Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

በረከት ስምዖንን ጭምር አፍ ያስያዘው የአባ ገዳ በየነ ሰንበቶ ንግግር –ሊታይ የሚገባው

$
0
0
በረከት ስምዖንን ጭምር አፍ ያስያዘው የአባ ገዳ በየነ ሰንበቶ ንግግር – ሊታይ የሚገባው

ሴቶችን እያሳፈረ ያለው ወሲብ ወለዱ የመቀመጫ ካንሰር አሳሳቢ እየሆነ ነው

$
0
0
Source: Zehabesha Newspaper No 98 ያልተለመደ ወሲብ በተለይም በፊንጢጣ በኩል (anal sex) በመፈፀምና ከአንድ በላይ ወሲብ አጋር በመያዝ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ ካንሰሮች ውስጥ የሚፈረጀው የፊንጢጣ ካንሰር ነው፡፡ እንዶኒውስዊክ መፅሔት ሰፊ ዘገባ ከሆነ ይህን ካንሰር ለየት የሚያደርገው ችግሩ ከአንዳንድ ሴቶች ቅጥ ያጣ የወሲብ ባህሪ ጋር የሚያያዝ መሆኑና በዚህም ማህበረሰባዊነት በሌለው ባህሪ ሳቢያ የሚከሰተውን ካንሰር ለሌሎች ለመናገር […]

ተስፋ እናድርግ ግን ተስፈኛ አንሁን –ከዘገዬ ድሉ

$
0
0
የሕወሓት አባልና ደጋፊ ትግራዊያንን ማንነት ለመግለጽ እጅግ አስቸጋሪ ነው ።ሰውንም አገሩንም የሚጠሉ ፤ እኩል ሆነው ተፈጥረው የበታችኝነት የሚሰማቸው ፤ ሌላውን በማሰቃየት የሚረኩ ሳዲስቶች ናቸው ። ሳዲዝም ደግሞ የሰው ልጅ የስብእና ባህሪውን አጥቶ ወደ አደገኛ አውሬነት የሚለወጥበት የመጨረሻ ደረጃ ነው። እዚህ ደረጃ ላይ የደረሰን ታማሚ በህክምናም ሆነ በቴራፒ መፈወስ ስለማይቻል መፍትሄው ማስወገድ ብቻ ነው። ይህንን ለመተግበር […]

ዘብ ቆመናል ክቡር የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ር አብይ አህመድ –ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

$
0
0
ሁላችንም ካለንበት አጣብቂኝ ውስጥ መውጫ መንገድ አጥተን ተፋጠን ሰንብተናል። ስንነካከስ እንዳንጠፋፋ በሚያስፈራበት መልኩ ሁላችንም ግብ ግብ ስንገጥም እዚህ ደረስን። መንግስት በጉልበቱ ሲገፋበት፥ ሕዝብ በአመፁ ሲዘልቅበት፥ አማራጭ ኃይል በሁሉ አቀፍ ትግሉ ሲዘምትበት፥ አካሄዱ ሁሉ ሲያስፈራ የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን ያሰኝ ነበር። ሕዝቡ ሁሉ በሁሉም አቅጣጫ ወደ አምላኩ ከመጮህ አልተቆጠበም። በአራቱም አቅጣጫ አንድነቷን እና ብልጽግናዋን በማይወዱ […]

አማርኛ ዘፈን በመዝፈኑ የታሰረው ወጣት እንዲፈታ ጠይቀዋል የተባሉት ክስ ተመሰረተባቸው

$
0
0
~ ከተፈቱት የወልቃይት ኮሚቴ አባላት ጋር በተገናኘም ክስ ቀርቦባቸዋል ~”ቀድመው ክስ የሰጡን ፈርተው ይሰደዳሉ ብለው ነው፣ በእኛ ክስ ሕዝብን ለማስፈራራትም ነው” ተከሳሾቹ (በጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል አቃቤ ሕግ ትግራይ ቅርንጫፍ ወልቃይት ልዩ ቦታው አዲረመጥ ከተማ የአማርኛ ዘፈን ዘፍኗል ተብሎ ስለታሰረ ወጣት ጠይቀዋል የተባሉ 9 ግለሰቦች ክስ ተመሰረተባቸው። ግለሰቦቹ ከእስር ከተፈቱት የወልቃይት አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት […]

የዶ/ር ዓብይ አህመድ የመጀመሪያው የፓርላማ ንግግር –“ያለችን አንድ ኢትዮጵያ ብቻ ናት!”

$
0
0
የዶ/ር ዓብይ አህመድ የመጀመሪያው የፓርላማ ንግግር – “ያለችን አንድ ኢትዮጵያ ብቻ ናት!”

“እኛ ኢትዮጵያውያን ስንኖርም ስንሞትም ኢትዮጵያዊ ነን”–ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ

$
0
0
“እኛ ኢትዮጵያውያን ስንኖርም ስንሞትም ኢትዮጵያዊ ነን” ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ

የጠ/ሚ አብይ አህመድ ንግግርን ሰማሁት!

$
0
0
#ተስፋና_ስጋት_እንደገና ከሳዲቅ አህመድ በኛ ትዉልድ በተደጋጋሚ የሚነገርለት ኢትዮጵያዊነት ከመቸውም ግዜ በላይ በፓርላማ ዉስጥ ተዘክሯል።ጥልቅ ያገር ፍቅር ስሜት ተንጸባርቋል።27 አመት ህወሃት መራሹ ቡድን ያንኳሰሰው ኢትዮጵያዊንውት ዛሬ በላቀ መልኩ ተወስቷል። የአፍሪካ ቀንድ ስጋትና ክኤርትራ ጋር ያለውን ውስብስብ ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያለው ፍላጎት ተንጸባርቋል። የተለመደው ኢህአዴጋዊ የልማት ዲስኩር ተሰምቷል።ህዳሴ ግድብ፣ፈጣን እድገትና አርሶ አደሩን የሚመለከቱ ጉዳዮች ተቃኝተዋል።ሙስናን የማስቀረት […]

ከዶ/ር አብይ ንግግር ትኩረት የሳቡ ነጥቦች |ክንፉ አሰፋ

$
0
0
በዶ/ር አብይ የሹመት ንግግር ውስጥ፤ ይቅርታ፣ እርቅ፣ ካሳ፣ ዲያስፖራ፣ ኤርትራ፣ ሙስና፣ ተቀናቃኝ ሃይሎች፣ የባከነ እድል፣ ስለ ዘረኝነት በሽታ እና የኢትዮጵያ ታላቅነት ተነስተዋል። (Video) “በቅጡ ሳይቧርቁ ሕይወታቸው ለተቀጠፈ ለውጥ ፈላጊ ወጣቶች ለስነ-ልቦናዊ እና አካላዊ ቀውስ ለተዳረጉ ቤተሰቦችና ግለሰቦች ከልብ የመነጨ ይቅርታ እጠይቃለሁ” ሲሉ ጀመሩ ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አህመድ። በተለያየ ግዜያት መስዋዕትነትን ለከፈሉ፤ የመብት ተከራካሪዎች እና የፖለቲካ […]

Hiber Radio: የአዲሱ ጠ/ሚ/ር ታሪካዊ ንግግር እና ሕወሓት የሚቆጣጠራቸው የአጋር ፓርቲዎች ፉከራ |የካቢኔ ሹመት ጉዳይ የኦህዴድና የብአዴን ተቃውሞ |የእነ እስክንድር አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ መሆን እና ሌሎችም

$
0
0
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 23 ቀን 2010 ፕሮግራም ሕዝቡ ከአዲሱ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ ላይ የጣለውን ተስፋ ተግባራዊ ሊሆን ይችላል ውይይት(ያድምጡት) የመልካም አስተዳደር እና ጥሩ መሪ ፍሬዎች ምንድን ናቸው?(ልዩ፣ አገር አቀፍ ና አለማቀፋዊ ዳሰሳ) እና ሌሎችም ዜናዎቻችን የአዲሱ ጠ/ሚ/ር ታሪካዊ ንግግር እና ሕወሓት የሚቆጣጠራቸው የአጋር ፓርቲዎች ፉከራ የካቢኔ ሹመት ጉዳይ የኦህዴድና የብአዴን ተቃውሞ የኢህአዲግ መንግሰት በጦር መሳሪያ […]

ሕብር ልዩ ዝግጅት –ዓብይ |ሁንዴ ዱጋሳ |አቻምየለህ ታምሩ |ጀማል ድርዬ –ሊታይ የሚገባው ውይይት

$
0
0
ሕብር ልዩ ዝግጅት – ዓብይ | ሁንዴ ዱጋሳ | አቻምየለህ ታምሩ | ጀማል ድርዬ – ሊታይ የሚገባው ውይይት

አድማስ ሰበር ዜና፦ ኢትዮጵያዊቷ ፋሽን ዲዛይነር አምሳለ አበራ ህይወቷ አለፈ

$
0
0
አድማስ ሰበር ዜና፦ በተለይ የሠርግ ልብስ ዲዛይኖችን በመስራት ለአሜሪካውያንና ለሌሎችም ታላላቅ ሰዎች በማቅረብ የምትታወቀው አምሳለ አበራ ያረፈችው ትናንት ምሽት ነው። አድማስ ሬዲዮ ባገኘው መረጃ፣ አምሳለ ለጥቂት ጊዜ በህመም ላይ ቆይታለች። ከወይዘሮ ጸዳለ አሳምነው እና ከአቶ አበራ ሞልቶት አዲስ አበባ ውስጥ ነው የተወለደችው። በልጅነቷ ወደ አሜሪካ መጥታ በፖሊቲካል ሳይንስና በፋሽን ዲዛይን ሁለት ዲግሪዎችን አግኝታለች። ባለትዳርና የአንዲት […]

ይድረስ ለዶ/ር አብይ አህመድ ! (በይድነቃቸው ከበደ)

$
0
0
ይድረስ ለዶ/ር አብይ አህመድ ! — (በይድነቃቸው ከበደ) — በቅድሚያ ለዚህ አላፊነት በመብቃቶ እንኳን ደስ አለዎት ለማት እወዳለሁ ። እርግጥ ነው የተቀበሉት አላፊነት ዝም ብሎ ደስታን የሚያስገኝ ሳይሆን ባደረገቱ ንግግር መሰረት መልካም ስራ የሰሩ እንደሆነ የሚመሰገኑበት እና የእርስዎ ደስታ የብዙዎች ደስታ የሚሆንበት መልካም አጋጣሚ ጭምር እንደሆነ በግሌ አምናለሁ ።በዚያው ልክ የተቀበሉትን አላፊነት እንዲሁም በግልጽ ለሕዝብ […]

ዓቢይ አህመድና የኢትዮጵያ ፖሊቲካ |መስፍን ወልደ ማርያም

$
0
0
መጋቢት 2010 ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት ብቻ ሳይሆን ባለፉት አርባ ዓመታት ውስጥ በግሉ በነጻነት አስቦ በአገር ጉዳይ ቁምነገሮች ላይ እንደዓቢይ አዲስ ነገርና የአስተሳሰብ እንከን የሌለበት ነገር ሲናገሩ አልሰማሁም፤ እኔ የሰማኋቸው ቅጭብጭቦች የዓቢይ ንግግሮች በሙሉ ሰውዬው የማሰብ ችሎታው የጠራ እንደሆነ ያረገጋግጡልኛል፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት አርባ ዓመታት ውስጥ እንዲህ ያለ ባለሥልጣን ሰምቼ አላውቅም፤ ስለዓቢይ ብዙ ጥርጣሬዎችን፣ ወቀሳዎችና […]

ከአንድ አማራ ንቅናቄ የዶ/ር አብይ አህመድ መመረጥን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
April 1, 2018 Oneamhara1@gmail.com www.oneamhara.org ከአንድ አማራ ንቅናቄ የዶ/ር አብይ አህመድ መመረጥን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ የአንድ አማራ ንቅናቄ ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ሃገራችን መስቀለኛ መንገድ ላይ በደረሰችበት በዚህ ወቅት ላይ በመመረጥዎ ሃላፊነትዎን ከመቼውም ግዜ በላይ ወሳኝና ታሪካዊ ያደርገዋል ብለን እናምናለን። የአማራው ሕዝባችን የእርሶን መመረጥ አስመልክቶ የብሄር ፤ የቋንቋና ፤ የማንነት ድንበር ሳያግደው […]

ኤርትራ ለዶ/ር ዓብይ ጥሪ ምላሽ ሰጠች

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ትናንት ሰኞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር ሆኖ የተመረጠው ዶ/ር ዓብይ አህመድ ከኤርትራ መንግስት ጋር ያለውን ችግር ለመፍታት ያደረገውን ጥሪ ተከትሎ ኤርትራ ምላሽ ሰጠች:: የኤርትራ መንግስት ቃል አቀባይ አቶ የማነ ገብረመስቀል ለቢቢሲ እንደተናገረው የዶክተር አብይ ጥሪ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ሲወጡ እንደተናገሩት ተመሳሳይ ንግግር እንጂ ፋይዳ የሌለው ነው ብሏል:: “ኳሷ ለረጅም አመታት በኢትዮጵያ ሜዳ […]

 የኦህዴድ ጉዞ ስንክሳር  (በመስከረም አበራ)

$
0
0
ህወሃት አንጉቶ ከጋገራቸው አጋር እና አባል የብሄር ፓርቲዎቹ ውስጥ እንደ ኦህዴድ አጉረምራሚ የለም፡፡ “የማይገሰስ የማይደፈር” አምባገነንነት ላይ ደርሶ የነበረውን የአቶ መለስ ዜናዊን ጠንካራ ክንድ ለመጀመሪያ ጊዜ “ሃይ” ያሉት ዶ/ር ነጋሶ ከኦህዴድ ወገን ናቸው፡፡መቃለል መናቁ የሰለቻቸው ዶ/ር ነጋሶ ስልጣናቸው ቀርቶ ህይወታቸው ሊገጥመው የሚችለውን አደጋ ለመቀበል ቆርጠው ልክ የመሰላቸውን አድርገዋል፡፡ይህ የመጀመሪያው ኦህዴድ ለህወሃት የላከው የእምቢተኝነት መልዕክት ነው፡፡ […]

ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር… ወድቆ ስለተነሳው ባንዲራ! ጓደኞቻችንን ፍቱልን! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

$
0
0
  ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ለመጨረሻ ግዜ ሳወራው፤ በቅርቡ ባለቤት እና ልጁን ለማየት ወደ አሜሪካ እንደሚመጣ፤ በዚያውም ከ18 አመታት በኋላ እንደምንገናኝ ተስፋ አድርገን ነበር የተሰነባበትነው።  ከዚያ በኋላ መታሰሩን ከባለቤቱ ሰርካለም ፋሲል ተረዳሁ። በቅርቡ እንደሚፈታ በማሰብ፤ ነገሩን ቀለል አድርገን ብንይዘውም ቀን አልፎ ቀን ሲተካ ግን፤ የነእስክንድር ነጋ ስቃይ እና መከራም እየበዛ በመምጣቱ፤ እርስዎም “ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር” በሚል […]

የዐቢይ ንግግር ሰባት አዕማድ (በዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

$
0
0
የሀገሬ ሰው ‹ካልተናገረ አይታይ ብልሃቱ፣ ካልታረደ ዓይታይ ስባቱ› ይላል፡፡ ንግግር የሰው ልጅ ከተሰጡት የላቁ ጸጋዎች አንዱ ነው፡፡ ንግግር ሰዎችን ሊያግባባቸው፣ ወደ አንድነትና ኅብረት ሊያመጣቸው፣ ሊያከራክራቸውና ሊያወያያቸው ኃይል አለው፡፡ ከመሪዎች ከሚጠበቁ ነገሮች አንዱ ኃይል ያለው ንግግር ነው፡፡ ኃይል ያለው ንግግር በሚመርጣቸው ቃላት፣ በሚጠቀምበት ድምፀት፣ በሚያቀርባቸው አገላለጦች፣ በሚሰጣቸው ምሳሌዎች፣ በሚቀርብበት ተፋሰስ፣ በሚዋቀርበት አሰካክና በምጣኔው ይታወቃል፡፡ ሊደመጥ፣ ሊነበብ […]

እነ እስክንድር ነጋ የራስ ዋስትና ከተሰጣቸው በኃላ ሳይፈቱ 24 ሰአት አለፈ

$
0
0
ከታሪኩ ደሳለኝ ሰኞ መጋቢት 24/2010 ዓ.ም አመሻሹ ላይ በፖሊስ መምሪያው ሀላፊ ተጠርተው የራስ ዋስትና ከተሰጣቸው በኃላ እስካሁን አለረተፈቱም። የራስ ዋስትና ማለት በተፈለጉ ግዜ ሊቀርቡ ካልቀረቡ ግን በሌሉበት ጉዳያቸው እንደሚታይ የሚገልፅ የዋስትና አሰጣጥ ነው። ይህን ያሞለ ሰው ህጉ ወዲያው መፈታት እንዳለበት ቢያስቀምጥም እነርሱ ግን ሳይፈቱ 24 ሰአት አልፏቸዋል። ያለ ክስ እስካሁን እስር ቤት ተቀምጠዋል፣ ኮማንድ ፖስቱን […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live