Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ፋታ ለማን? –ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

$
0
0
በጃንሆይ ዘመነ መንግስት ልጅ እንዳልካቸው መኮንን ፋታ ስጡኝ እያሉ ቢጣሩም፥ ሰሚ አጥተው አቶ ጥድፊያ ኢትዮጵያን ላለፉት ዓመታት ለመከራ አሳልፎ እንደሰጣት እናውቃለን። ከታሪክ ጠባሳ ካልተማርን ታሪክ ራሱን ይደግማል። ለዶ/ር አብይ አህመድ ፋታ እንዲሰጥ የሚያስፈልገው ለእርሳቸው ስልጣን ማራዘሚያ አይደለም። ፋታ የምትፈልገው ኢትዮጵያ ናት። አሁንም ዶ/ር አብይን የሚያዋክቡ ወገኖቻችን ዓይናቸውን ከእሳቸው ላይ አንስተው እናት ሀገር የምትባለው ኢትዮጵያ ያለችበትን […]

የህዝቡን እኩል ተጠቃሚነትና ህጋዊ ተጠያቂነትን ማስፈን ሃገሪቱን ላጋጠማት ችግር መፍትሄ ይሆናል- ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ

$
0
0
የህዝቡን እኩል ተጠቃሚነትና ህጋዊ ተጠያቂነትን ማስፈን ሃገሪቱን ላጋጠማት ችግር መፍትሄ ይሆናል- ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ

በኤችአር 128 ጉዳይ ማንን እንቀበል?

$
0
0
በቅርቡ የአሜሪካ ኮንግሬስ ኤችአር 128 የተባለ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰትን አስመልክቶ ውሳኔ አስተላልፏል። በዚህ ጉዳይ ላይ በመንግሥትና ውሳኔው እንዲተላለፍ ይጎተጉቱ በነበሩ የሰብዓዊ መብት አራማጆች እንዲሁም በመገናኛ ብዙሃን የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰነዘሩ ነው። ውሳኔውን የመብት ተሟጋቾችና የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት እንደ ድል ሲቆጥሩት ከገዢው ፓርቲ ጎን የተሰለፉት ሲያጣጥሉት ተስተውለዋል።   ውሳኔው የውሳኔው ወረቀት በነጋሪት ጋዜጣ ቅኝት የተፃፈ ሲሆን […]

ዶ/ር አብይን ለቀቅ፣ ወገብን ጠበቅ –ከያሬድ ኃይለማርያም፣

$
0
0
ከያሬድ ኃይለማርያም፣ ሚያዝያ 15፣ 2018 እ.አ.አ የጠ/ሚ ሹመታቸውን ከያዙ ወር እንኳ ያልሞላቸው ዶ/ር አብይ አስገራሚ የሆነ ሕዝባዊ ድጋፍ ባገኙ ማግስት በተደጋጋሚ፤ በተለይም በመቀሌ ባደርጉት ንግግር ተቃውሞን እያስተናገዱ ነው። በፓርላማ ባደረጉት ንግግር እጅግ ደስ ከተሰኙትና ተስፋም ከሰነቁት ሰዎች መካከል አንዱ እኔ ነኝ። ደስታዮ አሁንም እንዳለ ነው። የሰነቅኩትም ተስፋ እንዳለ ነው። የተወሰኑ ጥያቄዎችም ተመልሰውልኛል። ቀሪዎቹም በሂደት ይመለሳሉ […]

የወልቃይትን ጥያቄ የዳያስፖራ ነው ብሎ ማድበስበስ ከእሳት ጋር መጫወት ነው –ግርማ ካሳ

$
0
0
ለትግራይ ሕዝብ ጎንደር አገሩ ነው። ለጎንደር ሕዝብ ትግራይ አገሩ ነው። በተለይም ወልቃይት ጠገዴ የፍቅር፣ የአንድነት ተምሳሌት የነበረ አካባቢ ነው። ትግሬ፣ አማራ ሳይባባል ሕዝቡ በሰላምና በፍቅር ነው ለዘመናት የኖረው። ማንኛውም ዜጋ በተለያዩ የአገሪቷ ክፍል ሄዶ የመኖር መብት ስላለው፣ ትግሪዎችም ከትግራይ ተነስተው በብዛት በወልቃይት ጠገዴ ሰፍረዋል። ያም መብታቸው ነው። በተለያዩ የአገሪቷ ግዛቶች በሰላም በፍቅር ከሌላው ጋር ተዋልደው፣ […]

የጠ/ሚው የመቀሌ ጉዞ የፈጠረው ዉዝግብ እንደቀጠለ ነው

$
0
0
ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ መቀሌ በመጓዝ ንግግር ካደረጉ በሗላ ያካበባቸው ዉዝግብ እንደቀጠለ ነው። ጠ/ሚ አብይ አህመድ ወደ ትግራይ ክልል በመጓዝ ከህወሃት ባለስልጣናት፣ከህወሃት ታጋዮችና የጦር ጉዳተኞች ብሎም ጥሪ ከተደረገላቸው እንግዶች ጋር በመሰባሰብ ያደረጉት ንግግርር የሰላ ትችት እንዲሰነዘርባቸው ማድረጉ ታዉቋል። ጠ/ሚው ባደረጉት የትግርኛ ንግግርና በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የቀድሞው የትግራይ ታጋዮችን ሚናን በማዳነቅ መናገራቸውና፤ የወልቃይትን የማንንነት ጥያቄ ዲያስፖራ […]

በኦሮሚያ ክልል በኮማንድ ፖስቱ የተያዙ ተጠርጣሪዎች በቂ ምግብና ህክምና እያገኙ አለመሆኑ ታወቀ

$
0
0
በኮማንድ ፖስቱ አማካኝነት በፊቼ፣አምቦ እና ወሊሶ የተያዙ ተጠርጣሪዎች የምግብና ህክምና አገልግሎት በበቂ ሁኔታ እያገኙ አለመሆኑ ተነገረ። እንደሚታወሰው አዋጁን በበላይነት እንደሚያስፈጽም የተነገረለትን ኮማንድ ፖስት በዋና ጸሐፊነት ይመሩታል የተባሉት አቶ ሲራጅ ፈጌሳ በተደጋጋሚ መግለጫ በሰጡበት ወቅት የታሰሩ ሰዎችን አያያዝ በይፋ ለመናገር አልደፈሩም፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሩ አ/ቶ ሲራጅ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ አባላት ናቸው ከተባሉ ሰዎች ጋር […]

“ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” የትውልድ ቃልኪዳናችን ነው!

$
0
0
የወልቃይት ህዝብ ትግል መነሻው የፍሽስት ህወሃት ወረራና ተስፋፊነት ሲሆን የተጀመረውም የባንዳው ቡድን ታጣቂዎች የተከዜን ወንዝ ተሻግረው የጎንደርን/ወልቃይትን መሬት ከረገጡበት ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ ነው። ይህ ህወሃት አቅዶና ተዘጋጅቶ የቆሰቆሰውና ለብዙ ንጹሃን ወገኖቻችን ደም መፍሰስ ምክንያት የሆነው ግጭት ለአለፉት 40 ዓመታት የቀጠለና እኛም በግፍ የተነጠቅነውን የአባቶቻችን ዕርስት እስክናስመልስ ድረስ ትላንት፣ ዛሬና፣ ወደ ፊትም “ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” […]

“ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” የትውልድ ቃልኪዳናችን ነው! –ልሳነ ግፉዓን ድርጅት

$
0
0
የወልቃይት ህዝብ ትግል መነሻው የፍሽስት ህወሃት ወረራና ተስፋፊነት ሲሆን የተጀመረውም የባንዳው ቡድን ታጣቂዎች የተከዜን ወንዝ ተሻግረው የጎንደርን/ወልቃይትን መሬት ከረገጡበት ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ ነው። ይህ ህወሃት አቅዶና ተዘጋጅቶ የቆሰቆሰውና ለብዙ ንጹሃን ወገኖቻችን ደም መፍሰስ ምክንያት የሆነው ግጭት ለአለፉት 40 ዓመታት የቀጠለና እኛም በግፍ የተነጠቅነውን የአባቶቻችን ዕርስት እስክናስመልስ ድረስ ትላንት፣ ዛሬና፣ ወደ ፊትም “ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” […]

ዶ/ር አብይን ለቀቅ፣ ወገብን ጠበቅ |ከያሬድ ኃይለማርያም

$
0
0
ዶ/ር አብይን ለቀቅ፣ ወገብን ጠበቅ ከያሬድ ኃይለማርያም፣ ሚያዝያ 15፣ 2018 እ.አ.አ የጠ/ሚ ሹመታቸውን ከያዙ ወር እንኳ ያልሞላቸው ዶ/ር አብይ አስገራሚ የሆነ ሕዝባዊ ድጋፍ ባገኙ ማግስት በተደጋጋሚ፤ በተለይም በመቀሌ ባደርጉት ንግግር ተቃውሞን እያስተናገዱ ነው። በፓርላማ ባደረጉት ንግግር እጅግ ደስ ከተሰኙትና ተስፋም ከሰነቁት ሰዎች መካከል አንዱ እኔ ነኝ። ደስታዮ አሁንም እንዳለ ነው። የሰነቅኩትም ተስፋ እንዳለ ነው። የተወሰኑ […]

እውን የወያኔ የይስሙላ ‹‹ሕገ መንግሥት›› ችግር አንቀጽ 39 ብቻ ነው?

$
0
0
ከይኄይስ እውነቱ ለዛሬው አስተያየት መነሻ የሆነኝ የኅብር ሬዲዮው ጋዜጠኛ ሀብታሙ የአዲሱን ጠ/ሚኒስትር  በዓለ ሲመት ንግግር ተከትሎ በልዩ ልዩ የኅብረተሰባችን ክፍሎች የተፈጠረውን ተስፋና ሥጋት እንዲሁም ጠ/ሚኒስተሩ ሊገጥመው ያለውን ተግዳሮት በተመለከተ በአውሮጳ የሚኖሩ ሁለት ኢትዮጵያውያንን ያስተናገደበት ውይይት ነው፡፡ ውይይቱን እስከመጨረሻው ተከታትዬአለሁ፡፡ የተነሱት ጥያቄዎችና ተጋባዦቹ ያነሷቸው ነጥቦች ባጠቃላይ አነጋገር ገንቢና መልካም ተሐዝቦት እንደሆነ ተሰምቶኛል፡፡ ሆኖም ከውይይቱ ተሳታፊዎች አንዱ […]

Hiber Radio: ዶ/ር አብይ አህመድ ይቅርታ ይጠይቁ ተባለ፣አጋዚ በኦሮሚያ መግደሉን ቀጥሏል ፣ቴዲ አፍሮ ተሸለመ እና ሌሎችም

$
0
0
የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 7 ቀን 2010 ፕሮግራም የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ እና የወልቃይት፣ጠገዴ እና ጠለምት ልሳነ ግፉአን መሪዎች ለዶ/ር አብይ አህመድ መቀሌ ላይ ስለ ወልቃይት ስለተናገሩት የሰጡት ወቅታዊ ምላሽ (አድምጡት) አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ለኢህአዴግ ሕዝባዊ ድጋፍ እየዞሩ እያሰባሰቡ ነው ወይስ …ከሁለት አክቲቪስቶች ጋር ወቅታዊ ውይይት አድርገናል የኢትዮጵያዊያን የፓለቲካ ታሳሪዎች፣ተፈቺዎች እና ታፋኞች እጣ ፈንታዎች በአገር ቤት […]

“የምኒልክን ቤት መለስ አረከሰው”–ከታምራት ይገዙ

$
0
0
ይህንን ለመንደርደሪያነት የተጠቀምኩበትን ስንኝ (ግጥም መጀጀሪያ) የተዋስኩትና ስሙን ብቻ የለወጥኩት የተገጠመላቸው የጥንቱ አርበኛ ለነበሩት ለአፄ ዮሐንስ ነበር:: እኔ ደሞ አገራችንን ኢትዮጵያን ከሀያ አመታት በላይ መርተዋትና በመጨረሻም ለሦስት ክንድ መሬት የበቁት ነፍሳቸውን ይማረውና ሞቹ አቶ መላስ ዘናዊ ወደ አላስፈላጊና ወዳልተጠበቀ ቀውስ ውስጥ እንዳስገቡን ቡዙ ምሳሌዎች ማቅረብ ቢቻልም እዚህ ላይ መዘርዘሩ ግዜ ማጥፋት ስለሆነ ወደዛ ሳልገባ ስማቸውን […]

ያላስከበርከውን ማንነትን ወድቆ አታገኘውም!

$
0
0
✍ ፍፁም አየነው ኢትዮጵያ ሀገራችን የትግል ህንጻ ናት፡፡በተለያዩ ጊዜና ወቅት በመራራ መስዋዕትነት ስትገነባ የኖረች ፤ ዛሬም ሁልጊዜም ስትታነፅ የምትኖር የማታረጅ የማትገፋ እናት ናት፡፡ለዚህች እናት ሀገር ያልተፈለ ዋጋ የማይከፈል መሰዋዕነት የለም፡፡ይኽም በአፍ ተነግሮ ሳይሆን፤በተግባር በጥላቻም ሳይሆን በፍቅር የተተገበረ ነው፡፡አማራም ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት መሃንዲስነቱን በእነዚያ ዘመናት በተግባር አረጋግጧል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ታፍኖ የበሰለ፣ስር ሰዶ የተተከለ ግን […]

ከ 150 አመት በሗላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢንጂነር ሰአዳ ማሩ የተለበሰ ቀሚስ

$
0
0
ይህ ጥበብ ቀሚስ የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ጥበብ ቀሚስ ሲሆን በእንግሊዝ ጦር ከመቅደላ አምባ ተዘረፎ መወሰዱ ይታወቃል ፡፡ ዛሬ በፋና ቀለማት የቀረበው ይህ ጥበብ ቀሚስ በመቅደላ አምባም ለዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ 150ኛ አመት መታሰቢያ ለትዕይንት እንደቀረበ ታውቋል ፡፡ በመቅደላ አምባ ትንሳኤ ማህበር ከ 150 አመት በሗላ በድጋሜ በኢትዮጵያ የተሰራውን ጥበብ ቀሚስ የለበሰችው ኢንጂነር ሰአዳ ማሩ የማህበሩ መስራች […]

ጠ/ሚ አቢይ አህመድ፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕና የሶሻል ሚዲያ ባላንጣነት! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

$
0
0
ጠ/ሚ አቢይ እንዲህ ይሉናል:- “ትልቁ ችግር የዲያስፓራ የኢንፎርሜሽን ምንጭ ፌስቡክ ነው። ሶሻል ሚዲያ ነው። ከዛ ይሰማና ያለቅን መስሎት የተባላን መስሎት አዛ ስቃይ ውስጥ ባገኘው አጋጣሚ ሰላም ማውረድ ሣይሆን ነዳጅ መጨመር ይሆናል ስራው። ያ! እንዲቀር እኔ የምመኘው ወልቃይት አካባቢ፤ አርማጮህ አካባቢ ያሉ በዚህም በዚያ ያሉ ዲያስፓራዎች ወደ ሃገራቸው እንዲመጡ ነው። መተው እንዲያዩት ህዝቡን። የህዝቡን ኑሮ እንዲያዩት። […]

የቀን ሰራተኞችን እስከማፋጀት የደረሰው የትህነግ ከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ

$
0
0
~”መተማ ሀራምቤ ሆቴል ባለቤት ሳዕረ ይባላል። በ2008 ዓም በፍተሻ 400 በላይ ሳሉጎች እርስ በእርስ የሚታራረዱበት ቢላ ተገኝቶበታል። የሃራምቤ ሆቴል ባለቤት ስራ ሰራተኛውን እርስ በእርስ እንዲያጋጭ የተቀመጠ ወኪል እንደሆነ እየታወቀ ምንም አልተባለም። ……ሰዓረ ስንቱን አፋጅቶ አሁን በሰላም መቀሌ ይኖራል” ~ “ፀጋይ ግርማይ የሚባል ባለሀብት ነበር። ሰራተኞች ደሞዝ ክፈለን፣ እሱም አልከፍክም ይነታረካሉ። 10 ሰራተኞችን በጥይት ገድሏል። አስር […]

የብሔር ማንነት እና የወልቃይት ሕዝብ ጥያቄ

$
0
0
~”ሕዝቡ አማራ ነኝ ካለ አማራ ነው ጥያቄው እዚህ ላይ ያበቃል፡፡ ግላዊ ማንነቱን ሌላ ሰው እንዲወሥንለት መጠበቅ የለበትም!” ~”የወልቃይት ሕዝብ ጥያቄ አዲስ ማንነት እንዲሰጣቸው ሣይሆን የነበረውን ማንነታቸው ስለተነጠቁ የተወሰደ ማንነታቸው እንዲመለስላቸው ብቻ ነው፡፡ በመሆኑም የዋልቃይት፣ ጠገዴ፣ ሁመራ እና ጠለምት ሕዝብ የተነጠቀ ማንነት የማስመለስ ጥያቄ መፍትሔ ሊያገኝ የሚችለው አንድም በአስተዳደራዊ ዳኝነት ነው። ይህ ካልሆነም በፍርድ ቤት በሚሰጥ […]

ኦቦ በቀለ ገርባ ለ ዶ/ር አብይ ያስተላለፉት መልዕክት!

$
0
0
” አባ ገዳ በየነ ሰንበቶ እንዳሉት ሰላም ከፍ ባለ ድምጽ ተራራ ላይ ወጥቶ በመጥራት አይመጣም። ሰላም እንዳይኖር ያደረገው የኢህአዴግ አገዛዝ ነው። ህዝቡማ ምንጊዜም ሰላም ወዳድና ሁሌም ሰላማዊ ነው። ስለዚህ ህዝቡ ለሰላሙ ዘብ ይቁም ብሎ ጥሪ ማድረግ እምብዛም ቦታ የለውም። በመሆኑም እውነተኛ ሰላም እንዲሰፍን ከተፈለገ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ጽፈት ቤቱ ተመልሶ ፣ ካቢኔውን ሰብስቦ በኣራት ነገሮች ላይ […]

ድምፃዊት ሚካያ ሞት ባይቀድማት የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ አንድ እርምጃ የመውሰድ አቅሟ ትልቅ ነበር (ጉዳያችን ማስታወሻ)

$
0
0
ጉዳያችን / Gudayachn  ሚያዝያ 8/2010 ዓም (አፕሪል 17/2018) ድምፃዊት ሚካያ  ድምፃዊት ሚካያ ከአምስት ዓመት በፊት በድንገት ከእዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች።በዩንቨርስቲ ትምህርቷም ስኬታማ የነበረችው ድምፃዊት ሚካያ ከእዚህ ዓለም በሞት ከመለየቷ በፊት በሴቶች ሕይወት ላይ ያጠነጠነ አዲስ የራድዮ መርሃ ግብር አየር ላይ ለማዋል ዝግጅት ላይ ነበረች።ሚካያ የአንደኛ ደረጃ ትምህርቷን በአዲስ አበባ  ቤተለሄም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣የሁለተኛ ደረጃ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>
<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596344.js" async> </script>