Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ይመኑኝ ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ጋር የደባለቀው ህገመንግስቱ እንጂ ዜጎች አይደሉም፡፡

$
0
0
ቴዎድሮስ ጸጋዬ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የኢህአዴግን ጉባኤ ሲከፍቱ ያደረጉትን ንግግር ሰማሁ፡፡ በመልካም ቃላትና አረፍተነገሮች በጎ መንፈስ በሀገራችን ለማስፈን ያደረጉትን ሙከራ ተመልክቻለሁ፡፡ እሰየው፡፡ ነገር ግን፣ ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ጋር አናምታታ ብለው ማለትዎን አየሁና ድምጼን ላሰማ ተነሳሁ፡፡ እውነት እውነት እልዎታለሁ፡፡ ይህንን ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር የመቀላቀል ቅሌት የሰራው የድርጅትዎ ግራ ርዕዮትና ከዝያ የተወለደው ህገመንግስት ነው፡፡ 1) ገና ሲጀምር […]

የወልቃይት ጉዳይ በአዋሳ! |አቻምየለህ ታምሩ

$
0
0
ከሁለት ዓመታት በፊት ብአዴኖቹ እነ አዲሱ ለገሠ፣ አለምነው መኮነን፣ ገዱ አንዳርጋቸውና ካሳ ተክለ ብርሃን ስለ ወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ በልማታዊ ጋዜጠኞች ተጠይቀው ጉዳዩ «በሕገ መንግሥቱ መሰረት የተፈታ መሆኑን» ሳያፍሩ ተናግረው ነበር። ይህንን አሳፋሪ የሕወሓት እንደራሴዎች መልስ ተከትሎ «ብአዴን የሕወሓት ነውረኛ ድርጅት እንጂ የአማራ ሕዝብ አካል አይደለም» በሚል በሶስት ተከታታይ ክፍሎች ባቀረብሁት የሕወሓቱ ብአዴን ታሪክ «ምንም […]

ዶ/ር ደብረጺዮን ለኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበርነት ተወዳድረው 15 ሰው ብቻ መረጣቸው |ዶ/ር አብይ እና አቶ ደመቀ አሸነፉ

$
0
0
እንደ ዘንድሮው የኢህ አዴግ ጉባኤ ሕዝብ ከሌላው ጊዜ በበለጠ ትኩረት የሰጠበት የለም:: ከዚህ ቀደም ሕዝብ ኢህ አዴግ ተሰባሰበ ጉባኤ ተቀመጠ ሲባል ጆሮም የለውም:: ዘንድሮ ነገሮች ተለዋውጠዋል:: በተለይም ዶ/ር ዓብይ ወደ ስልጣኑ ከመጡና አዴፓም ውስጡን አጥርቶ ትግሉን መቀጠሉ ትኩረቱን የበለጠ አግሎታል:: እንደ ምንጮች ገለጻ በሀዋሳ እየተካሄደ ባለው ጉባኤ በሀገሪቱ ያሉ የወሰን ጉዳይ ውሳኔዎች በአዴፓና በኦዴፓ በስፋት […]

የዶ/ር ዓብይ መንግስት በትግራይ ክልል ስር የሚገኙ የአማራ ተወላጆችን ደህንነትና ሰላም እንዲያስጠብቅ ተጠየቀ

$
0
0
መንግስት በትግራይ ክልል ስር የሚገኙ የአማራ ተወላጆችን ደህንነትና ሰላም እንዲያስጠብቅ ልሳነ ግፉዓን ድርጅት ጠየቀ:: ድርጅቱ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያወጣውን መግለጫ እንደሚከተለው እናቀርበዋለን:: በሃገራችን ኢትዮጵያ የተጀመረውን የሰላምና የአንድነት ጉዞ በመደገፍ ለለውጡም መሳካት የበኩላችን አስተዋፅኦ ለማበርከት ይቻል ዘንድ ድርጅታችን ልሳነ ግፉዓን ከሰላም ወዳዱ ህዝባችን ጋር በመሆን ወሳኝ የሆኑ እርምጃዎችን ወስዷል: በመውሰድም ላይ ይገኛል። በተለይም ዛሬ ሃገራችን ኢትዮጵያ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
___ የ2018 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊዎች ዴኒስ ሙክዌጄ እና ናዲያ ሙራድ ሆኑ። አሸናፊዎቹ በግጭትና ጦርነት ቀጠናዎች ወሲባዊ ጥቃት እንደ መሳሪያ እንዳይውል ባደረጉት ጥረት መረጣቸው ታውቋል። ኮንጓዊው ዶክተር ዴኒስ ሙክዌጄ የማህፀን ሀኪም ሲሆኑ የወሲብ ጥቃት ሰለባ ለሆኑ ሴቶች ህክምና በመስጠት አስተዋፅኦ ሲያደርጉ ቆይተዋል። በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምስራቃዊ ግዛት በተፈፀመ ጥቃት ሰለባ የሆኑ ከ50 ሺህ በላይ ሴቶችን […]

ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር. ዐቢይ አሕመድ

$
0
0
መስከረም 25 ቀን 2011 ዓ.ም. ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር. ዐቢይ አሕመድ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፤ የፋሺሽቱ ደርግ መሪ የነበረው ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም በ17 ዓመት የግዛት ዘመኑ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የገደለ ያጉላላ፤ ያዋረደና ለስደት የዳረገ በመሆኑና ሠራዊቱን ጥሎ ፈርጥጦ ዚምባብዌ ቢደበቅም ከግብር አበሮቹ ጋር እሱ በሌለበት የሞት ፍርድ ተፈርዶበት ነበር። እንደሚታወቀው የኢሕአዴግ ፕሬዚዳንት […]

ውስጥ-ለውስጥ! በአቶ ደመቀ እና ወ/ሮ ሙፈሪያት መካከል የጦፈ ውድድር ነበር!

$
0
0
ስዩም ተሾመ ከቻይና ከተመለስኩ ጀምሮ በተደጋጋሚ ስለ ኦሮማራ ጥምረት ፅሁፎችን ማውጣቴ ይታወሳል። ለዚህ ዋናው ምክንያት ደግሞ “የኦሮማራ ጥምረት ሊፈርስ ይችላል” የሚል ስጋት ነው። እንደ እኔ አመለካከት የኦሮማራ ጥምረት ከፈረሰ ጉዳቱ የከፋ ነው። በመጀመሪያ አንድ መጠቀስ ያለበት ነገር አቶ ደመቀ መኮነን ደመቀ በአዴፓ (ብአዴን) ሊቀመንበርነት የመቀጠል ፍላጎት አልነበረውም። ይህንን ለግለሰቡም ሆነ ለፓርቲው ቅርበት ካላቸው ሰዎች ለማረጋገጥ […]

ሳንሱራ አሁን ገና ቀረ ተባለ ¡¡ በይድነቃቸው ከበደ

$
0
0
ሳንሱራ አሁን ገና ቀረ ተባለ ¡¡ በይድነቃቸው ከበደ አንተ ሰው ምን እያልክ ነው ?! ከ27 ዓመት በፊት የቀረ ነገር አሁን ከይት አምጥተ ነው እንዲህ ያለው ነገር ትሉኝ ይሆናል ፤ ነገሩ ግን ወዲህ ነው። ሐሳብን በነጻነት የመግለጻ መብት መከበሩ ፣ የሳንሱር ቢሮም መዘጋቱ፡፡ ይህም በመሆኑ የመጀመሪያ ሕጋዊ ከለላ በ1983 ዓ.ም የሽግግር ወቅት በነበረው ቻርተር ዓለም አቀፉ […]

የኢትዮጵያ  ሕዝብ  ሆይ ፤ ተባብረህ  አንድ ላይ ተነሳ (ከደሳለኝ  ሥዩም [ዶ/ር])

$
0
0
ግንቦት  26  ቀን  2010 ዓ ም               ከደሳለኝ  ሥዩም  [ዶ/ር ] ክክቡር ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ መመረጥ በኋላ  እየታዩ ባሉት ብሩህ የተስፋ ጭላንጭሎች ሳትዘናጋ  ውድ አገርህን ክእኩዩ የወያኔ ቅኝ አገዛዝ ሙሉ በሙሉ ነጻ እስክታወጣት ድረስ፡ በሚቻሉህ በሁሉም የትግል እረድፎች በትጋት በመሳተፍ አሁን የጀመርከውን ተጋድሎህን ሳታስተጓጉል ቀጥል፡፡  ይህ ትግልህ፡ ይሄው ተጋድሎህ የወለዳቸው ክቡር ጠ/ ሚኒስተር አቢይ […]

ጥብቅ መረጃ: በሕወሓት የተባረሩ 12 የአማራ ጀነራሎች

$
0
0
ጥብቅ መረጃ: በሕወሓት የተባረሩ 12 የአማራ ጀነራሎች

ህልም የመሰለኝ እምዬ አንዳርጋቸው ፅጌ

$
0
0
መስከረም አበራ አንዳርጋቸው ፅጌ ከገዘፉት ገዝፎ የሚታየኝ ፖለቲከኛ ነው -በመፅሃፉ እያዳንዱ መስመር ሳልፍ አንድ ደረጃ ከፍ እያለብኝ እየራቀኝ የሚሄድ ምጡቅ፡፡ ግጥም ልፃፍ ሲልም በእያንዳዱ ስንኝ ውስጥ ቢፈቱት የሚረዝም እምቅ እውቀት ለማስታቀፍ የሚያጥረው የለም፡፡ ንባብ ገንዘቡ ነው፡፡ አንባቢነቱ በንግግሩም ሆነ በፅሁፉ ውስጥ ጎልቶ ይታያል፡፡ የነፍሱ መስህብ ሃያል ነው፡፡ ከክርክሩ ማምለጫ ቀዳዳ የለም፡፡ ማለት የፈለገውን ሲል አንባቢን […]

ድንገት ያረፉት የደደቢቱ ዋና አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ አስከሬን እየተመረመረ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የደደቢቱ ዋና አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ትላንት ምሽት በገጠማቸው ድንገተኛ ህመም ማረፋቸውን ተከትሎ አስከሬናቸው በምኒልክ ሆስፒታል እየተመረመረ መሆኑ ታወቀ:: ምሽት 06:00 ገደማ ከጓደኞቸቻው ጋር በነበሩበት ሰአት በተሰማቸው የህመም ስሜት ወደ ጎፋ ጤና ጣብያ ተጉዘው ህክምና ካደረጉ በኋላ የህመም ስሜቱ ሲባባስ ለድጋሚ ህክምና ሀሌሉያ ሆስፒታል ሲደርሱ ህይወታቸው ማለፉን ከክለቡ የቅርብ ሰዎች ሰምተናል። የአሰልጣኙ አስከሬን ለምርመራ ምኒልክ […]

የአምባሳደር ስዩም መሥፍን አይን ያወጣ ያደባባይ ውሸት ተጋለጠ 

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከዚህ ቀደም በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት  «የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባድመን ለኢትዮጵያ ሰጠ» ብሎ አገር በሙሉ አደባባይ ወጥቶ ደስታውን እንዲገልጽ በቴሌቭዥን መስኮት ጥሪ አቅርቦ የመዋሸት አባዜውን አጠናክሮ የቀጠለው አምባሳደር ስዩም መስፍን ሰሞኑን በመቀሌ በተደረገ የግምቦት 20 የመቀሌ በዓል ላይ የተናገረውን ውሸት አክቲቭስት አቻምየለህ ታምሩ በማስረጃ አጋለጠው::  አቶ  ስዩም ከሰሞኑ ደግሞ መቀሌ ላይ ግንቦት 20ን አስመልክቶ […]

ፓርላማው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አነሳ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በዛሬው ዕለት 29ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሄደው የኢህአዴግ ፓርላማ ሕገ መንግስቱን እና ሕገ መንግስታዊ ስረዓቱን ለመከላከል የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለመቀበልና ለማፅደቅ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1083/2010 ለመሻር የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ 8 አባላት  ድመጸ ታቅቦ ቢያደርጉበትም በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል:: በፓርላማው የተገኙት የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ሞቱማ መቃሳ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተነሳም አልተነሳም በሃገሪቱ ስጋቶች የሚኖሩ እንደሚኖሩ ገልጸው […]

እነ ንግስት ይርጋ ታግተው ተለቀቁ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በትግል የተሰዋው አርበኛ ጎቤ  ምክትል የሆነውና በቅርቡ ከ እስር የተለቀቀውን አርበኛ አጋየ አድማሱን ለመቀበል ንፁሁን የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ይዘው ሲጠባበቁ የነበሩት እነ ንግስት ይርጋ በመከላከያ ሰራዊቱ ታግተው ለሰዓታት ከተንገላቱ በኋላ ተለቀቁ::  ሌሎች በርካታ ሰዎች አርበኛውን እንዳይቀበሉ አባረዋል:: በዛሬው ዕለት በመከላከያ ታግተው የነበሩት በቅርቡ ከ እስር የተለቀቁት ንግስት ይርጋ፣ አግባው ሰጠኝ፣ ራሱ አርበኛ አጋዬ አድማሱ፣ […]

የኢሕአዴግ  ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ  በውጥረት ተጀምሯል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው ሳምንት በዜና እወጃችን ‘በድርጅታችን ውስጥ የመስመር ልዩነት አለ; ከእኛ እውቅና ውጭ እየተደረጉ ያሉነገሮች አሉና በአስቸኳይ ስብሰባ ይጥራን” ሲሉ ሕወሓትን የሚወክሉ የኢሕአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እንዳሉ መዘገባችን እንዲሁም ዶ/ር ዓብይ ጥያቄያቸውን ተቀብሎ ትናንት ሰኞ ወይም ዛሬ ማክሰኞ ስብሰባ እንደሚቀመጡ መግለጻችን ይታወሳል:: በዚህም መሰረት በዛሬው ዕለት የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ የሁለት ቀናት […]

ኢትዮጵያ ሲሉ ኢትዮጵያ ስንል

$
0
0
ግንቦት 27ቀን 2010 ዓም (04-06-2018) ስለ ኢትዮጵያ አገራዊ አመሠራረት ሁለት ተጻራሪ ሃይሎች፣አገር ወዳዶችና ጎሰኞች የሚሰጡት አስተያዬት እንደ አቋማቸው የተለያዬ ነው። በኢትዮጵያዊ አገር ወዳዶች በኩል ታሪክን መነሻ በማድረግ የሚቀርበው አመለካከት፣- ኢትዮጵያ የሰው ዘር መነሻ፣ ከብዙ አገራት በፊት ስርዓት ገንብታ የኖረች፣ የብዙ ዘመናት ታሪክ ያላት፣ከቀይ ባሕር ማዶና መለስ የተንሰራፋ ሰፊ ድንበር የነበራት፣ለሌሎች አገራት ስልጣኔና ምስረታ ምሳሌና ምልክት […]

የተቃዋሚዎች ሃይሎች በወያኔ ቧልት እንዳይዘናጉ ጥሪ ቀረበ

$
0
0
በሳን ሆዜ ካሊፎርኒያ በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ የድጋፍ ኮሚቴ እና የአካባቢዉ የኢሕአፓ አካል ትብብር በግንቦት 18, 2010 የተጠራው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ በእንግድነት የተገኙት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባል የሆኑት አቶ ፋሲካ በለጠ በአዲሱ የወያኔ ጠቅላይ ሚኒስቴር አማላይ ዲስኩር ተቃዋሚ ሃይሉ መዘናጋት እንደሌለበት እና ትግሉን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ጥሪ አቅርበዋል። ላለፉት በርካታ አመታት […]

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወንበሮች – ሙሃዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

$
0
0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጠዋት ወደ ቢሯቸው ማልደው ሲገቡ የእንግዳ መቀበያ ክፍሉ ወንበሮች ተሰልፈው ጠበቋቸው፡፡ ነገሩ እንግዳ ሆነባቸው፡፡ የዚህን ቤተ መንግሥት ባሕል ገና አልለመዱትም፡፡ የተለመዱ ችግሮችን ባልተለመደ መንገድ እፈታለሁ ብለው ለተነሡት ጠቅላይ ሚኒስትር ነገሩ ከተለመደውም የወጣ መሰላቸው፡፡ ‹ምንድን ነው?› አሉ ሳቅ ይዟቸው፡፡ ‹አሰናብቱን› አለ ደንዳሳ ትከሻ ያለው የቆዳ ወንበር፡፡በታሪኩ ለመንግሥት ቅርብ የሆኑ እንግዶችን በማስተናገድ ይታወቃል፡፡ ‹ለምን? […]

ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባድመን፣ ዛላምበሳና ጾረናን ለኤርትራ ለመስጠት ውሳኔ አሳለፈ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ስብሰባውን የጀመረው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫው የኢትዮጵያ መንግስት የአልጀርሱን ስምምነት እና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ ለሙሉ ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ የወሰነና ለተግባራዊነቱ ያለማመንታት በቁርጠኝነት የሚሰራ መሆኑን ለመግለፅ ይፈልጋል፡፡ ሲል መግለጫ ሰጠ:: ይህም ማለት ባድመ, ዛላምበሳና ጾርና በድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ ለኤርትራ የተወሰኑ በመሆናቸው ኤርትራ ይጠቃለላሉ:: ሕወሓቶች መቀሌ ላይ ተሰብስበው የመሐል ሃገር ሰው እየተነሳብን […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live