Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

Hiber Radio: የፖለቲካ እስረኞች ላይ ድብደባ ተፈጸመ፣ የሕወሓት መሪዎች በዶ/ር አብይ ላይ ያነጣጠረ ዛቻ፣ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የለውጥ ሂደቱን እንዲያፋጥኑ እና አንቀጽ 39ን እንዲያሰርዙ ተጠየቁ፣አንዳርጋቸው ጽጌ ስለቤተሰቡ ተናገረ፣አዲሱ የጣሊያን መንግስት በርካታ ኢትዮጵያኖችን እና መሰል ስደተኞችን ለማባረር ዛተ፣ብ/ጄ/ል ተፈራ ትግሉ ይቀጥላል አሉ፣ዶ/ር አብይን ደግፎ ለውጡን ማፋጠን እንደሚገባ ተገለጸ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

$
0
0
የህብር ሬዲዮ ግንቦት 26 ቀን 2010 ፕሮግራም በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች በአማራ ብሄር ተወላጆች ላኢ የሚደረገው መፈናቀል እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ትኩረት አድርገን ከፕ/ር እስቅኤል ገቢሳ ጋር ተወያይተናል(ክፍል አንድን ያድምጡት) ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የገጠሟቸው ውስጣዊ እና ውጫዊ ድጋፎች እና ተቃውሞዎች ሲገመገሙ፣እውን ዶ/ርአብይ አገሪቱን ይታደጓት ይሆን?(ልዩ ዘገባ) ሕዝብን በአገሩ ላይ የጥቃት ሰለባ ለማድረግ እየተሰራ ያለው የተቀነባበረን ሴራ በተመለከተ […]
↧

↧

አንጋው ተገኝ በእስር ቤት የተፈጸመበትን እያለቀሰ ሲያስረዳ

≪ Previous: Hiber Radio: የፖለቲካ እስረኞች ላይ ድብደባ ተፈጸመ፣ የሕወሓት መሪዎች በዶ/ር አብይ ላይ ያነጣጠረ ዛቻ፣ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የለውጥ ሂደቱን እንዲያፋጥኑ እና አንቀጽ 39ን እንዲያሰርዙ ተጠየቁ፣አንዳርጋቸው ጽጌ ስለቤተሰቡ ተናገረ፣አዲሱ የጣሊያን መንግስት በርካታ ኢትዮጵያኖችን እና መሰል ስደተኞችን ለማባረር ዛተ፣ብ/ጄ/ል ተፈራ ትግሉ ይቀጥላል አሉ፣ዶ/ር አብይን ደግፎ ለውጡን ማፋጠን እንደሚገባ ተገለጸ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
$
0
0
አንጋው ተገኝ በእስር ቤት የተፈጸመበትን እያለቀሰ ሲያስረዳ
↧

ጥብቅ ማሳሰቢያ ለጠ/ሚኒስትር አቢይ –እኔም በሀገሬ ያገባኛል!

$
0
0
ምሕረት ዘገዬ መረጃ አይናቅም፡፡ መረጃ ሁሉ በግርድፉ እንደ እውነት አይወሰድም፡፡ መረጃዎች እንደየምንጫቸው ሰውን/ተቋምን ለማሳሳት፣ ለማደናገር፣ ለማስፈራራት፣ ለማስጠንቀቅ፣ ለማሳወቅ፣ ወዘተ. ይለቀቃሉ፡፡ ጥንቃቄ ማድረግ የሚያሻው መረጃ ተጠቃሚው ወገን ነው፡፡ ጠ/ሚ አብይ ሥራው የተቃና ይሆን ዘንድ እኛም ዜጎች የሚታየንን ባሉን ማስንተፈሻዎች እንጠቁማለን፤ ሰሚ ካገኘን እሰዬው፡፡ ሰሚ ባናገኝ ቢያንስ ከኅሊና ወቀሳ እንድናለን፡፡ የሚነገሩ ሁሉ እውነት ሊሆኑ እንደማይችሉ ሁሉ የሚነገሩ […]
↧

ፀረ አማራው መከላከያ ሰራዊት –ለታሪክ የሚቀመጥ ጥብቅ መረጃ

$
0
0
በማንነታቸው ከሰራዊቱ የተባረሩ አማራ ጀኔራሎች   በአስር አመት ውስጥ ከ13 በላይ ጀኔራሎች፣ ከ45 በላይ ኮረኔሎች፣ ከ250 በላይ ሻለቆች ከ21 ሺህ በላይ ከመስመራዊ መኮንን እስከ ተራ ወታደር ብሔራቸው አማራ ስለሆኑ ተባርረዋል። ከዛ በፊት 20 ሺህ ወታደሮች ተባርረዋል። በአጠቃላይ ከ41 ሺህ በላይ የአማራ ተወላጆች ከሰራዊቱ ተባረዋል። 1) ብ/ ጀኔራል ተፈራ ማሞ በተለያዩ የውጊያ ቦታዎች ላይ ሰራዊቱን መርቶ […]
↧

ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የሰጠን ተስፋና ጥርስ አልባው አንቀጽ 39 |ጌታቸው ኃይሌ

$
0
0
ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከታየ ጀምሮ ሰፊ ትችት ስለተካሄደ፥ ያልተባለ፥ ለኔ የተረፈ ነገር የለም። “ለመሆኑ ከየትኛው የሐሳብ ወገን ነህ?” እንደተባልኩ ተረድቼ፥ ውገናየን ትንሽ ለየት ባለ መንገድ ልመልስ እሞክራለሁ። ቀጥሎ ሃያ ሰባት ዓመት ሙሉ ያወዛገበን የኢሕአዴግ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 39አቅም ኖሮት ሳይሆን በጥላው ብቻ እንደሆነም አሳያለሁ። ጥላ ስለማልፈራ፥ አንቀጽ 39ን መፍራት አቁሜያለሁ። ለዚች አጭር ድርሰት መነሻ የሆኑኝ […]
↧
↧

የኢትዮጵያ  ሕዝብ  ሆይ ፤ ተባብረህ  አንድ ላይ ተነሳ (ከደሳለኝ  ሥዩም [ዶ/ር])

$
0
0
ግንቦት  26  ቀን  2010 ዓ ም               ከደሳለኝ  ሥዩም  [ዶ/ር ] ክክቡር ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ መመረጥ በኋላ  እየታዩ ባሉት ብሩህ የተስፋ ጭላንጭሎች ሳትዘናጋ  ውድ አገርህን ክእኩዩ የወያኔ ቅኝ አገዛዝ ሙሉ በሙሉ ነጻ እስክታወጣት ድረስ፡ በሚቻሉህ በሁሉም የትግል እረድፎች በትጋት በመሳተፍ አሁን የጀመርከውን ተጋድሎህን ሳታስተጓጉል ቀጥል፡፡  ይህ ትግልህ፡ ይሄው ተጋድሎህ የወለዳቸው ክቡር ጠ/ ሚኒስተር አቢይ […]
↧

ጥብቅ መረጃ: በሕወሓት የተባረሩ 12 የአማራ ጀነራሎች

$
0
0
ጥብቅ መረጃ: በሕወሓት የተባረሩ 12 የአማራ ጀነራሎች
↧

ህልም የመሰለኝ እምዬ አንዳርጋቸው ፅጌ

$
0
0
መስከረም አበራ አንዳርጋቸው ፅጌ ከገዘፉት ገዝፎ የሚታየኝ ፖለቲከኛ ነው -በመፅሃፉ እያዳንዱ መስመር ሳልፍ አንድ ደረጃ ከፍ እያለብኝ እየራቀኝ የሚሄድ ምጡቅ፡፡ ግጥም ልፃፍ ሲልም በእያንዳዱ ስንኝ ውስጥ ቢፈቱት የሚረዝም እምቅ እውቀት ለማስታቀፍ የሚያጥረው የለም፡፡ ንባብ ገንዘቡ ነው፡፡ አንባቢነቱ በንግግሩም ሆነ በፅሁፉ ውስጥ ጎልቶ ይታያል፡፡ የነፍሱ መስህብ ሃያል ነው፡፡ ከክርክሩ ማምለጫ ቀዳዳ የለም፡፡ ማለት የፈለገውን ሲል አንባቢን […]
↧

ድንገት ያረፉት የደደቢቱ ዋና አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ አስከሬን እየተመረመረ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የደደቢቱ ዋና አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ትላንት ምሽት በገጠማቸው ድንገተኛ ህመም ማረፋቸውን ተከትሎ አስከሬናቸው በምኒልክ ሆስፒታል እየተመረመረ መሆኑ ታወቀ:: ምሽት 06:00 ገደማ ከጓደኞቸቻው ጋር በነበሩበት ሰአት በተሰማቸው የህመም ስሜት ወደ ጎፋ ጤና ጣብያ ተጉዘው ህክምና ካደረጉ በኋላ የህመም ስሜቱ ሲባባስ ለድጋሚ ህክምና ሀሌሉያ ሆስፒታል ሲደርሱ ህይወታቸው ማለፉን ከክለቡ የቅርብ ሰዎች ሰምተናል። የአሰልጣኙ አስከሬን ለምርመራ ምኒልክ […]
↧
↧

የአምባሳደር ስዩም መሥፍን አይን ያወጣ ያደባባይ ውሸት ተጋለጠ 

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከዚህ ቀደም በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት  «የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባድመን ለኢትዮጵያ ሰጠ» ብሎ አገር በሙሉ አደባባይ ወጥቶ ደስታውን እንዲገልጽ በቴሌቭዥን መስኮት ጥሪ አቅርቦ የመዋሸት አባዜውን አጠናክሮ የቀጠለው አምባሳደር ስዩም መስፍን ሰሞኑን በመቀሌ በተደረገ የግምቦት 20 የመቀሌ በዓል ላይ የተናገረውን ውሸት አክቲቭስት አቻምየለህ ታምሩ በማስረጃ አጋለጠው::  አቶ  ስዩም ከሰሞኑ ደግሞ መቀሌ ላይ ግንቦት 20ን አስመልክቶ […]
↧

ፓርላማው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አነሳ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በዛሬው ዕለት 29ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሄደው የኢህአዴግ ፓርላማ ሕገ መንግስቱን እና ሕገ መንግስታዊ ስረዓቱን ለመከላከል የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለመቀበልና ለማፅደቅ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1083/2010 ለመሻር የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ 8 አባላት  ድመጸ ታቅቦ ቢያደርጉበትም በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል:: በፓርላማው የተገኙት የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ሞቱማ መቃሳ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተነሳም አልተነሳም በሃገሪቱ ስጋቶች የሚኖሩ እንደሚኖሩ ገልጸው […]
↧

እነ ንግስት ይርጋ ታግተው ተለቀቁ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በትግል የተሰዋው አርበኛ ጎቤ  ምክትል የሆነውና በቅርቡ ከ እስር የተለቀቀውን አርበኛ አጋየ አድማሱን ለመቀበል ንፁሁን የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ይዘው ሲጠባበቁ የነበሩት እነ ንግስት ይርጋ በመከላከያ ሰራዊቱ ታግተው ለሰዓታት ከተንገላቱ በኋላ ተለቀቁ::  ሌሎች በርካታ ሰዎች አርበኛውን እንዳይቀበሉ አባረዋል:: በዛሬው ዕለት በመከላከያ ታግተው የነበሩት በቅርቡ ከ እስር የተለቀቁት ንግስት ይርጋ፣ አግባው ሰጠኝ፣ ራሱ አርበኛ አጋዬ አድማሱ፣ […]
↧

የኢሕአዴግ  ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ  በውጥረት ተጀምሯል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው ሳምንት በዜና እወጃችን ‘በድርጅታችን ውስጥ የመስመር ልዩነት አለ; ከእኛ እውቅና ውጭ እየተደረጉ ያሉነገሮች አሉና በአስቸኳይ ስብሰባ ይጥራን” ሲሉ ሕወሓትን የሚወክሉ የኢሕአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እንዳሉ መዘገባችን እንዲሁም ዶ/ር ዓብይ ጥያቄያቸውን ተቀብሎ ትናንት ሰኞ ወይም ዛሬ ማክሰኞ ስብሰባ እንደሚቀመጡ መግለጻችን ይታወሳል:: በዚህም መሰረት በዛሬው ዕለት የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ የሁለት ቀናት […]
↧
↧

ኢትዮጵያ ሲሉ ኢትዮጵያ ስንል

$
0
0
ግንቦት 27ቀን 2010 ዓም (04-06-2018) ስለ ኢትዮጵያ አገራዊ አመሠራረት ሁለት ተጻራሪ ሃይሎች፣አገር ወዳዶችና ጎሰኞች የሚሰጡት አስተያዬት እንደ አቋማቸው የተለያዬ ነው። በኢትዮጵያዊ አገር ወዳዶች በኩል ታሪክን መነሻ በማድረግ የሚቀርበው አመለካከት፣- ኢትዮጵያ የሰው ዘር መነሻ፣ ከብዙ አገራት በፊት ስርዓት ገንብታ የኖረች፣ የብዙ ዘመናት ታሪክ ያላት፣ከቀይ ባሕር ማዶና መለስ የተንሰራፋ ሰፊ ድንበር የነበራት፣ለሌሎች አገራት ስልጣኔና ምስረታ ምሳሌና ምልክት […]
↧

የተቃዋሚዎች ሃይሎች በወያኔ ቧልት እንዳይዘናጉ ጥሪ ቀረበ

$
0
0
በሳን ሆዜ ካሊፎርኒያ በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ የድጋፍ ኮሚቴ እና የአካባቢዉ የኢሕአፓ አካል ትብብር በግንቦት 18, 2010 የተጠራው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ በእንግድነት የተገኙት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባል የሆኑት አቶ ፋሲካ በለጠ በአዲሱ የወያኔ ጠቅላይ ሚኒስቴር አማላይ ዲስኩር ተቃዋሚ ሃይሉ መዘናጋት እንደሌለበት እና ትግሉን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ጥሪ አቅርበዋል። ላለፉት በርካታ አመታት […]
↧

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወንበሮች – ሙሃዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

$
0
0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጠዋት ወደ ቢሯቸው ማልደው ሲገቡ የእንግዳ መቀበያ ክፍሉ ወንበሮች ተሰልፈው ጠበቋቸው፡፡ ነገሩ እንግዳ ሆነባቸው፡፡ የዚህን ቤተ መንግሥት ባሕል ገና አልለመዱትም፡፡ የተለመዱ ችግሮችን ባልተለመደ መንገድ እፈታለሁ ብለው ለተነሡት ጠቅላይ ሚኒስትር ነገሩ ከተለመደውም የወጣ መሰላቸው፡፡ ‹ምንድን ነው?› አሉ ሳቅ ይዟቸው፡፡ ‹አሰናብቱን› አለ ደንዳሳ ትከሻ ያለው የቆዳ ወንበር፡፡በታሪኩ ለመንግሥት ቅርብ የሆኑ እንግዶችን በማስተናገድ ይታወቃል፡፡ ‹ለምን? […]
↧

ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባድመን፣ ዛላምበሳና ጾረናን ለኤርትራ ለመስጠት ውሳኔ አሳለፈ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ስብሰባውን የጀመረው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫው የኢትዮጵያ መንግስት የአልጀርሱን ስምምነት እና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ ለሙሉ ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ የወሰነና ለተግባራዊነቱ ያለማመንታት በቁርጠኝነት የሚሰራ መሆኑን ለመግለፅ ይፈልጋል፡፡ ሲል መግለጫ ሰጠ:: ይህም ማለት ባድመ, ዛላምበሳና ጾርና በድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ ለኤርትራ የተወሰኑ በመሆናቸው ኤርትራ ይጠቃለላሉ:: ሕወሓቶች መቀሌ ላይ ተሰብስበው የመሐል ሃገር ሰው እየተነሳብን […]
↧
↧

የኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች እና የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ድርጅት ትልቁን የአክስዮን ድርሻ መንግስት ይዞ ቀሪው አክሲዮን ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ባለሃብቶች እንዲተላለፍ ተወሰነ

$
0
0
የኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች እና የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ድርጅት ትልቁን የአክስዮን ድርሻ መንግስት ይዞ ቀሪው አክሲዮን ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ባለሃብቶች እንዲተላለፍ; የባቡር፣ የስኳር ልማት፣ የኢንዱስትሪ ፓርክ፣ የሆቴል እና የተለያዩ የማኑፋክቸሪንግ ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል በአክሲዮን ሽያጭ ወደ ግል ዘርፍ እንዲተላለፉ ወስኗል።
↧

በቅዱስ ጊዮርጊስ እና በጅማ አባ ጅፋር ደጋፊዎች ከፍተኛ ግጭት ተከሰተ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በትናንትናው ዕለት ጅማ ላይ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቡና አባጅፋር ጨዋታቸው በአሳዛኝ ት ዕይንቶች ታጅቦ በመጨረሻም በአቻ ውጤት መለያየታቸው ታውቋል:: ሶከር ኢትዮጵያ እንደዘገበው ከእረፍት መልስ ከመጀመሪያው አጋማሽ በተሻለ መልኩ ጨዋታውን የጀመሩት ጊዮርጊሶች በ47ኛው ደቂቃ በፈጠሩት ዕድል አሜ ከበኃይሉ የተሻገረለትን ኳስ ወደ ግብ ሳይቀይረው ዳንኤል አጃዬ አውጥቶበታል። በሌላኛው ወገንም በተመሳሳይ በ52ኛው ደቂቃ […]
↧

የሕወሓት የጦር መኮንኖች የሃገር ሽማግሌዎችችን ከአብዲ ኢሌ ጋር ለማስታረቅ ያደረጉት ጥረት ውድቅ ሆነ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት በህዝብ ላይ የሚያደረገውን አንባገነናዊ እርምጃ በመቃወም በክልሉ እስካሁን ሰላም የለም:: በየቀኑ ሰዎች ይታሰራሉ:: ባልታወቁ ሰዎችም የሚገደሉ ሰዎች በርክተዋል:: ይህን በመቃወምና ለፌዴራል መንግስቱ ለማስረዳት የክልሉ የሃገር ሽማግሌዎች ወደ አዲስ አበባ መጥተው ነበር:: ራጆ የዜና ምንጭ እንዳለው የሕወሓት የጦር መኮንኖች ጣልቃ በመግባት የሃገር ሽማግሌዎችችን ከአብዲ ኢሌ ጋር ለማስታረቅ ያደረጉት ጥረት ውድቅ ሆኗል:: […]
↧
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>
<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596344.js" async> </script>