Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የወያኔ ትግሬዎች ዕብደት ለመግለጽ አዲስ መዝቀበ ቃላት ያስፈልጋል |ጌታቸው ረዳ (ኢትዮፕያን ሰማይ)

$
0
0
በቅርቡ በጣም ያስደነገጠኝን ነጠላውን የጣለ የወያኔ ትግሬዎች ዕብደት በምን ያህል ፍጥነት አድጎ የትግራይ ታዳጊ ወጣቶችን አመለካከት እንዴት እየበከላቸው እንዳለ አንድ የቅርብ ወዳጄ የላከልኝን ፎቶግራፍ  ከተመለከትኩኝ በኋላ፥ወደ ድረገጽ እንዳልመጣ የወሰንኩትን ውሳኔ እንድሽር አድርጎኛል። ወያኔዎች የመሠረቱት የ17 አመት የጫካው “የትግራይ ፋሺስዝም ፍልስፍና” ፥ ዛሬ ዓይን እጅ እና እግር አውጥቶ በትግራይ ታዳጊ ሕጻናት ሕሊና ውስጥ እንዲሰርጽ አድርጎ ‘አገራዊ […]

ዶ/ር አብይ ከተመረጠ መፈንቅለ መንግስት ማየታችን ነው

$
0
0
ሰሞኑን የህወሃት ድረገጾች ዶ/ር አብይን አስመልክቶ የሚያወጧቸውን ጽሁፎች ስመለከት አንድ ነገር ታዘብኩ። ጽሁፎቹን የሚጽፉዋቸው ወታደራዊ አዛዦች ናቸው። ብዙዎቹ ጸሃፊዎች ከዶ/ር አብይ ጋር ኢንሳ ውስጥ አብረው ስለመስራታቸው ይገልጻሉ። ዶ/ር አብይ በሲቪል አስተዳደር ውስጥ ስለሰሩት ስራ አንድም ሰው ትችት ጽፎ አላነበብኩም። እንግዲህ የጸሃፊዎችን ማንነት ስመለከት የዶ/ር አብይ ዋና ተቃዋሚዎች ወታደራዊ አዛዦች ናቸው ብሎ መደምደም ይቻላል። አዛዦቹ ዶ/ር […]

ከደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮከቦች ህብረት ለአንድ አማራ ድርጅት የተሰጠ የድጋፍ መግለጫ

$
0
0
ከደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮከቦች ህብረት ለአንድ አማራ ድርጅት የተሰጠ የድጋፍ መግለጫ ለአንድ አማራ ድርጅት፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮከቦች ህብረት የተሰጠ የድጋፈ መግለጫ። (PDF) በደቡብ ኢትዮጵያ አካባቢ የሚኖሩ ህዝቦች ከሁሉም የሀገራችን ህዝቦች ጋራ በመሆን ሀገርን ከውስጥና ከውጭ አደጋዎች ለማዳን እና ሉዓላዊነቷን ለማስጠበቅ ከፍተኛ መስዋዕትነት ከፍለዋል፡፡ የሀገራችን ህዝብ ለዘመናት ዘርፈብዙና መራር ትግልን ቢታገልም በሀገር ደረጃ የሚመጥነዉን የፖለቲካ […]

ማኅበረ ቅዱሳን በዋልድባ ጉዳይ ዝም ብሎ አያውቅም |ለመጀመርያ ጊዜ በጥናት በተደገፈ ማስረጃ መንግስት እጁን እንዲያነሳ የጠየቀም ማኅበረ ቅዱሳን ነው

$
0
0
ከእዚህ በታች ያለው ፅሁፍ በአብርሃም ሲሳይ የቀረበ ፅሁፍ ነው። +++++++++++++++ ማኅበረ ቅዱሳን በዋልድባ አባቶች ጉዳይ የት ነው ያለው? የሚል ነገር ፤ እዚህም እዛም እየተነሳ አየሁ። በርግጥ ማኅበሩ በዋልድባ ጉዳይ ዝም ብሏል?ለጉዳዩ ቀረብ ያላችሁ የገዳሙ ጉዳይ መዘዝ ምን እንዳመጣ ታቁታላችሁ። ለሌሎቻችሁ በአጭሩ ለመግለጽ ያክል ። ዋልድባ፤ በምሥራቅ ጎንደር እና በምዕራብ ትግራይ መካከል የሚገኝ ታላቅ ገዳም ነው። ምሥረታው […]

ወላይታ ዲቻ ተሸለመ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው እሁድ የግብጹን ዛማሌክ ክለብ ካይሮ ላይ በሜዳውና በደጋፊው ፊት ያሸነው የወላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ ወደ ሃገሩ ሲመለስ ሽልማት ተበረከተለት:: ከካይሮ አዲስ አበባ ማክሰኞ ምሽት የገባው የወላይታ ዲቻ ክለብ በቀጣይ ዙር ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካንስ ይጫወታል:: ታሪካዊ ድል ያስመዘገበው ወላይታ ዲቻ ትላንት ከሐዋሳ ወደ ሶዶ ሲያመራ በርካታ ቁጥር ያለው ህዝብ አቀባበል ተደርጎለታል:: በተጨማሪም የወላይታ ዞን […]

ሲመቱት ይጠብቃል

$
0
0
ከአንተነህ መርዕድ ማርች 22 ቀን 2018 የኢትዮጵያ ህዝብ ለበርካታ ዓመታት የሚገባውን እንደዜጋ በነፃነት የመኖር መብት ለመጎናፀፍ ያደረገው ጥረት ሁሉ በአምባገነኖቹ እየተዳጠ አሁን ላለበት ዝቅተኛ ኑሮና ለከት ያጣ ግፍ ተዳርጓል። የግፉ ፅዋ ሞልቶ መፍሰስ በመጀመሩም ከአስከፊው ስርዓት ጨርሶ ለመላቀቅ በተለይ ባለፉት ሶስት ዓመታት እልህ አስጨራሹን ትግል ተያይዞታል። የአሁኑ ትግል ካለፉት በብዙ መልኩ የተለየ ነው። ህዝባዊ አመፁ […]

የዛሬ 40 ዓመት ኦጋዴን ውስጥ የፈሰሰው የኢትዮጵያኖችና የኩባዎች ደም ሲዘከር፦ኦጋዴን ትላንት፣ዛሬ እና ነገ ስትቃኝ |ልዩ ዝግጅት

$
0
0
የዛሬ 40 ዓመት ኦጋዴን ውስጥ የፈሰሰው የኢትዮጵያኖችና የኩባዎች ደም ሲዘከር፦ኦጋዴን ትላንት፣ዛሬ እና ነገ ስትቃኝ | ልዩ ዝግጅት

የእሮቢቱ ጀግና አያልነህ ሙላቱ 3 ጠላት ደራርቦ ጥሎ 5 አቁስሎ ተሰዋ!

$
0
0
ሙሉነህ ዮሃንስ የጎንደርን ህዝብ መሳሪያ ለማስፈታት ወያኔ ያሰማራው አፋኝ ኮማንድ ፖስት በየሄደበት ሽንፈት እየገጠመው ሰንብቷል። ጥሪቱን አሟጦ የገዛውን ድንበር መጠበቂያ እና ህልውናውን ማስከበሪያውን መሳሪያ የጎንደርን ህዝብ ልግፈፍ ማለት እብሪትም እብደትም ነው። መሳሪያየን አልገፈፍም ብሎ እሮቢት ላይ በጀግንነት ሲፋለሙ ከቆዩት መካከል ወጣቱ አያልነህ ገነቱ 3 ጠላት ገሎ አምስት ያክል አቁስሏል። ጉዳቱ ከዛ በላይም ሊሆን ይችላል። እያቆላለፈ […]

“መሰደድ፣ መሰቃየት፣ መገደል ምን እንደሆነ የአማራ ሕዝብ ያውቃል”ዶ/ር ካሳው ታፈረ (የመዐሕድ አመራር) |ስለቄሮ፣ ፋኖ፣ መሳሪያ ነጠቃና ሌሎችም ተጠይቀዋል

$
0
0
የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት(መዐሕድ) በአሁኑ ወቅት በአገር ቤት ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ፣ድርጅቱ እያደረገ ስላለው የፖለቲካ ትግልና ተያያዥ ጉዳዮች ከፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ጋር በስፋት ተወያይተናል

ጉበትዎ እንደተጎዳ የሚነግሩዎት 10 ምልክቶች

$
0
0
ጉበት በአካላችን ትልቁ ኬሚካል አመንጪ አካል ነው። ጥቅሞቹ ብዙ ናቸው። 3 ዋና ጥቅሞች አሉት። ባይል የሚባል ምግብን ለመፍጨት የሚያግዝ አረንጓዴ ኬሚካል ያመነጫል። በሰውነታችን ያሉ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ያጸዳል። የሰውነታችንን ሃይል ፍላጎት ላማሟላት ግሉኮስ ያመነጫል። ከጉበት አስፈላጊ ጥቅሞች አንጻር ጤናውን መከታተል ለሰውነታችን ጤና አስፈልጊ ነው። ጥሩ አመጋገብ፣ አካል ብቃት እንቅስቅሴ እና በቂ እንቅልፍ ማግኘት ለጉበት ጤና […]

በሶማሊያ 14 ሰዎች በመኪና ላይ በተጠመደ ቦምብ ሞቱ

$
0
0
በሶማሊያ ዋና ከተማ ውስጥ መኪና ላይ የተጠመደ ቦምብ ፈንድቶ የሰዎች ህይወት ተቀጠፈ፡፡ በዛሬው ዕለት በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ በሚገኝ አንድ ሆቴል አካባቢ በተከሰተው በዚህ ፍንዳታ እስካሁን ድረስ የ14 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱን መንግስት በዋቢነት የጠቀሰው ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባው ገለጻ፣ ከሟቾች በተጨማሪ አስር ሰዎች በፍንዳታው ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን፤ ተጎጂዎቹም ወደ ክህምና ጣብያዎች ተወስደዋል፡፡ ፍንዳታው የተከሰተው እግር […]

ኢትዮጵያውያን በጄኔቫ የተመድ ጽ/ቤት ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ

$
0
0
ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት በስዊዘርላንድ የተቃውሞ ሰልፍ ሲያካሂዱ ዋሉ፡፡ ሰልፉ የተካሄደው ጄኔቫ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጽ/ቤት ፊት ለፊት ሲሆን፤ ሰልፈኞቹም በኢትዮጵያ የሚገኘው አገዛዝ ነፍሰ ገዳይ እና ጨቋኝ መሆኑን በመፈክሮቻቸው ሲያስተጋቡ ተደምጠዋል፡፡ ተመድን ጨምሮ ሌሎች ዓለም ዓቀፍ ተቋማት እና ለጋሽ ሀገራት ለህወሓት አገዛዝ ድጋፍ ከማድረግ እንዲቆጠቡ የጠየቁት ኢትዮጵያውያኑ፤ በሀገር ቤት እየተፈጸመ ያለውን ግድያ እና እስራትም […]

የቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ምርጫ ውጥረት ነግሶበታል ተባለ

$
0
0
የኢህአዴግ ምክር ቤት በቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ማንነት ላይ አለመግባባት ውስጥ መግባቱን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ካለፈው ማክሰኞ መጋቢት 11 ቀን ጀምሮ በር ዘግቶ ስብሰባውን እያካሄደ የሚገኘው የፓርቲው ምክር ቤት፣ በቶ ኃይላማርያም ደሳለኝ ቦታ በሚተካው ጠቅላይ ሚኒስትር ዙሪያ መግባባት አቅቶታል ብለዋል ዛሬ ምሽት የወጡ ዘገባዎች፡፡ በዚህም የተነሳ ዛሬ ሐሙስ ምሽት ድረስ ይጠናቀቃል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የምክር ቤቱ ስብሰባ […]

ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ከኤርትራ በርሃ ተናገረ

$
0
0
ኤርትራ ገብቶ የአማራ ዴሞክራሲአዊ ሀይል ንቅናቄን በመቀላቀል ህይወቱን ለሚወዳት ሃገሩ ለመሰዋት የተዘጋጀው የቀድሞ የመኢአድ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ወጣት ተስፋሁን አለምነህ ጁላይ 2016 ዓም በዘ-ሐበሻ/ሕብር ላይ ቃለምልልስ ካደረገ በኋላ ለረዥም ጊዜ ድምጹን አጥፍቶ በትግል ላይ መቆየቱን ተከትሎ ስለርሱ ብዙ ክፉ ክፉ ነገሮች ይወሩ ነበር:: እነሆ ዛሬ ከኤርትራ በርሀ ከሌሎች ታጋዮች ጋር በመሆን በነጋሪት ራድዮ በኩል ብቅ […]

ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም ይጠየቁ ! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

$
0
0
ፕ/ር መስፍን በመጋቢት 2010 ‘በዘሃበሻ’ ድህረ ገፅ ላይ ‘የአማራ ጉዳይ’ በሚል ዕርእስ ስር የፃፉትን ማየት ችያለሁ:: ለመንደርደሪያ ያግዘን ዘንድ:- 1. ፕ/ር መስፍን በፕ/ር እንድሪያስ እሸቴ በተዘጋጀውና “ነቢዩ” መለስ ዜናዊንና ዶ/ር መኮንን ቢሻውን ባሣተፈው የቴሌቪዥን ውይይት ቀርበው ሲከራከሩ አማራ የሚባል ዘር አለምኖሩን አፅኖት ሠጥተው ሲያስረዱ ነበር:: ይህ አቋማቸው ኢትዮጵያን በዘር እንደ ጣሊያን ከፋፍለው ለመግዛት ኢትዮጵያን ለወረሩት […]

“አለ? የለም?”

$
0
0
ጌታቸው ሽፈራው ጠዋት ስነሳ፣ መብራት ጠፍቷል። ውሃም የለም። ኢንተርኔት ከተዘጋ ወራት አልፈውታል። በሆቴሎች ብቻ የተወሰነውና “መጣ! ጠፋ” የሚባለው ዋይፋይም መብራት ከሌለ አይኖርም። እኩለ ቀን ላይ ዋይ ፋይ አለው ወደተባለ ቦታ ስሄድ መብራት “ተመልሶ ሄዷል”። ሆቴሉ በር ላይ 800 ብር የወጣበትን ውሃ የተሸከመ ቦቲ ቆሟል። ጀኔሬተር እንዲነሳ አዝዞ የተመለሰው ማኔጀር ኮሪደር ላይ ቆሞ ቦቲውን እያየ ይተክዛል። […]

የአረብ አገራት ህገወጥ ጉዞ አገርሽቷል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ወደአረብ አገራት ኢትዮጵያዊያን የሚያደርጉት ጉዞ ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ የተነሳ ቢሆንም እስካሁን በይፋ የጉዞው ፈቃድ አልተሠጠም። ቢሆንም በርካታ ዜጎች መጎዝ ጀምረዋል። እገዳው ተጥሎ የነበረው በዜጎች ላይ የሚደርሠውን ጉዳት ለማስቀረትና ህጋዊ የሥራ ውል እንዲኖራቸው ለማስቻልተብሎ የነበረ ሲሆን እነዚህ ባልተሟሉበት ሁኔታ ጉዞው መጀመሩ አነጋጋሪ ሆኗል። መንግስት ኢትዮጵያዊያን የቤት ሠራተኞችን በተመለከተ ከኦማን፣ ከቤይሩትና ከዱባይ ጋር ስምምነት ላይ […]

ዘር አጥፊውን የኢህአዴግ መንግስት በመቃወም ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት በስቶክሆልም ስዊድን ያካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ |ቪዲዮ

$
0
0
ቪዲዮ: ዘር አጥፊውን የኢህአዴግ መንግስት በመቃወም ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት በስቶክሆልም ስዊድን ያካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ

አበበ ካሴ በእስር ቤት ስለደረሰበት ግፍ ተናገረ

$
0
0
~ “በግብረሰዶም ወንጀል ከተፈረደባቸው እና ከአህምሮ እመምተኞች ጋር ከአንድ አመት በላይ አንድ ላይ አንድታሰር ተደርጌያለሁ” ~ በደረሰብኝ ኢ-ሰባዊ ድርጊት ኩላሊቴ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። ሽንቴንም መቆጣጠር አልችልም…” ~”ከወልቃይት ማንነት ጋር በተያያዘ አሁንም በማረሚያ ቤት ሀላፊዎች ድብደባ እየፈፀሙብኝ ነው…” (በዳንኤል ተስፋዬ) በግንቦት 7 ተከሶ 7 አመት ተፈርዶበት አ/አ ማረሚያ ቤት ቃሊቲ የሚገኘው የአበበ ካሴ በእስር ቤት በደል […]

በኢትዮጵያ ሞያሌ ከተማ የሰባት ዓመት ልጅ በአጋዚ ጥይት ተገደለ

$
0
0
(ቢቢኤን) በሞያሌ ኬንያ ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ መፈጠሩን መረጃዎች አመለከቱ፡፡ በኢትዮጵያ ሞያሌ ከተማ ቦረና ዞን ውስጥ በኢትዮጵያው አገዛዝ ወታደሮች እየተፈጸመ ያለውን ጥቃት ሸሽተው ወደ ኬንያ እየተሰደዱ የሚገኙ ሰዎች ቁጥር በእጅጉ መጨመሩ፤ በአካባቢው ለተፈጠረው የሰብዓዊ ቀውስ ዋነኛ ምክንያት መሆኑን ለመረዳት ተችሏል፡፡ ከትላንት ጀምሮ ከስፍራው እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት፣ ከኢትዮጵያ ሞያሌ ከተማ ተፈናቅለው ወደ ኬንያ የሸሹ ኢትዮጵያውያን ቁጥር […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live