Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

”ቢቢሱ ሃርድ ቶክ” ቆይታ ህወሃትና እና “የብሄራዊ ጥቅም” –ነአምን ዘለቀ

$
0
0
በቅድሚያ ምስጋና፦ ባለፈው ሳምንት በአለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ ከሆነው የቢቢሲ ሃርድ ቶክ/BBC Hardtalk  ጋር  ቆይታ ማድረጌ ይታወቃል። የፕሮግራሙ ይዘት ጠንከር ያሉ ሙግቶችን ተሞርኩዞ ምላሽ የሚሰጥበት በመሆኑ በብዙዎች ዘንድ የሚደፈር አለመሆኑም ይተወቃል። ወደ ኋላ ሔዶ ለማስታወስ ያህል የፕሮግራሙ አዘጋጆች ከወያኔ ቁንጮ ከነበረው ሟቹ መለስ ዜናዊና የቅንጅት ሊ/መንበር ከነበሩት ኢንጂነር ሐይሉ ሻወል ጋር እንደዚህ አይነት ፖለቲካዊ ሙግት […]

የፈርጣጩ ነገር –ሳምሶን ገነነ

$
0
0
  አገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ሃያ ሰባት አመታት በሰው በላው ህውሃት ኢህዲግ አገዛዝ ከማሳለፉ ጋር በተያያዘ ዲሞክራሲያዊ ስርአት ፣ ፍትህ ስርአት እጦት ባሻገር ያጣችው ነገር ቢኖር የህዝብን ብሶት በአደባባይ የሚናገር የአደባባይ ሰው ነው። በሃገራችን እንደ ፕ/ሮ መስፍን ወ/ማርያም ፣ዶ/ር መራራ ጉዲና ፣ ቄስ ጉደታ ወዘተ ያሉ የአደባባይ የህዝብ ተቆርቁዋሪዎችን ባለፉት ሃያ ሰባት አመታት ውሰጥ ብናይም እንደ […]

አጋዚ በኦሮሚያ ክልል አራት ሰዎችን መግደሉ ተነገረ

$
0
0
ቢቢኤን  የአጋዚ ወታደሮች በኦሮሚያ ክልል አራት ሰዎችን መግደላቸው ተነገረ፡፡ ግድያው የተፈጸመው በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ውስጥ ሲሆን፤ ከሟቾች በተጨማሪ አምስት ሰዎች በወታደሮች ጥይት ተመትተው መቁሰላቸውን መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ትላንት እሁድ ሚያዝያ 7 ቀን 2010 በቡሌ ሆራ ከተማ ጉጂ ዞን ውስጥ የተገደለው አንድ ሰው መሆኑን የጠቆሙት የመረጃው ምንጮች፤ በዚሁ ከተማ ሶስት ሰዎች መቁሰላቸውንም ከመረጃዎቹ ገለጻ ለመረዳት ተችሏል፡፡ […]

የሰንደቅ እስረኛው በጎንደር

$
0
0
(ያሬድ ሹመቴ) ጎንደር 4ኛ ፖሊስ ጣቢያ እንደደረስኩ፤ ከመንገዱ አጠገብ ከሚገኘው እስር ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ዘልቄ ገባሁ። የከብቶች በረት ይመስል ዙሪያውን በፍርግርግ እንጨት ከታጠረው የእስረኞች መጠየቂያ ከለላ ዘንድ ደረስኩ። ጠበንጃ የታጠቀ ፖሊስ እግሩን ዘርግቶ የእስር ቤቶቹ በራፍ ላይ የተኮለኮሉትን እስረኞች አሻግሮ እያየ ይጠብቃል። ማርቆስ አብርሐም ኮከብ አልባ ሰንደቅ አላማ በጥምቀት በዓል ወቅት አውለብልበሀል በሚል “ክስ” […]

አስራት አብርሃም፤ የባድሜው ጠበቃ ባቡር ቆሞ አይጠብቅምና ንቃ!

$
0
0
አቢቹ ነጋ   አቶ አስራት አብርሃም ከኤርትራ ጋር ያለውን ችግር እንዴት መፍታት ይቻላል በሚል የሚአውቀውን ሃሳብ አጋርቶናል። ሃሳብ ማቅረቡ የሚደገፍ ሲሆን እንደ መፍትሔ ያቀረብው ግን በከሸፈ መንገድ ስህተትን በስህተት ለማረም መሞከሩ ነው። የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ወጣት የዘመዶቹን የተሳሳተና የከሸፈ መንገደ እንደ መፍትሔ ሲአቀርብ መስማት ተስፋ ቢአስቆርጥም የባድሜ ችግር ሲፈጠር እና ሲጠነሰስ ወጣት የነበረ በመሆኑ ያሰበውን ቢአስብ […]

መክሊት ሃደሮ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጉጂ ዞን በሚኖረው የጌዴኦ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ  የሚገኘው የጅምላ ግድያና ጥቃት  በአስቸኳይ ይቁም!!!!!

$
0
0
በአገራችንን ባለፉት ሀያ ሰባት (27) ዓመታት ውስጥ ገዢው መንግስት እያካሄደ በሚገኘው ኢፍትኃዊ የኢኮኖሚና የፖለቲካ እንዲሁም በሚወስደው የሠብዓዊ መብት ጥሰት፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ የመናገርና የመጻፍ ሕገ-መንግስታዊ መብቱ እንዲሁም ሰው ብቻ በመሆኑ በተፈጥሮ የተቸረው ዲሞክራሲያዊ መብቱ መጣሱን ተከትሎ በአገሪቱ የተለያዩ አከባቢዎች በገዢው የኢህአዴግ/ኽወኻት መንግስት ላይ ከፍተኛ ተቃውሞና አመጽ ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡ የተቋውሞውም እንቅስቃሴ ሥሩን ሰዶ በአገሪቱ አራቱም አቅጣጫ ተቀጣጥሎ […]

የእሳት አደጋ ተከላከይ ወይስ የለውጥ ሐዋሪያ?

$
0
0
ጎበና ጉግሣ “ኢትዮጵያ የሁላችንም ቤት ናት፡፡..የሓሳብ ልዩነት በረከት ይዞልን ይመጣል፡፡….እኛ ኢትዮጵያውያን ዲሞክረሲና ነጻነት ይስፈልገናል፣ይገባናልም፡፡….ነጻነት ከመንግሥት ለሕዝብ የሚበረከት ስጦታም አይደለም፡፡ከሰበዓዊ ክብር የሚመነጭ የእያንዳንዱ ሰው የተፈጥሮ ጸጋ ነው፡፡“ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ …አብይ አህመድ „የእሳት አደጋ ተከላከይ ወይስ የለውጥ ሐዋሪያ !“ ይህ አሁን ከያለበት የሚሰማ ጥያቄ ነው፡፡ ሰውዬውም በሕዝብ ጥያቄና በወያኔ መካከል የቆመ ነው፡፡ እሱ ብቻውን ምንም […]

የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም!

$
0
0
(ሰባስቶፓል ዘ – ጋፋት) ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትር የዙፋን መንበር ከመምጣታቸው በፊት ባደረጉዋቸው ንግግሮች የተለያዩ  ጆሮ ከሰጧቸው ወገኖች መካከል እራሴም እደመራለሁ። ወሳኙ ተግባር ቢሆንም፤ ንግግርም ለተግባር ፈር ቀዳጅ መሆኑ አይታበሌ ነው። ላለፉት 27 ዓመታት የሀገሪቱ ታሪክ በወርድና በቁመት ተለክቶ፤ መቶ ዓመት ይበቃዋል ተብሎ ተፈርዶበታል። የሀገሪቱን ሕዝብ እርስ በርስ በማጋጨት ሆድና ጀርባ ሆኖ እንዲኖር […]

ወ/ሮ ጠይባ ሃሰን የአቶ ለማ መገርሳ ምክትል ሆነው መሾማቸው ተሰማ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ወ/ሮ ጠይባ ሃሰን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዚዳንት ሆና መሾማቸውን ምንጮች አስታወቁ:: የሻሸመኔ ከተማ ከንቲባ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዪት ወ/ሮ ጠይባ የአቶ ለማ መገርሳ ምክትል በመሆን ሹመቱን ተቀብለዋል ተብሏል:: ወ/ሮ ጠይባ ሃሰን ኦክቶበር 11, 2017 በሻሸመኔ ከተማ ተደርጎ በነበረው ሰልፍ ሶስት ሰዎች ሲገድሉ ለሁለት ወጣቶች እና ለአንድ አዛውንት መሞት ተጠያቂ ናቸው የተባሉ ሁለት የፌደራል ፖሊስ […]

“ዶ/ር ዓብይ አህመድ ይቅርታ ይጠይቁ!!!”–የአማራ ድምጽ ርዕሠ አንቀጽ

$
0
0
“ዶ/ር ዓብይ አህመድ ይቅርታ ይጠይቁ!!!” – የአማራ ድምጽ ርዕሠ አንቀጽ

ጎንደርን በጨረፍታ አስጎበኝዎታለሁ! አማራ ክልልን ያዩበታል!

$
0
0
(ጌታቸው ሺፈራው) ጎንደርን ያውቋታል ሲባል ሰምቻለሁ። እኔ ለአንድ ወር ያህል ጎንደር ቆይቻለሁ። እርስዎ ጎንደርን የሚያውቋት የየመከላከያ አመራር ወይንም ባለስልጣን ሆነው ነው። የሚያውቁት የመከላከያ እና የባለስልጣናቱን ጎንደር ነው። የህዝቡን ጎንደር አያውቋትም። በእርግጥም የድሮዋ ጎንደር ከዛሬዋ ትለያለች። ዛሬ መንገድ ላይ እያለፉም ቢሆን ሀቁን በግልፅ ይረዱታል። መረዳት የሚፈልጉና የሚችሉ ከሆነ! ጎንደርን ሲጎበኙ ሆን ተብሎ የደቀቀውን አማራ ክልልን በአንድ […]

የዶ/ር አብይ ግድፈቶች በመቀሌ –ከናፍቆት ገላው

$
0
0
ቲም ለማ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጎልቶ ከወጣበት ግዜ አንስቶ መገለጫወቹ ከሆኑት አብይ ነገሮች ውስጥ አንደኛው በተለያዮ የብሄር ማንነት እና የፖለቲካ አመለካከት ያላቸው ወገኖች እኩል በአውንታ የተቀበሉት ድንብር ተሻጋሪ እና አቀራራቢ ፖለቲካዊ እሳቤወቻቸው ሲሆን፤ ሁለተኛው ከለመድነው የኢሃዲግ መሬት ላይ ያለውን እውነት ሸምጥጦ የመካድ አካሄድ ወጥተው፤ ህዝቡ ለሚኖረው እና ለሚረዳው እውነት የቀረበ ነገር መናገር መጅመራቸው ነው። በዚህም […]

ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ የምንሠጠው ፋታና ጊዜ ሣይሆን፤ ከርሣቸው የምንፈልገው ፋታና ጊዜ የማይሠጥ አፋጣኝ ፓለቲካዊና ተግባራዊ ምላሽ ነው! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

$
0
0
የጠ/ሚ አቢይ ቀዳሚ ስራ መሆን የሚገባው ያልተጣላን ህዝብ “ማግባባት” ሣይሆን የህዝብን የነፃነት፣ የዲሞክራሲና የሕግ የበላይነት መስፈን ጥያቄ መመለስ ብቻ ነው። ባዶ ወይም በቃላት ያሸበረቀ ዲስኩር ነፃነት አይደለም። አይሆንምም። ሃሣቡን በነፃነት መግለፅና መመለስ የማይችልን፤ ሃሣቡን በመግለፁ የሚሳደድና የሚታሰርን ህዝብ ማናገር መፍትሄ አያመጣም። ህዝብ ሃሣቡን በነፃነት ያለምንም ፍራቻ መጠቆም የሚችለው ክቡር ነፃነት ሲኖረው ነው። ጠ/ሚ አቢይ በነፃነት […]

ታምራት ደስታ: የእኛ ነገር እንዲህ ነው! (እንደወጡ መቅረት)

$
0
0
ጌጡ ተመስገን ከቀኑ 5:00 ሰዓት መኪናውን እየነዳ ግንፍሌ አካባቢ ወደሚገኘው ሥላሴ ክሊኒክ አመራ። ሰሞኑን ቶንሲል ታሞ ነበር ከሥላሴ ክሊኒክ የተነሳች አምፑላንስ ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ደረሰች። ድምፃዊ ታምራት ደስታ በሕይወት አልነበረም። አብሮት የሄደ ሰው ስላልነበር ለአርቲስቶች ተደወለ። አርቲስት ሀና ዮሐንስ እና ኤልያስ ሻፊ ቀረጻቸውን ጥለው ከነፉ። እኛም ተደውሎልን ከነፍን … አርቲስቶቹን ፊቱን ገልጠው አሷያቸው [ታምራት ደስታ […]

የሞያሌው ግድያ እና ዶ/ር ዓብይ አህመድ በጀዋር መሐመድ ዕይታ

$
0
0
የሞያሌው ግድያ እና ዶ/ር ዓብይ አህመድ በጀዋር መሐመድ ዕይታ

Health: አንዳንድ ሴቶች ወሲብ ሲፈጽሙ ለምን ያማቸዋል? መፍትሄውስ? ይመልከቱ

$
0
0
Health: አንዳንድ ሴቶች ወሲብ ሲፈጽሙ ለምን ያማቸዋል? መፍትሄውስ? ይመልከቱ

ዶ/ር ዓብይ አህመድ አዲሱ ካቢኔያቸውን ነገ ያስታውቃሉ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) 2ኛው ሳምንት የሥራ ጊዜያቸውን የያዙት ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዓብይ አህመድ በነገው ዕለት አዲሱን ካቢኔያቸውን ለፓርላማው እንደሚያቀርቡ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: በዶ/ር ዓብይ አህመድ ካቢኔ ውስጥ አዳዲስ የሚኒስተሮች ሹመት የሚጠበቅ ሲሆን በዚህም መሰረት ከወዲሁ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ እንደማይካተቱ ታውቋል:: የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ሚኒስትር የነበሩት ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ዶ/ር ዓብይ ካቢኔያቸውን ከማሳወቃቸው አስቀድሞ በኦሮሚያ […]

ሹክሹክታ: ስብሃት ነጋ “የዶ/ር ዓብይ ካቢኔ ዝርዝር”ቀድሞ ይመርመር ብለዋል

$
0
0
ዶ/ር ዓብይ አህመድ በነገው ዕለት ካቢኔያቸውን እንደሚያሳውቁ ዘ-ሐበሻ ከደቂቃዎች በፊት ዘግባለች:: (ዘገባው እዚህ አለ) የዶ/ር ዓብይ ካቢኔ ነገ ከመታወቁ አንድ ሳምንት በፊት ‘ሹክሹክታ’ ስብሃት ነጋ “የሚያቀርባቸው ካቢኔዎች ዝርዝር ቀድሞ መመርመር አለበት” ማለታቸውን ዘግቧል:: ለምንድን ነው ስብሃት ይህን ያሉት? ሹክሹክታውን ላላያችሁት ተመልከቱት::

በዴር ሡልጣን ጉዳይ፡ ኢትዮጵያውያን ተሳላሚዎች በኢየሩሳሌም ሰልፍ አካሔዱ፤ የቅ/ሚካኤል ቤተ መቅደስ እድሳት እንዲፈቀድ ጠየቁ

$
0
0
የገዳሙ አስተዳደርና በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ ክትትል እንዲጠናከር አሳሰቡ የቅ/ሚካኤል ቤተ መቅደስ፣ ጣሪያው ተነድሎ አገልግሎት ካቆመ 8 ወራትን አስቆጠረ ግሪኮቹ እናድስ አሉ፤ ግብፆቹ አይታድስም አሉ፤ መንግሥት፥ እስኪጣራ ብሎ አሸገው ማን ይሥራው? ከእኛም ሰዎች እንቅስቃሴ የለም፤ ከመንግሥትም እንቅስቃሴ የለም እንደታሸገ ከቆየ ወይ ግብፅ ይጸናላታል ወይ ግሪኮቹ ያድሱትና የራሳችን ነው፤ይላሉ ††† የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ተወካይ፣ ምላሹን በቅርቡ እንደሚያሳውቁ አስታውቀዋል […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live