Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ከኤርትራ እየተመለሱ የነበሩ የ ደምህት ወታደሮች የመኪና አደጋ ደረሰባቸው

$
0
0
(BBC) የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደምህት) ወታደሮች ዛሬ ጠዋት ከኤርትራ ወደ ዛላምበሳ በሚመጡበት ወቅት ነበር ሰገነይቲ በሚባለው የኤርትራ ድንበር ላይ የመኪና አደጋ ያጋጠማቸው። መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ ከ2000 በላይ የሚሆኑ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደምህት) ወታደሮች ዛሬ ማለዳ ከኤርትራ ወደ ዛላምበሳ እየተጓዙ ነበር። ሲጓዙ ከነበሩባቸው በአንደኛውየጭነት መኪና ላይ ባጋጠመ የመገልበጥ አደጋ ቢያንስ ሶስት ወታደሮች […]

“መጠየቅ ማንን ይጎዳል? ማስተዋልስ ማንን ያሳፍራል?”

$
0
0
ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና  የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) በሀገራችን በየዕለቱ የምንሰማቸው ዜናዎች አስደሳችም – እጅግ አሳዛኝም ናቸው፡፡ በአንድ በኩል ተስፋ ሰጪ – ቀላል በማይባሉ ኹነቶች ደግሞ እጅግ ተስፋ አስቆራጭ ነው፡፡ በአንድ በኩል የሚያረጋጋና እረፍት የሚሰጥ ሲኾን በሌላ በኩል ደግሞ እንቅልፍ የሚነሣ ነው፡፡ አንዳንዱ ለሌሎች ሀገራትም ጭምር ተምሳሌት […]

ኦነግ  (OLF) በአስቸኳይ ትጥቅ ይፍታ!! –ከሙሉቀን ገበየሁ

$
0
0
ከ 27  አመታት  መራራ ሰላማዊ የኢትዮጲያ ህዝብ ትግል ቦኋላ የትግሉ መንፈስ በ ኢሕአዲግ (EPRDF)  ተብሎ በሚጠራው ግንባር ውስጥ ሰንጥቆ ገብቶ   በተለይም በቀድሞ ስሙ  ኦህዴድ (OPDO) እና      ብአዴን (ANDM)   አመራር አባላቶች ትግሉን ተቀላቅለው ለውጡን እውን በማድርጋቸው ባለፉት 6 ወራት በአገራችን የሚታየውን የዲሞክራሳዊ መንገድ ጅምር ለማየት ደርሰናል።   በዶ/ር አብይ አሕምድና በተለምዶ “Team Lemma”  የሚባሉት አመራሮች ባሳዩት […]

የኦነጉ መሪ ነኝ የሚለው ዳዑድ ኢብሳ “የምን ትጥቅ መፍታት “እያለ ሲያቅራራ እየታየ ነው

$
0
0
የዋልታ ዜና ምንጭ ምን ያህል ታአማኒነት አለው? የኦነጉ መሪ ነኝ የሚለው ዳዑድ ኢብሳ “የምን ትጥቅ መፍታት “እያለ ሲያቅራራ እየታየ ነው ። እውነት ይሄ ከሆነ ኦነግ የመንግሥትን ልዑላዊነትን በመናቅ የራሱን ህግ እያወጣ መሆኑን በግልፅ የሚያሳይ ነገር ነው ።

የዴምህትን ወታደሮች ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ አደጋ ደረሰበት

$
0
0
ጌታቸው ሽፈራው የትግራይ ተቃዋሚ የሚባለው ደምህት አባላት አብዛኛዎቹ ታፍነው የተወሰዱ መሆናቸው የሚያውቅ ስንት ሰው ነው? ሞላ አስግዶም ከድቶ ከመጣ በኋላ ከሞላ ጋር የተመለሱ የድርጅቱ አባላት የተወሰኑት ወደ ትግራይ ሲመለሱ ቀሪዎቹ “እንጠራችኋለን” ተብለው ወደአማራ እና ወደ ኦሮሚያ ክልል ሄደዋል። መጀመርያ እንደሚያቋቁሟቸው የሞላ አስግዶምን ስልክ ሰጥተው ያሰናበቷቸው ሲሆን ምንም ያደረጉላቸው እገዛ አልነበረም። አንድ የድሬዳዋ ልጅ ደግሞ ጎዳና […]

በልደታ ክ/ከተማ በህገወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩ 250 የቀበሌ ቤቶች ለተቸገሩ ወገኖች ተላለፋ

$
0
0
በአዲስ አበባ ልደታ ክ/ከተማ በህገወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩ 250 የቀበሌ ቤቶች ለተቸገሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተላለፋ። ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በተገኙበት የቁልፍ ርክክብ ተደርጓል። በህገወጥ መንገድ ተይዘው የቆዩ ቤቶችን በመለየት በቤት እጦት ለሚንገላታው ነዋሪ የማስተላልፍ ስራ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ኢንጅነር ታከለ ተናግረዋል። በተመሳሳይ ቂርቆስ ክፍለከተማም 199 ቤቶች ተለይተው ለተቸገሩ ወገኖች መተላለፋቸው ይታወሳል። ምንጭ […]

ዶ/ር ዓብይ ቀደም ብለው ስለ ትጥቅ ሀሳባቸውን አስቀምጠዋል ፡፡ የኦነጉ መሪ ዳውድ ኢብሳ ስማ ላንተ ነው፡፡

$
0
0
ዶ/ር ዓብይ ቀደም ብለው ስለ ትጥቅ ሀሳባቸውን አስቀምጠዋል ፡፡ የኦነጉ መሪ ዳውድ ኢብሳ ስማ ላንተ ነው፡፡

የካብኔ ሹም ሽር

$
0
0
እስክንድር ፍሬው – VOA ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በቀጣዩ ሳምንት ይፋ እንደሚያደርጉት የሚጠበቀው የካብኔ ሹም ሽር አዳዲስ አወቃቀሮች የሚታዩበት እንደሚሆን ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡ አዲስ አበባ — ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በቀጣዩ ሳምንት ይፋ እንደሚያደርጉት የሚጠበቀው የካብኔ ሹም ሽር አዳዲስ አወቃቀሮች የሚታዩበት እንደሚሆን ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ቁጥር እንደሚቀንስ ይሄንኑ ተከትሎ በያዙት ኃላፊነት የማይቀጥሉ […]

ኢትዮጵያ የኤርትራን ወደቦች ስትጠቀም ስለሚኖረው ክፍያና ሌሎች ጉዳዮች ጥናት ቀረበ

$
0
0
ከ20 ዓመታት በኋላ ኢትዮጵያና ኤርትራ ወደ ሰላም መምጣታቸውን ተከትሎ ሁለቱ ሃገራት ወደቦችን በጋራ ለመጠቀም ከስምምነት ላይ የደረሱ ሲሆን በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ የኤርትራን ወደቦች ስትጠቀም የሚኖሩ የአገልግሎት ክፍያና የሎጂስቲክስ አቅርቦቶችን አስመልክቶ በኢትዮጵያ በኩል ጥናት መዘጋጀቱ ተሰማ:: ወደቦቹን ለመጠገም የመንገድ ጥገናዎችን ከመጀመር አንስቶ የተለያዩ ጥናቶችን ማከናወን የምፅዋ ወደብ አሁን ባለበት ደረጃ አገልግሎት እንዲጀምር ለማድረግ ስራዎች ተጀምረዋል። በኢትዮጵያ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የካቢኔ ሹም ሽር ሊያደርጉ ተሰማ

$
0
0
የዛሬ 6 ወር ስልጣን ላይ እንደወጡ የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሳለኝን ካቢኔ ሽረው የራሳቸውን ካቢኔ ያዋቀሩት ዶ/ር አብይ አህመድ በቅርብ ቀናት ውስጥ አሁንም ይህንን የራሳቸውን ካቢኔ እንደ አዲስ ሊያዋቅሩ መሆኑ ተሰማ:: እንደ ዘ-ሐበሻ ምንጮች በአዲሱ ካቢኔ ውስጥ የሚቀነሱ ሚኒስተር መስሪያ ቤቶች ይኖራሉ:: እንዲሁም በስልጣን ላይ ያሉና ከለውጡ ጋር ሊሄዱ አልቻሉም የተባሉ ሚኒስተሮችም ከስልጣናቸው ዝቅ እንደሚሉ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
1 በኢትዮጵያ በ2010 ዓም አጋማሽ በኃላ በተፈጠረው የለውጥ ነፋስ ወደ አውሮፓ እየደረሰ ነው።ላለፉት ሀያ ስምንት ዓመታት በኢትዮጵያ ጉዳይ ግንባር ቀደም በመሆን የኢትዮጵያን ጉዳይ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ከብራሰልስ እስከ ለንደን፣ ከጀኔቭ እስከ ኦስሎ ድምፁን ከማሰማት አልፎ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ተሳትፎ ሲያደርግ የነበረው በአውሮጳ የሚኖረው ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊ በቅርቡ በሀገራችን በተከሰተው ለውጥ ደስተኛ መሆኑን ባደረጋቸው ሰልፎች እና […]

ሕወሓት የትግራይ ተወላጅ ያልሆኑ ሰዎች የድርጅቱ አባል እንዲሆኑ ህግ ያወጣበት ምክንያት ተጋለጠ

$
0
0
13ኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን መቀሌ ላይ አድርጎ የሰነበተው ሕወሓት; አዲስ ባወጣው ማሻሻያ የትግራይ ተወላጅ ያልሆኑ ሰዎች የድርጅቱ አባል እንዲሆኑ የሚፈቅድ ሲሆን ይህ የሆነበት ምክንያትንም ምንጮች አጋልጠዋል:: እንደምንጮቹ ገለጻ በአሁኑ ወቅት ከብአዴን/ አዴፓ የተሰናበቱት እንደነ አቶ በረከት ስምዖንን እና የመሳሰሉት የቀድሞ ባለስልጣናት ኑሯቸውን መቀሌ ያደረጉ ሲሆን እነዚህ ተባባራሪ ባለስልጣናትን በሕወሃት በኩል እንደገና ወደ ድርጅቱ ለማምጣት ነው:: በተሳሳተ […]

በጅማ ዞን ስር የምትገኘው አጋሮ ከተማ ስትበጠበጥ ዋለች

$
0
0
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ሥር የምትገኘው አጋሮ ከተማ በብጥብጥ ስትናወጥ መዋሏ ታወቀ:: በከተማዋ ቄሮዎች ነን ያሉ የኦነግን የትግል ባንዲራ የያዙ ወጣቶች ወደ አጋሮ ከንቲባ ጽህፈት ቤት ሰብረው በመግባት የከንቲባውን ቢሮ ተቆጣጥረው ከንቲባው ከሥራው እንዲለቅ ማስገደዳቸውን ከሥፍራው የደረሰን መረጃ ይጠቁማል:: እንደመረጃው ከሆነ ከንቲባው ቄሮዎቹን በመፍራት “እሺ የሚተካኝ አምጡ እና ልልቀቅ” ሲላቸው እኛ ካሁን […]

ለላሊበላ ቅርሶች እድሳት ብቻ 300 ሚሊዮን ብር ያስፈልጋል የመንግስት በጀት 37 ሚሊዮን ብር ብቻ ነው

$
0
0
የላሊበላ ቅርሶች ጉዳይ — • ለላሊበላ ቅርሶች እድሳት ብቻ 300 ሚሊዮን ብር ያስፈልጋል፤ • መንግስት በአገር አቀፍ ላሉ ቅርሶች የያዛው በጀት ግን 37 ሚሊዮን ብር ብቻ ነው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) የባህል ፕሮግራም ኦፊሰር አቶ ጌቱ አሰፋ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ በቅርሶች ላይ አደጋ ሲጋረጥ ዩኔስኮ የተለያዩ አገራትንና ድጋፍ የሚያደርጉ […]

ፑሽ አፕ በደንብ ሥራ

$
0
0
መንግስቱ አሰፋ በንጉሠ ነገሥቱ የመጨረሻ ዘመነ ንግሥና ኮረኔል አጥናፉ አባተ ወታደሮችን ወደ አዲስ አበባ ጠርተው የደመውዝ ጭማሪ እንዲጠይቁ አስደረጉ። ጥያቄው ተቀባይነት አግኝቶ ወታደሩ ወደ ካምፑ ይመለሳል። የንጉሠ ነገሥቱ ሥልጣናቸው በአመፅ እና ተቃውሞ እየደከመ ባለበት ብዙም ሳይቆይ ኮረኔል አጥናፉ ተመሳሳይ ጥያቄ ያለው ወታደር ወደ ንጉሠ ነገሥቱ አምጥተው እንዲያነጋግሩኣቸው አደረጉ። በዚህ ሰዓት ወታደሩ ፍላጎቱን አገኘ፦ ሥልጣን። ያ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
ከአብን ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ጋር ባደረገችው ቃለምልልስ የተነሳ የተለያዩ ወሬዎች የሚወሩባት ጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ ምላሽ ሰጠች:: “ብሮድካስት ባለሥልጣንስ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷቸዋል?’ ወይ በሚል በቢሲ የተጠየቀችው ቤተልሄም “እንደ ጣቢያ ሳይሆን ለኔ የቅርብ ቢሮ ውስጥ ያሉ ሠራተኞች አሉ። ኃላፊው በወር ሁለት ጊዜ አካባቢ መጥቶ ነገሮችን አስተካክሎ ነው የሚሄደው። ኤዲቶርያል ግሩፕ አለኝ። ኤዲት የሚያደርግና የሚያስተካክል። ከዛ ውጪ ግን […]

ኦነግ ወደ ሀገር የገባው ትጥቅ ፈትቶ ነው፣ የቀረውን ትጥቅ መፍታት አለበት፤ ካልሆነ መንግስት ትጥቅ የማስፈታቱን ስራ ይሰራል ሲሉ ባለስልጣኑ አስጠነቀቁ

$
0
0
ትጥቅ መፍታት ለድርድር የማይቀርብ ጉዳይ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሣሁን ጎፌ ገልጹ። መንግሥት ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ ወደ ሃገር ቤት የገባው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዳውድ ኢብሳ ከመንግሥት ጋር ትጥቅ ለመፍታት አልተደራደርንም፤ ትጥቅ የሚፈታም፣ የሚያስፈታም የለም ማለታቸው ይታወሳል። በጉዳዩ ላይ ላይ መግለጫ የሰጡት አቶ ካሣሁን ”ኦነግ ወደ ሀገር […]

ጠ ሚ ዶ ር ዐቢይ አህመድ ከመከላከያ ሰራዊት አባላት ጋር ያደረጉትን ውይይት እንዲሁም በኦነግ ትጥቅ መፍታት አለመፍታት

$
0
0
ጠ ሚ ዶ ር ዐቢይ አህመድ ከመከላከያ ሰራዊት አባላት ጋር ያደረጉትን ውይይት እንዲሁም በኦነግ ትጥቅ መፍታት አለመፍታት

የአዲስ አበባ ቤተመንግስት በውጥረት ውስጥ ዋለ

$
0
0
ጠዋት አዲስ አበባ ምን እንደተሰማ ባይታወቅም በከተማዋ ሰሞኑን ያልታዩት የመከላከያና የፌዴራል ፖሊሶች በየአካባቢው ሰፍረው ነበር:: ከሰዓት በኋላ የኢትዮጵያ መንግስት አንድ ሻለቃ ወታደሮች ከደመወዝ ጋር በተያያዘ ባነሱት ጥያቄ ወደ ቤተመንግስት ሊገቡ ሲሉ የቤተመንግስት ጠባዊቂዎች አናስገባም ይላሉ:: በዚህም መሃል ወደ አራት ኪሎ ቤተመንግስርት የሚያልፉ መንገዶች ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ጋር ተዘጉ:: እንደ ዘ-ሐበሻ የዓይን እማኞች ገለጻ ወታደሮቹ ትጥቅ […]

የሕብር ሬዲዮ መስከረም 27 ቀን 2011  ፕሮግራም

$
0
0
የሀዋሳው ምርጫ በኢትዮጵያ በቅርቡ ለውጡን ተክተሎ እያደረ የመጣውን ስጋት ቀርፎ አገሪቱን ወድ ተረጋጋ እርምጃ ለመውሰድ በእርግጥ የሕግ የበላይነት ይከበራል? የቀደሞወ መ/ጠቅላይ ዐቃቢ ሕግ ሽቶ አለማየሁ ዘመድኩን ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ (ያድምጡት) የአማራ ሚዲያ ለማቁዋቁዋም የሞከሩ ያቀረቡት ጥሪና የገጠማቸው ፈተና አስመልክቶ ከአድማስ የአማራ ደርጅቶችና ማህበራት ስብስብ መሪዎች ጋር የተደረገ ቆይታ(ያድምጡት) የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ መሾምን በጽኑ የተቃወሙት […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live