Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የዛሬው የሕብር ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል –ይመልከቱት

0
0
የዛሬው የሕብር ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል – ይመልከቱት

“ለተተኪው ጠቅላይ ሚንስትር የመልካም ምኞት መግለጫ እና አገራዊ የለውጥ ጥያቄ!”–የሙስሊሙ ጥያቄዎች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ

0
0
ለተተኪው ጠቅላይ ሚንስትር የመልካም ምኞት መግለጫ እና አገራዊ የለውጥ ጥያቄ! በተከታታይ የህዝብ ትግል እየታየ ያለው ለውጥ ጠንካራ አቅም እና ሙሉ ስልጣን ያለው አመራር ይፈልጋል! =============== በዘመናዊ የኢትዮጵያ የመንግስት ታሪክ ውስጥ የህዝቦች የለውጥ ፍላጎት በመንግስት አሰራር ላይ ተፅእኖ ከማሳረፍ አልፎ መንግስትን እና ስርአትን እስከመቀየር የደረሰ ብርቱ ሀይል እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ህዝብ የለውጥ ጥያቄ የሚያቀርበው እንዲለወጥ የሚፈለግ የመንግስት […]

ዶ/ር ዓብይ አህመድ የፊታችን ሰኞ በፓርላማው ቃለመሃላ ይፈጽማሉ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ለቅዳሜ መጋቢት 22 ቀን 2010 ዓ.ም. ዕቅድ ተይዞለት የነበረው የዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቃለ መሐላ ወደ ሰኞ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. መዛወሩን ፓርላማው አስታወቀ ሲል ሪፖርተር ዘግቧል:: ይህን ተከትሎ ጋዜጠኛና አክቲቭስት ሳዲቅ አህመድ ” “ከቃለ-መሓላ በሗላ ተራምደው ወደ አራት ኪሎ የሚገቡበት ቀይ ምንጣፍ በመላው አገሪቱ የፈሰሰው የሰማእታት ደም መሆኑ መዘንጋት የለበትም!” በሚል ርዕስ አስተያየቱን […]

ግልፅ ደብዳቤ ለተከበሩ ጠ/ሚ/ ዶ/ር አብይ አህመድ |ከዶ/ር ዘላለም እሸቴ

0
0
ሰሚ ያጣ ሕዝብ ብዬ የፃፍኩት ትዝ ይለኛል። ጆሮ ያለው ይስማ ብዬ የፃፍኩትም የእርስዎን ምርጫ በመመኘት ነበር። ዛሬ ፓርቲዎ ኢሕአዴግ ሕዝብን የመስማት አገልግሎት ለመጀመር እርስዎን በጠ/ሚኒስቴርነት መሾሙ ድንቅ የሚያሰኝ ነው። ከጦረኛ መንግስትነት ወደ አዋላጅ መንግስትነት መሸጋገር የእርስዎ ብቸኛ ትኩረትዎ እንዲሆን ማስተዋል እንዲበዛልዎት እመኛለሁ። አብዮት ከመወለዱ በፊት ኢትዮጵያ እንደገና እንድትወለድና ሁላችንም በእኩልነት የምንኖርበትና በዲሞክራሲ የምንዳኝበት አዲሲቷን ኢትዮጵያ […]

ፈረስ ተቀይሯል!! ጋላቢው ማን ይሆን? –ጌድዮን በቀለ

0
0
ወያኔ አምጦ-አምጦ ሲንቆራጠጥና ሲወራጭ ከርሞ ፈረስ ቀይሯል፤ ልጓሙም ፤ኮርቻውም፤ ለኮውም ያው የቀድሞው ወያኔ ነው። ከህዝቡ ጋር እልህ የተጋባ ይመስል ለፈረሱ እቃ ማለዘቢያ ቅባት እንኳን አልቀባባውም። የወያኔ ስማበለው ሽፈራው ሸንቁጤ እንቅጩን ነግረውናል፤ ማንም ይሁን ማን “የኢሃዴግ ሊቀመንበር ዋና ተልኮው የፓርቲውን አላማ ማስፈጽም ነው!” ተወደደም ተጠላ ”አብዮታዊ ዲሞክራሲ ዛሬም ባሸናፊነት ወጥቷል!!”ምን ትሆኑ! አይነት። ባለሙሉ ተስፈኞች፤የቢሆን ቅን አሳቢዎችና […]

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ለዳግም እስር ከተዳረገ ዛሬ በስድስተኛው ቀን በህመሙ ምክኒያት ሆስፒታል ገብቷል

0
0
ከታሪኩ ደሳለኝ (የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ወንድም) ጭንቅ አርግዘን ዘውዲቱ ሆስፒታል ተቀምጠናል ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ለዳግም እስር ከተዳረገ ዛሬ በስድስተኛው ቀን በህመሙ ምክኒያት ሆስፒታል ገብቶል። ትላንት መጋቢት 20/2010 ዓም ትላንት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ስጠይቀው አሁን ያለቡት የእስር ክፍል “ለሰው ሳይሆን ለበግ የሚሆን አይደለም” ብሎኝ ነበር። በሰአቱ ሆኔታው ሳየው የጀርባውና የወገቡ ህመም ክፍኛ እንዳመመው ቢያስታውቅም ምንም እንዳልተፈጠረ […]

የዕለቱ የሕብር ዜና ዳሰሳ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል

0
0
የዕለቱ የሕብር ዜና ዳሰሳ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል

ከኣፋር ነጻነት ግንባር ፓርቲና ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር የተሰጠ የጋራ መግለጫ –“በኢትዮጵያ በህዝቦች መካከል ግጭት መፍጠር የመንግስታዊ ሽብርተኝነት ተግባር ነው!”

0
0
በኢትዮጵያ በህዝቦች መካከል ግጭት መፍጠር የመንግስታዊ ሽብርተኝነት ተግባር ነው! ወቅታዊውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ በተመለከተ ከኣፋር ነጻነት ግንባር ፓርቲና ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር የተሰጠ የጋራ መግለጫ   ኢትዮጵያን እየገዛ ያለው የሕወሃት/ኢሕኣዴግ ስርዓት ፍጻሜው የተቃረበውን ኣገዛዙን እስትስፋስ ለማቆየት የተለያዩ ከንቱ ጥረቶችን ተያይዟል። ህዝቦች ለነጻነትና ለዲሞክራሲ እያካሄዱ ባሉት ተግል መሰረቱ የተነቀነቀውን የቡድኑን የበላይነት የማስጠበቅ ስርዓት መልሶ እንዲያንሰራራ ለማድረግ የተቻለለትን ሁሉ በማድረግ […]

“አማራው የመሪ ድሃ አይደለም!!! ድምፅ የሚሆኑት ድርጅቶችንም ፈጥሯል!!!”–የአማራ የፖለቲካ ድርጅቶች እና ማኅበራት ስብስብ (አድማስ) መግለጫ

0
0
መጋቢት 20, 2010 የአማራ የፖለቲካ ድርጅቶች እና ማኅበራት ስብስብ (አድማስ) መግለጫ አማራው የመሪ ድሃ አይደለም!!! ድምፅ የሚሆኑት ድርጅቶችንም ፈጥሯል!!! የአማራ ሕዝብ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት፤ ለቁጥር የሚያስቸግር ሰዎች አልቀውበታል። ከግምት በላይ የሆነ ንብረት ወድሞበታል። በመላ ኢትዮጵያ ከቀየው ተፈናቅሏል፣ ተባሯል። በሚዘገንን ሁኔታ ታስሯል። ኢ-ሰብዓዊ በሆነ መንገድ ተገድሏል። በኢትዮጵያ ውስጥ በአማራዎች ላይ የደረሰውና በመድረስ ላይ ያለው አረመኔያዊ ግፍና […]

የዶ/ር ዓቢይ አህመድ ተግዳሮቶችና የመፍትሔ እርምጃዎች |በገብረ ክርስቶስ ዓባይ

0
0
በገብረ ክርስቶስ ዓባይ                                      መጋቢት 21ቀን 2010 ዓ/ም ሕወሃት ኢሕአዴግ ከእኩዩ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ህልፈተ ሕይወት በኋላ ጠንካራ መሪ ለማግኘት ድንጋይ ሲፈነቅል፤ ተራራ ሲቧጥጥ ዓመታትን ቢያስቆጥርም ሊሳካለት አልቻለም። ምክንያቱም እኩዩ መሪ ሥልጣኑን ለብቻው ጠቅልሎ ለማያዝ እንዲያመቸው ችሎታና አቅም የነበራቸውን ሰዎች ጥርግ አድርጎ በማጥፋት በዙሪያው ሲያሰባስባቸው የቆዩት ሰዎች ደካሞችና ምንም ራዕይ የሌላቸውን በመሆኑ ሕወሃትን ብቻ ሳይሆን […]

“ይህንን ሁሉ የምታደርጉት ሀገራችሁን ስለምትወዱ ከሆነ ሀገራችሁን ባትወድዱ ኖሮስ ከዚህ የከፋ ምንታደርጉ ነበር?”– ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

0
0
ሰውዬው የውጭ ሀገር ዜጋ ቢሆኑም ዐሥር ዓመታት ኢትዮጵያ ውስጥ አስተምረዋል፡፡ ሚስተር ዣክ ይባላሉ፡፡ ሻሂ እየጠጡ ኢትዮጵያዊውን ጓደኛቸውን እየጠበቁ ነው፡፡ ሁለት ጊዜ ፉት እንዳሉት ጓደኛቸው ከች አለ፡፡ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የተጠለፈበት ቆብ አድርጓል፡፡ በለመዱት የኢትዮጵያውያን ባህል መሠረት ከመቀመጫቸው ተነሥተው ተቀበሉት፡፡ ወንበር ስቦ እንደ ተቀመጠ ያጠለቀውን ቆብ ጠረጲዛው ላይ አኖረው፡፡ ሚስተር ዣክ የተቀመጠውን በኢትዮጵያ ባንዴራ የተጠለፈ ቆብ […]

በኦሮሚያ ከተሞች ትምህርት መቋረጡ ታወቀ

0
0
በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች ውስጥ መደበኛው የመማር ማስተማር ሂደት መቋረጡን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ በክልሉ ያለው የፖለቲካ አለመረጋጋት አሁንም በቀጠለባቸው ከተሞች ተማሪዎች የትምህርት ገበታቸው ላይ እየተገኙ አይደለም ሲሉ ያመላከቱ መረጃዎች፤ ችግሩን ወደ ቀድሞ ሁኔታው ለመመለስ የተደረገው ጥረት አለመሳካቱንም መረጃዎቹ ያክላሉ፡፡ በሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ እና በአዳማ ዩኒቨርሲቲ መደበኛው የመማር ማስተማር ሂደት መስተጓጎሉ የታወቀ ሲሆን፤ በተለይ በሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት […]

ኢህአዴግ ‘በሀገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ኃላፊነቱን እወስዳለሁ’ አለ

0
0
በኢትዮጵያ ለተፈጠረው ፖለቲካዊ ቀውስ ኃላፊነቱን እንደሚወስድ የኢህአዴግ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የፓርቲው ምክር ቤት ከባለፈው ማክሰኞ መጋቢት 11 እስከ ማክሰኞ መጋቢት 18 ቀን 2010 ጀምሮ የተካሄደውን ዝግ ስብሰባ አስመልክቶ ዛሬ ባወጣው የአቋም መግለጫ፣ በሀገሪቱ ለተፈጠረው አለመረጋጋት እና ግጭት እንዲሁም የፖለቲካ ቀውስ ምክንያቱ የአመራሩ ድክመት መሆኑን የገለጸ ሲሆን፤ ለእነዚህ ችግሮችም የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ‹‹ኃላፊነት ይወስዳል›› ሲል […]

በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሆስፒታል ገባ

0
0
በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በወገብ ህመም ምክንያት ሆስፒታል መግባቱ ተገለጸ፡፡ እሁድ መጋቢት 16 ቀን 2010 ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ ከታሰሩ 12 ሰዎች አንዱ የሆነው ተመስገን፤ በዛሬው ዕለት ሆስፒታል ለመግባት ተገድዷል፡፡ የጋዜጠኛው ቤተሰቦች እንደገለጹት፤ ተመስገን ደሳለኝ ከዚህ ቀደም በዝዋይ እስር ቤት በታሰረበት ወቅት የገጠመው የወገብ ህመም አገርሽቶ አዲስ አበባ ዘውዲቱ ሆስፒታል ገብቶ የህክምና እርዳታ […]

ሕወሃት በደቡብ ክልል የሚፈጽመው ግፍና በደል የት ሔዶ ነው የደህዴን እስከ መጨረሻው የሕወሃት አሽከር ሆኖ መዝለቅ? –የቀድሞ የክልሉ ቢሮ ኃላፊ አቶ አየለ አንገሎ ተናገሩ

0
0
ሕወሃት በደቡብ ክልል የሚፈጽመው ግፍና በደል የት ሔዶ ነው የደህዴን እስከ መጨረሻው የሕወሃት አሽከር ሆኖ መዝለቅ? በክልሉ ያለው የሕዝቡ ስሜትና ተላላኪው ደህዴን ይገናኛሉ? ከቀድሞ የክልሉ ቢሮ ሀላፊና የቅንጅት ማእከላዊ ም/ቤት አባል ከነበሩት አቶ አየለ አንገሎ ጋር የተደረገ ውይይት

የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ፣ የጀግኖች አርበኞች ገድልና የሃገራችን ታሪክ ሲነሳ ለምን ወያኔን ያመዋል?

0
0
ታላቋ ብሪታኒያ በድንበር የሚዋሰኑትን ሱዳንን እና ግብፅን በቅኝ ግዛት እና በበላይ ጠባቂነት (Colony and de facto protectorate 1882 _ 1956) ታስተዳድር ነበር። በወቅቱ እንግሊዝ ትከተለው የነበረው የአገዛዝ ስልት ግብፅን በቀጥታ እራሷ እያስተዳደረች ነገር ግን በሱዳን ውስጥ ለእሷ ታማኝ የሆኑ ግብፃውያንን በመሾም ሃገራቱን ትገዛ ነበር። ጣሊያን በኢትዮጵያ ውስጥ በቆየበት በ5ቱ ዓመት የአርበኞች ትግል ወቅት በየወረዳውና አውራጃው ለእሱ ታማኝ […]

ገበታ ሚዲያ: እነ ሌንጮ ለታ በዶ/ር ዓብይ ዙሪያ ያደረጉት አስደማሚ ውይይት |የጠ/ሚ/ሩ የሰኞ ንግግር ምን መምሰል አለበት? –ሊታይ የሚገባው

0
0
“መለስ ዜናዊ የትግራይ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ መሪ ሳይሆን ነውና ያለፈው፤ዶ/ር አብይ ግን የሁሉ ኢትዮጵያ ህዝብ መሪ መሆኑን በመጀመሪያ ንግግሩ በግልፅ ማስገንዘብ አለበት።” (አቶ ሌንጮ ለታ) “ዶ/ር አብይ መለስ ዜናዊ የነበረውን ሥልጣን ነውና የሚረከበው መጠቀም አለበት፥አላሠሩኝም የሚለውን ምክንያት ተቀባይነት የለውም ። ቆራጥ መሆን አለበት፥የኢትዮጵያም የአለም አቀፉም ህዝብ ከጎኑ ተሰልፎዋልና።” (ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ) “ለዶ/ር አብይ አህመድ ያልተቆጠበ […]

አርቲስት አስቴር በዳኔ በነበረከት ስምዖን ፊት ዛሬ ያደረገችው ታሪካዊ ንግግርን ይመልከቱት – Video

0
0
አስቴር በዳኔ በነበረከት ስምዖን ፊት ዛሬ ያደረገችው ታሪካዊ ንግግርን ይመልከቱት – Video

የፑቲን ጫማ ለኦፒዲዮ ወጣኒያን ምን ያህል ይሰፋቸዋል?!

0
0
መስቀሉ አየለ መሪነትን የሚታደሉት እንጅ የሚማሩት ነገር አይደለም። ያም፣ ሆኖ ግን እንደየ አገሩ ሁኔታ በጣም ውስብስና አደገኛ በሆነ የፓለቲካ ቁማር ውስጥ አልፈው ጫፍ ላይ ከሚደርሱት ጀምሮ ገና በልጅነቱ ከረባት እያሰረ ተምሮና የሴክሬት ሶሳይቲ አካል ሆኖ አድጎ በቀይ ስጋጃ ላይ ተራምዶ ወደ መሪንርት እስከሚነጣው እድለኛ ድረስ ሁኔታዎቹ እንደየአገሩ ደረጃ ይለያያሉ። እዚህ ላይ ድህረ ቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት […]

በህወሓት መኖርን የተከለከለች ወጣት! 

0
0
(ናትናኤል አስመላሽ) በቃ ወይንሸት በሄደችበት አትሂዱ፣ መኪና ከሌላቹ በታክሲ ለመሄድ እንካን ብታስቡ ወይንሸት ታክሲ ውስጥ ካለች ወይንሸት የሌለችበት ታክሲ ፈልጋቹ ተጓዙ። ምክንያቱም ኮማንድ ፖስቱ ለማጣራት ብሎሽፌሩ ረዳቱን እና ሁሉም ተሳፋሪ ሊያስር ስለሚችል ቀድማቹ ውረዱ። . ለአመት ብአል የሚሆን በግ ለመግዛት ስትሄዱ እዛው አከባቢ ወይንሸት ካለች ሌላ ቦታ ሂዳቹ በግ ግዙ።ምክንያቱም ኮማድ ፖስቱ ለማጣራት ብሎ በጎቹ፣ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live