Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አደጋ የማያጣት፤ ለአደጋ ያልተዘጋጀችው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (ለአብነት የወጣቶች ማኅበራት እንደማሳያ) ሁል ጊዜ ለቅሶ ይብቃ፤ በተመሳሳይ ችግር ሁልጊዜ መቸገር መፍትሔ ይሰጠው፤

$
0
0
አደጋ የማያጣት፤ ለአደጋ ያልተዘጋጀችው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (ለአብነት የወጣቶች ማኅበራት እንደማሳያ) ሁል ጊዜ ለቅሶ ይብቃ፤ በተመሳሳይ ችግር ሁልጊዜ መቸገር መፍትሔ ይሰጠው፤   (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከአገራችን ከኢትዮጵያ ሕዝብ ግማሹን በተከታይነት የያዘች ቤተ ክርስቲያን ናት። በኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ ላይ የአንበሳውን ድርሻ የያዘች እንደመሆኗ ኢትዮጵያ ብሎ የኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን፣ የኢትዮጵያ […]

አምስት ቀናትን በጂግጂጋ (እንዳየሁት እና እንደሰማሁት) –ኡስማን ዩሱፍ

$
0
0
እዚያ መቼ እና እንዴት ተገኘሁ? እኔ እና ሁለት ባልደረቦቼን ወደ ጂግጂጋ ሄደን አንድ የመስሪያ ቤት ጉዳይ ፈፅመን እንድንመለስ አርብ ዕለት አለቃችን ትዕዘዝ ይሰጡናል፡፡ በዚህም መሰረት ስራው ብዙ ቀናት የማይጠይቅ በመሆኑ ቅዳሜ በጧት ሄደን ቀኑን ሙሉ እና እሁድ ደግሞ ግማሽ ቀን ስርተን ለመመለስ ወስነን የደርሶ መልስ ትኬት ይቆረጥልናል፡፡ በተለምዶ የጂግጂግ በረራ 2፡40 አካባቢ ከአዲስ አበባ የሚነሳ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የአብይ አህመድ-ኢትዮጵያ ቡድን መጥታችሁ ስለጎበኛችሁን በጣም እናመሰግናለን!

$
0
0
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እራሱን እንደሰየመ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ተናጋሪ ሆኘ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ እና ጠቅላላ የአብይ አህመድ የኢትዮጵያ ቡድን ልዑክ በርካታ ሺ ኪሎ ሜትሮችን በመጓዝ ከእኛ ጋር ለመሆን ወደ አሜሪካ በመምጣታችሁ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ብዙ ጊዜ እንዲህ ይባላል፣ “ርቀት ማለት ምንም ማለት አይደለም፡፡ ሰው  የሚወ ደውን ሰው ለማግኘት የሆነዉን ሩቅ መንገድ ይሄዳል ፡፡“ ሁላችሁም እኛን ለማየት መጣችሁ ምክንያቱም እኛ በአሜሪካ የምንገኝ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማለት […]

አብይ ለማ……አንዷለም እስክንድር! |ደረጀ ደስታ

$
0
0
ስልኩን ሀሎ ካልኩ በኋላ “እስክንድር የት ነህ?” አልኩት። “እዚህ ታክሲ እየጠበቅኩ ነኝ።” አለኝ። የአዲስ አበባው የታክሲ ሰልፍ ብዛት በዋሽንግተን ዓይን አንድ አነስተኛ የተቃውሞ ሰልፍ ይወጣዋል። የሰው ብዛት ያስደነግጣል። እስክንድር ነጋ እዚያ መሃል ቆሞ ታክሲ ሲጠብቅ አሰብኩት። እኔ እምልህ ሰዎች አያስቸግሩህም? አልኩት ታዋቂ ሰውነቱን በማስታወስ። አይ እዚያ እናንተ ጋ ዋሽንግተን ነው እንጂኮ እዚህ ማንም አያውቀኝም። በዚያ […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
በጅጅጋ ከተማ አገልግሎት መስጫ ተቋማት በመውደማቸው እስካሁን ወደ ሥራቸው መመለስ እንዳልቻሉ ተገለጸ:: በአሁኑ ወቅት በመከካከያ ሰራዊቱ እየተጠበቁ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተጠልለው የሚገኙት ነዋሪዎች፥ ወደ መኖሪያቸው ተመልሰው መኖር የሚያስችላቸው ዋስትና እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል:: በዚህ ዙሪያ መከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል ፖሊስም ከሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል ጋር እየተወያዩ እንደሚገኙ የደረሰን መረጃ ያስረዳል:: ** የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክር […]

ለአንድ የመከላከያ ሰራዊት እና 4 ሰዎች መገደል ምክንያት የሆኑ የዳውሮ ዞን 11 ባለስልጣናት ተባረሩ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በዳውሮ ዞን ተርጫ ከተማ የተቀሰቀሰው ግጭት ዋካ እና በጌና ቃራዎ ወደ ተባሉ አካባቢዎች የተስፋፋ ሲሆን፣ አንድ የመከላከያ ሰራዊት አባል እና 4 ሰዎች መገደላቸው ተነግሯል። ተቃውሞ ያነሱ የአካባቢው ነዋሪዎች፣ በኢንቨስትሮች የተያዙ ሰፋፊ እርሻዎች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውም ታውቋል። ሕዝቡን ያስቆጣው ጉዳይ ምንድን ነው በሚል የደረሠን መረጃ እንደሚጠቁመዉ ዞኑ ለሚመለከተዉ አካል የመንገድ ይሠራልን ጥያቄ አቅርቦ ምላሽ በማጣቱ […]

የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ በወሎ ወልደያ ከተማና አካባቢዋ የ17 ሰዎች ህይወት መጥፋቱን አስታወቀ

$
0
0
የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ በ145ኛ ልዩ መግለጫ የተመለከተው በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ የተፈጸሙትን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን ሲሆን የመብት ጥሰቱ የተፈጸመው ከሕዳር 24 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 04 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ ነው። ሰመጉ ባለሙያዎቹን ወደ አካባቢው ልኮ የማጣራት ሥራውን የሰራው ከየካቲት 05 እስከ የካቲት 12 ቀን 2010 ዓ.ም. […]

አብን በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች በሚማሩ የአማራ ተማሪዎች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት አወገዘ

$
0
0
በትግራይና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በዜጎች ላይ በደረሰው ጥቃትና የሕይወት መጥፋት ዙሪያ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) መግለጫ አወጣ:: መግለጫው እንደሚከተለው ይቀርባል የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዜጎች በሕይወት የመኖርና ደኅንነታቸው የመጠበቅ መብቶቻቸው በማናቸውም ጊዜና ሁኔታ ሊገረሰሱ አይገባም የሚል ጽኑ አቋም አለው። የዜጎችን ደኅንነትና በሕይወት የመኖር መብት የፌዴራል መንግስቱም ሆኑ የክልል መንግስታት የማስጠበቅ ኃላፊነት እንዳለባቸውም ያሰምርበታል። የዜጎችን ደኅንነት […]

ጀዋር መሐመድ በባህርዳር በአኖሌ ሃውልት ዙሪያ ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ ሰጠ

$
0
0
ከሚኒሶታ ተነስቶ ባለፈው እሁድ አዲስ አበባ ደርሶ በዚያው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ ከህዝብ ጋር የተገናኘው ጀዋር መሐመድ በኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ ሕዝባዊ ሰብሰባ ካደረገ በኋላ በዛሬው ዕለት ደግሞ በባህርዳር ከተማ ከተለያዩ ወገኖች ጋር ስብሰባ አካሄደ:: የወልቃይት አማራ ኮሚቴዎች፣ እነ ኮሎኔል ደመቀ፣ ንግስት ይርጋን የመሳሰሉና በቅርብም ከ እስር የተፈቱ ወገኖች በታደሙበት ስብሰባ ለጀዋር መሐመድ የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርበውለታል:: […]

“በአስር ቢሊዮን ዶላር ብድር፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ!!!”

$
0
0
ኢት-ኢኮኖሚ      /ET- ECONOMY ‹‹ በአስር ቢሊዮን ዶላር ብድር፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ!!!›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር››                             “Made in Africa’’ or “Mad in Africa’’ Dr. Arkebe Equbaye (ክፍል አንድ) ለአራት አይናዎቹ ለጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና ለፖለቲካው ሰው አንዱዓለም አራጌ የሃገር ፍቅር፣ የዕምነት ፅናትና፣ የዓላማ […]

በሃገራችን እውነተኛ ፖለቲካ መድረክ ለዓመታት  የኮመኮምነው ትያትር መጋረጃ ሊዘጋ ይሆን ወይስ ?

$
0
0
የሃገራችን ፖለቲካ ጉደኛ ነበር፡፡ ያለፈውን ግማሽ ክፍለ ዘመን ወደ ኋላ ተመልሶ ማስታወስ አጃይብ የሚያስብል ቢሆንም ዛሬም ቢሆን አጠቃላዩን ጉድ፣ ጥቂት የችግሩን ቁንጮወች በደቦ እንጅ ጉደኞችን በአጠቃላይ፣ በዝርዝር ከችግሮቻቸው ጋር መለየት አይቻልም፡፡ ይህ እውነታ ከነበረው ለመማር፣ ዛሬንና ቀጣዩን በትክክል ለማስተካከልና ለማረም ዕንቅፋት ሲሆን ባለፉት ሃምሳ ዓመታት በፖለቲከኞቻችንና መሪወቻችን መካከል ከነበሩት ልዩነቶች ይልቅ እጅግ በጣም የሚበዙ የጋራ […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
አርበኞች ግንቦት 7 አመራሮችና በተለያዩ ሃገራት ያሉ አባላቱ በተመሳሳይ ቀን አዲስ አበባ እንደሚገቡ ተገለጸ:: የአርበኞች ግንቦት 7 አመራሮች እና በተለያዩ ሃገራት የሚገኙ የድርጅቱ አባላት በተመሳሳይ ቀን አዲስ አበባ እንደሚገቡ ታወቀ:: ከአርበኞች ግንቦት 7 አካባቢ ያገኘናቸው መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከኤርትራ፣ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከሰሜን አሜሪካ፣ ከአውሮፓና አውስትራሊያ የድርጅቱ አባላትና አመራሮች ኢትዮጵያ የሚገቡ ሲሆን በአዲስ አበባ ስታዲየም እና በሚሊኒየም […]

አባ ሠረቀ ብርሃን እና ንቡረ እድ ኤልያስ አብርሃ የአማራ ፓትሪያርክ ስም በትግራይ ክልል መጠራት የለበትም በሚል ቅስቀሳ ላይ መሆናቸው ተጋለጠ

$
0
0
በዶ/ር አብይ አህመድ ትግል በሃገር ቤት ያለው እና በውጭ ሃገር ያለው ቅዱስ ሲኖዶስ ወደ አንድነት ከመጡ በኋላ በቅዳሴ ላይ የሁለቱም ፓትሪያርኮች ስም በንግሥናቸው ቅደም ተከትልነት እንዲጠራ የተወሰነ ቢሆንም የአማራ ፓትሪያርክ ስም በትግራይ ምድር መጠራት የለበትም በሚል አባ ሠረቀ ብርሃን እና ንቡረ ዕድ ኤሊያስ በትግራይ ክልል ያሉ አብያተ ክርስቲያናት የቅዱስ ሲኖዶስን ስምምነት እንዳያከበሩ በመቀስቀስ ላይ መሆናቸው […]

ዶ/ር አብይ አህመድ እና ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል አቡነ መርቆሬዎስን ጎበኙ

$
0
0
በሃገር ቤት እና በውጭ ሃገር ያሉት ሲኖዶሶች አንድ የመሆናቸውን የማብሰሪያ ዝግጅት በሚሊኒየም አዳራሽ ሲከናወን እስከመጨረሻዋ ሰዓት ድረስ ይገኛሉ ተብሎ ሳይገኙ የቀሩት ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት ከትግራይ ክልል ም/ል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጋር በመሆን አቡነ መርቆሬዎስን ጎበኙ:: መጥቼ እጠይቅዎታለሁ ብዬ ቃል ገብቼ ባለመገኘቴ ቃሌን ለመጠበቅ ነው አቡነ መርቆሬዎስን ለማየት የመጣሁት ብለዋል:: በሶማሌ ክልል የተፈጠረውን […]

በሻሸመኔ የተፈጸመው ግድያ ተወገዘ

$
0
0
ዛሬዉ ዕለት በሻሸመኔ ከተማ አቶ ጃዋር መሃመድ እና ሌሎች የቡድኑ አባላት አቀባበል ለማድረግ በከተማዋ በተዘጋጀ ስነ ስርዓት በተፈጠረ መገፋፋትና መረጋገጥ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርከት ያሉ ሰዎች ላይ ደግሞ የአካል ጉዳት መድረሱና አንድ ሰው በተሳሳተ መረጃ በአደባባይ ተሰቅሎ ሕይወቱ እንዲያልፍ የተደረገወን ጉዳይ እንደሚያወግዙ የየኦህዴድ የገጠር ፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ አስታወቁ:: ሌሎች ወገኖች […]

አብዲ ኢሌ ከኢሶዴፓ ሊቀመንበርታቸው ተነሱ |አቶ አህመድ ሽዴን የድርጅቱ ሊቀመንበር ተደረጎ ተመረጠ

$
0
0
የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/ አቶ አህመድ ሽዴን የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ። የኢሶዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፉት ሶስት ቀናት በክልሉ ተፈጥሮ በነበሩው ሁኔታ ላይ ጥልቅ ግምገማ ካደረገ በኋላ የድርጅቱ ሊቀመንበር የነበሩትን አቶ አብዲ መሃሙድ (አብዲ ኢሌን)ን በአቶ አህመድን ሽዴ ተክቷል። አብዲ ኢሌ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ከሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንትነት ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ ተወስዶ መታሰሩ መዘገቡ […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
የባህርዳር ከተማ ወጣቶች ህገወጥ ንብረት ወደ ትግራይ ክልል በማጓጓዝ ላይ ናቸው ባሏቸው ተሽከርካሪዎች ላይ ፍተሻ ማድረግ በመጀመራቸው የባህርዳር ጎንደር መንገድ ተዘግቶ ለሰዓታት ቆየ:: ወጣቶች መንገዱን እንዲከፍቱ የክልሉ ፖሊስ ቢያነጋግርም በመጨረሻ ላይ አስለቃሽ ጭስ መተኮሱ ታውቋል:: በሌላ በኩልም በሰሜን ጎንደር የሳንጃ ከተማ ወጣቶች ሕገ ወጥ ንብረት ሲያጓጉዙ ነበር ያሏቸውን ተሽከርካሪዎች መያዛቸውን አስታውቀዋል:: *** ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር […]

አጉል ጀብደኝነት ዋጋ ያስከፍላል። (ምንሊክ ሳልሳዊ )

$
0
0
አጉል ጀብደኝነት ዋጋ ያስከፍላል። (ምንሊክ ሳልሳዊ ) ከፊታችን የተደቀነውን ከባድ አደጋ ለማክሸፍ መንግስት ጥብቅ እርምጃ በመላው ኢትዮጵያ ሊወስድ ይገባል። አካባቢያችንን በቅጡ ካላየንና በሚገባ ካልመረመርን፣ እያሰብን ሳይሆን እየተኛን ነው፦ ከተኛን ደግሞ የተመኘነው ለውጥ አይመጣም፡፡ በሀገራችን የምንናገረውን የሚያዳምጥ፣ ያዳመጠውንም የሚያውጠነጥን ዜጋ ከሌለ የለውጥና የተሀድሶ ተስፋ ይጨልማል፡፡ ፍቅርን አንድነትን መደመርን ሰላምን ለማግኘት የሚደረጉ ጥረቶች ሁሉ በጥሩ መንገድ ተጉዘው […]

የህወሃት ወያኔን መርዝ ስለማምከን (ከሙሉቀን ገበየው)

$
0
0
ላለፉት 27 አመታት ወያኔ ህወሃት የኢትዮጲያን ህዝብ በአምባገንን አስከፊ አገዛዝ ሲያሰቃይና ሲዘርፍ ኖሮ እልህ አስጨራሽ በሆነ፣ ብዙዎች መሰአውት በሆኑበት የህዝብ ሰላሚዊ ትገል ከስልጣን መንበሩ ፊት ለፊት ለጊዜው ገሸሽ ቢልም አሁንም ተስባስቦ መቀሌ ላይ መሽጓል። ይሄ በትግራይ ህዝብ የሚነግድና የትግራይን ህዝብ የማይወክል የጥቂቶች ስብስብ የሆነው ወያኔ ህወሃት ላልፉት 40 አመታት ኢትዮጲያውንን ህብረት የሚንድ፣ የሚከፋፈልና ሰላም የማይሰጥ […]

ካባ ግልበጣ -ታምራት ታረቀኝ

$
0
0
አንተ የአውድማ ቅራኛ ተጠንቀቅና ነቅተህ ተኛ ታስወስዳለህ ምርትህን የአፍ ሰው አለና አትመን፡፡ ይህችን በበገና ድርደራ በዘለሰኛ ቅኝት በተለይ በጻም ወቅት የምትዜም ቅኔ ብዙዎች እንደሰማችኋት እገምታለሁ፡፡ ሰምና ወርቅ ፍቺ ውስጥ አልገባም፡፡እንዳስታውሳት ያደረገኝ አነእድም ያለፈ ሁለትም እየሆነ ያለ ሰሞነኛ ነገር ነውና ላካፍላችሁ፡፡ በያን ሰሞን ጠቅላይ ምኒስትሩ አሜሪካ በነበሩበት ወቅት ለካባ ግልበጣ የነበረውን አይን ያወጣ ድርጊት በቦታው ባንገኝም […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live