Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ዶ/ር ዓብይ አህመድ አስመራን እና አዲስ አበባን በአውቶቡስ እና በባቡር አገናኝንተን ወንድማች ሕዝቦችን እናቀራርባለን አሉ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በሕወሓት በኩል የቀረበውን የአልጀርሱን ስምምነት የመቀበል ውሳኔ ከተቀበለና ለህዝብ ይፋ ካደረገ ከአንድ ቀን በኋላ ዛሬ በጉዳዩ ላይ ገለጻ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዓብይ አህመድ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ላለፉት 20 ዓመታት የነበረው ሁኔታ “አልፎ አልፎ ሞት ያለበት ግን ሞት አልባ ጦርነት ነው” ነበር አሉ:: ለምን የአልጀርሱን ውሳኔ መቀበል እንዳስፈለገ ሲያስረዱ:

ሁለቱ ውሳኔዎች –የመሳይ መኮንን ትንታኔ

$
0
0
ሁለቱ የዛሬ ውሳኔዎች የራሳቸው ጥቅምና ጉዳት እንዳላቸው አያጠራጥርም። በየትኛውም መለኪያ ግን የህወሀት አጥር እየፈራረሰ መሆኑን ያመላከቱ ውሳኔዎች ናቸው ማለት ይቻላል። አብዮታዊ ዲሞክራሲን በመቃብሬ ላይ ካልሆነ ብሎ የተቸነከረው ኢህአዴግ የርዕዮተ ዓለም ለውጥ ማደረጉን ሳይነግረን በህይወት እያለ የሊብራል ኢኮኖሚን መቀበሉ አስገራሚ ክስተት ነው። ኒዮ ሊበራሊዝም ሸሸ ወይስ አፈገፈገ የሚለው የውይይት ርዕስ አሁን መልስ አግኝቷል። አፈግፍጎ ነበር – […]

ጠ/ሚኒስትሩ ሌባን “ሌባ” በሉ ብለዋል፡ እንሆ እነዚህን ድርጅቶች “ሌቦች” ብለናል! |ስዩም ተሾመ

$
0
0
አንዱ ዲያስፖራ ከወደ አሜሪካ ስልክ ደውሎ “ሃይ…እንዴት ነህ? ሁሉ ሰላም? ሁሉ ጤና? ምን አዲስ ነገር አለ?” አለኝ። እኔም “እህ…ምን አዲስ ያልሆነ ነገር አለ?” አልኩት። “ለምሳሌ ምን?” አለኝ። “ኧረ ባክህ ዶ/ር አብይ ሰርፕራይዝ በሰርፕራይዝ አድርጎናል። ትላንት ብቻ “የመንግስት ድርጅቶችን ፕራቬታይዝ አደርጋለሁ፣ የአልጄርስ ስምምነትን እቀበላለሁ” ብሎ አስገረመን። ዛሬ ደግሞ “ሙስና እና ኪራይ ሰብሳቢነት” በሚሉ ሽሙንሙን ቃላት ሲደነዝዝ […]

… እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያን በኪሱ ይዞ ሲዞር አገኘሁት!… ቅንብር – በኆኅተብርሃን ጌጡ

$
0
0
በአርባዎቹ የመባቻ ዓመታት ላይ የሚገኝ ጎልማሳ ነዉ። ሰዉ እንደ ኮረንቲ የሚፈራዉን ፖለቲካ የተቀላቀለዉ ገና በጧቱ ነዉ። የሙሽርነት ጊዜዉንም በዉል ሳያጣጥመዉ ነዉ፤ በቃሊቲ ሃኒሙን ያደረገዉ። ዘብጥያ የወረደዉም ገና የእምቦቅላ ሕፃናት ልጆቹን ጠረን ሳይጠግብ ነዉ። ዓይናቸዉ እያዬ ነዉ  ደህንነት መጥቶ ለፊጥኝ አስሮ የወሰደዉ። የዕድሜ ልክም እስራት ፍርደኛም ነበር። በእራሱ አገላለጽ ግን የሰዉን ልጅ ዕድሜ የሚወስነዉ እግዜብሔር እንጂ፤ […]

እይቀሬው የህወሐት መንፈራገጥ

$
0
0
በያሬድ አውግቸው ምንም እንኳን አሁንም  የጸጥታ ሀይሉ  በቁጥጥሩ ስራ ያለ ቢሆንም  የህወሐት ጸሀይ የጠለቀች ይመስላል።  ይህ ግትርና ራስ ወዳድ ስብስብ  በሀገራችን ላይ መሰረት አልባ ቂም ቋጥሮ የተመሰረተ በመሆኑ የቀኝ ገዥ በሚመስል አገዛዝ ሀብቷን ሲዘርፍ፣ ሲገድል፣ ማህበረሰባችንንም እርስ በእርስ ሲያጋጭ ቆይቶአል። ከታሪኩ ተነስተን ስንመዝነው ይህ ቡድን  አስተሳሰቡን ቀይሮ ተራማጅ ከሚሆን ይልቅ አጥፍቶ መጥፋትን ይመርጣል። ታዲያ ከዚህ […]

የዶክተር አብይ፤ የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ እና የሜ/ጀ አለምሸት ደግፌ ማዕረግ መመለስ ውሳኔ ቀድሞው ይሻላል እንጅ ፍትሕ አይሆንም

$
0
0
  ጌታቸው ሽፈራው የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ እና የሜ/ጀ አለምሸት ደግፌ ማዕረግ እንደተመለሰ እየተገለፀ ነው። የጡረታ መብታቸውም ይከበር ተብሏል! አንድ ወዳጄ በእነዚህ ጀኔራሎች ላይ የተፈፀመውን በደል እያጫወተኝ ነበር። ለምሳሌ ፃድቃን እና አበበ ተክለሀይማኖት የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ሊያደርጉ ነው የሚል መረጃ ስለነበር (የአንጃው ደጋፊዎች ናቸው ተብሎ) ከእነ ማዕረጋቸው እንዲወጡ ተደርጓል። እነዚህ ጀኔራሎች ህወሓቶች ናቸው። አሳምነው ከብአዴን፣ አለምሸት […]

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ማለት የህወሃት የበላይነት ማለት ነው

$
0
0
ከብርሃኑ ጉተማ ባልቻ  ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በኢትዮጵያ ሕዝብ ያልተቋረጠ ትግልና በኢህአዴግ ምክር ቤት ውስጥ የኦህዴድንና የብአዴንን ሙሉ ድጋፍና ከደኢህዴንም የተወሰነ ድጋፍ በማግኘት ጠ/ሚ ለመሆን ችለዋል። የሊቀመንበርነቱ ምርጫ በኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ቢሆን ኖሮ አብይ ጠ/ሚ ለመሆን አይችሉም ነበር። ምክንያቱም የህወሃት የበላይነት በኢህአዴግ ምክር ቤት ውስጥ እየተወገደ ቢሆንም በተቃራኒው ግን የህወሃት የበላይነት በኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ውስጥ […]

“ድመቲቱ ጥቁር ሆነች ነጭ ግድ የለም፣ ዓይጥ እስከያዘች ድረስ!”

$
0
0
ኢት-ኢኮኖሚ           /ET- ECONOMY ‹‹ ድመቲቱ ጥቁር ሆነች ነጭ ግድ የለም፣ ዓይጥ እስከያዘች ድረስ! ››  ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ‹‹It doesn’t matter if a cat is black or white, so long as it catches mice.››Deng Xiaoping Quotes የኢትዬጵያ የውጪ ብድር ክምችት፣ ከብሄራዊ አማካይ ጠቅላላ አመታዊ ምርት ድርሻ በ2011 እኤአ 19.9 በመቶ የነበረ […]

ኢትዮጵያውያን የተሳፈሩበት ጀልባ ሰጥማ 46 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሃገር ቤት በተንሰራፋው መከራ የተማረሩ ኢትዮጵያውያን አሁንም ስደታቸውን ቀጥለዋል:: በሱዳን አድርገው በሊቢያ; እንዲሁም በሶማሊያ አድርገው የመን ለመግባት አሁንም በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ይተማሉ:: ተሳክቶላቸው ያሰቡበት የሚደርሱት ግን ጥቂቶች ብቻ ናቸው:: ባለፈው ወር በሊቢያ በስደተኞች ላይ የደረሰው ሃዘን ሳይወጣልን ዛሬ ደግሞ ከየመን ሌላ አሳዛኝ ዜና ሰምተናል:: የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ተቋም  እንዳስታወቀው ከቦሳሶ ወደብ 100 ያህል ስደተኞችን ጭና […]

ሳሞራ በይፋ ተነሳ –ጀነራል ሰዓረ መኮንን ተካው |“ሕወሓት ግባ ሕወሓት ውጣ!!”

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ህወሓቱን ጀነራል ሳሞራ የኑስ አሰናብተው ሌላኛውን ሕወሓት ጀነራል ሰዓረ መኮንን የመንግስታቸው መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዡር ሹም አድርገው መሾማቸው ተገለጸ:: ሳሞራ የኑስ ከአንድ ወር በፊት ከሥራው የተሰናበተ ቢሆንም በዛሬው ዕለት ነው በአደባባይ አሸኛነት የተደረገለት:: ሹክሹክታ ከአንድ ወር በፊት ይህን ብላ ነበር:: ይጫኑና ይመልከቱት::

ሳሞራ በይፋ ተነሱ –ጀነራል ሰዓረ መኮንን ተኳቸው |“ሕወሓት ግባ ሕወሓት ውጣ!!”

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ህወሓቱን ጀነራል ሳሞራ የኑስ አሰናብተው ሌላኛውን ሕወሓት ጀነራል ሰዓረ መኮንን የመንግስታቸው መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዡር ሹም አድርገው መሾማቸው ተገለጸ:: ሳሞራ የኑስ ከአንድ ወር በፊት ከሥራው የተሰናበቱ ቢሆንም በዛሬው ዕለት ነው በአደባባይ አሸኛነት የተደረገላቸው:: ጀነራል ሳሞራ የኑስ በዛሬው ዕለት የተሸኙት በጡረታ ነው:: ሰዓረ መኮንን ሳሞራ ውጭ ሃገር በሚሄድበት እና በሚታመምበት ወቅት […]

ምን ዓይነት አገር ይኑረን? –አስራት አብርሃም

$
0
0
የኢትዮጵያና የኤርትራ ነገር እጅግ አሳዛኝ የሚያደርገው በዚህ ዓለም በሰለጠነ ዓለም፣ የቅኝ ግዛት ዘመን ታሪክ ከሆነ ከአምሳ ዓመታት በኋላ በቀኝ ግዛት ውሎች ምክንያት ኩናማው፣ ትግርኛ ተናጋሪው፣ ሳሆው ኢሮብ እና አፋር በመካከሉ ባዕድ የሆነ መስመር ተሰምሮበት ለሁለት መከፈሉ ነው። ከሁሉም በላይ ኣሳዛኝ የሚሆነው ደግሞ በሻዕቢያና በህወሀት የተመራው የትግርኛ ተናጋሪው ህዝብ ትግል መጨረሻው የኢጣሊያና የምኒልክ ፕሮጃክት ማስፈፀም መሆኑ […]

በትግራይ ኢሮብ የሕወሓት/ኢህአዴግን ውሳኔ በመቃወም ሕዝብ ለተቃውሞ አደባባይ ወጣ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የአልጀርሱን ስምምነት ተግባራዊ አደርጋለሁ ማለቱን ተከትሎ በትግራይ ክልል የተለያዩ ቦታዎች ቁጣ ተቀስቅሷል:: ሕወሓትም የሕዝቡን ቁጣ ለማብረድ መግለጫ አውጥቷል:: በትናንትናው ዕለት በአዲግራት ከተማ የኢሮብ ማህበረሰብ ተወካዮች ሕዝባዊ ስብሰባ አድርገው ነበር::  የስብሰባው ዓላማም ኢህ አዴግ የአልጀርሱን ስምምነት ከተቀበለ የኢሮብ ማህበረሰብ ለሁለት ይከፈላል በሚል ሲሆን ለዛሬ አርብ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርተው ስብሰባው ተጠናቆ ነበር:: […]

ወታደራዊ ጉዳዮች…በተመስገን ደሳለኝ

$
0
0
የሕወሓት መንግስት እንግልት ብሎም እስር ካልበገራቸው ጋዜጠኞች መካከል በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል – ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ:: ጋዜጠኛው በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ዝም አላለም:: ከሰሞኑ ወልቃይትን እንደካሽሚር የሚል ጽሁፍ ጽፎ የሶሻል ሚድያው መነጋገሪያ ሆኖ ነበር:: ትናንት ዶ/ር ዓብይ አህመድ በመከላከያውና ደህንነቱ ላይ ሹም ሽር ካደረጉ በኋላ ወደፊት ምን ይከሰታል? የሚሉትን የሚጠቁም የውስጥ መረጃዎችን ለቋል:: ለዘ-ሐበሻ ተከታታዮች ይመጥናል ብለን […]

7ኛው ንጉስ ሆይ… 4ኛውን መንግስት ይፍቱልን! – (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

$
0
0
ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ከስልጣን የወረዱት በ1967 ዓ.ም. ነው። በዚያኑ አመት የክረምት ወራት በእስር ላይ ሳሉ የሞት ጽዋን ተጎነጩ። ህዝቡም በሹክሹክታ ዜና እረፍታቸውን ከማውራት ውጪ፤ ስለሞትና አሟታቸው ብዙም ሳይባል ቀይ ሽብር እና ነጭ ሽብር ተፋፋመ። እናም በዚህን ጊዜ ወንድ ልጅ ተጸነሰ፤ ተወለደ፤ ስሙንም አብይ አሉት። ሰባተኛው ንጉሥ እንደሚሆን ለእናቱ በህልም ወይም በራዕይ ተነገራቸው። በ’ርግጥም ከቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ […]

ኤርትራ እስካሁን ለኢትዮጵያ የሰላም ጥሪ በይፋ ምላሽ አልሰጠችም

$
0
0
(BBC) ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት ለመተግበር ቁርጠኛ መሆኗን ከገለጸች ጀምሮ ከኤርትራ መንግሥት በኩል የሚሰጥ ምላሽ ሲጠበቅ ቆይቷል። ሆኖም ፕሬዚዳንቱም ሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እስካሁን ያሉት ነገር የለም። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የሆኑት አቶ የማነ ገብረመስቀል ዛሬ በትዊተር ገፃቸው ላይ እንዳሰፈሩት ”ላለፉት አስራ ስድስት ዓመታት አቋማችን ግልፅ ነው” ከማለት ውጪ ምንም አይነት ተጨማሪ ማብራሪያ አልሰጡም። ነገር ግን ቢቢሲ […]

ዶ/ር ዓብይ አህመድ ትናንት ከስልጣኑ የተነሳውን የደህነንት ሚ/ር ጌታቸው አሰፋ የጠቅላይ ሚኒስተሩ የደህንነት አማካሪ አድርገው በመሾም ስህተት እንዳይሰሩ ተመከረ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው ሊባል በሚችል መልኩ በትናንትናው ዕለት ሃገሪቱ አምስት ሰበር ዜናዎችን አስተናግዳለች:: የሳሞራ የኑስ መነሳት:: በቅርቡ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪነት የተሾሙት አባዱላ ገመዳና ጠቅላይ ሚ/ሩን በአሜሪካ ጉዳዮች የሚያማክሩት አምባሳደር ግርማ ብሩ መሰናበት; የጌታቸው አሰፋ መነሳትና የነጀነራል አለምሸት ደግፌና ጀነራል አሳምነው ጽጌ ሙሉ ማዕረግ ተመልሶ በክብር ጡረታ እንዲወጡ መደረጉ እንዲሁም ጀነራል ሰዓረ መኮንን […]

ዘ-ሐበሻ የዕለተ አርብ ዜናዎች

$
0
0
ዘ-ሐበሻ የዕለተ አርብ ዜናዎች

አንባገነናዊነትን እያስታመሙ መቅበርም ይቻላል!

$
0
0
ያሬድ ኃይለማርያም ሰኔ 6፣ 2018 እ.አ.አ የአንባገነናዊ ሥርዓት ሞት ሁለት መልክ ያለው ነው። አንደኛው ከሱ የፈረጠመ ጡንቻ ባለው ወይም በሕዝባዊ አመጽ ድባቅ ተመቶ በሱ መቃብር ሌላ ጉልበተኛ ወይም ሕዝባዊ መንግሥት የሚሾምበት ሁኔታ ሲፈጠር ነው። ሁለተኛው ሞት ደግሞ እያዋዛ እና ረዥም ጊዜ የሚወስድ በረዥም ጣርና የስቃይ ጉዞ ውስጥ የሚመጣ ሞት ነው። በሰው ብንወስደው የመጀመሪያው በድንገተኛ አደጋ […]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምነው ስራ ፈታ? –በአስፋ እንደሻው (ለንደን)*

$
0
0
ዶ/ር አቢይ አህመድ በጠቅላይ ሚኒስትርነት ከተመረጠ ጀምሮ በተደጋጋሚ የሚቀርቡበት ጥያቄዎች የተለያዩ ነበሩ፡፡ (1) መቼ ነው የራሱን ሚኒስትሮች የሚሾመው? (2) መቼ ነው ስራ የሚጀምረው? (3) ለምንድነው እስረኞችን በሙሉ የማይፈታው? (4) መቼ ነው በሙስና የተጨማለቁትን ሁሉ እየለቀመ እስር ቤት የሚያስገባቸው? ከነዚህ የከበዱት ጥያቄዎች ደግሞ (5) መቼ ነው የጸጥታውንና የመከላከያውን ዘርፎች በጁ የሚያስገባው? (6) መቼ ነው የህዝቡን በርካታ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live