Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ትንሽ አስተያየት -ለኢሳት፤ (ይገረም አለሙ)

$
0
0
ቤቴ መቅደሴን የሌቦች ዋሻ አደረጋችሁት፡፡ ሉቃስ ምዕራፍ 19 ቁ.46 መንደርደሪያ ፤  አስተያየት የመስጠትም ሆነ ትችትና ነቀፌታ የማቅረብ ባህላችን በአብዛኛው  በጎ ተግባርን አበረታትቶ ድክመትን ጠቁሞና ስህተትን ነግሮ ለመሻሻል የሚያልም አይደለም፡፡ ግለሰብንም ሆነ ተቋምን/ድርጅትን ስንደግፍ ነፋስ አይንካህ የምንል ነቀፌታችን ደግሞ መልካም ጎኖችን የማይመለከት በመሆኑ ጤናማ የመተቻቸት ባህል ማደበር አልቻልንም፡፡  እንደውም የምንወደው የምንደግፈው ነገ እድጎና ጎልብቶ ማየት የምንሻ […]

ማስታወሻ፡ በለውጥ ወቅት  ሊመረመሩ የሚገባቸው ጥቂት የውይይት ሃሳቦች  –ዶ/ር አበባ ፈቃደ

$
0
0
ለውጥ በሚታይም ሆነ በማይታይ ረቂቅ ነገር ውስጥ፣ በትንሽም ሆነ በትልቅ፣ በወል፣ በተናጠል በጋራም ሆነ በግል ህይወት ውስጥ ሁሉ የሚከሰት የተፈጥሮ መሰረታዊ ህያው የጊዜ ባህሪ ነው። ለውጥ ካልሆነ ወደ ሆነ ካልነበረ ወደ ነበረ የሚያሸጋግር እምቅ የጊዜ ሂደትና ውጤት ነው። በጥቅሉ ለውጥ በዙ ገጽታዎችም ደረጃዎችም አሉት። በውስጥና በውጭ በሚፈጠሩ ነባራዊ ሁኔታዎች አነሳሽነት የለውጥ ወቅት ይከሰታል፣ የለውጥ ትርጉምም […]

ለክቡር ጠ/ሚር  ዶ/ር አብይ አህመድ፤ –ከ፦ የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዲሞክራቲክ አብራሪዎች ማህበር

$
0
0
የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዲሞክራቲክ አብራሪዎች ማህበር ETHIOPIAN AIRFORCE DEMOCRATIC PILOTS ASSOCIATION (EADPA) E-mail: etaf.dpa@gmail.com   ቀን፦ ግንቦት 29/ 2010 ግልጽ ደብዳቤ ከ፦ የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዲሞክራቲክ አብራሪዎች ማህበር   ለክቡር ጠ/ሚር  ዶ/ር አብይ አህመድ፤ በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታችን ይድረስዎ እያልን፤ እኛ በስደት  የምንኖር የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዲሞክራቲክ አብራሪዎች ለእርሶ እና ለቤተሰብዎ ሙሉ ጤና እና ሰላም እንመኛለን:: […]

ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ከሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች 11 ሰንጋ በሬዎችን አበረከተ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ የኦሮሚኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ እየተገባደደ ያለውን የታላቁን ረመዳን ጾም በማስመልከትና ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖች ለጾም የሚውሉ 11 ሰንጋ በሬዎችን ለተፈናቃዮች ማበርከቱ ታውቋል:: ድምጻዊው ከሌሎች የሙያ አጋሮቹ ጋር በመሆን ከሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች መርጃ እንዲውል በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የሙዚቃ ኮንሰርት ማቅረቡ አይዘነጋም: በቅርቡ በካናዳ ሁለት የሙዚቃ ኮንሰርቶችን ሰርቶ የተመለሰው ሃጫሉ በኦሮሚያ ባለሃብቶች መኪና […]

አዲሱን የአማራ ፓርቲ ማን ወለደው? –ጌታቸው ሺፈራው

$
0
0
ዛሬ ሰኔ 2/2010 ዓም በባህርዳር አዲስ የአማራ ፓርቲ ምስረታ ጉባኤ ተጀምሯል። በምስረታው ላይ ሁለት አይነት “የሕዝብ” ስሜት ይብፀባረቃል። አንደኛው ደስታ ነው። ሁለተኛው በጥቅሉ ትችት ይመስላል። በዘር ተደራጁ የሚል። ደስታው ሕዝብ ወኪል ከማጣቱ የመጣ ነው። የሕዝብን ብሶት የሚያሰማ አካል በመጥፋቱ አማራጭ ተገኘ ከሚል ነው። የትችቱ ስሜት የሚመጣው አማራ እነ መለስ በተለሙት የዘር ቀመር መደራጀት የለበትም ከሚል […]

በአማራ ምሁራን የተቋቋመው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በባህርዳር የፓርቲውን መመስረቻ ጉባኤ ማድረግ ጀመረ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በአማራ ምሁራን የተመሰረተውና  የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በሚል የሚጠራው አዲሱ ፓርቲ በባህርዳር ከተማ የመመስረቻ ጉባኤውን እያደረገ መሆኑን ለዘ-ሐበሻ የተላከው መረጃ ጠቁሟል:: የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ; የአማራን ሕዝብ በሁሉም መልኩ ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥና በተለያዩ አካባቢዎች ክልሉ ህዝብ ላይ እየደረሱ ያሉ ጥቃቶችን የመከላከል ዓላማ በመያዝ መቋቋሙን በባህርዳሩ መመስረቻ ጉባኤ ላይ ተነግሯል:: በባህርዳር ሙሉዓለም አዳራሽ ዛሬ የተጀመረው ጉባኤ በነገው […]

ዶ/ር መረራ ጉዲና በወሊሶ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና በወሊሶ ከተማ ደማቅ የክብር አቀባበል ተደረገላቸው:: የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መነሳት ተከትሎ በወሊሶ ስታዲየም ውስጥ በዛሬው ዕለት በተደረገው ሕዝባዊ ስብሰባ ቄሮን እና የወሊሶን ሕዝብ አመስግነው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለህዝቡ ንግግር አድርገዋል:: ነዋሪነቱን ወሊሶ ያደረገው መምህር ስዩም ተሾመ ለዶ/ር መረራ ጉዲና የተደረገውን አቀባበል በተመለከተ ሲገልጽ “ይህ ወሊሶ ነው! ወሊሶ […]

በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በፖሊስ እና በልዩ ኃይል ተደበደቡ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከቤኒሻንጉል ጉምዝና ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆችን በተመለከተ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ተቃውሞ ሲያሰሙ ዋሉ:: የክልሉ እና የፌደራል መንግስት ለተፈናቀሉት ወገኖች አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠይቀዋል:: በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የተነሳውን ተከትሎ ጠመንጃ የታጠቁ የክልሉና ፖሊስ እና አድማ በታኝ ከተማውን ከበውት የዋሉ ሲሆን ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ ተገቢ ያልሆነ እርምጃ ወስደዋል:: የቤኒሻንጉልና የኦሮሚያ ክልል አስተዳደሮች በክልላቸው ውስጥ ለሚኖሩ […]

ዶ/ር ዓብይ ሕዝብን የሚያሳዝን ሹመት ሊሰጡ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በመሆን አቶ ክንፈ ገብረመድህን ከተገድሉ ጊዜ ጀምሮ በ እጃቸው ላይ የበርካታ ሰዎች ደም እንዳለባቸው የሚነገርላቸው አቶ ጌታቸው አሰፋ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ሆነው ሊሾሙ መሆኑን የዘ-ሐበሻ ምንጮች ገለጹ:: በትናንትናው የዜና እወጃችን “ዶ/ር ዓብይ አህመድ ከስልጣኑ የተነሳውን የደህነንት ሚ/ር ጌታቸው አሰፋ የጠቅላይ ሚኒስተሩ የደህንነት አማካሪ አድርገው በመሾም ስህተት እንዳይሰሩ […]

ማንም ድርጅት በሉዓላዊነታችን ላይ መደራደር አይችልም የሀገሩን ባለቤት 100 ሚሊዮን የኢትዮ}ያ ህዝብ እንጂ ስብሓት ነጋና በረከት ስምዖን አይደሉም

$
0
0
ከበላይ ገሰሰ በኢትዮ}ያ የፓለቲካ ቀውሱን ደረጃ በደረጃ ለመፍታት የሚደረገውን እንቅስቃሴ ገና መልክ ሳይዝ ፣ ሁነኛ የሆነ ማዕከላዊ መንግስት ገና ሳይጠናከርና በሁለት እግሩ ሳይቆም ፣ ሁሉንም የለውጥ ባለድርሻዎች ሊያሳትፍ የሚችል ፓሊሲና ሕግ ገና ሳይወጣ ፣ ባጠቃላይ ሀገራችን  ምስቅልቅልና ድፍርስ ሁኔታ ላይ እያለች ድንገት አሁን በቀውጢ ጊዜ የኢትዮ ኤርትራን የዳር ድንበር ጉዳይ እንደ አንገብጋቢ ጉዳይ ታይቶ በአስቸኳይ […]

የአልጄርስ ስምምነት ከመፈረሙ 4 ቀናት በፊት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቋል! (የሰነድ ማስረጃ)

$
0
0
ከስዩም ተሾመ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጄርስ ስምምነትን ለመቀበል መወሰኑን ተከትሎ ጉዳዩ አነጋጋሪ ሆኗል። በተለይ በአንዳንድ የትግራይ አከባቢዎች የአልጄርስ ስምምነት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተደርጓል። ለዚህ ደግሞ በምክንያትነት ከሚጠቀሱት ውስጥ፤ በተለይ ባድመ ላይ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች መስዕዋት ሆነዋል፣ በአከባቢው የሚኖሩ የማህብረሰቦችን ለሁለት ይከፍላል፣ እንዲሁም የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሀገሪቱ መሬትና ሉዓላዊነት ላይ በተናጠል የመወሰን […]

የቀደሙትን ፓርቲዎች ያደናቀፉ እንቅፋቶች!

$
0
0
  (ጌታቸው ሺፈራው) የትህነግ/ኢህአዴግ ዘመን ፖለቲካው ግራ የሚያጋባ ነው። ሕጋዊ ስርዓቱ የተስተካከለ ስላልሆነ ብቻ አይደለም። ያለው ሕግም ማስመሰያ ነው። በመሆኑም የታቀደ የፖለቲካ ትግል እንዳይኖር እንቅፋት ይፈጥራል። በዚህም ይመስላል አብዛኛዎቹ የፖለቲካ ድርጅቶች ትግላቸው “ልማዳዊ” ነው! የሚገመት፣ የተለመደ! አብዛኛዎቹ ፓርቲዎች የወደቁባቸው ከእነዚህ ልማዳዊ ስልቶች ባለመውጣታቸው ይመስለኛል። እንደኔ እምነት ዛሬ የተመሰረተው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የኢትዮጵያ ፓርቲዎች ከወደቁባቸው አዙሪት […]

የአዲሱ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ንግግር ከባህርዳር – Video

$
0
0
የአዲሱ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ንግግር ከባህርዳር

ሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ጉዟቸው ተገታ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ለ2018ቱ የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ሉሲዎቹ የመጨረሻውን የመልስ ጨዋታ ዛሬ ከአልጄሪያ አቻውን አዲስ አበባ ላይ አድርገው 3–2 ተሸነፉ:: አልጄሪያ ላይ 3ለ1 ተሸንፈው የነበሩት ሉሲዎቹ በአጠቃላይ ውጤት 6 ለ 3 ተሸንፈው የአፍሪካ ዋንጫ ሕልማቸው ሳይሳ ቀርቷል:: የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሉሲዎቹ አልጄሪያ ላይ 3ለ1 ተሸንፈው ቢመለሱም በዛሬው ጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ […]

የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ በትግራይ ውስጥ በተፈጠረው ቀውስ የተነሳ አስቸኳይ ጉባኤ ተቀመጠ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሕወሓቱ ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል አቅራቢነት የኢሕአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሳምንቱ መጀመሪያ የአልጀርሱን ስምምነት ያለቅድመ ሁኔታ መቀበሉን ማሳወቁን ተከትሎ በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ቀውስ በመነሳቱ ሕወሓት ደንገተኛና አስቸኳይ ጉባኤ ለመጥራት ተገደደ:: በትግራይ ክልል በኢሮብና በዛላምበሳ ከተሞች ሕዝብ ተቃውሞ ሰልፍ የወጣ ሲሆን በሌሎች ከተሞችም ሰላማዊ ሰልፎች እንደሚደረጉ አረና ፖርቲ ማስታወቁን መዘገባችን ይታወሳል:: ሕወሓት በውሳኔው ዙሪያ በዛሬው […]

በባህርዳር ሲካሄድ የቆየው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አመራር አባላቱን መርጦ ጉባኤውን አጠናቀቀ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በትናንትናው ዕለት የመስራች ጉባኤውን በባህርዳር የጀመረው  የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ  ዛሬ ሕዝባዊ ወይይት አድርጎ ተጠናቀቀ:: (ዜናውን በቭዲዮ ካዩት የጀነራል ተፈራ ማሞን እና የንግስት ይርጋን ጉባኤው ላይ ያደረገቱን ንግግር አብረው ይመለከታሉ – እዚህ ይጫኑ) በባህርዳር ከተማ ሙሉአለም አዳራሽ በተደረገው በዚሁ ጉባኤ ንቅናቄው የአማራር አባላትን ምርጫ አካሂዷል:: በዚህም መሰረት 1-ዶር ደሳለኝ ጫኔ-ሊቀመንበር 2-በለጠ ሞላ-ምክትል ሊቀመንበርና የምርጫ ቦርድ […]

የቀድሞው የአዲስ አበባና የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤቶች ፕሬዚደንት አቶ ክቡር ገና ለዶ/ር ዓብይ አስተዳደር ምክር ለገሱ

$
0
0
አቶ ክቡር ገና፤ የቀድሞው የአዲስ አበባና የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤቶች ፕሬዚደንት፤ በቅርቡ በኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተወሰነውን የሕዝብ ንብረቶችን (የኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች እና የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ድርጅት) በከፊል የመሸጥ ውሳኔን አስመልክተው ይናገራሉ። “አሁን እየተካሄደ ያለው የለውጥ ሂደት የሕዝብ ፍላጎት እንዲሟላ የሚፈልግ ከሆነ  መንግሥት የፕራይቬታይዜሽን ውሳኔውን ለሚቀጥለው ምርጫ ሊያቆየው ይችላል የሚል […]

ግልጽ ደብዳቤ – ለክቡር ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ –የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዲሞክራቲክ አብራሪዎች ማህበር

$
0
0
ETHIOPIAN AIRFORCE DEMOCRATIC PILOTS ASSOCIATION (EADPA)E-mail: etaf.dpa@gmail.com ቀን፦ ግንቦት 29/ 2010 ግልጽ ደብዳቤ ከ፦ የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዲሞክራቲክ አብራሪዎች ማህበር   ለክቡር ጠ/ሚር  ዶ/ር አብይ አህመድ፤ በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታችን ይድረስዎ እያልን፤ እኛ በስደት  የምንኖር የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዲሞክራቲክ አብራሪዎች ለእርሶ እና ለቤተሰብዎ ሙሉ ጤና እና ሰላም እንመኛለን:: ክቡር ጠ/ሚር ይህን ደብዳቤ ለመጻፍ ያነሳሳን  እርስዎ  በአገራችን  ያለውን […]

ስለ ድሬዳዋ ዝም አንልም! –በሓይላይ ብርሃነ

$
0
0
ስለ ድሬዳዋ የምንጮኽው ስለተወለድንባት ስለአድግንባት ወይም ስለ ኖርንባት ብቻ አይደለም:: ስለ ድሬዳዋ የሚገደን ከተቆረቆረችበት ጊዜ ጀምሮ አብሯት የኖረው የአብሮነት እሴት :የኢትዮጵያውያን ሁሉ የማንነት አሻራ: የፍቅር ከተማነቷ: ኗሪዎቿን ሁሉ ሳትለያይና በጎሳ በሃይማኖት ሳትነጣጥል አቅፋ ና ደግፋ የመያዝ ባህሏ እየተሸረሸረ በምአስመሳይነት እየተታካ ስለሆነ ጭምር ነው:: ተወልደህ አድገህ መኖር የማትችልባት ከተማ! ድሬዳዋ በአሁን ሰአት እንኳን በቅርብ ለሚመጡ ተወልደውና […]

መብታችንን መልሱልን! –በሓይላይ ብርሃነ

$
0
0
እንደሌላው ኢትዮጵያዊ የድሬዳዋ ህዝብም ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር በሚጋራው ህገመንግስት ና በራሱ በድሬዳዋ ቻርተር በህግ የተሰጡት መብቶች አሉት ። እነዚህ መብቶች በድሬዳዋ ለሚኖር በሙሉ ያለአድሎ የተሰጡ መብቶች ናቸው ። ለምሳሌ በኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 41. ቁጥር 3 ላይ “የኢትዮጵያ ዜጎች ሁሉ በመንግሥት ገንዘብ በሚካሄዱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶች በእኩልነት የመጠቀም መብት አላቸው ።” ሲል ደንግጓል ። በዚህ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live