Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ይህ ከደህንንትና ከመከላከያ ምንጮች የተገኘ መረጃ አምልጧችኋል? ይመልከቱት

0
0
ይህ ከደህንንትና ከመከላከያ ምንጮች የተገኘ መረጃ አምልጧችኋል? ይመልከቱት

ቀጣዩ 100 ቀናት! –ከኤርሚያስ ለገሰ

0
0
ከኤርሚያስ ለገሰ                 መንደርደሪያ የትግራይ ነፃ አውጪ በገጠመው ሕዝባዊ ማእበል፣ እንዲሁም የሕዝቡን ተቃዉሞ በተከተለበት ጫና ዶክተር አቢይን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት አምጥቷል። የዶክተር አቢይ ወደ ፊት መምጣት በብዙ መልኩ የተደበላለቀ ስሜቶችን ፈጥሯል። በህውሓት ደጃፍ ከፍተኛ ቁዘማና ንዴት የፈጠረ ሲሆን በለውጥ ፈላጊው ዘንድ የተከፋፈለ አስተያየቶች በመስተናገድ ላይ ናቸው። በተለይም ዶክተሩ በበአለ […]

ባህርዳር ላይ የታሰሩት 19 ወጣቶች ተፈቱ |በተለያዩ ከተሞች ዛሬም እስሩ እንደቀጠለ ነው

0
0
(ዘ-ሐበሻ) በምርጫ ቦርድ የታወቀ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ለማቋቋም ወደ ባህር ዳር ከተማ ያቀኑትና እዚያው በኮማንድ ፖስቱ ታፍነው ከመጋቢት 15/2010 ጀምሮ በእስር ላይ ላይ የነበሩት 19 ሰዎች ዛሬ ከ እስር መለቀቃቸውን ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ዘግቧል:: ዛሬ የተፈቱት ወገኖች ስም ዝርዝር ከታች የሰፈረ ሲሆን ትናንትና እና ዛሬ ብቻ የአዲሱ ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር ዓብይ አህመድ የትውልድ ሥፍራ ከሆነችው […]

የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን እስክንድር ነጋን የዓመቱ የክብር እንግዳ አድርጎ መረጠ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን ዛሬ በፌስቡክ ገጹ እንዳስታወቀው ዳላስ ቴክሳስ በሚደረገው የአንድ ሳምንት የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል ላይ ላይ፤ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የዚህ አመት የክብር እንግዳ ሆኖ ተመርጧል:: በአሁኑ ወቅት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በድጋሚ እስር ላይ የሚገኝ ቢሆንም፤ እስከ ጁላይ ነጻ ከሆነ በክብር እንዲገኝ፤ ካልሆነም ባለቤቱ ሰርካለም ፋሲል በእስክንድር ስም በስፍራው እንደምትገኝ ደግሞ የኢትዮጵያውያን […]

“አብይ እዚህ መኾኔን፥ መታሰሬንም ያውቃል”ታዬ ደንዴአ

0
0
ሃብታሙ ምናለ አክቲቭስትና መምህር ስዩም ተሾመንና የኦሮሚያ ፍትህ ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ታዬ ደንደዓ ከወዳጆቼ ጋር ሰብሰብ ብለን በማዕከላዊ/ሙዚየም በተነገረን መሠረት/ ተገኝተን ስለ ጤንነታቸው ስላሉበት ሁኔታ፥ ስለኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ኹሉቱም ጋር ካወጋን በኃላ ብዙ ደቂቃዎችን አቶ ታዬ ደንደዓ *****ስለጠቅላይ ሚንስቴር ምርጫ ስንጠይቀው “………..በመመረጡ ደስ ብሎኛል፥ ትልቅ እንደሚሰራም እምነቴ ነው….. *****አንተ እዚህ መኾንህ ያውቃል? እና […]

“ከሕዝብ ለሕዝብ የተመረጠ መንግስት እንዲቋቋም ከአዲሱ ጠ/ሚ/ር አፋጣኝ የሆነ ለሕዝብ ጥያቄ ምላሾችን እንሻለን!!!”ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

0
0
ከሕዝብ ለሕዝብ የተመረጠ መንግስት እንዲቋቋም ከአዲሱ ጠ/ሚ/ር አፋጣኝ የሆነ ለሕዝብ ጥያቄ ምላሾችን እንሻለን !!! ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ከቅርብ አመታት ወዲህ በመላ አገራችን ኢትዮጵያ እንደ ሰደድ እሳት የተቀጣጠለው ህዝባዊ እምቢተኝነት ገዢውን ፓርቲ ብርቱ መቀራቀር ውስጥ እንደከተተው ይታወቃል ፡፡ የህወሃት መራሹ የኢህአዴግ መንግስት ለህዝብ ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ ከመስጠት ይልቅ አገሪቱን በተደጋጋሚ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር […]

እንደ ገና ዳቦ እሳት ሊነድበት– ዶ/ር አብይ ወጣ ከሰገነት –ይገረም አለሙ

0
0
ደ/ር አብይ እንደ ግለሰብ የለማ ቡድን የሚባለው እንደ ስብስብ ብሎም ኦህዴድ እንደ ድርጅት ወደ ምንይልክ ቤተ መንግሥት የመጡበት ወቅት እጅግ ከባድ ነው፡፡በተለይ ደግሞ ከሰገነቱ የሚታየው ለሁሉም ነገር ቀድሞ ስሙ የሚነሳውና ኃላፊነቱም የሆነው በጠቅላዩ ቦታ የሚቀመጠው ሰው እንደመሆኑ የሚገጥመውን ተግዳሮት ለመገመት ብዙ የሚከብድ አይደለም፡፡ ለዚህ ነው እንደ ገና ዳቦ እሳት ሊነድበት ለማለት የደፈርኩት፡፡ የጠቅላይ ምኒስትር ዶ/ር […]

ለዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ግልጽ ደብዳቤ –የዐማራው ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት

0
0
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ከሁሉ አስቀድመን፣ የታላቁንና የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ቀንዲል የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪ ለመሆን ላገኙት ዕድል እንኳን ደስ አለዎት እንላለን። ደስታዎትና ደስታችን ግን፣ ዕውነተኛ ደስታ የሚሆነው፣ የኢትዮጵያን ሕዝብ መሠረታዊ እና ተፈጥሮአዊ የሆነው ሰዋዊ መብቶቹና ጥቅሞቹ የሆኑት፣ በፈለገው ቦታ የመኖር፣ የመረጠውን ሥራ የመሥራት፣ ሀሳብና ምኞቱን ሳይሸማቀቅ የመግለጽና የመደራጀት፣ ኃላፊነቶች በውድድርና በችሎታ እንዲያዙ […]

ምርኮኛ –አገሬ አዲስ

0
0
መጋቢት 26 ቀን 2010 ዓም(04-04-2018) ምርኮ ወይም መማረክ የሚለው ቃል መሞኘት፣ መታለል፣ መሳብ፣ መያዝ፣መጠመድ፣እጅ መስጠት፣መቸነፍ ፣መደለል… በሚሉ ትርጉሞች ሊገለጽ ይችላል።የሰው ልጅም ሆነ እንስሳ የሚጠመድበት ዘዴ ብዙ ነው።ከደካማ ጎኑ በመነሳት አንዱ ሌላውን ሊይዝበትና  ሊያንበረክክበት የሚችልባቸው መንገዶች ብዙ ሲሆኑ ከነዚህም ውስጥ በጥቅም፣በሆድ፣በገንዘብ፣ በስልጣን፣በፍቅር፣በንግግር፣በሃሳብ….የማጥመድ ዘዴዎች በግልጽ የሚታዩና የተለመዱ ናቸው። በትግል ወይም በጦርነት  ላይ ተፈታታኙን ለማሸነፍ የሚያስችል ስልት መጠቀም […]

የሕብር ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል

0
0
የሕብር ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል

“ዶክተር ዐቢይ ከፖሊቲካ እንዲርቅ መክሬው ነበር” –ድምጻዊ ጌትሽ ማሞ

0
0
“ዶክተር አብይን የማውቀው ገና የ 11 አመት ታዳጊዎች ሳለን ነው። ከዚያን ጊዜ አንስቶ አብረን አድገን ፣ በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት እኔ ኪነት ስሰራ እሱ ደግሞ ኦፕሬተር ሁኖ ለስድስት አመታት ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፈናል። በተለይ ከ19 83 ጀምሮ አብይን እንደ ጓደኛ ሳይሆን እንደ ታላቅ ወንድም ነው የማየው ብል ማካበድ አይሆንም። ወንድምም እህትም ስለሌለኝ ለቤተሰቤ እኔ ብቻ በመሆኔ ዶ/ር […]

ኩዌት የገጠማትን የሰራተኛ እጥረት ለመቅረፍ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችውን እገዳ አነሳች

0
0
የኩዌት መንግስት ለዓመታት በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ላይ ጥሎት የነበረውን የስራ እገዳ አነሳ፡፡ የሀገሪቱ መንግስት እንዳስታወቀው ከሆነ፤ ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ወደ ኩዌት እንዳይገቡ ተጥሎ የቆየው የስራ ስምሪት እገዳ ሙሉ በሙሉ የተነሳ ሲሆን፤ በዚህ መሰረትም ኢትዮጵያውያን ከዚህ በኋላ ወደ ኩዌት ገብተው መስራት ይችላሉ፡፡ ለዓመታት በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ላይ ተጥሎ የቆየውን እገዳ መነሳት አስመልክቶ የኩዌት የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር በሰጠው […]

ሰበር ዜና –በግፍ የታሰሩት እነ እስክንድር ነጋ ተፈቱ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) መጋቢት 16/2010 አዲስ አበባ የታሰሩት እነ እስክንስር ነጋ ከደቂቃዎች በፊት ከ እስር ቤት መለቀቃቸውን ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ዘግቧል:: በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ መኖሪያ ቤት በተዘጋጀ የምስጋና ግብዣ ላይ በመገኘታቸው አላግባብ ተሰብሰባችኋል በሚል ተሰብሰበው በየታሰሩት 1) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ 2)ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ 3) አቶ አንዱዓለም አራጌ (ፖለቲከኛ) 4) አቶ አዲሱ ጌታነህ (የህግ ባለሙያ) 5) ጦማሪ ዘላለም […]

አናፈገፍግም! – (በአንዷለም አራጌ) |ዛሬ ከእስር ቤት ከተፈታ በኋላ የጻፈው

0
0
[ዛሬ አንዷለም አራጌ፣ የግፍ እስራቸውን አስመልክቶ ለጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ የሰጠው ጽሑፍ ነው፤ ያንብትቡ ሼር ያድርጉት!] —— ከስድስት ዓመት ተኩል የከፋ እስር በኋላ ከዘመድ፣ ወዳጅና ደጋፊዎች ጋር መገናኘት መቻላችን በሁላችንም ዘንድ ትልቅ ደስታ ፈጥሯል። የደስታችን ተካፋዮች የሆኑ ሁሉ፣ በተለያየ መንገድ እየገለጹልን በደስታ ባህር እየዋኘን ነው። ለወትሮም ቢሆን ስሙን እንኳን በውል በማናስታውሰው ጀሞ፣ ደጋፊዎቻችን አቀባበል ሊያደርጉልን ቀጠሮ ተይዟል። […]

ይሁኔ በላይ የለቀቀው አዲሱ “እንዳትውል ተከፍተህ”ነጠላ ዜማ

0
0
ይሁኔ በላይ የለቀቀው አዲሱ “እንዳትውል ተከፍተህ” ነጠላ ዜማ

የሚጠበቅና እየሆነ ያለው: ከውስጥ የሚወጡ መረጃዎች እየሰማን ያለነው ነገር በጣም አስደንጋጭ ነው (ከኤርሚያስ ለገሠ)

0
0
1. “ ክላስተሪንግ በጓሮ በር!”   ከውስጥ የሚወጡ መረጃዎች እየሰማን ያለነው ነገር በጣም አስደንጋጭ ነው። አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ከጨዋታ ውጪ የሚያወጣ ኢመደበኛ አደረጃጀቶች የወሳኝ ስራዎች ባለቤት ሆነዋል። መጀመሪያ በ12 የተደራጁ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በኃላ ወደ 7 የወረዱ ግብረ ሃይሎች ( Task Force) ተደራጅተው የጠቅላዩን ወሳኝ ስራዎች ጠቅልለው ወስደዋል። ከሁሉም በላይ ለውጥ ይመጣል በሚል ተስፋ ላደረጉ ኢትዬጲያውያን […]

በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ ???

0
0
ሸንቁጥ አየለ ——————– በኢትዮጵያ ምድር ሀሰት እና ሸፍጥ ቅቡል እሴት የሆኑ ይመስላል::አጼ ሀይለ ስላሴ ከሰሩት ዋናዉ ቁልፍ ስህተት ባንዳን ሰብስበዉ መሾማቸዉ ነበር::ባንዳነት በኢትዮጵያ ማህበረሰብ ዘንድ ስር የሰደደዉ እና የተከበረዉ ቀስ በቀስም እሴት የሆነዉ ያኔ ይመስለኛል:: ጀግኖች ንጉሰ ነገስቱን በመቃወማቸዉ ብቻ ሲረሸኑ አፈ ቅቤ እና ተገለባባጭ ባንዶች ግን በሚኒስቴርነት እና በቁልፍ ቦታዎች በመመደብ ሀገራዊ እሴቱን የባንዳ […]

እስር ቤትም ሆነው ከበጎ አድራጎት ሥራ ያልተለዩት አቶ ከተማ ከበደ ክሳቸው ተቋርጦ መፈታታቸው ተዘገበ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) እስር ቤትም ሆነው ከበጎ አድራጎት ሥራ ያልተለዩት አቶ ከተማ ከበደ ክሳቸው ተቋርጦ መፈታታቸውን አድማስ ራድዮ ዘግቧል:: የኬኬ ትሬዲንግ ባለቤት አቶ ከተማ ከበደ ክሳቸው ተቋረጠ ተባለ። አቶ ከበደ እስር ቤት አመታትን ያሳለፉ ሲሆን፣ እዚያ ሆነው ግን ፍቃዱ ተከለማርያምን ጨምሮ ለሌሎችም ታማሚዎች በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ረድተዋል። በቅርብም ለጣና አረም ፣ እምቦጭ፡ማጥፊያ 20 ሚሊዮን ብር ረድተዋል። አሁን […]

በብአዴን ውስጥ አሁንም ዳግም ሹኩቻ ተፈጠረ: የህወሓት አባሏን ገነት ገ/እግዚያብሔርን ከኃላፊነት አነሱ

0
0
እሸቴ ካሳ ከኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ እና የምክር ቤት ስብሰባ መልስ በባህርዳር ስብሰባ የተቀመጡት የብአዴን አመራሮች የህወሓት አባል የሆነችውን ገነት ገ/ እግዚያብሔርን ከኃላፊነት በማንሳት ዙሪያ እና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሻነት የአማራ አርሶአደሮቹን ትጥቅ በማስፈታት ዙሪያ መከፋፈል ተፈጥራል ፡፡ ቀደም ሲል የክልሉ የስራና ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ ሁና በህወሓት ተፅእኖ የተሾመችው እና የክልሉን የልማት እንቅስቃሴ ወደ […]

ማዕከላዊ አልተዘጋም! –ጌታቸው ሺፈራው

0
0
ማዕከላዊ ሳይቨርያ “ጨለማ ቤት” ወለሉን በእግራችሁ ስትመቱት ጩኸት ይሰማል። እንደከበሮ ይጮሃል። ልክ ውስጡ ባዶ እንደሆነ ድምፅ ያሰማል። ማዕከላዊ የሚባል የሰቆቃ ቤት ውስጥ፣ ያውም ከጨለማ ቤቱ ስር መዝናኛ ይኖረዋል ተብሎ አይታሰብም። “ግራውንድ” የሚባል ማሰቃያ ነው ብለን እናምን ነበር! እኔ አሁንም ድረስ አምናለሁ። ነገሮች ሲከብዱ፣ ብርሃንና አየር ሲያጥር፣ መዘጋቱ ሲበዛ ወለሉን በእግራችን እንመታዋለን። በድምፁ ልንዝናና አይደለም። እንዲያው […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live