Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ኮማንድ ፖስቱ ኦሮሚያን የማጥቃት ዘመቻ ከፍቷል ተባለ

$
0
0
(BBN) ራሱን ኮማንድ ፖስት እያለ የሚጠራው የወታደራዊ ማዘዣ ቡድን፣ በኦሮሚያ ላይ የተለየ ጥቃት መክፈቱ ተነገረ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስፈጻሚ ነኝ ሲል ራሱን በራሱ የሾመው ይኸው ቡድን፣ ጸረ-ህወሓት አቋም በሚራመድባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች ሁሉ ጥቃት እንደሚፈጽም ቢታወቅም፤ ኦሮሚያ ውስጥ የተከፈተው የማጥቃት ዘመቻ ግን ጫን እያለ መጥቷል ይላሉ-አስተያየታቸውን ለቢቢኤን ያካፈሉ የክልሉ ነዋሪዎች፡፡ የህወሓት ሹማምንት በአባልነት በብዛት የተካተቱበት ኮማንድ […]

በኢትዮጵያ 300 ሺህ ህጻናት እጅግ አጣዳፊ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ

$
0
0
በኢትዮጵያ ከተከሰተው ድርቅ ጋር በተያያዘ 300 ሺህ ህጻናት እጅግ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ፡፡ ከህጻናቱ ጋር በጠቅላላው 8 ሚሊዬን የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን የዕለት ጉርስ አጥተው በከፍተኛ ችግር ላይ እንደሚገኙ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ቢሮ የተገኘው መረጃ ጠቁሟል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አሁና ኢዚያክ አናዋ ለመገናኛ ብዙኃን እንደገለጹት፣ ስምንት ሚሊዬን ለሚሆኑት ለእነዚህ የድርቅ ተጠቂ ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ የምግብ […]

የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ በውዝግብ መቀጠሉ ተጠቆመ

$
0
0
የገዥው ፓርቲ ምክር ቤት እያካሄደ ያለው ስብሰባ አሁንም በውዝግብ እና በውጥረት ውስጥ መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ሊቀ መንበሩን እና የሀገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ይመርጣል ተብሎ የሚጠበቀው የምክር ቤቱ ዝግ ስብሰባ፣ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መግባባት ሊደረስበት አልተቻለም-እንደ ምንጮቻችን ገለጻ፡፡ የምክር ቤቱን አባላት እያባላ ከሚገኘው የሚገኘው አንደኛው ጉዳይ የጠቅላይ ሚኒስትር ምርጫው ሲሆን፤ ምርጫው የድጋፍ እና የተቃውሞ ድምጾችን እያስተናገደ […]

የኤሌክትሪክ ሃይል ኢ -ፍትሃዊነትና የአማራ ህዝብ

$
0
0
ከሚኪ አማራ በባለፉት ሁለት ምርጫዎች መብራት ሊገባላችሁ ተብለዉ ፖል ቆሞ ገመድ ተዘርግቶ ንብረቱ ከጥቅም ዉጪ ሆነዉ የቀሩትን የተወሰኑትን ————————- 1. አማራ ክልል፡ ሰሃላ ሰየምት ወረዳ ከ 7 አመት በፊት የመብራት ፖል ተክለዉ የምሰሶ እንጨቱም እያረጀ የወደቀ 2. አማራ ክልል፡ ባንጃ ወረዳ ጉበላ አካባቢ ፖል ከተተከለ 6 አመት የሞላዉ ፖሎችም ስራ ሳይሰሩ አርጅተዉ ወዳድቀዋል 3. አማራ […]

የብርሸለቆ የእርሻ ልማትና የአማራ ገበሬወች

$
0
0
ከሚኪ አማራ ————————–—- የብር ሸለቆ እርሻ ልማት በፍኖተሰላም አካባቢ የሚገኝ ሰፊ የእርሻ ልማት ነዉ፡፡ባጋጣሚ በዚህ እርሻ ልማት ምክንያት መሬቱን ተቀምቶ ፍኖተ ሰላም ከተማ የአንድ የመንግስት ቢሮ ዉስጥ በጥበቃነት ተቀጥሮ 6 ልጆቹን የሚያሳድግ ምስኪን አማራ እንዴት ከመሬቱ ተነቅሎ እንደተባረረ አዋራኝ፡፡ ኑሮየን አስተካክል ይሆናል ብሎ ወደ ደቡብ ክልል ጉራ ፈርዳ ሄዶ ለተወሰነ አመታት እዛ እንደኖረ ከዛም መሬቱና […]

ጀዋር የሕወሓት ጨዋታ ገብቶታል –“ኦህዴድ የጠ/ሚ/ር ቦታው ላይ ሲያንጋጥጥ ሕወሓት ከእግሩ እየቆረጠው ነው”

$
0
0
ጀዋር የሕወሓት ጨዋታ ገብቶታል – “ኦህዴድ የጠ/ሚ/ር ቦታው ላይ ሲያንጋጥጥ ሕወሓት ከእግሩ እየቆረጠው ነው” | OMN TV

በደንሃግ ኔዘርላንድ ኢትዮጲያውያኖች ታላቅ የተቃዉሞ ሰልፍ አደረጉ –ኤድመን ተስፋዬ

$
0
0
መጋቢት 13, 2010 በኔዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጲያውያኖች ሀገሪቷ በወታደራዊ አገዛዝ ስር መውደቅና የውግኖቻቸው ግፍና ረገጣ እንዲያቆም የኔዘርላንድ መንግስትንና የአውሮፓ ህብረትን እንዲቃወሙና የሚያረጉትን እርዳታ እንዲያጤኑ ጠየቁ። ከወትሮው ቁጥራቸው ከፍ ያለ ኢትዮጵያዉያን በደንሃግ ከተማ በሚገኘው የዉጪ ጉዳይ መስራያ ቤት ፊትለፌት በመሰባሰብ ድምጻቸዉን ያሰሙ ሲሆን፡ ጥያቄዎቻቸውንም በሰነድ ለሚመለከተው ክፍል አቅርበዋል። የመንግስት ወታደሮች በተለያዩ የኢትዮጲያ ቡታዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ የሚያደርስቱን […]

የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማሕበራት ኮንፌዴሬሽን ኢሰማኮም ይፈታ !

$
0
0
በስደት ከምንገኝ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማሕበራት መሪዎች ! የኛ ታሪክ የአሳሪና ታሳሪ የገዳይና ሙዋች ብቻ በመሆኑ ታሳሪዎች እንዲፈቱ ገዳዮች ለፍርድ እንዲቀርቡ ስንጮህ ኖረናል። እነሆ ዛሬም መረራን፣ በቀለን ፣እስክንድርን፣ እማዋይሽን፣ጫልቱን ፣ዉብሸትን፣ አኩዋ ኬሎን ወዘተ ያሰሩ እስር ቤቶች ከብዙ አመታት ጩሀትና ከብዙ መስዋዕትነት በሁዋላ ተከፍተው የታሰሩ ወገኖች ከጠባቡዋ እስር ቤት ወደ ሰፊው እስር ቤት ተዛውረዋል። በኢትዮጵያ ቆዳ ስፋት […]

አርቲስት ፈቃዱ ተከለማርያም መግለጫ ሰጠ –“እኔ እንድኖር ካስፈለገ መጀመሪያ እሷን አሳክሙ”

$
0
0
አርቲስት ፈቃዱ ተክለማርያም ዛሬ ቅዳሜ አፍሮዳይት በተባለ ሆቴል አዲስ አበባ ውስጥ መግለጫ ሰጥቷል። በዚህ መግለጫውም ከተዋጣለት ገንዘብ ውስጥ ሜላት አሰፋ ለተባለችውና ሁለት ኩላሊቶቿ ለታመሙት የ19 ዓመት ታዳጊ ከተሰጠው ማካፈል እንደሚፈልግ አስታውቋል። የፍቃዱ ተክለማርያም ሙሉ ንግግር የሚከተለው ነው። “ሰው ፊት መቅረብ ብዙም አልወድም . ፈተና ሲገጥመኝ .. እመብርሃንን ከነልጇ ጠይቄ አሳፍረውኝ አያውቁም፣ ዛሬ የመጣሁት ላመሰግን ነው፣ […]

ከዛስ? –ተመስገን መንግስቱ ያብራራል

$
0
0
ከዛስ? – ተመስገን መንግስቱ ያብራራል

ሃይለማርያም ደሳለኝ በመውጫቸው ሰዓት

$
0
0
ሂንዴሳ አብዱል በቀናት ውስጥ የቀድሞው የሚል ቅጥያ የሚጨመርላቸው ጠ/ሚ/ር ሃይለማርያም ደሳለኝ ከዜና መክፈቻነት እየራቁ ተተኪያቸውን ለመምረጥ የሚደረገው ፍትጊያ ዋነኛ የመነጋገሪያ ርዕስ ከሆነ ሰነባብቷል። ፓርቲአቸው ባ’ፈቀላጤው አቶ ሽፈራው ሽጉጤ አማካይነት “የግንባሩን አንድነት ያጠናከረ]” ያለው ነገር ግን ሙሉ ለሙሉ በምስጢራዊነት የታጀለ ስብሰባ እነበረከት ስምዖንን፥ሥዩም መሥፍንን፥አዲሱ ለገሰን፥እንዲሁም ወትሮ የማይታዩት የክፉ ቀን ደራሽ ዶ/ር ካሡ ኢላላንና የመሣሠሉትን ከፊት አሰልፎ […]

“ለኛ ያለኛ ማ” በአርቲስት መሠረት መብራቴ

$
0
0
ተወዳጁ አርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም መታመሙ በሚዲያ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ በአጭር ቀናት ውስጥ አስገራሚ ምላሾች ከመላው አለም እየጎረፉ ነው:: አቤት ፍቅር! አቤት አክብሮት! ለዘመናት በሙያው ሲያገለግለው የነበረው ህዝብ ምላሹን ከቃላት በላይ በተግባር አሳይቶታል:: ህዝቡ ዜናውን ከሰማበት ጊዜ ጀምሮ ያሳየው እርብርብ እጅግ ልብ የሚነካ ነው! ኩላሊታችን መለገስ እንፈልጋለን ብለው ቃል ከገቡ ወገኖች ጀምሮ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ […]

በትግራይ ህዝብ ስም እናመሰግናለን!!!

$
0
0
ከናትናኤል አስመላሽ እውነት ነው ህወሓት በትግራይ ህዝብ ስም የሚነግድ የጥቂት ማፍያዎች ድርጅት ነው፣ ህወሓት በትግራይ ህዝብ ስም በሌሎች ህዝቦች እና ቢሄሮች ብዙ ወንጀል ሰርተዋል ፣ ህወሓት በትግራይ ህዝብ ስም የአገሪቱን ሃብት ለመዝረፍ እንዲያመቸው ኢፈርት የሚባል ካምፓኒ አቋቁሞ የኢትዮጲያን አንጡራ ሃብት ዘርፈዋል! ህወሓት የትግራይ ህዝብ የቢሄር ጥቃት ይደርስበታል በማለት ለስልጣኑ ማራዘምያ ወታደራዊ ሃይሉን ተጠቅመዋል! በተለይ የኦሮምያን […]

“ጀግኖቻችንን እናመሰግናለን!”በሚል መሪ ቃል የሙስሊሙ ማህበረሰብ ወኪል እነ ኡስታዝ አቡበክር አህመድ፣የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋና ሌሎችም የመብት ተሟጋቾች የተሳተፉበት በሰማያዊ ፖርቲ አዘጋጅነት የተካሄደ የምሳ ግብዣ ተደረገ።

$
0
0
መጋቢት 16/2010 (ቢቢኤን) የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎቻችንና ጨምሮ ወንድም ሙሀመድ አባተ፣ ጋዜጠኛ የሱፍ ጌታቸው፣ ወጣት ኤሊያስ ኸድር እና ወጣት ሙጂብ አሚኖ “ጀግኖቻችንን እናመሰግናለን!” በሚል መሪ ቃል ሰማያዊ ፖርቲ ባዘጋጀው የምሳ ፕሮግረም ላይ ከታላላቅ ኢትዮጲያዊ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያን፣ አክቲቪስቶች ጋር ተገናኝተው የትውውቅና በአንድነት ጉዳይ ላይ መከሩ። ዛሬ መጋቢት 16/2010 ሰማያዊ ፖርቲ ባዘጋጀው ግብዣ ላይ በርካታ የሃገራችን […]

ዝርው ዓመፃ እና ከዋናው ጉዳይ የተናጠበ ጽሑፍና ንግግር –ከይኄይስ እውነቱ

$
0
0
  አገራችን ኢትዮጵያ በለየለት ቅጥረኛ የወታደራዊ እዝ ሥር ከሆነች ውላ አድራለች፡፡ የወያኔ አገዛዝ ሕገ ወጥ በሆነ ዓዋጅ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ሽብር የመፈጸሙን ተግባር ዋናው ተልእኮው፣ ግቡም ዕድሜውን በመቀጠል ባለበት የ‹‹ጠላት ወረዳ›› ላይ የግል ደኅንነቱንና በጎሣ ያደራጀውን ‹‹ተናካሽ ውሻ/ሠራዊት›› በመጠቀም እስከተቻለ ድረስ በደም የተጨማለቀ ሥልጣኑን እና ዝርፊያውን ማደላደል መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ በዚህ ሂደት ውስጥ ሕዝባችን ግፍና […]

ሃይላንድ ውርወራ በኢህአዴግ ጽፈት ቤት ስብሰባ ላይ። (ከተማ ዋቅጅራ)

$
0
0
በኢህአዴግ ህግ መሰረት የትኛውም የህውአት አባል የፈለጉትን ቢያደርጉ እነርሱን የሚያስከስሰው ወይንም ጥፋተኛ ሊያደርገው የሚችል ህግ የለም። ይሄኔ በተገላቢጦሽ ወደ ህውአቶች የተወረወረ ቢሆን ህገ መንግስቱላይ ያልተጻፈ እንኳን ቢሆን እንደአዲስ ህግ በማውጣት የቅጣት እርምጃዎች ሲወሰድ እናይ ነበረ። ነገር ግን ህገ መንግስቱን ያወጡት ህውአቶች ናቸው በዚህ መሰረት ህጉ እንዲተገብሩት የሚገባቸው ወይንም የሚያስገድዳቸው  ከህውአት ውጪ ባሉት ላይ ነው እንጂ […]

እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌ፣ ተመስገን ደሳለኝን ጨምሮ 11 ሰዎች ታፈሱ (Updated)

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ጋዜጠኛና አክቲቭስት እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌ፣ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎች 11 ሰዎች በፖሊስ ታፍሰው መወሰዳቸውን ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ዘገበ:: እነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በፖሊስ ታፍነው የተወሰዱት ጀሞ በሚገኘው የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቤት የሽልማት ፕሮግራም በተደረገላቸው ወቅት ነው:: እንደ ጋዜጠኛው ዘገባ ታፍሰው የተወሰዱት ዝርዝር የሚከተሉት ናቸው:: ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አቶ አንዱዓለም […]

የእስር ዜና –በአማራ ክልል ህጋዊ ፓርቲ ለማቋቋም የሚንቀሳቀሱ 19 ሰዎች በባህር ዳር ታሰሩ *ታሳሪዎቹ ድብደባ ተፈፅሞባቸዋል ተብሏል

$
0
0
በላይ ማናዬ ህጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ ምስረታ ሂደት ላይ የሚገኙ 19 ሰዎች ትናንት መጋቢት 15/2010 በባህር ዳር ከተማ ፖሊስ ጣቢያ መታሰራቸው ታውቋል። እስረኞቹ እንቅስቃሴያቸውን ምርጫ ቦርድ የሚያውቀው እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን፣ በባህር ዳር የተገኙትም ቅድመ ምስረታ ጉባኤ ለማድረግ ከተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች እና ከአዲስ አበባ የተውጣጡ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል። እስረኞቹ ለእስር የተዳረጉት ውይይታቸውን አጠናቀው ምሽት ላይ ጣና […]

Health: ከብልት የሚወጣ ፈሳሽ አለማቆም መፍትሄ በዶ/ር ድጋፌ ጸጋዬ ሲብራራ

$
0
0
ከብልት የሚወጣ ፈሳሽ አለማቆም መፍትሄ በዶ/ር ድጋፌ ጸጋዬ ሲብራራ

የጠቅላይ ሚኒስቴሩ ምርጫ ለነገ እንዲያድር መወሰኑ ታውቋል

$
0
0
የጠቅላይ ሚኒስቴሩ ምርጫ ለነገ እንዲያድር መወሰኑ ታውቋል:: ይህንኑ ተከትሎ ወያኔ ዛሬ ማምሻውን ብአዴንን እና ደህዴንን በኢህአዴግ ምክርቤት ውስጥ ለወከሉ አባላት በደህንነቶቿ በኩል በመቶ ሚሉዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ በማደል ድምፅ ለመግዛት በዝግጅት ላይ እንደሆነችና ወሬው ለባለስልጣናት ቅርበት ያላቸው ወገኖች አካባቢ ውስጥ ውስጡን እየተወራ እንደሆነ ተሰምቷል። ስለዚህ አስፈላጊው ክትትል በአባላቶቹ ላይ መደረግ አለበት ተብሏል::
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live