Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች እና የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ድርጅት ትልቁን የአክስዮን ድርሻ መንግስት ይዞ ቀሪው አክሲዮን ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ባለሃብቶች እንዲተላለፍ ተወሰነ

$
0
0
የኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች እና የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ድርጅት ትልቁን የአክስዮን ድርሻ መንግስት ይዞ ቀሪው አክሲዮን ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ባለሃብቶች እንዲተላለፍ; የባቡር፣ የስኳር ልማት፣ የኢንዱስትሪ ፓርክ፣ የሆቴል እና የተለያዩ የማኑፋክቸሪንግ ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል በአክሲዮን ሽያጭ ወደ ግል ዘርፍ እንዲተላለፉ ወስኗል።

በቅዱስ ጊዮርጊስ እና በጅማ አባ ጅፋር ደጋፊዎች ከፍተኛ ግጭት ተከሰተ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በትናንትናው ዕለት ጅማ ላይ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቡና አባጅፋር ጨዋታቸው በአሳዛኝ ት ዕይንቶች ታጅቦ በመጨረሻም በአቻ ውጤት መለያየታቸው ታውቋል:: ሶከር ኢትዮጵያ እንደዘገበው ከእረፍት መልስ ከመጀመሪያው አጋማሽ በተሻለ መልኩ ጨዋታውን የጀመሩት ጊዮርጊሶች በ47ኛው ደቂቃ በፈጠሩት ዕድል አሜ ከበኃይሉ የተሻገረለትን ኳስ ወደ ግብ ሳይቀይረው ዳንኤል አጃዬ አውጥቶበታል። በሌላኛው ወገንም በተመሳሳይ በ52ኛው ደቂቃ […]

የሕወሓት የጦር መኮንኖች የሃገር ሽማግሌዎችችን ከአብዲ ኢሌ ጋር ለማስታረቅ ያደረጉት ጥረት ውድቅ ሆነ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት በህዝብ ላይ የሚያደረገውን አንባገነናዊ እርምጃ በመቃወም በክልሉ እስካሁን ሰላም የለም:: በየቀኑ ሰዎች ይታሰራሉ:: ባልታወቁ ሰዎችም የሚገደሉ ሰዎች በርክተዋል:: ይህን በመቃወምና ለፌዴራል መንግስቱ ለማስረዳት የክልሉ የሃገር ሽማግሌዎች ወደ አዲስ አበባ መጥተው ነበር:: ራጆ የዜና ምንጭ እንዳለው የሕወሓት የጦር መኮንኖች ጣልቃ በመግባት የሃገር ሽማግሌዎችችን ከአብዲ ኢሌ ጋር ለማስታረቅ ያደረጉት ጥረት ውድቅ ሆኗል:: […]

ዶ/ር ዓብይ አህመድ አስመራን እና አዲስ አበባን በአውቶቡስ እና በባቡር አገናኝንተን ወንድማች ሕዝቦችን እናቀራርባለን አሉ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በሕወሓት በኩል የቀረበውን የአልጀርሱን ስምምነት የመቀበል ውሳኔ ከተቀበለና ለህዝብ ይፋ ካደረገ ከአንድ ቀን በኋላ ዛሬ በጉዳዩ ላይ ገለጻ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዓብይ አህመድ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ላለፉት 20 ዓመታት የነበረው ሁኔታ “አልፎ አልፎ ሞት ያለበት ግን ሞት አልባ ጦርነት ነው” ነበር አሉ:: ለምን የአልጀርሱን ውሳኔ መቀበል እንዳስፈለገ ሲያስረዱ:

ሁለቱ ውሳኔዎች –የመሳይ መኮንን ትንታኔ

$
0
0
ሁለቱ የዛሬ ውሳኔዎች የራሳቸው ጥቅምና ጉዳት እንዳላቸው አያጠራጥርም። በየትኛውም መለኪያ ግን የህወሀት አጥር እየፈራረሰ መሆኑን ያመላከቱ ውሳኔዎች ናቸው ማለት ይቻላል። አብዮታዊ ዲሞክራሲን በመቃብሬ ላይ ካልሆነ ብሎ የተቸነከረው ኢህአዴግ የርዕዮተ ዓለም ለውጥ ማደረጉን ሳይነግረን በህይወት እያለ የሊብራል ኢኮኖሚን መቀበሉ አስገራሚ ክስተት ነው። ኒዮ ሊበራሊዝም ሸሸ ወይስ አፈገፈገ የሚለው የውይይት ርዕስ አሁን መልስ አግኝቷል። አፈግፍጎ ነበር – […]

ጠ/ሚኒስትሩ ሌባን “ሌባ” በሉ ብለዋል፡ እንሆ እነዚህን ድርጅቶች “ሌቦች” ብለናል! |ስዩም ተሾመ

$
0
0
አንዱ ዲያስፖራ ከወደ አሜሪካ ስልክ ደውሎ “ሃይ…እንዴት ነህ? ሁሉ ሰላም? ሁሉ ጤና? ምን አዲስ ነገር አለ?” አለኝ። እኔም “እህ…ምን አዲስ ያልሆነ ነገር አለ?” አልኩት። “ለምሳሌ ምን?” አለኝ። “ኧረ ባክህ ዶ/ር አብይ ሰርፕራይዝ በሰርፕራይዝ አድርጎናል። ትላንት ብቻ “የመንግስት ድርጅቶችን ፕራቬታይዝ አደርጋለሁ፣ የአልጄርስ ስምምነትን እቀበላለሁ” ብሎ አስገረመን። ዛሬ ደግሞ “ሙስና እና ኪራይ ሰብሳቢነት” በሚሉ ሽሙንሙን ቃላት ሲደነዝዝ […]

… እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያን በኪሱ ይዞ ሲዞር አገኘሁት!… ቅንብር – በኆኅተብርሃን ጌጡ

$
0
0
በአርባዎቹ የመባቻ ዓመታት ላይ የሚገኝ ጎልማሳ ነዉ። ሰዉ እንደ ኮረንቲ የሚፈራዉን ፖለቲካ የተቀላቀለዉ ገና በጧቱ ነዉ። የሙሽርነት ጊዜዉንም በዉል ሳያጣጥመዉ ነዉ፤ በቃሊቲ ሃኒሙን ያደረገዉ። ዘብጥያ የወረደዉም ገና የእምቦቅላ ሕፃናት ልጆቹን ጠረን ሳይጠግብ ነዉ። ዓይናቸዉ እያዬ ነዉ  ደህንነት መጥቶ ለፊጥኝ አስሮ የወሰደዉ። የዕድሜ ልክም እስራት ፍርደኛም ነበር። በእራሱ አገላለጽ ግን የሰዉን ልጅ ዕድሜ የሚወስነዉ እግዜብሔር እንጂ፤ […]

እይቀሬው የህወሐት መንፈራገጥ

$
0
0
በያሬድ አውግቸው ምንም እንኳን አሁንም  የጸጥታ ሀይሉ  በቁጥጥሩ ስራ ያለ ቢሆንም  የህወሐት ጸሀይ የጠለቀች ይመስላል።  ይህ ግትርና ራስ ወዳድ ስብስብ  በሀገራችን ላይ መሰረት አልባ ቂም ቋጥሮ የተመሰረተ በመሆኑ የቀኝ ገዥ በሚመስል አገዛዝ ሀብቷን ሲዘርፍ፣ ሲገድል፣ ማህበረሰባችንንም እርስ በእርስ ሲያጋጭ ቆይቶአል። ከታሪኩ ተነስተን ስንመዝነው ይህ ቡድን  አስተሳሰቡን ቀይሮ ተራማጅ ከሚሆን ይልቅ አጥፍቶ መጥፋትን ይመርጣል። ታዲያ ከዚህ […]

የዶክተር አብይ፤ የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ እና የሜ/ጀ አለምሸት ደግፌ ማዕረግ መመለስ ውሳኔ ቀድሞው ይሻላል እንጅ ፍትሕ አይሆንም

$
0
0
  ጌታቸው ሽፈራው የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ እና የሜ/ጀ አለምሸት ደግፌ ማዕረግ እንደተመለሰ እየተገለፀ ነው። የጡረታ መብታቸውም ይከበር ተብሏል! አንድ ወዳጄ በእነዚህ ጀኔራሎች ላይ የተፈፀመውን በደል እያጫወተኝ ነበር። ለምሳሌ ፃድቃን እና አበበ ተክለሀይማኖት የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ሊያደርጉ ነው የሚል መረጃ ስለነበር (የአንጃው ደጋፊዎች ናቸው ተብሎ) ከእነ ማዕረጋቸው እንዲወጡ ተደርጓል። እነዚህ ጀኔራሎች ህወሓቶች ናቸው። አሳምነው ከብአዴን፣ አለምሸት […]

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ማለት የህወሃት የበላይነት ማለት ነው

$
0
0
ከብርሃኑ ጉተማ ባልቻ  ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በኢትዮጵያ ሕዝብ ያልተቋረጠ ትግልና በኢህአዴግ ምክር ቤት ውስጥ የኦህዴድንና የብአዴንን ሙሉ ድጋፍና ከደኢህዴንም የተወሰነ ድጋፍ በማግኘት ጠ/ሚ ለመሆን ችለዋል። የሊቀመንበርነቱ ምርጫ በኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ቢሆን ኖሮ አብይ ጠ/ሚ ለመሆን አይችሉም ነበር። ምክንያቱም የህወሃት የበላይነት በኢህአዴግ ምክር ቤት ውስጥ እየተወገደ ቢሆንም በተቃራኒው ግን የህወሃት የበላይነት በኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ውስጥ […]

“ድመቲቱ ጥቁር ሆነች ነጭ ግድ የለም፣ ዓይጥ እስከያዘች ድረስ!”

$
0
0
ኢት-ኢኮኖሚ           /ET- ECONOMY ‹‹ ድመቲቱ ጥቁር ሆነች ነጭ ግድ የለም፣ ዓይጥ እስከያዘች ድረስ! ››  ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ‹‹It doesn’t matter if a cat is black or white, so long as it catches mice.››Deng Xiaoping Quotes የኢትዬጵያ የውጪ ብድር ክምችት፣ ከብሄራዊ አማካይ ጠቅላላ አመታዊ ምርት ድርሻ በ2011 እኤአ 19.9 በመቶ የነበረ […]

ኢትዮጵያውያን የተሳፈሩበት ጀልባ ሰጥማ 46 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሃገር ቤት በተንሰራፋው መከራ የተማረሩ ኢትዮጵያውያን አሁንም ስደታቸውን ቀጥለዋል:: በሱዳን አድርገው በሊቢያ; እንዲሁም በሶማሊያ አድርገው የመን ለመግባት አሁንም በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ይተማሉ:: ተሳክቶላቸው ያሰቡበት የሚደርሱት ግን ጥቂቶች ብቻ ናቸው:: ባለፈው ወር በሊቢያ በስደተኞች ላይ የደረሰው ሃዘን ሳይወጣልን ዛሬ ደግሞ ከየመን ሌላ አሳዛኝ ዜና ሰምተናል:: የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ተቋም  እንዳስታወቀው ከቦሳሶ ወደብ 100 ያህል ስደተኞችን ጭና […]

ሳሞራ በይፋ ተነሳ –ጀነራል ሰዓረ መኮንን ተካው |“ሕወሓት ግባ ሕወሓት ውጣ!!”

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ህወሓቱን ጀነራል ሳሞራ የኑስ አሰናብተው ሌላኛውን ሕወሓት ጀነራል ሰዓረ መኮንን የመንግስታቸው መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዡር ሹም አድርገው መሾማቸው ተገለጸ:: ሳሞራ የኑስ ከአንድ ወር በፊት ከሥራው የተሰናበተ ቢሆንም በዛሬው ዕለት ነው በአደባባይ አሸኛነት የተደረገለት:: ሹክሹክታ ከአንድ ወር በፊት ይህን ብላ ነበር:: ይጫኑና ይመልከቱት::

ሳሞራ በይፋ ተነሱ –ጀነራል ሰዓረ መኮንን ተኳቸው |“ሕወሓት ግባ ሕወሓት ውጣ!!”

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ህወሓቱን ጀነራል ሳሞራ የኑስ አሰናብተው ሌላኛውን ሕወሓት ጀነራል ሰዓረ መኮንን የመንግስታቸው መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዡር ሹም አድርገው መሾማቸው ተገለጸ:: ሳሞራ የኑስ ከአንድ ወር በፊት ከሥራው የተሰናበቱ ቢሆንም በዛሬው ዕለት ነው በአደባባይ አሸኛነት የተደረገላቸው:: ጀነራል ሳሞራ የኑስ በዛሬው ዕለት የተሸኙት በጡረታ ነው:: ሰዓረ መኮንን ሳሞራ ውጭ ሃገር በሚሄድበት እና በሚታመምበት ወቅት […]

ምን ዓይነት አገር ይኑረን? –አስራት አብርሃም

$
0
0
የኢትዮጵያና የኤርትራ ነገር እጅግ አሳዛኝ የሚያደርገው በዚህ ዓለም በሰለጠነ ዓለም፣ የቅኝ ግዛት ዘመን ታሪክ ከሆነ ከአምሳ ዓመታት በኋላ በቀኝ ግዛት ውሎች ምክንያት ኩናማው፣ ትግርኛ ተናጋሪው፣ ሳሆው ኢሮብ እና አፋር በመካከሉ ባዕድ የሆነ መስመር ተሰምሮበት ለሁለት መከፈሉ ነው። ከሁሉም በላይ ኣሳዛኝ የሚሆነው ደግሞ በሻዕቢያና በህወሀት የተመራው የትግርኛ ተናጋሪው ህዝብ ትግል መጨረሻው የኢጣሊያና የምኒልክ ፕሮጃክት ማስፈፀም መሆኑ […]

ማስታዋሻ ቁጥር 8፡ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፡ እባክዎትን፣ እባክዎትን በዩናይትድ ስቴትስ የእኛ እንግዳ ይሁኑ!

$
0
0
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ (የግልጽ ደብዳቤ ቅጅ) ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ C/o የኢትዮጵያ ኤምባሲ 3506 International Dr., NW ዋሺንግተን ዲሲ. 20008 ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ፡ ሠላም ለእርስዎ ይሁን! ቀደም ሲል ተይዞ በነበረው ፕሮግራም መሰረት በሀምሌ መጀመሪያ አካባቢ ዩናይትድ ስቴትስን እንደማይጎበኙ ተገንዝቢያለሁ፡፡ የሚቻል ከሆነ በሀምሌ ውስጥ ተይዞ በነበረው የጉብኝት ፕሮግራም መምጣት በዩናይትድ ስቴትስ ካሉ በርካታ ደጋፊዎችዎ እና […]

ማንም ድርጅት በሉዓላዊነታችን ላይ መደራደር አይችልም የሀገሩን ባለቤት 100 ሚሊዮን የኢትዮ}ያ ህዝብ እንጂ ስብሓት ነጋና በረከት ስምዖን አይደሉም

$
0
0
ከበላይ ገሰሰ በኢትዮ}ያ የፓለቲካ ቀውሱን ደረጃ በደረጃ ለመፍታት የሚደረገውን እንቅስቃሴ ገና መልክ ሳይዝ ፣ ሁነኛ የሆነ ማዕከላዊ መንግስት ገና ሳይጠናከርና በሁለት እግሩ ሳይቆም ፣ ሁሉንም የለውጥ ባለድርሻዎች ሊያሳትፍ የሚችል ፓሊሲና ሕግ ገና ሳይወጣ ፣ ባጠቃላይ ሀገራችን  ምስቅልቅልና ድፍርስ ሁኔታ ላይ እያለች ድንገት አሁን በቀውጢ ጊዜ የኢትዮ ኤርትራን የዳር ድንበር ጉዳይ እንደ አንገብጋቢ ጉዳይ ታይቶ በአስቸኳይ […]

በትግራይ ኢሮብ የሕወሓት/ኢህአዴግን ውሳኔ በመቃወም ሕዝብ ለተቃውሞ አደባባይ ወጣ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኢሕ አዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የአልጀርሱን ስምምነት ተግባራዊ አደርጋለሁ ማለቱን ተከትሎ በትግራይ ክልል የተለያዩ ቦታዎች ቁጣ ተቀስቅሷል:: ሕወሓትም የሕዝቡን ቁጣ ለማብረድ መግለጫ አውጥቷል:: በትናንትናው ዕለት በአዲግራት ከተማ የኢሮብ ማህበረሰብ ተወካዮች ሕዝባዊ ስብሰባ አድርገው ነበር::  የስብሰባው ዓላማም ኢህ አዴግ የአልጀርሱን ስምምነት ከተቀበለ የኢሮብ ማህበረሰብ ለሁለት ይከፈላል በሚል ሲሆን ለዛሬ አርብ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርተው ስብሰባው ተጠናቆ […]

አብዮታዊ ዴሞክራሲን የሚተካ ርዕዮተ ዓለም እንዲጠና የኢሕአዴግ ጉባዔ ወሰነ

$
0
0
ዮሐንስ አንበርብር ከመስከረም 23 ቀን እስከ 25 ቀን 2011 ዓ.ም. በሐዋሳ ከተማ 11ኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን ያካሄደው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ)፣ ላለፉት 27 ዓመታት ሲመራበት የቆየውን አብዮታዊ ዴሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም የሚተካ ርዕዮተ ዓለም ተጠንቶ በመጪው ጉባዔ እንዲቀርብ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ኢሕአዴግ የሦስቱ ቀናት ጉባዔው ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠንክሮ የወጣበት፣ የሐሳብና የተግባር አንድነት የፈጠረበትና ልብ ለልብ […]

በኖርዌይ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በአይነቱ ልዩ ስብሰባ ጠራ።ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ ከሁለት ሳምንት በኃላ ወደ አውሮፓ ይመጣሉ (ጉዳያችን ዜና)

$
0
0
ጉዳያችን/ Gudayachn መስከረም 28/2010 ዓም (ኦክቶበር 8/2018 ዓም) የለውጡ ነፋስ ወደ አውሮጳ እየደረሰ ነው በኢትዮጵያ በ2010 ዓም አጋማሽ በኃላ በተፈጠረው የለውጥ ነፋስ ወደ አውሮፓ እየደረሰ ነው።ላለፉት ሀያ ስምንት ዓመታት በኢትዮጵያ ጉዳይ ግንባር ቀደም በመሆን የኢትዮጵያን ጉዳይ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ከብራሰልስ እስከ ለንደን፣ከጀኔቭ እስከ ኦስሎ ድምፁን ከማሰማት አልፎ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ተሳትፎ ሲያደርግ የነበረው በአውሮጳ የሚኖረው […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live