Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ለማ መገርሳ ጠመንጃ ላነሱ ድርጅቶች አቀረቡ |በአባ ነጋሃ የሚመራው የነጀ/ል ሃይሉ ጎንፋ የኦነግ አንድነት ከኢህአዴግ ጋር ለመደራደር ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጠ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የግንቦት 20 በዓልን በማስመልከት ባደረጉት ንግግር በቅርቡ ወደ ሃገር ቤት ለድርድር የገቡትን እነ ሌንጮ ለታን ለመንካት ፈልገዋል; በውጭ ያሉ አክቲቭስቶችንም ለማናናቅ ሞክረዋል በሚል እየተተቹ ያሉት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ ተቃዋሚዎች አሁንም ወደ ድርድር እንዲመጡ ጥሪ አቀረቡ:: “ኦህዴድ ባደረገው ትግል የኦሮሞንም የኢትዮጵያንም አስከብረናል:: በቅርቡ ወደ ሃገር ቤት የመጡትንም ነጻ አውጥተናቸዋል” በሚል በግንቦት […]

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ሰራተኞች ለኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ስጦታ አበረከቱ

$
0
0
ጌታቸው ሽፈራው (ዘ-ሐበሻ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ሰራተኞች ግንቦት 18/2010 ዓም በተወካዮቻቸው በኩል ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ቤት በመሄድ በግ አርደው ፆም ማስያዛቸውና ለአንዳንድ ወጭዎች የሚሆን 52 ሺህ 800 ብር ስጦታ ማበርከታቸውን ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ዘገበ:: የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራና ሰራተኞች በተወካዮቻቸው በኩልም ኮ/ል ደመቀ ለህዝብ ለከፈለው ዋጋ እውቅና እና ፆም ለማስያዝ ብቻ ያደረጉት መሆኑን ገልፀው፣ ኮ/ል ደመቀ […]

የዶ/ር ዓብይ ጉዳይ: “ከዚህ በኋላ በኢትዮጵያ ፖለቲካ መሸዋወድ አይሰራም”–አክቲቪስት አሚን ጁዲ

$
0
0
“ከዚህ በሁዋላ በኢትዮጵያ ፖለቲካ መሸዋወድ አይሰራም” የሚሉት የቀድሞ የኦነግ ከፍተኛ አመራር አክቲቪስት አሚን ጁዲ ስለ ወቅታዊው የአገራችን ሁኔታ አቋማቸውን በተወሰነ ደረጃ ስለቄሩበት የዶ/ር አብይ ጉዳይና በሌሎችም ወቅታዊ ጉዳዮች ተነጋግረናል

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ፣ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና ለኦቦ ለማ መገርሳ

$
0
0
………#በመንበር_ዓለሙ ዘ-ላልይበላ……… #ኢትዮጵያ የማናት? እናንተ በክፍ ቀን የተገኛችሁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ እናንተን አለማመስገን ፈፅሞ ኢትዮጵያን ከመጥላት የሚመነጭ ነው ምክንያቱ ደግሞ ሀገራችን ከመበታተን ለማዳን እየሰራችሁ ያላችሁት ተግባር እንዳመሰግናችሁ ያስገድደኛል። ቀጣይ ግን ሳይውል ሳያድር መፈታት ያለበት ቁልፍ ጉዳይ በጋራ ትፈቱ ዘንድ በወክላቹህ፣በሾማችሁ እና ባከበራቹህ ህዝብ ስም እማፀናቹህ አለሁ? *አገራችን ኢትዮጵያን ብዙወች እንዲጠሉባት፣ብዙወች እንዲሳደዱባት፣ጥቂቶች እንዲፈነጩበት፣ጥቂቶች ብዙወችን […]

ከአንዳርጋቸው ጀርባ……… (ብርሀኑ ተክለያሬድ)

$
0
0
“በልጅነቴ አንድ ሰው አባቴን ፍለጋ ቤት ይመጣል ይህ ሰው አባቴን ፍለጋ የመጣው አንድ ጉዳይ እንዲፈፅምለት ጉቦ ሊሰጠው ነበር የገንዘቡ መጠን 10.000ብር ነበር ያ ገንዘብ በኛ የልጅነት ዘመን ምን ያህል ብዙ እንደነበር ሳስብ ይገርመኛል አባቴ ሰውየው የመጣበትን ምክንያት እንዳወቀ ወደ ቤት ገብቶ ሽጉጥ ይዞ ወጣ እናታችን ደንግጣ አባቴን መለመን ጀመረች አባታችን ደግሞ እንዴት ጉቦ ልስጥህ ይለኛል […]

ጥያቄ አለኝ! –ያሬድ ኃይለማርያም

$
0
0
በማህበረሳብችን ውስጥ በተለያዩ መድረኮች፤ ማህበራዊ ድህረ ገጾችን ጨምሮ የሚካሄዱ ውይይቶችን እና የሚሰጡ አስተያየቶችን ሳይ ከዚህ የሚከተሉት ሦስት ጥያቄዎች ወደ አእምሮዮ መጥተው ይመላለሳሉ። ብንወያይባቸው እና በማህበረሰ ባህሪ ጥናት ላይ ምርምር ያካሄዱ፣ ልምድና እውቀቱ ያላቸው ሰዎች ሃሳስብ ቢሰጡበት እና ቢያስተምሩን ደስ ይለኛል። 1. በማህበረሰባችን ውስጥ እጅግ ስር የሰደደና ከፍተኛ የሆነ የተጠራጣሪነት ስሜት ነግሶ ይስተዋላል። ይህ ችግር ከሌለ […]

“ኢህአዴግ ፖለቲካዊ ሥራውን መስራት አቅቶት በሱ ስንፍና የወደቀ እንደሆነ ሕዝብ የመረጠው ፓርቲ ጋር መቀጠል የሚችል አርሚ (ሰራዊት) መሆን አለበት”–ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር ዓብይ አህመድ የጡሩን አመራሮች ሰብስበው የተናገሩት

$
0
0
“ኢህአዴግ ፖለቲካዊ ሥራውን መስራት አቅቶት በሱ ስንፍና የወደቀ እንደሆነ ሕዝብ የመረጠው ፓርቲ ጋር መቀጠል የሚችል አርሚ (ሰራዊት) መሆን አለበት” ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር ዓብይ አህመድ የጡሩን አመራሮች ሰብስበው የተናገሩት የመከላከያ ጦር ከፖለቲካዊ ወገንተኝነት መላቀቅ እንዳለበት ዶ/ር አብይ ተናገሩ በመከላከያ ሠራዊት ውስጥ መሠረታዊ ለውጥ መደረግ እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ፡፡ በዛሬው ዕለት የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ የጦር […]

ሲናሪዎቹን (ቢሆኖችን) መደርደሩ ፍኖተ ካርታን በጋራ መንደፉን ይተካልን ? –ዩሱፍ ያሲን / ኦስሎ ኖርዌይ

$
0
0
በዛሬይቷ ኢትዮጵያችን ተስፋም ፣ ስጋትም ፣ ሰፍኗል ፡፡ ጎን ለጎን እርግጥ ተስፋ መሰነቁ ሚዛን እየደፋ መምጣቱ አይካድም ፡፡ መዳረሻችን በውል ባለመታወቁ ጉዟችንን በጥርጣሬ ዓይን የሚመለከቱ ወገኖች በዚያኑ መጠን እንዳሉ መቀበል የግድ ይላል ፡፡ ደስ በሚያሰኙ ቸር ወሬዎች እየተንበሸበሽን ነን ፡፡ ባንጻሩ ተስፋን የሚያደበዝዙ ዜናዎች ያንገላቱናል ፣ ያላጉናል ብንል ማጋነን አይሆንብንም ፡፡ There is Good news […]

ህውሃት የቆመችበት መሬት Shake እያደረገ ነው |ቬሮኒካ መላኩ

$
0
0
ህውሃት የቆመችበት መሬት Shake እያደረገ ነው ። ህውሃቶችን ለዚህ ያበቃቸው የእነሱ ሴራ የመጠንሰስ አቅማቸውና ፍጥነታቸው እንደ ኤሊ ቀርፋፋ በመሆኑና የአቢይ አህመድ የተግባራዊ እርምጃ ፍጥነት ደሞ እንደ አለም ሻምፒዮኑ የመቶ ሜትር ሯጭ ሁሴይን ቦልት የፈጠነና የሚወረወር በመሆኑ ነው። ለዚህ የአቢይ አህመድ ፈጣንና ፍርሃት አልባ ርምጃ የሲአይኤና የ MI6 የመረጃ ግብአት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደረገለት ይመስላል። ህውሃቶች ተሰብስበው […]

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ለፓርላማው ላከ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በትናንትናው ዕለት የመከላከያ ሰራዊቱን አመራሮች ሰብስበው ከረዥም እጆች የሚመጣላቸውን ትዕዛዝ እንዳይቀበሉ ሲያስተምሩ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዓብይ አህመድ በዛሬው ዕለት የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሰብስበው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ ውሳኔ አሳለፉ::  በዛሬው ዕለት ቅዳሜ መደበኛ ስብሰባውን ያደረገው የሚኒስተሮች ምክር ቤት በሃገሪቱ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ ከመረመረ በኋላ ፓርላማው የካቲት 9 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት ለስድስት ወራት […]

አፋር ክልል አይሳኢታ ከተማ ሕዝብ ለተቃውሞ አደባባይ ወጥቶ ዋለ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከህዳር 26 ጀምሮ በደህንነት አባላት ታፍኖ ከተወሰደ በሁዋላ እስከዛሬ ድረስ ያለበት ያልታወቀው የሰመራ ዩኒቨርስቲ የሰው ሃይል አስተዳደር ሃላፊ አቶ ሳሊህ ረሺድ እንዲፈታና በክልሉ የሰፈነው የህወሀት መጠቀሚያነት እንዲቀር የክልሉን የፍትህ፣ የዲሞክራሲ እጦትንና የሚቃወም  ሰላማዊ ሰልፍ በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል አሳኢታ ከተማ ተደረገ:: እነዚሁ የአፋር ወጣቶች ግምቦት 7 እና 8  በሌሊት የጅቡቲን መንገድ በመዝጋት የትራንስፖርት አገልግሎት […]

አሰግድ ተስፋዬ እየታሰበ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ)  የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ቡድን ተጫዋች የነበረው አሰግድ ተስፋዬ ልክ የዛሬ ዓመት በዛሬው ዕለት ከልምምድ መልስ በመታጠቢያ ቤት ውስጥ ወድቆ በአርባ ሰባት ዓመቱ በድንገት ሕይወቱ ያለፈው:: ሥርዓተ ቀብሩም በነጋታው በቅድስት ሳህሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል:: አሰግድ ተስፋዬ በ1962 ዓ.ም. በድሬዳዋ ከተማ ነበር የተወለደው። እድገቱም በዚያው በድሬዳዋ ከተማ ልዩ ስሙ ደቻቶ […]

ሀገሩን እንደናፈቀ በባእድ ሀገር የቀረው ልዑል |ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

$
0
0
ዳዊት የተስፋ ልጅ እንዴት ሰነበቱ መቸም ትልቁን የኢትዮጵያ መሪነት ስልጣን ከተቆጣጠሩ ጀምሮ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምእራብ እስከ ምስራቅ በህዝቡ ዘንድ ጥሩ የሚባል አይነት ተቀባይነት እያገኙ ነው በበኩሌ ስልጣን ያዳብር ብያለው:: ወደ ዋናው አሳቤ ስገባ በሚድያዎች አንድ ነገር ሲናገሩ ሰማው ሊቢያ ሂጄ በግፍ ታርደው የተጣሉ ወገኖቸን አፅም ይዤ እመጣለሁ ሲሉ እጅግ በጣም ደስ አለኝ ምክንያቱም እንዲህ […]

በሰለጠነ ዘመን በመሃይሞች የሚመራ ትውልድ። እውነት ይ አፋር ህዝብ ኃላ ቀር ነውን ?

$
0
0
አካደር ኢብራሂም አኩ ግንቦት 24/2010 አዎ በተለያዩ አጋጣሚዎች ኃላ ቀር በሚል ልዩ ስም የአፋር ክልል እንዲጠራ ተደርጓል።  ያደረገው ደግሞ ህወሀት ነው። የአፋር ክልል እራሱን ችሎ በሁለት እግር እንዳይቆም፣ የራሱን ውሳኔ በራሱ እንዳይወስን፣ ሆነ ተብሎ ስማቸውን እንኳን መጻፍ የማይችሉ መሃይሞች እንደ አደራ ጠባቂ ቁጭ አድርጎ የተማሩ የክልሉ ልጆች ለህዝባቸው እንዳይሰሩ እንቅፋት ሆነዋል። ህወሀት ይህን ሲያደርግ ብዙ […]

የተቃውሞው ጎራ ለምን ደነገጠ? (What to do next?)

$
0
0
ከበፍቃዱ ዘ-ኃይሉ ኦሕዴድ እና ብአዴን በሕወሓት የበላይነት ይመራ የነበረውን የኢሕአዴግ ፖለቲካ ከውስጥ መነቅነቅ ሲጀምሩ ተቃዋሚዎች ተደስተው ነበር። ኦሕዴድ በክልሉ አንፃራዊ የተቃውሞ-ነጻነት ሲፈቅድም እንዲሁ ተደስተዋል። ነገር ግን የዐብይ ጠቅላይ ሚኒስትርነት እና የተቃዋሚውን ቋንቋ መነጋገራቸው ድንጋጤ ፈጥሯል። ባጭሩ ተቃዋሚዎች ከኢሕአዴግ ጋር “መደራደር ይገባናል” ሲሏቸው የነበሩት ጉዳዮች – የፖለቲካ እስረኛ ማስፈታት እና አንዳንድ አዋጆችን ማሻሻል፣ በጥቅሉ የፖለቲካ ምኅዳሩን […]

አማራዎች ይፈናቀላሉ፣ ልሂቃኑ ይጠላለፋሉ፣ የህወሓትን ግብ ያሳካሉ! |ስዩም ተሾመ

$
0
0
ባለፉት ሦስት ሳምንታት ከተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች ስለተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ጉዳይ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በስፋት እየተነገረ ይገኛል። ብዙ ተስፋ የተጣለበት አዲሱ የዶ/ር አብይ አመራር፣ በተለይ ደግሞ ወደ ባህር ዳር በመሄድ በኢትዮጲያዊነት መንፈስ የኦሮሞና አማራ ሕዝቦች አንድነትና አብሮነት መልሶ እንዲያሰራራ ያደረጉት ኦቦ ለማ መገርሳ በፕረዜዳንትነት በሚመሩት ክልል ውስጥ የአማራ ብሔር ተወላጆች መፈናቀላቸው ለብዙ የአማራ ልሂቃን አነጋጋሪ ብቻ […]

ሊታይ የሚገባው: አበራ የማነ አብ እና ዶ/ር ነገደ ጎበዜ ስለዶ/ር ዓብይ አህመድ ያልተጠበቀ ነገር ተናገሩ

$
0
0
ሊታይ የሚገባው: አበራ የማነ አብ እና ዶ/ር ነገደ ጎበዜ ስለዶ/ር ዓብይ አህመድ ያልተጠበቀ ነገር ተናገሩ

ትህነግ/ህወሓት ካድሬዎች የፋሲል ከነማ ማሊያን እንዲቃጠል ወሰኑ

$
0
0
ጌታቸው ሽፈራው የፋሲል ከነማ ማሊያን በመልበሱ የታሰረው “ወልቃይት ትግራይ ነው” ብሎ አስተባብሎ እንዲወጣ ተጠይቋል የትህነግ/ህወሓት ካድሬዎች ወልቃይት ውስጥ የፋሲል ከነማ ማሊያን በመልበሱ ብቻ የታሰረው ፍቃዴ አሰፋ ለብሶት የነበረው የፋሲል ከነማ ማሊያ እንዲቃጠል መወሰናቸውን ገልፀውለታል። ወጣት ፍቃዴ አሰፋ በታሰረበት ወቅት ከሽራሮ እንደመጡ የተነገረላቸው ኮረኔሎች አስወልቀው የቀደዱበትን የፋሲል ከነማ ማሊያ እንዲመልሱለት ሲጠይቅ “እንዲቃጠል ወስነናል” የሚል መልስ እንደሰጡት […]

ቅሊንጦ ዞን አራት የሚገኙ እስረኞች ድብደባ ተፈመባቸው

$
0
0
  ለገሠ ወ/ሃና     በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሠጤ የክስ መዝገብ  ከ38 ተከሳሾች  መካከል በቅሊንጦ እስር ቤት ቃጠሎ ተከሰው ክሳቸው የተቋረጠላቸው ተከሳሾች በቅሊንጦ እስር ቤት ውስጥ ከባድ  ድብደባ እንደተፈፀመባቸው ምንጮች ምንጮች ገለፁ  ድብደባው የተፈፀመው ግንቦት 18/2010 ዓም ማታ ላይ እንደሆነ ታውቋል ፡፡  በደረሰባቸው ከባድ ድብደባ ምክንያት መንቀሳቀስ ባለመቻላቸው ሪፈር ተጽፎ ለህክምና ወደ ሆስፒታል እንደተወሰዱ […]

በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ የተነሳውን ግጭት በተመለከተ ደህዴን/ሕወሓት ምን አደረጉ? አቶ ጎዲ ባይከዳኝ ጃሹ ይነግሩናል

$
0
0
በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ የተነሳውን ግጭት በተመለከተ የደህዴን/ሕወሓት ምን አደረጉ? የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ህብረት የድርጅት ጉዳይ መምሪያ ሀላፊ አቶ ጎዲ ባይከዳኝ ጃሹ ጋር በስፋት ተወያይተናል
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live