Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

Hiber Radio: ከሱዳን ወደ ትግራይ በኮንትሮባንድ የሚገባው መሳሪያ መጨመር፣ የእነ እስክንድር ነጋ ዳግም እስርና ምርመራው፣ የጠ/ሚ/ር ምርጫው ድራማ፣ የሕወሓት ጊዜ መግዣ መሆኑ፣ ሕዝባዊ እምቢተኝነቱ ያገረሻል መባሉ፣ በሞያሌው ጭፍጨፋ ጉዳይ የኬኒያ መወቀስ፣ለደቡብ ሕዝቦች በአንድ ላይ ለጸረ ወያኔ ትግል እንዲነሱ የቀረበ ጥሪ፣የኤርትራ በኢትዮጵያና ሸሪኮቿ አዲስ ስጋት አለኝ ማለት እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

$
0
0
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 16 ቀን 2010 ፕሮግራም አንድ አማራ በእርግጥ ለአማራ ሕዝብ የተቋቋመ ድርጅት ነው? በዚህ ጊዜ ለምን አዲስ ድርጅት መቋቋም አስፈለገ? የቀሩት ለአማራ ሕዝብ እንታገላለን የሚሉት ድርጅቶችስ? ከድርጅቱ ሊቀመንበር ጋር በፓርቲው ምስረታ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል? ( ያድምጡት) ፍቃዱ ተክለማሪያም በተግባር ያሳየው መንገድ ሲዳሰስ(ልዩ ዝግጅት) ሕወሃት በደቡብ ክልል የሚፈጽመው ግፍና በደል የት ሔዶ […]

“ለመሆኑ እኛ የአማራ ተዎካይ ሆነን እናውቃለን እንዴ?”–ገዱ አንዳርጋቸው (መስቀሉ አየለ)

$
0
0
ከአንድ ወር በፊት ለማሳየት እንደሞከርኩት ኃይለማርያምን መተካቱ ኃይለማርያምን እንደማባረሩ ቀላል አይሆንም የሚል ነበር። አሁንም ሁኔታው ከዚያ ውጭ እንዳልሄደ ለሁሉም ግልጽ ይመስለኛል። የምእራባውያን ምርጫ ምእራባውያን ወያኔ ወንበሩን ለአብይ ቢሰጥ ብለው የሚጎተጉቱት “ድርሻየ በቁመናየ ልክ አይደለም” ብሎ ማእበል ያስነሳውን ኦሮሞ ያረጋጋል። በዚህም መንግስት የተወሰነ የጽሞና ግዜ እንዲኖር አስተዋጾ ያደርጋል በሚል እሳቤ ሲሆን ሌላው ተቃዋሚ ደግሞ ለአብይ የተሻለ […]

የዓለም ማህበረሰብ ለኢትዮጵያ ትኩረት ሠጠ |የለዉጡ ማዕበል የመጨረሻዉ ምዕራፍ ደረሰ

$
0
0
ዳንኤል ጎበዜ አገራችን ኢትዮጵያ በትግራይ ነጻ አዉጭ ግንባር ቁጥጥር ስር ከወደቀችበት ጀምሮ በዉስጥም በዉጭም በዜጎች ላይ የአፈና ዘመቻ ለ27 ዓመታት ያህል ተካሂዷል፤ የአገሪቱን አንጡራ ሃብት እያጋበሱ የአካባቢ መሪወችን በዓለም አቀፍ ደረጃ በገንዘብ እዬደለሉ ኢትዮጵያዊያንን አጥቅተዋል/ ለሞት ዳርገዋል፤ ጩኸታቸዉ በየዲፕሎማሲዉ ማህረሰብ እንዳይሰማ በአጎራባች አገር ተሰደዉ እንኳ እንዳይቀመጡ ነብሰ ገዳዮችን አሰማርተዉ ሲያሳዱ ቆይተዋል፤ አሁንም ሥደቱ፤ በርሃብ መጠበሱ […]

የኢህዴኑ ይርጋ አበበ ታዬ /ሀው ጃኖ/ እና ለመስዋዕትነት ያበቃው የህወሃት የበላይነት ተቃዉሞው 

$
0
0
ኃይሉ ከበደ   ይርጋ አበበ ታዬ በበረሃ ስሙ ሀው ጃኖ  በቀድሞው ወሎ ክፍለ ሀገር የራያና ቆቦ አውራጃ መናገሻ በነበረችው በአላማጣ ከተማ ተወለደ። የኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄን /ኢህዴን/ ወይም በአሁኑ አጠራር ብአዴንን  በ1975 ዓመተ ምህረት መጨረሻ ላይ ተቀላቀለ። ይርጋ ሕይወቱ እስካለፈበት እስከ 1983 ዓመተ ምህረት ድረስ በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች የሰራ ቢሆንም አብዛኛው ጊዜውን ያሳለፈው ሰራዊቱን በመምራት […]

ግዕዝን ሲያልም የሞተው ደራሲ ጆርጅ በርናርድ ሿው | ደራሲው ጆርጅ በርናርድ ሿው ግዕዝን አውቆ ቢኾን ኖሮ  ላቲን ቦታ አይኖረውም ነበር

$
0
0
  ሰይፉ ኣዳነች ብሻው   የላቲንን ድክመት ተጠቃሚዎቹ ራሳቸው በሚገባ ያውቁታል። አዲስ መፍትኄ እንዲገኝለት ይወተውቱና ሰለ ድክመቱ ይበሣጩ ከነበሩት መካከል አንዱ ታዋቂው አየርላንዳዊ የሥነ ጽሑፍ ሰው አቶ በርናርድ ሿው ነበር። በርናርድ ሿው ከ1926 እስከ 1939 የቢቢሲ የእንግሊዝኛ ቋንቋ አማካሪ ኾኖ ለ13 ዓመት አገልግሏል። ጆርጅ በርናርድ ሿው የእንግሊዝኛ ቋንቋ እንዲሻሻል በብዙ የጣረ ሰው ነበር። በዚኽም የተነሣ […]

“አንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ! ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ” የአንድ አማራ ኅብረት መስራች ጉባኤ ላይ በመገኘታችን የተሰማንን ደስታችንን እንገልጻለን

$
0
0
ቀን ፡ መጋቢት ፲፮ ቀን ፪ ሺህ ፲ ዓ.ም. (March 24 2018) “የአማራው መደራጀት” ከ፦ አንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ! ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ (ethiopiachen2009@gmail.com) ለ፦ “አንድ አማራ ኅብረት መሥራች ጉባኤ” ተሳታፊዎች አቅራቢ፦ አቶ ነሲቡ ስብሐት ለተከበራችሁ የ “አንድ አማራ ኅብረት መሥራች ጉባኤ” ተሳታፊ ድርጅቶችና አባላት፣ ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶችና የጉባኤው አስተባባሪ አካላት በቅድሚያ ከ “አንድ ሀገር! አንድ […]

አንዷለም አራጌ ዳግም ከመታሰሩ 2 ቀን በፊት የተናገረው

$
0
0
አቶ አንዱዓለም አራጌ፤ የቀድሞው የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ከዕድሜ ይፍታህ ብይን የእሥራት ዘመናቸው ውስጥ ስድስት ዓመት ተኩሉን ካገባደዱ በኋላ ባለፈው ወርኃ የካቲት ከእሥር ወጥተዋል። ይሁንና እሑድ መጋቢት ፲፮ ከቀትር በኋላ ከሌሎች ፲፩ ሰዎች ጋር ተዳምረው ዳግም ዘብጥያ ወርደዋል። ከአቶ አንዱዓለም ጋር ያደረግነው ቃለ ምልልስ የተካሄደው ባለፈው ሐሙስ መጋቢት ፲፫ ነው። […]

60 የሩሲያ ዲፕሎማቶች አሜሪካን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ

$
0
0
ዩናይትድ ስቴትስ ስልሳ የሩሲያ ዲፕሎማቶች እንዲወጡላት አዘዘች፡፡ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተላለፈው ይኸው ትዕዛዝ በአስቸኳይ ተፈጻሚ እንዲሆን ይደረጋል ተብሏል፡፡ እንደ ቢቢሲ ዘገባ፤ ፕሬዚዳንቱ ከሀገራቸው ከሚያስወጧቸው የሩሲያ ዲፕሎማቶች ውስጥ 48ቱ ዋሽንግተን በሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ የሚሰሩ ናቸው፡፡ የተቀሩት ደግሞ ዋና ጽ/ቤቱን አሜሪካ ባደረገው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውስጥ የሚሰሩ የሩሲያ መልዕክተኛ እና ዲፕሎማቶች እንደሆኑ የቢቢሲ ዘገባ ያስረዳል፡፡ ሩሲያ በብሪታንያ […]

የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ማነታረኩን ቀጥሏል

$
0
0
ገዥው ፓርቲ እያካሄደ ያለው የምክር ቤት ስብሰባ በንትርክ እና ውዝግብ መቀጠሉ ታወቀ፡፡ የምክር ቤቱ ዝግ ስብሰባ ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ መጋቢት 11 ቀን 2010 ሲጀመር በአጭር ቀናት ውስጥ፤ ግፋ ቢል ደግሞ ከአራት ቀን የበለጠ ጊዜ እንደማይወስድ ተነግሮ ነበር፡፡ ሆኖም የስብሰባው ሂደት በውጥረት እና ባለመግባባት መንፈስ እየተካሄደ በመሆኑ፤ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ ስብሰባው ሊጠናቀቅ አልቻለም፡፡ የኢህአዴግ […]

የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት አሁንም እየታሰሩ እንደሚገኙ ተገለጸ

$
0
0
(BBN) በኦሮሚያ ባለስልጣናት ላይ የተከፈተው የእስር ዘመቻ አሁንም መቀጠሉ ተገለጸ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከጸደቀ በኋላ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የስራ ኃላፊዎች ኮማንድ ፖስት በተባለው ቡድን በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወሳል፡፡ እስሩ አሁንም ቀጥሎ በምስራቅ እና ምዕራብ ሐረርጌ ሲሰሩ የነበሩ የኦሮሚያ ክልል የስራ ኃላፊዎች መታሰራቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ አዲስ ስታንዳርድ የተባለው ድረ-ገጽ እንደዘገበው ከሆነ፤ በምስራቅ ሐረርጌ ባቢሌ ወረዳ የጸጥታ […]

ፋቡላ የአውሬዎች ተረት ተውኔት…|ከአቻምየለህ ታምሩ

$
0
0
በፎቶው ላይ የተመለከቱት ወጣቶች የፋሽስት ወያኔ ነውረኛ ድርጅት ብአዴን «የአማራ ተቆርቋሪ ናችሁ» በማለት በባህር ዳር ከተማ አጉሮ በትግራይ መርማሪዎች እያሰቃያቸው የሚገኙ የዩኒቨርሲቲ አስተማሪዎችና በማሕበረሰብ ሜዲያውም የለውጥ አራማጅ የሆኑ ምሁራን ናቸው። የነዚህ ምሁራን ጥፋት አማራ መሆናቸውን ፋሽስት ወያኔ በአማራው ላይ እያደረሰ ያለውን በደል ዝም ብለው አለማየታቸው ብቻ ነው። ከዚህ በፊት እንደተነጋገርነው ከስሙ ጀምሮ ትግርኛ የሆነው በአማራው […]

ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ መግለጫ: “ባህር ዳር ላይ በግፍ የታሰሩ የአማራ ልጆች በአስቸኳይ ይፈቱ!”

$
0
0
መጋቢት 16, 2010 ዓ.ም. ቁጥር: aapo029/18 ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ መግለጫ ባህር ዳር ላይ በግፍ የታሰሩ የአማራ ልጆች በአስቸኳይ ይፈቱ! አማራን ማህበራዊ ደስታ እና ሰላም እንዳይኖረው አደርጋለሁ በማለት ምሎ ተገዝቶ የመጣው እብሪተኛው የወያኔ ትግሬ ፋሽሰት መንግስት በዘወትር አሽከሩ ብዓዴን አማካኝነት በዛሬው ዕለት በባህር ዳር ከተማ ሰላማዊ ወጣት የአማራ ምሁራንን ወደ ማጎሪያ ስፍራ ወስዶ በማሰቃየት […]

በሰሜን ጎንደር ለወያኔ ጠቁመው እየመሩ የህዝብ ልጆችን የሚያስመቱ ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው

$
0
0
ስሜነኛው የጎሕ ዘጋቢ መጋቢት 17 2010 በ 14/07/2010 ዓ.ም. ሰሜን ጎንደር በወገራ ወረዳ እንቃሽ ቀበሌ ቀንባዳ ልዩ ቦታው አርብ ገብያ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ለወያኔ ጠቁመው እየመሩ የህዝብ ልጆችን የሚያስመቱ ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው። ከአሁን በፊት ሁለቱን ወጣቶች አደራጀው ጋሻውንና መልካሙ ጋሻውን እርሻ ላይ እያሉ የወያኔን ሰራዊት በመምራት አምጥተው ለሞት የዳረጓቸው የወያኔ ተላላኪ ወንድማማቾች ካሳው ታየና […]

የጦማሪ ስዩም ተሾመ ጉዳይ በመደበኛው ፍርድ ቤት አይታይም ተባለ

$
0
0
  ~ የጊዜያዊ ቀጠሮ መዝገቡ ተዘግቷል (በጌታቸው ሺፈራው) የአምቦ ዩኒቨርሲቲና ጦማሪ ስዩም ተሾመ ጉዳይ ከመደበኛ ፍርድ ቤት ውጭ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በሚቋቋም ፍርድ ቤት እንደሚታይ ፖሊስ ለፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ ወንጀል ችሎት በደብዳቤ ገልፆአል። ጦማሪ ስዩም ተሾመ የካቲት 30/2010 ዓም በዋለው ችሎት ለመጋቢት 13/2010 ዓም የ14 ቀን ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቶበት አለመቅረቡ […]

ለሰበር ዜናው መቆያ

$
0
0
ከደረጀ ደስታ ቆዩ ተብለን የለ! እርሟን ብታፈላ…በምንለው ሰበር ዜናቸው እስኪሰብሩን ይህን የትዝብት ሙዚቃ እየሰማን እንቆይ። የአቶ መለስ የመቃብር ሥፍራ በሁለት የፌደራል ፖሊሶች 24 ሰዓት እየተጠበቀ መሆኑን ሄዶ የተመለከተ ሰው ሲነግረኝ ችላ ብዬ ትቼው ነበር። እነ እስክንድር ነጋን ወደ እስር ቤት የነዱ ፖሊሶችን ስመለከት ትዝ አለኝ። መልሰው ያሰሯቸው ስለ ትዕቢትና ጥላቻቸው ወይስ መጠን ስላጣው ፍርሃታቸው እሚለው […]

ያልተጠበቀው የኦህዴድ ጉዞና የህወሃት የመጨረሻ ስጋት

$
0
0
(መስቀሉ አየለ) እንደ መነሻ ፤ የሊግ ኦፍ ኔሽን ፈርሶ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተወለደበት ምክኛት ኢግ ኦፍ ኔሽን የአገሮችን ሉአላዊነትና እንዲሁም የድንበር ላይ ግጭቶችን ሁሉ በግዜው መቅጨት ባለመቻሉ እንዲህ አይነት ትናንሽ የሚመስሉ ትንኮሳዎች አድገው የሁለተኛው የአለም ጦርነትን ማስከተሉ በዚህም እስከ ስልሳ ሚሊዮን ያህል ሰው ማለቁ ነው። ኢትዮጵያም ባቅሟ የእዚህ ጦርነት አካል በመሆኗ አንድ ሚሊዮን ያህል ሰው […]

የሴት ቀን የወንድ ዓለም (በመስከረም አበራ)

$
0
0
አላማችን ወደ ምዕራብ ጋደል ብላ  እንደምትሽከረከር ከአንደኛ ደረጃ ትምህርቴ ሰምቻለሁ፡፡ አድጌ የአለምን ማህበራዊ መስተጋብር መመርመር ስጀምር ደግሞ  ማጋደሏ ወደ ወንዴ ፆታ እንጅ የአንደኛ ደረጃ መምህሬ እንደነገሩኝ  ወደ ምዕራብ እንዳልሆነ በየቀኑ፣ በየሠዓቱ፣ በየሰበቡ እገነዘባለሁ፡፡ ማጋደሉ ሲጀመር ወንድነት የመደመጥ ሴትነት የመታየት መንስኤ ሆኖ ተቀምጧል፡፡ በሌላ አባባል ሴቷ ልታሻሽለው በማትችለው፣ወዳ ፈቅዳ  ባልሆነችው ገፅታዋ ስትተረጎም ወንዱ ጥሮ ግሮ ሊያሻሽለው […]

ዶ/ር አብይ አህመድ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) 180 አባላት ያለው የኢህ አዴግ ምክር ቤት በአብላጫ ድምጽ ዶ/ር አብይ አህመድ የድርጅቱ ሊቀመንበር እንዲሆኑ መረጠ:: በዚህም መሰረት ዶ/ር አብይ የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስተር ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል:: ዶ/ር አብይ የኦህዴዶችን እና የብአዴኖችን ድምጽ ማግኘቱ የተገለጸ ሲሆን በአጠቃላይ 108 ድምጽ ማግኘቱ ተገልጿል:: ዶ/ር አብይ አህመድ ቦታውን እንዳይዝ ሕወሃቶች ከፍተኛ ትግል ሲያደርጉ መቆየታቸው አይዘነጋም:: የህወሓቶች ምርጫ ደመቀ […]

የዶ/ር አብይ አህመድ ፈተናዎች |ክንፉ አሰፋ

$
0
0
      ከልክ በላይ ለጥጠው‹፤ እንደ ልብ አንጠልጥል ፊልም ያቆዩትን ፍትግያ ትናንት በዜና ሲሰብሩት ደስታቸውን ይገልጹ የነበሩት ዜጎች ጥቂት አልነበሩም። ወትሮውን በስብሻለው ከሚለን ስራዓት አዲስ ነገርየሚጠብቅ ተስፈኛ ቢደሰት ብዙም አይደንቅም። የጠቅላይ ሚንስትር እንጂ የስራዓት ለውጥ መች ተመለከትን? ዶ/ር አብይ አህመድ በዚህ ቀውጢ ሰዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ መመረጡ ግን ከክብሩናከስልጣኑ ይልቅ ፈተናው ያመዝናል።       ለሶስት ቀናት ተብሎ […]

ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያን መጪ ነባራዊ የፖለቲካ ሂደት ለመቀየር ሊያስቀድሟቸው የሚገቡ አስር ተግባሮች

$
0
0
ጉዳያችን/ Gudayachn  መጋቢት 19/2010 ዓም (ማርች 28/ 2019) ዶ/ር አብይ አህመድ ከቀናት የኢህአዴግ ስብሰባ በኃላ የድርጅቱ ሊቀመንበር ሆነው መመረጣቸውን የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በሁለት ሰዓቱ የዜና እወጃ ላይ ይናገራል ተብሎ ሲጠበቅ ምንም ሳይናገር ማለፉ የመጋቢት 18/2010 ዓም ግርምታ በሕዝቡ ዘንድ ፈጥሮ አመሸ።በእርግጥ ቀደም ብሎ ከቀኑ አስር ሰዓት ጀምሮ የተመረጡ ጋዜጠኞች ተጠርተው መግለጫ እየተጠባበቁ መሆናቸውን እና ኢህአዴግ በስብሰባው […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live