢትዮጵያ መንግስትእንደ አንድ ዜጋ እጠይቃለሁ !! –ታማኝ በየነ

$
0
0
እኔ በደረሰኝ መረጃ ከትናንት ጀምሮ በወሎ ከሚሴና በሽዋ አጣዬ በደረሰ ግጭት ንጹሃን ዜጎች እዬሞቱ ነው፡፡ ለመሆኑ ሰላም የነበር አካባቢ በአንዴ ወደ ጦርነት ቀጠና እንዴት ሊለወጥ ቻለ? የእማራ ክልል መንግስት በእካባቢው የታጠቁ ሃይሎች ሲገቡና ሲወጡ አላየም ነበር? የኦሮሚያ መንግስትስ ከራሱ ሃይል ውጭ የታጠቀ ሃይል ሲያይ ማን ነህ ብሎ አይጠይቅም ወይ? ኦዴፓና አዴፓ በእርግጥ እየተነጋገራችሁ ነው የምትሰሩት? […]
↧

ደቡብ ሱዳን ለኢትዮጵያዊው ኢንቨስተር የክብር ዜግነት ሰጠች!

$
0
0
ከረጅም ዓመታት የእርስ በእርስ ጦርነት ፋታ ያገኘችው ጎረቤት ሃገር ደቡብ ሱዳን ከሰሞኑ አቶ አይሸሽም ተካ ለተባሉ አንድ ኢትዮጵያዊ ኢንቨስተር የክብር ዜግነት ሰጥታለች። በደቡብ ሱዳን ታሪክ አቶ አይሸሹም ተካ የክብር ዜግነት የተሰጣቸው ብቸኛ እና የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ኢንቬስተር መሆናቸውን የሀገሪቱ ሚዲያዎች ዘግበዋል ። ባሳለፍነው ሳምንት ማብቂያ መጋቢት 27 ቀን 2011 በተካሄደው “የደቡብ ሱዳን ታላቁ ሩጫ” ዝግጅት ላይ […]
↧
↧

ኦቦ ለማ መገርሣ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዴት ቢንቀው ነው? –አሊጋዝ ይመር

$
0
0
አሊጋዝ ይመር (aligazyimer@gmail.com) እውነት የምትመረው፣ በዘረኝነት ደዌ የተመታና የኅሊና ሚዛኑ የተበላሸበት ሰው ይህን ጽሑፍ ባያነብ ይሻለዋል፡፡ አንድ ተረት አለ፡፡ አንድ አጭበርባሪ ሌባ ወደ አንድ ገበሬ ቤት ሄዶ አሳድሩኝ ይላል፡፡ እንግዳ ክቡር ነውና የዋሁ ገበሬ ያሳድረዋል፡፡ አጭበርባሪው በማለዳ ይነሣና በሸክም የሚችለውን የገበሬውን ሀብት ንብረት ሁሉ ሙልጭ አድርጎ ይዞ ይጠፋል፡፡ ገበሬው ይናደድና ያን ሌባ ለመያዝ ፈረሱን ከኮርቻው […]
↧

ለ‹ፋታ› ንፉግ የሆነው ፖለቲካችን  (አብርሃም አየለ)

$
0
0
የ1966 ዓ.ም. ለውጥን ተከትሎ አገሪቱን በጠቅላይ ሚንስትርነት ይመሩ የነበሩት ክቡር ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሃ/ወልድ ስልጣናቸውን ከለቀቁ በኋላ በልጅ እንዳላካቸው መኰንን መተካተቸው ከአርባ አራት ዓመት በፊት የነበረው ትውስታ ነው፡፡ የተተኩት አዲሱ ጠቅላይ ሚ/ር ስልጣናቸውን እንደያዙና በቅጡም ሳይደላደሉ – ከግራ፣ ከቀኝ፣ ከኋላና ከፊት የተከተለው ተቃውሞና ሰላማዊ ሰልፍ አገሪቱን አረጋግተው አስተዳደራዊ አሰራራቸውን ለመዘርጋት ሁኔታዎች አልተመቻቹላቸውም ነበር፡፡ የተሰጣቸውን ኃላፊነት […]
↧

ኢትዮጵያን ማዳንና ማሳደግ ቀላል ነዉ፤ የሰላም ራዕይ ከፈጠርን –በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር)

$
0
0
በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) መጋቢት ፳፻፻፲፩ ዓ/ም   መንደርደሪያ፤ ዋና ዋና ችግሮቻችንን ጠንቅቀን እናቃለን ወይ? አይመስለኝም። የዛሬዉ ጥያቄ ቅድሚያ የቅንጦት ነዉ ወይስ የመኖር? እኔ የመኖር ይመስለኛል። የሚያዋጣንን ትግል እያካሄድን ነዉ ያለነዉ ወይ? አይመስለኝም። ችግር ፈጣሪዎች ከሆን የሕዝቦቻችን ጉዳት አይባባስም ወይ? ካለጥርጥር። የዉድ አገራችንን ሉዓላዊነት ማስጠበቅ እንችላለን ወይ? ካለጥርጥር። የሕዝባችንን ደህንነት ማስጠበቅ እንችላለን ወይ? ካለጥርጥር። በአገራችን ዘላቂ […]
↧

በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
የህዝቦች ወንድማማችነትና የአብሮነት መልካም እሴቶች በአፍራሽ ሃይሎች ተልዕኮ አይደናቀፍም! በአገራችን ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ የፖለቲካ ምህዳሩ ሰፍቶ ማንኛዉም አካል በነጻነት የመደራጀት፣ የፈለገዉን የፖለቲካ አጀንዳ በሰላማዊ መንገድ እንዲያራምድ፣ የሀገራችን ህዝቦች ለዘመናት የታገሉለትና ዉድ መስዋዕትነት የከፈሉበት እዉነተኛ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት እዉን እንዲሆን በርካታ ስራዎች በመሰራት ላይ ይገኛሉ፡፡ በዚህ ረገድ ተስፋ ሰጪ ተጨባጭ ዉጤቶችም በመመዝገብ ላይ ናቸዉ፡፡ ሆኖም አንዳንድ […]
↧
↧

እሽሩሩ ኦነግ –ከአንተነህ መርዕድ

$
0
0
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ለኦሮሞ ህዝብ መብት የተነሳሁ ነኝ ቢልም ባለፉ አርባ ዓመታት ለምን እንደቆመ ተግባሩ እያሳየን ነው። በተለይም በዚህ የለውጥ ጊዜ ኢትዮጵያን ወደየት ይዟት ሊሄድ እንደፈለገ በተግባር ያሳየን ስለሆነ ዛሬ ሁሉም በሚገባ ያውቀዋል። ሁሉን አካታች የሆነው የኦሮሞ ህዝብ በስሙ በሚካሄድ ወንጀል የአገሩ ህልውና አደጋ ላይ እየወደቀ ከሌላው ወገኑ ጋርም በፍቅር የሚኖርበትን ሁኔታ እየተበላሸ ነው። ከሁሉም […]
↧

ሜቴክ የጀመረው ያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ የሞሮኮ ኦሲፒ ማዳበሪያ ኢንቨስትመንት ውስጥ ሊጠቃለል ነው

$
0
0
ዮሐንስ አንበርብር ማዳበሪያ ከውጭ ለማስገባት በዚህ ዓመት ከ15 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ሆኗል የኢትዮጵያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በ2004 ዓ.ም. የጀመረውና ከ50 በመቶ በታች የግንባታ ደረጃ ላይ የሚገኘው ያዩ የማዳበሪያ ፋብሪካ፣ በኢትዮጵያ የማዳበሪያ ኢንቨስትመንት ላይ ለመሰማራት እንቅስቃሴ ለጀመረው የሞሮኮው ኦሲፒ ኩባንያ ሊተላለፍ ነው። የያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ ለሞሮኮው ኦሲፒ የማዳበሪያ አምራች ኩባንያ ለማስተላለፍ የዝግጅት ሥራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸውን ሪፖርተር ያገኘው መረጃ ያመለክታል። ያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ […]
↧

 ዛሬም ዜሮ ሊያደርጉን የሚፈልጉ አሉና እንንቃ!( የኢትዮጵያ ችግር በዘመናዊ ፉከራ እንደ በጋ ጉም በን ብሎ አይጠፋምና !!)

$
0
0
ዘመናዊ ፉከራ ዛራፍ!ዘራፍ!ዘራፍ !! … አካኪ !ዘራፍ! ሮጬእገባለሁ ዘራፍ!… ከእናቴ ቀሚስ! ህዝብ ሲጯጯህ !ጀግና ሲጋደል!… ሀገር ሲታመስ! ህምምም! ህምምምም !…. ዘራፍ! ዘራፍ! በአፍ ይጠፉ!  በለፈለፉ ! … በአንዱ ምላስ ነው! እትት! ትት!ትት! ሺዎቹ ጅሎች፣የሚቀሰፉ ! የአፍ ዴሞክራሲ፣ዘራፍ!ከቶ አይገባኝም   ! ዘራፍ!ዘራፍ!ዘራፍ!አካኪ ዘራፍ ! በአንደኛው ዳፋ  – ምች  አይመታኝም! ዘራፍ!ዘራፍ ! ዘራፍ ! የጠቅል አሽከር!… ዘራፍ! ዘራፍ […]
↧
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live