Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የደጉ አንዳርጋቸው መንገድ! (ከናፍቆት ገላው)

$
0
0
የደጉ አንዳርጋቸው ብአዴን በድርጅቱ ታሪክ ለመጀመርያ ግዜ ለህዝብ ተቆርቆሪነት ያሳየ፤ ተላላኪነቱን ትቶ ተጠሪነቱን ወደ ሚያስተዳድረው ህዝብ ለማዞር ወኔ ያገኝ ስብስብ ነው። የብአዴን የለውጥ ኃይል፤ ድርጅቱን እና የሚመራውን ክልል ከህውሃት ጣልቃ ገብነት አላቆ በራሱ እግር ለማቆም ካደረገው ትግል ባሻገር፤ ህውሃት አዛዥ ናዛዥ ሆኖ ከኖረበት የማእከላዊ መንግስት ስልጣን ተነስቶ፤ ችግሩ ከምንጩ እንዲፈታ ወሳኝ የሆነ ሚና ተጫውቶል። “የችግሮቻችን […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
1. በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ92 ሺህ በላይ የአሜሪካን ዶላር ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ መያዙ ተገለጸ:: በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ነው የተባለ 92 ሺህ 100 የአሜሪካ ዶላር፣ 13 ሺህ ዩሮ፣ 17 ሺህ የአረብ ኢሚሬት ድርሃም እና 52 ሺህ 600 የኢትዮጵያ ብር በቁጥጥር ስር መዋሉን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉሙሩክ ባለስልጣን የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ኤፍሬም መኮንን ናቸው […]

ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ “ኢትዮጵያ የቀለም ውህድ ስዕል ናት ለኔ”አለ

$
0
0
በአሁኑ ወቅት በኦሮሚኛ ሙዚቃ ውስጥ ልዩ ቦታ የሚሰጠው ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ “ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትን እንዴት ታየዋለህ?” በሚል በራድዮ ፋና ቃለ ምልልስ በተደረገለት ወቅት በሰጠው ምላሽኢትዮጵያ የቀለም ውህድ ስዕል ናት ለኔ።” አለ:: ‘ኢትዮጵያን ስንስላት 80 ቀለሞችን ቀላቅለን ነው የምንስላት። እነዛ 80 ቀለሞች የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ናቸው። ለኔ ኢትዮጵያዊነት የ 80 ብሄር ብሄረሰቦች ቅልቅል ውጤት ናት።” ያለው […]

በዶ/ር አብይ ላይ አሲረዋል የተባሉት ዶ/ር ተቀዳ አለሙ ጊዜህን ጨርሰሃል ተብለው ተነሱ

$
0
0
በአላሙዲ ስፖንሰርነት ይታተም የነበረውና ባለፈው ሳምንት ከሕትመት የተቋረጠው ሰንደቅ ጋዜጣ  በሰኔ 13, 2010 ዕትሙ “ከብሔራዊ ጥቅም በተቃርኖ ቆመዋል የተባሉ፤ ሶስት አምባሳደሮች ሊጠሩ ነው” በሚል ዘገባ “ሕገመንግስታዊ ሥርዓቱ ተከትለው ወደ ስልጣን በመጡት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አስተዳደር  ላይ በሴራ የተጠረጠሩት አምባሳደር ዶክተር ተቀዳ አለሙ በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ቋሚ መልክተኛ፣ በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ወ/ሮ አስቴር ማሞ እና በአሜሪካ […]

የኢትዮጵያ ወታደሮች ከሽራሮ ለቀው እየወጡ ነው

$
0
0
በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት በርካታ ወገኖቻችን ሕይወታቸውን ካጡባት የሽራሮ ከተማ ድንበር ሲጠብቁ የቆዩ በርካታ የኢትዮጵያ ወታደሮች ዛሬ አካባቢውን ለቀው ሲወጡ መታየታቸው ታወቀ:: ዶ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ሰላም ማውረድ የፈለገችበት ዋናው ምክንያት ጦርነትም ሰላምም በሌለባቸው በነዚህ የድንበር አካባቢዎች በርካታ ሰራዊት ሰፍሮ ድንበር ስለሚጠብቅ ኢትዮጵያ ብዙ ገንዘብ ታፈሳለች የሚል ነበር:: አሁን ከኤርትራ ጋር ያለው ግንኙነት ወደ […]

በጎጃም በደረሰ የመሬት መንሸራተት የ ስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ

$
0
0
በምስራቅ ጎጃም አስተዳድር ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ ስድስት የአንድ ቤተሰብ አባላትና ሁለት ለስራ ተለምነው የመጡ በአደጋው ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ በተከሰተው አደጋ መኖሪያ ቤት ከነሙሉ ንብረቱ በአካባቢው የተዘራ ሰብል ፣ አትክልትና ፍራፍሬ በሙሉ ወድሟል፡፡ ቀሪ መንደሮችም በአደጋው ተጋላጭ በመሆናችን ወደሌላ አካባቢ እንድንዛወር መንግስት ሊረዳን ይገባል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ በምስራቅ […]

ግማሽ ብስል – ግማሽ ጥሬ፤ የፖለቲካ ሥልጣን፣ የለውጡ ኃይል እና ድርጅታዊ ማነቆዎች

$
0
0
በዶ/ር አብይ የሚመራው የለውጥ ኃይል ባጭር ጊዜ ውስጥ በርካታና ከፍተኛ ግምት ሊሰጣቸው የሚችሉ ነገሮችን የከወነ ቢሆንም በበርካታ አደጋዎች እና መሰናክሎች የተከበበ ስለመሆኑ በርካታ ምልክቶችን እያየን ነው። በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች ከሚታዩት ሥርዓት አልበኝነት፣ የእርስ በርስ ግጭቶች፣ ዝርፊያ እና ከሕግ ያፈነገጡ ተግባሮች ባሻገር የክልል መንግስታት እርስ በራሳቸው ሲወነጃጀሉ እና አልፎ አልፎም ከማዕከላዊው መንግሥት ጋርም ጭምር ሲገፋፉ ማየት […]

የመለስን ሌጌሲና ስያሜን በተመለከተ –ነፃነት ዘለቀ

$
0
0
ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com)   የትግራይ መንግሥት የመለስን ስድስተኛ ሙታመት ከምንጊዜውም በበለጠ በደመቀ ሁኔታ ለማክበር እየተዘጋጀ መሆኑን በትግራይ ቲቪ እየተከታተልን ነው፡፡ ሰው በወደደው ይቆርባልና ለአንድ ቀን ብቻም ሣይሆን ለሣምንታትም ማክበር የማንም መብት ነው፡፡ ለምን በደማቁ ለማክበር እየተሰናዱ እንደሆነም ግልጽ ነው፡፡ በሌላ ቦታ ይህ የሙት መንፈስ አከባበር እንደሚቀዘቅዝና ቢከበርም እንኳ ለታይታና ለይምሰል መሆኑን ስለሚገነዘቡ ይመስላል፡፡ “ባለቤቱ ያቀለለውን…” […]

“የህጻንያዊነት የሥልጣን ፖለቲካ – በኢትዮጵያ” – ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

$
0
0
የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) የሰው ልጅ ኹለንተናዊ ልዩነት በኹለንተናዊ ዘርፎች ውስጥ የነበረው፣ ያለውና የሚኖረው ቢኾንም በአንጻሩ በኹለንተናዊ መንገድ አንድ የኾነበትም የተፈጥሮ ሂደት ባለቤት ነው፡፡ ምንም ይኹን ምን – ከየትኛውም አካባቢ ያለ – በብዙ ነገሮች ከብዙዎች የተለየ ቢኾን – በልዩነቱ ወስጥ ፈጽመው የማይታረቁና በተቃርኖ የሚኖሩ ነገሮች ቢኖሩት […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
የዘንድሮው የኢትዮጵያ ክረምት ጠንከር ያለ በመሆኑ የክረምቱ ዝናብ የሚያመጣው ጎርፍም ከፍተኛ አደጋዎችን እያስከተለ ነው:: ሃያት ጨፌ ፀበል ለመጠመቅ የሄዱ ሁለት የሜቄዶንያ ህሙማን በደራሽ ጎርፍ መወሰዳቸው ዛሬ ተገለጿል:: በጎርፍ ከተወሰዱት መካከል የአንደኛው አስከሬን በፍለጋ የተገኘ ሲሆን የሁለተኛው አስከሬን እስከአሁን ያለመገኘቱን የአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ *** የፌዴራል ፓሊስ ኮሚሽን ዶላር በጥቁር ገበያ […]

ለሱዳን የተሰጡ የኢትዮጵያ መሬቶች በአቶ አባይ ጸሀዬ ፊርማ የተፈጸሙ መሆናቸው በተጋለጠ ማግስት ኢትዮጵያ እና ሱዳን የድንበር ቁጥጥር የሚያደርግ ጥምር ጦር ለማስፈር ከስምምነት ላይ  ደረሱ ተባለ 

$
0
0
ለዓመታት የኢትዮጵያን የእርሻ መሬቶች ለሱዳን ፈርመው ሰጥተዋል እየተባሉ ሲወነጀሉ የከረሙት አቶ ደመቀ መኮንን በመጨረሻም ነጻ የወጡ ይመስላል:: ሰሞኑን ለሱዳን የተሰጡትን እና እያወዛገቡ ያሉትን ለም የ እርሻ መሬቶች የፌዴራል ጉዳዮች ሚ/ር በነበሩበት ወቅት ለሱዳን ፈርመው የሰጡት አቶ አባይ ጸሐዬ መሆናቸው በተጋለጠ ማግስት  ኢትዮጵያ እና ሱዳን የድንበር ቁጥጥር የሚያደርግ ጥምር ጦር ለማስፈር ከስምምነት ላይ  መድረሳቸውን ሱዳን ትሪቡን […]

ኢሳያስ አፈወርቂ አማራ ክልል ሊመጡ ነው

$
0
0
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ኢትዮጵያ አማራ ክልል ሊመጡ መሆናቸውን የክልሉ ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስታወቁ::  መቀመጫውን ኤርትራ ካደረገው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ጋር ተደራድረው የተመለሱት አቶ ንጉሱ በአስመራ ቆይታቸው  ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ልዩ አማካሪ ከአቶ የማነ ገብረአብ ጋር የኤርትራውያንንና የኢትዮጵያዊውያንን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ላይ መወያየታቸውን ገልጸዋል:: በቅርቡ በአማራ ብሔራዊ ክልል […]

ለማ መገርሳ በኦነግ ስም ለሚንቀሳቀሱ ሃይሎች ጠንከር ያለ ማሳሰቢያ ሰጡ

$
0
0
በኢትዮጵያ ውስጥ ካለ ኦነግ እውቅና በግንባሩ ስም  በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች የሚደረገው ዝርፊያና ህገወጥ ድርጊት ከግንባሩ ውጭ መሆኑን የዳዑድ ኢብሳ ኦነግ አረጋግጦልናል ሲሉ አቶ ለማ መገርሳ አስታወቁ:: በአሁኑ ወቅት ሁሉም በኦነግ ስም የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች በሰላም ሃገር ቤት ለመታገል የወሰኑ ሲሆን በኦነግ ስም መሳሪያ የታጠቀ ሃይል በኢትዮጵያ የተለያዩ ቦታዎች ሕዝቡ ውስጥ በመቀላቀል እያሸበረ መሆኑ ይታወቃል:: አቶ ለማ […]

ጠ/ሚሩ ምነው ጠፉብን? –መሳይ መኮንን

$
0
0
(ማስታወሻ፡ ይህ ጽሁፍ ጠ/ሚር አብይ በመከላከያ መኮንኖች ምርቃት ላይ ተገኝተው ንግግር ከማድረጋቸው በፊት የተጻፈ ነው።) የዶ/ር አብይ ነገር እረፍት የነሳቸው ወገኖች ሰሞኑን ተረባብሸዋል። በግል ከሚደርሱኝ የስልክም ሆነ የጽሁፍ መልዕክቶች መረዳት የሚቻለው ህዝባችን በጠ/ሚሩ እንደወትሮው አለመሆን ጭንቅ ጥብብ ብሎታል። በእርግጥም እውነተኛ መረጃ ለሌለው ሰው ያሰጋል። ባለፉት አራት ወራት ተአምር ከሚያስብሉ ስራቸው ጋር ፈዋሽ ንግግሮቻቸውን እየኮመኮመ በየዕለቱ […]

በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች የታዩ ስርዓት አልበኝነቶችን ሊቆም ይገባል ጠ/ሚ አብይ አህመድ

$
0
0
በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች የታዩ ስርዓት አልበኝነቶችን ሊቆም ይገባል ጠ/ሚ አብይ አህመድ    

ደቡብ ትግራይ ኮረም ከተማ በህዝብ አመጽ ስትናወጥ አመሸች

$
0
0
ከአዲስ አበባ 610 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ኮረም ከተማ ከፍተኛ ሕዝባዊ አመጽ ሲደረግ ማምሸቱ ታወቀ:: በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን በምትገኘው ኮረም ከተማ በትናንትናው ምሽት በተነሳው ሕዝባዊ አመጽ የተነሳ መንገዶች ተዘጋግተው ጎማዎች ሲቃጠሉ ነበር: ሕዝቡን ለቁጣ ያበቃው ጉዳይ አንድ የትግራይ ልዩ ሃይል ሃላፊ ዝናቡ አሜሪካ (አሜሪካ ቅጽል ስሙ ነው) የተባለን አንድን ወጣት በጥይት ደብድቦ በመግደሉ […]

በጋምቤላ ሊከሰት የነበረውን ሌላ እልቂት ጀነራል ሰዓረ መኮንን ቀድመው ማክሸፋቸውን ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ

$
0
0
ከሰኔ 16ቱ ቦምብ ፍንዳታ ጋር ተያያዞ አሁን በእስር ላይ የሚገኘውና በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ብጥብጥ እንዲነሳ ኔትወርክ ዘርግቷል ተብሎ የተከሰሰው ለውጥ የማይፈልገው የሕወሓት አካል በተለይም የጌታቸው አሰፋ ቀኝ እጅ የሚቫለው ተስፋዬ ኡርጊ ኔትወርክ እየተበጠሰ ነው ይላል አንድ የደህንነት ምንጭ ለዘ-ሐበሻ ሲናገር:: ይህን የደህንነት ምንጫችንን ጥቆማ ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በመጠኑም ቢሆን የጋምቤላን ጉዳይ በማንሳት አረጋግጠውታል:: ዶ/ር […]

በሕወሓት ውስጥ ለውጥን የሚፈልገው ሃይል አነስተኛ እንደሆነ የቀድሞው ኢታማዦር ሹም አስታወቁ

$
0
0
የቀድሞው የኢትዮጵያ ጦር ኢታማዦር ሹም ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሣኤ በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ የሕወሕትን ወቅታዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ቃኝተውታል:: ጀነራሉ “፣ የትግራይን ህዝብ እንደ ምርኮ ይዞ ሊጠቀም የሚፈልገው ኃይል ከጨዋታው ካልወጠ፣ ለትግራይ ብቻ ሳይሆን ለሃገርም አደጋ ይሆናል” ብለዋል:: “የህወሓትን የፖለቲካ እንቅስቃሴ እርስዎ እንዴት ይገመግሙታል?” በሚል ከጋዜጣው ጥያቄ የቀረበላቸው ጀነራል ጻድቃን “በአሁኑ […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
በቅርቡ የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው የተሾሙት አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ ለሚቀጥሉት 10 አመታት የሀዋሳን ከተማ እንዲያገለግል ታስቦ የተዘጋጀው መሪ እቅድ (Master Plan) በከተማው ዙሪያ በሚኖሩ አርሶ አደሮች ጥያቄ መሰረት ለጊዜው እንዲቆም መደረጉን አስታውቀዋል:: ** የ“አርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ” ሊቀመንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፤ 100 ያህል አመራሮችና አባላትን ይዘው በመጪው ሳምንት ወደ ሃገር ቤት እንደሚገቡ የታወቀ ሲሆን ንቅናቄው […]

ዳንኤል ክብረትን እስከማውቀው ድረስ (ኦሮሞ ይጠላል ለሚለው ክስ የተሰጠ መልስ) (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)

$
0
0
መነሻ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት አትላንታ ጆርጂያ ውስጥ በተካሔደ አንድ ጉባዔ ላይ ካስተማረው ትምህርት ወይም ከትምህርቱ በኋላ በተነሣ ጥያቄ እና መልስ ላይ በሰጠው መልስ ላይ ስለ አፋን ኦሮሞ የተናገረው የቪዲዮው ቅንጫቢ በፌስቡክ ላይ በስፋት ሲዘዋወር ነበር። ሙሉ ቪዲዮውን ያዩም ያላዩም ብዙ ሰዎች ዳንኤል ፀረ ኦሮሞ እንደሆነ በስፋት ሲጽፉና ሲናገሩ ከርመዋል። ዳንኤልም በዚሁ መነሻነት አጭር ምላሽ የሰጠ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live