Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

እንደ ዳይኖሰር እየጠፉ የሚገኙ ተቋማት ትኩረት ይሰጣቸዉ።

$
0
0
ልሁል አለም ጎንደር በአማራ ክልል ዉስጥ በተለይም በጎንደር የሚገኙ እረዘም ላለ አመታት ከስራ ዘርፋቸዉ የተቋረጡ ተቋማት ወደ ጥቅም ላይ ይዉሉ ዘንድ እየተጠየቀ ይገኛል። ተቋማቶቹ በስራ ላይ ቢዉሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ስራ አጦችን ወደ ስራ ዘርፍ ከማካተታቸዉ በተጨማሪ ለመንግስትም መሰረታዊ የገቢ ምንጭ በመሆን ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖራቸዉ የሚታወቅ ነዉ። ተቋማቱ አግባብ ባልሆነና ምክንያታቸዉ በዉል በማይታወቅ መልኩ እረዘም ላለ […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
የአባይ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ላይ መኪናቸው ውስጥ ህይወታቸው አልፎ ከተገኘ ሁለት ሳምንታት ቢያልፉም ቤተሰቦቻቸው የምርመራው ውጤት በምንፈልገው ፍጥነት እየሄደ አይደለም አሉ:: የኢንጂነር ስመኘው ባለቤት የወ/ሮ ዕሙን ጌታሁን ታናሽ ወንድም የሆነው አካሉ ጌታሁን ”እሱ ከተገደለ 15 ቀናት አልፈዋል። ከፖሊሶቹ ጋር በየጊዜው እንገናኛለን ይሁን እንጂ እስካሁን ግልጽፅ ያለ ነገር […]

የቦታ ጥበት ነው ወይስ የራዕይ ?ፖስተር ስለሺ ክንፉ

$
0
0
የቦታ ጥበት ነው ወይስ የራዕይ ? ርቀን ቆይተን በመደመር ዘመን ተጠጋን:: መጣን :: አየን :: የነበረው ድባብ መሳጭና አስደናቂ ነበር:: እንደ ዘሃበሻ በቀል የመገናኛ ብዙሃን አቅም ታግዞ የተጠራው ጉባኤ ጢም ብሎ ሞልቶ ብዙዎቻችን ከውጭ ስብሰባውን በድምፅ ብቻ ስንካፈል ሌሎቻችን ደግሞ ጭራሽንኑ እንዲመለሱ የቦታ ጥበት አስገዳጅ ሁኔታ እንደነበር አስተውያለሁ:: በቁጥሩ ቀላል ያልነበረ ህዝብ በታደሰ መንፈስ ከሃገር […]

ኦህዴድና ትህነግ በማን ላይ ተስማሙ? (ጌታቸው ሺፈራው)

$
0
0
~በእነ አብይ መንግስት ላይ ግንባር ቀደሙ አማፂ ትህነግ/ህወሓት ነው። ለዚህ ስራው የቀን ጅብ የሚል ስም ተሰጥቶታል። ከወንጀሉ ሁሉ በስተጀርባ አለበት እየተባለ ነው። ዶክተር አብይ አህመድ በሚኒሶታ ለተነሳለት ጥያቄ ከአንዲት ከሁለት የትግራይ ተወላጆች የተነሳለትን ጥያቄ ከትህነግ/ህወሓት የመጣ እንደሆነ አድርጎ መልሷል። ዶክተር አብይ አህመድ በሰጠው መልስ ከትህነግ ጋር እልህ ውስጥ እንደገባ በግልፅ ያሳየ ነበር። ~ዶክተር አብይ ከአሜሪካ […]

በኢትዮጵያ የመንጋ ፍትህ የሰው ህይወት መቅጠፉን ቀጥሏል

$
0
0
(BBC AMHARIC) ባለፉት ሁለት ሦስት ቀናት ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ላይ የተሰነዘሩ ጥቃቶች ብሄርን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች እንዲሁም የመንጋ ፍትህ ከህግ የበላይነት አንፃር ምን አይነት አደጋዎች እንደተጋረጡ አመላካች ነው። በምስራቅ ወለጋ ወሊጋልቴ ገጠር ቀበሌም ቅዳሜ እለት ማምሻውን ሁለት ግለሰቦች በቡድን በድንጋይ ተደብድበው መሞታቸው ተሰምቷል። እሁድ ደግሞ በሻሸመኔ ቦምብ ይዟል በሚል አንድ ሰውን ወጣቶች የስልክ እንጨት ላይ […]

‹‹ቦንቡ›› ሳይወረወር እንደማህበረሰብ ከመሞት፣ ‹‹ቦንቡ›› ተወርውሮ እንደግለሰብ መሞት ሺህ ጊዜ ይሻላል፡፡ (በድሉ ዋቅጅራ)

$
0
0
ሰኔ 16 ጠ/ሚንስትራችን ላይ ቦንብ ተወረወረ፤ 2 ሰው ሞተ፤ ብዙ ሰዎች ቆሰሉ፡፡ ወንጀለኞቹ ተይዘው ለህግ ቀረቡ፡፡ አንድ ዜጋ ሰውተን፣ የተወሰኑ ዜጎች አካላቸው ጎድሎ፣ ወንጀለኞቹን ለህግ አቅርበን እንደማህበረሰብ ያለንን ጥንካሬና ቀጣይነት አረጋገጥን፡፡ ማህበረሰባዊው ስርአት በቀላሉ ሊናጋ እንደማይችል አሳየን፡፡ . ከትናንት በስቲያ ሻሸመኔ ላይ፣ ‹‹ቦንብ ሊወረውር ነው›› በሚል፣ አንድ ንጽህ ዜጋ ተገድሎ፣ ተዘቅዝቆ ተሰቀለ፡፡ የአውሬ ጭካኔና በተላበሱ […]

“መደመር”እና የምርኮው ፖለቲካ (ጌታቸው ሺፈራው)

$
0
0
ባለፉት 27 አመታት ከአገዛዙ በተቃራኒ የቆሙ በርካታ የፖለቲካ ቡድኖች ነበሩ። በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያሉ/የነበሩ፣ በሰላማዊም ሆነ በትጥቅ ትግል የሚታገሉ ቡድኖች ከአገዛዙ ጋር የነበራቸው ልዩነት ሰፊ ነው። ይሁንና ዶክተር አብይ ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ ከኦነግ ውጭ ያሉት የፖለቲካ ቡድኖች “ተደምረናል” ብለዋል። ተደምረዋል ሲባል አንድ ከገዥዎቹ ጋር መሰረታዊ ልዩነት ያለው ቡድን የሚያደርገውን ድርድር ሳያደርጉ ነው። ድርድር […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎላላና ጣራ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው ከቀኑ 6 ሰአት ከ30 ሲሆን ከደብረ ብርሀን የሚመጣ ሲኖትራክ የጭነት ተሽከርካሪ ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሀን ሲጓዝ ከነበረ ኮድ የህዝብ ማመለሻ አይሱዙ ቅጥቅጥ ጋር በመጋጨታቸው መሆኑን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ምክትል ኮማንደር ወርቅአገኘሁ ሸዋ ለፋና ተናግረዋል። […]

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን መዩ ሙሉቄ ወረዳ የሞቱት ቁጥር ወደ 41 አሻቀበ

$
0
0
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን መዩ ሙሉቄ ወረዳ የ ታጠቁ ኃይሎች ባለፈው እሁድ በሰላማዊ ዜጎች ላይ በፈጸሙት ጥቃት ሕይወታቸው ያለፈው ወገኖች ቁጥር 41 ሲደርስ 20 ሰዎች መቁሰላቸውን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ይፋ አደረገ:: ትናንት ዘ-ሐበሻ የሞቱት ቁጥር 37 መድረሱን ዘግቦ ነበር:: የዞኑ የሚዩኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ ምስኪ መሐመድ ለመገናኛ ብዙሃን እንደተናገሩት ጥቃቱን የፈጸሙት የሶማሌ […]

ስኬትና ክሽፈት እየተፋለሙ ነው!

$
0
0
ከውብሸት ታዬ በእነዚህ ቀናት ስኬትና ክሽፈት እየተፋለሙ ነው። በቀናው መንገድ እሰየው የሚያሰኙ አገራዊ ስኬቶችንና ነገን በተስፋ የሚያስጠብቁ ድሎችን፤ ሰማዕትነታቸው ለምንጊዜውም በክብር በሚታሰብ የእናት ኢትዮጵያ ልጆች ትግልና መስዋዕትነት ተቀዳጅተናል። በአግባቡ ከተያዘ፣ በሕግና ሥርዓት መርሆዎች እስከጎለበተና ሕዝቡን በምልዓት እስካሳተፈ ድረስ ዴሞክራሲ ያብባል፤ ሁለንተናዊ ታላቅነትን እንጎናጸፋለን። ይህ ደግሞ የድላችን መዳረሻ ጥግ ነው። ሌላው የለየለት የተቃርኖ ጽንፍ ደግሞ የክሽፈት […]

በአዳማ ቤተክርስቲያኖች ላይ ጥቃት ሊፈጸም ይችላል በሚል ፍራቻ ሕዝብ ሲጠብቅ አደረ |አንድ ሰው ሕይወቱ አልፏል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ትናንት ምሽት በአዳማ ከተማ ዙሪያ ገንደ ሀራ በተባለውና በኢትዮጵያ ሶማሌ ግጭት የተነሳ ተሰደው መጥተው በሰፈሩ ወገኖች እና በአካባቢው ወጣቶች መካከል በተፈጠረ ግጭት  አንድ ሰው መገደሉ ታወቀ:: በትናንቱ የዜና እወጃችን ከሱማሊ ክልል ተፈናቅለው በአዳማ ከተማ ዙሪያ ገንደ ሀራ ተብሎ በሚጠራ መጠለያ ጣቢያ በሰፈሩ ዜጎችና በአካባቢው ወጣቶች መካከል በተፈጠረ ግጭት፣ በመጠለያ ጣቢያው የሚገኙ የተወሰኑ ቤቶች መቃጠላቸውን […]

ለዶ/ር አብይ አህመድ ድጋፍ በተጠራው ሰልፍ ላይ በፈነዳው ቦንብ ዙሪያ ተጠርጥረው የታሰሩት የፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር እንዲፈቱ ተወሰነ

$
0
0
ዶ/ር አብይ አህመድ ለቀናት ጠፍተው ከተመለሱ በኋላ አዳዲስ ክስተቶችን እየተመለከትን ነው:: በግንቦት 20 የመቀሌ በዓል ላይ ጦርነት ያወጁት ስዩም መስፍን ወደ ጃፓን የጠቅላይ ሚ/ሩ አማካሪ ሆነው ሄዱ, ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤልም ከጠቅላይ ሚ/ሩ ጋር በቲቭ አብረው ታዩ; ጌታቸው አሰፋም የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ሆኖ ስልጣኑ ለህዝብ ይፋ ሳይደረግ እየሰራ መሆኑ ተነገረ; ሕወሓት ከ65 ዓመት በላይ የሆኑ […]

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሃገሩ እንዲመለስ ተጠየቀ

$
0
0
በብራዚሉ ሪዮ ኦሎምፒክ ሁለት እጆቹን ወደ ላይ በማጣመር የኢትዮጵያ መንግስት እያደረገ ያለውን ግድያ እና ግፍ በዓለም አደባባይ በማሳየት ታሪክ የሰራው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ተጠየቀ:: ይህን ጥያቄ ያቀረቡት የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት በጋራ በጻፉለት ይፋዊ ደብዳቤ ነው:: በጋራ መግለጫቸውም በሪዮ ኦሎምፒክ እና በልዩ ልዩ የዓለም አትሌቲክስ መድረኮች በመሳተፍ የሀገሪቱ ሰንደቅ […]

ይብፃህ ብውሽጥን ብደጌን ዘለኹም ተጋሩ (መግቢያው ብቻ ትግርኛ….) (ካብ ይነጋል በላቸው –አዲስ አበባ)

$
0
0
እዚኣ ደብዳቤይ ብዝፈልጣ ንእሽተይ ትግርኛ ቋንቋ እንተጸሓፍኩዋ ቃህ’ምበለኒ፡፡ እንተኮይኑ ግና ብዙሓት ሕዝብታት ኢትዮጵያ ስለምንታይ ከምዝዛረብ ምእንቲ ክርድኡ ወይ ከኣ ክፍልጡ ስለዝደሊ በአማሃርኛ ክቅጽል መሪፀ፡፡ ትግርኛን አምሃርኛን ቋንቋታት ካብ ሃደ ምንጪ ከምዝወፅዑ ኸምዘይንፈልጥ፣ ብባህሊን ብሃይማኖትን ብሥነ ልቦናዊ ቀመርን ብማኅበራዊ ሕይወትን ዝአምሰሉ መሠረታዊ አነባብሮን ተጋሩ ምስአኅዋቶም አምሃሩ “ተመሳሳሊ” ካብዝብሃል አገላለፃ በዝበለጸ ሃደ ምኋኖም ምሥጢር ዘይምኋኑ ኸምዘይንፈልጥ ስለምንታይ […]

የዘ-ሐበሻ የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
ከአዲስ አበባ 294 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው በዲላ ዩንቨርስቲ የሚማሩ የሲዳማ ብሔር ተወላጅ የክረምት መርሐ ግበር ተማሪዎች ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ ውለዋል:: ተማሪዎቹን ለተቃውሞ ያስወጣቸው ምክንያትብሔርን መሰረት ያደርገ ጥቃት ደርሶብናል በሚል ሲሆን በክልሉ ልዩ ሃይል ሰልፋቸውን እንዲበትኑ ተደርገዋል:: *** የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በሰጠው መግለጫ፣ 1ኛ የግል ኢንዱስትሪ አልሚዎች የመሬት ጥያቄን 2ኛ. በይዞታ አስተዳደር […]

በሚኒሶታ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ቀን ፌስቲቫል ሊካሄድ ነው

$
0
0
የ10 ሺህ ሃይቆች ባለቤት ተብላ በምትታወቀው የአሜሪካዋ ግዛት ሚኒሶታበ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ቀን ፌስቲቫል ሊከበር ነው:: የአሜሪካ ሰራተኞች ቀንን የእረፍት ቀን ተገን አድርጎ ሴፕቴምበር አንድ በትልቅ ስታዲየም ውስጥ በሚካሄደው የኢትዮጵያ ቀን ፌስቲቫል የሙዚቃ ዝግጅት; የፋሽን ሾው; ባህላዊ ዝግጅት; በሚኒሶታ የኢትዮጵያና በኤርትራ ቡድኖች መካከል የሚደረግ የፍቅር እግር ኳስ ጨዋታ, የስዕል ኤግዚብሽን; የኢትዮጵያን ባህላዊ አልባሳትና ምግቦች […]

በኮምቦልቻ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ

$
0
0
ባለፈው ሳምንት በዘ-ሐበሻ ዜና በደቡብ ወሎ ዞን፣ ኮምቦልቻ ከተማ በሚገኝ የእስልምና ሀይማኖት አዳሪ ትምህርት ቤት (መደርሳ) በሚማሩ ታዳጊዎች ላይ ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች ባደረሱት ጥቃት በርካታ ተማሪዎች መጎዳታቸውን መዘገባችን አይዘነጋም:: በነዚህ ታዳጊ ተማሪዎች ላይ ለደረሰው ጥቃት ፖሊስ ቸልተኝነት አሳይቷል, ተማሪዎቹን ከጥቃት መከላከል አልቻለም በሚል የተቆጡ በሺህዎች የሚቆጠሩ የከተማው ነዋሪዎች አደባባይ በመውጣት ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ ውለዋል:: ፍትህ ለመርከዝ […]

ኢትዮጵያ ቦሌ አየር መንገድ በገባው ጎርፍ በረራዎች ተስተጓጎሉ

$
0
0
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ አውሮፕላኖች ለአንድ ሰዓት ያህል ለማረፍ ተቸግረው እንደነበር ተገለጸ:: ሌሊቱን በዚሁ ግዙፍ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የትራፊክ መቆጣጠሪያ መሳሪያ ባለበት ክፍል ውስጥ ጎርፍ በመግባቱ ምክንያት በረራዎች ለአንድ ሰዓት ያህል ዘግይተዋል:: በትራፊክ መቆጣጠሪያ ክፍል ውስጥ ጎርፍ የገባው ሌሊት 9 ሰዓት ላይ ሲሆን ለአንድ ሰዓት ያህል የበረራ መስተጓጎል እንደተከሰተና የተወሰኑ አውሮፕላኖችም በአቅራቢያ በሚገኙ የአውሮፕላን […]

“ጄል” ኦጋዴን እና የጅጅጋ ፖለቲካ (በመስከረም አበራ)

$
0
0
የሃገራችን ፖለቲካዊ ከባቢ በተበድየ ተረክ “የበለፀገ” የጎሳ ፍትጊያ የተንሰራፋበት ነው፡፡የጎሳ ፖለቲካችን ንረት ፖለቲካ ማለት ጎሳ ማለት ብቻ እንደሆነ እርግጠኛ ሊሆን ይሞክረዋል፡፡ ይሄው አደገኛ አዝማሚያ የሚዘወረው ደግሞ የግል ደም-ፍላታቸውን በካሜራ ፊት ሲሆኑ እንኳን መቆጣጠር በማይችሉ፤ ደርሶ ቱግ ባይ የፖለቲካ ሊቅ ነን ባዮች ነው፡፡ ይህ ህወሃት ይዘውረው በነበረው መንግስታዊ መሰላልም፣ ተቃዋሚ ነን በሚሉ ስብስቦችም ሆነ የጎሳችን አክቲቪስት […]

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን የዉሸት ወሬዎች እና የማወናበጃ መረጃዎችን በመዋጋት እናግዛቸው!

$
0
0
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  የጸሀፊው ማስታወሻ፡ ከጥቂት ቀናት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እንዲህ ብለው ነበር፣ “ቅንነት የሌላቸው እና የተዛቡ ወሬዎች በሶማሊ ክልል ሰብአዊ ቀውስ ላይ ነዳጅ ይጨምራሉ፡፡“ ትላንት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲህ በማለት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻቸውን መክረዋል፣ “ቅንነት የሌላቸውን እና የተዛቡ ወሬዎችን በመቀበል አታሰራጩ፡፡ ቅንነት የሌላቸውን እና የተዛቡ ወሬዎችን በፍጹም አናሰራጭ ምክንያቱም በዚሁ ሰበብ በርካታ ሰዎች እየተጎዱ ነው፡፡ የመረጃ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live