Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

“ሰው እየሳቀ መሞት እንደሚችል አሳያችኋለሁ ነበር ያልኳቸው”አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

$
0
0
BBC Amharic:  በሽብርተኝነት የተፈረጀው የግንቦት ሰባት ንቅናቄ ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በልዩ ይቅርታ እንደሚፈቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ቅዳሜ እለት መግለፁን ተከትሎ ከትንናት ሰኞ ጀምሮ ቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸው መፈታታቸውን ሲጠብቁ ቆይተው ማክሰኞ አመሻሽ ላይ ተለቀዋል። በቤተሰባቸው ቤት ከቅዳሜ ጀምረው ሲጠባበቁ ለነበሩት ወዳጆቻቸው ባደረጉት ንግግር አቶ አንዳርጋቸው ”እኔ ተፈትቻለሁ ኢትዮጵያ ግን ያልተፈቱ ብዙ ችግሮች አሉባት” ብለዋል። ከእስር […]

ሕብር ልዩ ዜና –አንዳርጋቸው ጽጌ

$
0
0
ሕብር ልዩ ዜና – አንዳርጋቸው ጽጌ

የአዲስ አበባ ወጣቶች ለአንዳርጋቸው ጽጌ የሸለሙት የወርቅ ሐብል

$
0
0
የአዲስ አበባ ወጣቶች ለአንዳርጋቸው ጽጌ የሸለሙት የወርቅ ሐብል

ማስታወሻ –ወደ አዲስ ነገር ሰዎች

$
0
0
በድንገት እና ሳንወድ ከአገር ከወጣንበት ጊዜ አንስቶ እስካሁንም ድረስ፤ የአዲስ ነገር ጋዜጣ አንባቢያንና ሰፊው የአዲስ ነገር ቤተሰብ፤ ወዳጅነቱን እንዳልዘነጋ በተለያዩ አጋጣሚዎች አስተውለናል። ባለፉት ጥቂት ሳምንታንት አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሰጡትን የተስፋ ቃል ተከትላችኹ በማኅበራዊ ሚዲያ ያንሸራሸራችሁትን “አዲስ ነገርን መልሱልን” የሚል ጥያቄና ጥሪ በአክብሮት ተከታትለናል። ከልብ እናመሰግናለን። የወዳጆቻችንን ምኞት ታክከን በዚሁ አጋጣሚ ጥቂት ነጥቦችን […]

የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ከ እስር ቤት መውጣት አስመልክቶ ድርጅታቸው አርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ አወጣ

$
0
0
“ጓዳችን መፈታት ደስ ብሎናል፤ የሚጠብቀን ብዙ መሆኑን እናውቃለን!!!” በሚል አርበኞች ግንቦት 7 ባወጣው መግለጫው “ዛሬ ግንቦት 21 ቀን 2010 ዓም ጓዳችንና መሪያችን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር ቤት ወጥቷል። አቶ አንዳርጋቸው ሰኔ 16 ቀን 2006 ዓም በሰንዓ አውሮፕላን ጣቢያ በህገወጥ መንገድ ተይዞ ያለአንዳች የህግ አግባብ ለህወሓት አገዛዝ ተላልፎ ላለፉት አራት ዓመታት በስቃይ አሳልፏል።” ብሏል:: “አቶ አንዳርጋቸው […]

ከፃድቃኔ ማሪያም በሚመለሱ ተሳፋሪዎች ላይ በደረሰ አደጋ 18 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከደብረብርሃን ከተማ 20 ኪሎ ሜትር ረቀት ላይ በምትገኘውና በልዩ ስሟ ሰርች በተባለች ሰፈር አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ:: ከጻድቃኔ ማርያም የሚለሰው የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ከመለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ መኪና ጋር በመጋጨታቸው የነዚህ 18 ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ 12 ሰዎች ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል:: የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ፖሊስ መንገድ ደህንነት ትራፊክ ዋና […]

በመንግስት ተፈላጊ ዝርዝር ውስጥ ስማቸው የተካተቱ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምህረት ሊደረግላቸው ነው |በጎንደር በምህረትና በይቅርታ የተመለሱ ሁለት ታጋዮች ተገደሉ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ መንግስት ካንጋሮ ፍርድ ቤት የተፈረደባቸውና በወንጀል የሚፈለጉ በውጭ ሃገር የሚኖሩ ወገኖች ይቅርታና ምህረት እንዲደረግላቸው ኮሚቴ ተቋቁሞ ሥራ እየሰራ መሆኑ ተሰማ::  ዘመኑ የይቅርታ, የፍቅርና የመደመር ነው የሚል ዓላማ ይዘው እየተንቀሳቀሱ የሚገኙት ዶ/ር ዓብይ አህመድ ይህን ኮሚቴ ማቋቋማቸው ቢታወቅም በምን ዓይነት ወንጀል የተከሰሱ ናቸው ምህረት የሚደረግላቸው የሚለውን ኮሚቴው በዝርዝር ያሳውቃል ተብሏል:: ዶ/ር ዓብይ ይህን ኮሚቴ […]

ደህንነቱ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በ24 ሰዓታት ውስጥ ከሃገር ለማስወጣት ቢዘጋጅም ዶ/ር ዓብይ ይህን ማስቆማቸው ተገለጸ |አንዳርጋቸውን ጥየቃ የአባቱ ቤት ዛሬም ተጨናንቋል

$
0
0
  (ዘ-ሐበሻ) ትናንት ከ እስር ቤት ተፈትተው በአባታቸው ቤት ያልጠበቁት የሕዝብ አቀባበል የተደረገላቸው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ከቤተሰብም ከደጋፊዎቻቸውም ጋር ሳይገናኙ በ24 ሰዓታት ውስጥ ደህነንቱ ከሃገር ሊያስወጣቸው ሲል ያስቆሙት ዶ/ር ዓብይ አህመድ መሆናቸው ተነገረ:: በደህነቱ ውሳኔ ውስጥ ጣልቃ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ አንዳርጋቸው ኢትዮጵያ ውስጥ እንደፈለገ መቆየት እንደሚችል ማረጋገጫ ለቤተሰቡና ለ እንግሊዝ መንግስት እንደሰጠ ታውቋል:: በሃገር ውስጥ […]

አብዲ ኢሌን በሶማሌ ህዝብ ላይ ከፈጸማቸው ገደብ የለሽ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀሎች ተጠያቂነት ነፃ ለማድረግ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የተቀነባበረ ሴራ!

$
0
0
ከራጆ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ህገ መንግሥት ከተቋቋሙት የዴሞክራቲክ ተቋማት ውስጥ አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የዜጎችን ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን የማስጠበቅ ተልዕኮ ያለው ተቋም ቢሆንም፤ ነገር ግን ይሄ ተቋም ከተቋቋመበት ግዜ አንስቶ በሰብዓዊ መብት አጠባበቅ ዙሪያ የተጣለበትን ከፍተኛ ኃላፊነት ነፃና ገለልተኛ በሆነ አኳኃን ባለማከናወኑ ሳቢያ በህብረተሰቡም ዘንድ ሆነ በሌሎች በአለም አቀፍ ደረጃ ከተቋቋሙ የሰብዓዊ መብት ተቋማት ዘንድ […]

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ድርጅታቸው የአካሄድ ለውጥ እንደሚያደርግ አስታወቁ |አንዳርጋቸው ጽጌ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ተወያዩ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በትናትናው ዕለት በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ውስጥ በሚገኘው ህብር ሬስቶራንት የአንዳርጋቸው ጽጌ መፈታትን አስመልክተው አጭር ንግግር ያደረጉት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ድርጅታቸው የትግል አካሄድ ለውስጥ እንደሚያደርግ አስታውቀዋል:: የዲሲ ግብረሃይልም ይህን ለውጥ እንደሚቀበል ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል:: የዶ/ር ብርሃኑ ነጋን ንግግር ከታች ይመልከቱት:: በሌላ በኩል በቅርቡ ከ እስር የተፈታው እውቁ አክቲቭስት ዮናታን ረጋሳ እንደዘገበው በዛሬው ቀን: ከእስር የተለቀቁት […]

ተቃውሞ ድሮና ዘንድሮ:- በአሁኑ ወቅት መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድን መቃወም ይከብዳል፤ አላስፈላጊ ዋጋም ያስከፍላል |ዶ/ር አሸናፊ ጐሳዬ

$
0
0
የኢትዮጵያን የፖለቲካ ሁኔታ በቅርብ የሚከታተል ሁሉ እንደሚረዳው ውጤቱን አስቀድሞ በእርግጠኝነት መተንበይ ባይቻልም ሀገራችን በለውጥ ሂደት ውስጥ በማለፍ ላይ ነች። በኢህአዴግ ውስጥ ቁልፍ ሚና የነበረውና ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት ፖለቲካውን፣ ኢኮኖሚውን፣ መከላከያ እና ደህንነቱን በፍጹም የበላይነት ሲቆጣጠር የቆየው ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ከባድ ፈተና እንደገጠመው ግልፅ ነው። የነጻነት፣ የዴሞክራሲ፣ የፍትህና የዕኩል ተጠቃሚነት እጦት የወለደውና ከዳር […]

ሕብር ዜና ትንታኔ –በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ የቀረበ

$
0
0
ሕብር ዜና ትንታኔ – በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ የቀረበ

ስለ ዴሞክራሲ የምትሰብኩ ዜጎች የESFNAን ውሳኔን አክብሩ

$
0
0
ካሳሁን ይልማ ESFNA የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን በዝግጅታችሁ ላይ ተገኝቼ የንግግር ላድርግ ጥያቄ ሳይቀበለው ቀርቷል። ለሌላ ጊዜ እንዲገኙም ፍላጎቱን አሳይቷል። ምክንያቶቹም አሳማኝ ናቸው። ምኞትን ሳይሆን እውነታን ተመልክቶ የተደረገ ከሰሜት የፀዳ ውሳኔ ነው።ይህን ውሳኔ ሲወስኑ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ብቻ ሳይሆን እሳቸው ከመጡ ይመጣሉ የተባሉት የተቃዋሚን አመራሮችንም ይጨምራል። አይምጡብንና ተዘጋጅተን ለቀጣዩ እንጠብቅዎት ይለያያል። ምክንያት 1 የስታዲየም አቅምን አንስቷል። […]

አብዲ ኢሌ በኦሮሚያ ላይ ጦርነት ሊያውጅ መሆኑ ተሰማ!

$
0
0
በትላንትናው ዕለት አብዲ ኢሌ በሰለሃድና ለገሂዳ ወረዳዎች በሚገኙ አምስት ቀበሌዎች (ሀረጉራ፣ቅልጥሳ፣አፍዌይን፣አርመዳና ከለቤይድ) የሠፈሩትን ብዛት ያላቸውን የልዩ ኃይላትን የደንብ ልብሳቸውን በማስወለቅ የአከባቢውን ሰው መስለው ኦሮሞዎችን እንድያጠቁ ማዘዙን ታማኝ ምንጮች ለረጆ አስታወቁ፡፡ አብዲ ኢሌ የተነሳበትን የሕዝብ ተቃውሞ አቅጣጫ ለማስቀየስ በሁለቱ ወንድማማች ሕዝቦች መካከል የሌለውን ቁርሾ ለመፍጠር ማቀዱን ረጆ በተደጋጋሚ አስታውቃለች፡፡አብዲ ኢሌ የሥልጣን ዕድሜውን ለመቀጠል ክቡር የኾነውን የሰው […]

በማህበራዊ ድረገጽ የተለቀቀው የዶ/ር ዓብይ አህመድና የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ፎቶ እያነጋገረ ነው

$
0
0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር ለሰዓታት የፈጀ ውይይት ማድረጋቸውን በትናንትናው ዕለት መዘገባችን አይዘነጋም:: በዘገባችንም ላይ በውይይታቸውም እንዴት የፖለቲካውን ምህዳር ማስፋት እንደሚቻል እንደተነጋገሩ; ዶ/ር ዓብይ በውጭ ለሚኖረው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ለተፈረደባቸውም ሆነ ለሚፈለጉ ወገኖች ይቅርታና ምህረት እንደሚደረግ ለአቶ አንዳርጋቸው እንደነገሯቸው: ዶ/ር ዓብይ ለአቶ አንዳርጋቸው አርበኞች ግንቦት 7ም ወደ ድርድር የሚመጣበት መንገድ አንስተው መወያየታቸውን […]

የፌዴሬሽኑን ውሳኔ በተመለከተ

$
0
0
May 31, 2018 ከታምራት ይገዙ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በ35ኛው የሰሜን አሜሪካ ፌስቲቫል ላይ እንዲገኙ፤ በኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል በደብዳቤ  መቅረቡና በዛ ላይ በተለያየ መድረክ ላይ እኛ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ፌስቲቫል ላይ ይገኙ አይገኙ በማለት ውይይት ማካሄዳችን  ይታወሳል።  በመጨረሻም የፌዴሬሽኑ የቦርድ አባላት ይህንን በኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል የደረሳቸውን ደብዳቤ መሰረት በማድረግ […]

የአርበኛ ጎቤ መልኬ ምክትል የነበረው አጋዬ አድማሱ ከእስር ተፈታ |የወልቃይቱ ነዋሪ የፋሲል ከነማን ማሊያ በመልበሱ ራቁቱን ታሰረ

$
0
0
   (ዘ-ሐበሻ) ከአርበኛ ጎቤ መልኬ ጋር በጋራ ሲታገልና በምክትልነት ሲያገለግል የነበረው ታጋይ አጋዬ አድማሱ ዛሬ ከእስር ቤት መለቀቁ ታወቀ:: አርበኛ ጎቤ መልኬ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጥሪ ባስተላለፈበት ቭዲዮ ላይ ከፊት ለፊት ይታይ የነበረው አርበኛ አጋዬ በሕወሓት መንግስት ታፍኖ ተወስዶ በ እስር ሲሰቃይ ነበር:: ከአጋዬ አድማሱ በተጨማሪም የሕወሓት ሰዎች እጅጉን የሚፈሩት  የወልቃይቱ ጎይቶም ርስቃም ተፈቷል:: በተጨማሪም የወልቃይት […]

የማይታመን እውነት! (ለጠ/ሚኒስትር አቢይ የተላከ ጠቃሚ ደብዳቤ!!) -ብሥራት ደረሰ (ከአዲስ አበባ)

$
0
0
የትናንትናዋ ዕለት እጅግ ታሪካዊት ናት፡፡ ይህችን የመሰለች ታሪካዊት ቀን ትመጣለች ብሎ የጠበቀ ወይ ያሰበ ካለ በርግጥም ነቢይ መሆን አለበት፡፡ ቀኒቱ ለዘላለም ልትዘከር ይገባታል፡፡ በአንድ በኩል የወያኔን አገዛዝ የሚነቅፍ በሌላ በኩል አንዳርጋቸው ጽጌን በአንድ ወይ በሌላ ምክንያት የሚፈራም ሆነ የሚጠላ ግንቦት 21/2010 ዓ.ምን ቢያስባት በኢትዮጵያ መፃዒ ዕድል ላይ ጭላንጭል ብርሃን መፈንጠቁንና በእግረ መንገድም ፍትህ-ወዳድ መሆኑን ይጠቁማል፡፡ […]

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከባለቤታቸው እና ከልጆቻቸው ጋር ተገናኙ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የድርጅታቸውን አራት መቶ ዶላር ለማትረፍ በየመን አየር መንገድ ትኬት ቆርጠው ወደ አስመራ ሊሄዱ ሲሉ የመን ላይ በሕወሃት መንግስት ታፍነው የተወሰዱት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከ እስር ከተለቀቁ በኋላ ወደ እንግሊዝ ትናንት ማምሻውን የበረሩ ሲሆን ዛሬ አርብ ጠዋት ለንደን ደርሰዋል:: ከ እስር ከተለቀቁ በኋላ በኢትዮጵያ ለ72 ሰዓታት የቆዩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ዛሬ ለንደን ሲደርሱ በርካታ ደጋፊዎቻቸው […]

ከኢህአዲግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ውስጥ የህወሃት አባላት ዶ/ር አብይ ስብሰባ ይጥራን ማለታቸው ተሰማ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) “መቀሌ ላይ የግንቦት 20 ፓናል ውይይት ሲደረግ ከተናጋሪዎች እና ከተሰብሳቢው የሚሰማው ነገር ሁሉ ኢህአዴግ ውስጥ የገባው ከባድ ቀውስ መብረጃው እንዲህ በቀላሉ የሚገኝ አይመስልም” ይላሉ የኢህ አዴግ ምንጫችን:: በተለይ ሕወሃቶች በዶ/ር ዓብይ አህመድ አካሄድ ለሁለት መከፈላቸውንና ጥቂት የደህዴን አባላትም ማኩረፋቸው አደባባይ እየወጣ ነው:: እኚሁ ምንጭ እንዳሉን ከኢህአዲግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ውስጥ የህወሃት አባላት ዶ/ር […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live