Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የስብሰባን ምንነት በተመለከተ በተለይ ለሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ

$
0
0
ብሥራት ደረሰ ስብሰባ ምን እንደሆነ ከሕጻን እስከ ዐዋቂ የማያውቅ የለም፡፡  ከቤተሰብ ጀምሮ ዕድሮችንና አካባቢያዊ ማኅበራዊ ስብስቦችን አልፎ እስከ ግላዊና መንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶችና ከፍተኛ ሀገራዊ መዋቅሮች ድረስ ልዩ ልዩ መደበኛና ድንገተኛ ስብሰባዎች ይካሄዳሉ፡፡ በስብሰባዎች ወቅት አጀንዳዎች ይያዛሉ፤ ሊቃነ መናብርት ስብሰባዎችን ይመራሉ፤ ቃለ ጉባኤ የሚይዝ ሰው ይኖራል፤ ምልዓተ ጉባኤ መሟላቱ ይረጋገጣል፤… ቀድመው የተያዙ አጀንዳዎች በቅደም ተከተላቸው በሰብሳቢው […]

‘አራት ናቸው’–ኤርሚያስ ለገሰ

$
0
0
‘አራት ናቸው’ – ኤርሚያስ ለገሰ

“የታወጀው ጦርነት ነው”–ነአምን ዘለቀ (የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር)

$
0
0
አርበኞች ግንቦት ሰባት ሰሞኑን በሎሳንጀለስ ከተማ ባዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ የድርጅቱ አመራር አቶ ነአምን ዘለቀ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ባነሷቸው ነጥቦች “አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የህዝብን ትግል አዳፍኖ የወያኔ ትግራይ የፖለቲካና የኢኮኖሚ የበላይነት ለማስቀጠል በሕዝብ ላይ የታወጀ ጦርነት ነው” ብለዋል:: ሙሉ ንግግሩን ቁምነገር ያገኙበታልና ይመልከቱት::

ሁልግዜም የማይሆን የሚሆንባት አገር! መስቀሉ አየለ

$
0
0
የሩቁን ትተን ከቅርብ እንነሳ – ከሸዋ ተማርኮ መቅደላ እስር ቤት ዘብጥያ የወረደው ብላቴናው ሚኒሊክ ከእስር አምልጦ ንጉሰ ነገስት ዘ ኢትዮትዮጵያ ለመሆን መብቃቱ የታሪክ እንቆቅልሽ ነው። መቶ አመት ከፈጀው የዘመነ መሳፍንት ጦርነት ያላገገመችው አገራችን ጣሊያንን በአድዋ ላይ ትመታለች ብሎ ማን ሊያስብ ይችል ነበር? አጼ ሚኒልክን ያህል ብልህና አስተዋይ ዙፋናቸውን ለእያሱ ማውረስ ይሳናቸዋል ብሎ ማን ያምን ነበር? […]

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠዉ መግለጫ፥ አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ሙሉ የነፃ ህክምና በሃገር ውስጥ እንዲያገኝ መወሰኑን ይፋ አድርጓል

$
0
0
(Admas Radio) የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠዉ መግለጫ፥ አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ሙሉ የነፃ ህክምና በሃገር ውስጥ እንዲያገኝ መወሰኑን ይፋ አድርጓል። አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ለ5 አመታት የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የቲቢ በሽታ በጎ ፍቃድ አምባሳደር በመሆን በህብረተሰቡ ዘንድ ስለበሽታው ግንዛቤን ለማሳደግ የሰራው ስራ በከፍተኛ ሁኔታ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እንዳገዘው ገልጿል። አርቲስት ፈቃዱ ተከለማርያም ከአድማስ ሬዲዮ ጋር ባደረገው […]

ተከሳሹ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃለ አቀባይ አቶ መለሰ አለም ድብደባ እንደፈፀሙበት ለፍርድ ቤት ገለፀ | ~ “ጉራጌ በመሆኔ ብቻ ዘሬ እየተጠቀሰ ከፍተኛ ስቃይ ሲደርስብኝ ነበር”

$
0
0
~ “ጉራጌ በመሆኔ ብቻ ዘሬ እየተጠቀሰ ከፍተኛ ስቃይ ሲደርስብኝ ነበር” ~” ከደበደቡኝ ሰዎች መሀል የአሁኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለሰ አለም አንዱ ናቸው”   ( በእነ ጌታሁን በየነ ክስ መዝገብ ተከሳሽ የሆነው ሰይፈ አለሙ መከላከያ ምስክር ከማሰማቱ በፊት ለፍርድ ቤት የሰጠውን ቃል ፍሬው ተክሌ እንደሚከተለው ፅፎታል) “በማዕከላዊ ከመርማሪዎች ጋር ሳይሆን ጥቃትን ከሚያደርሱ አካላት […]

ዓለምን ያስደነቁት ኢትዮጵያውያኑ የሰርከስ ትርዒት አቅራቢዎች “ኪሪኩ ብራዘርስ” ይናገራሉ |–“ልብስ አጥቤና እንኩሮ አንኩሬ ነው የማሳድገው”- የናትናኤል እናት | VOA

$
0
0
– ከአራት ወራት በፊት የተቀረፀ ነው – አሁን አዲስ አበባ ነን – “ልብስ አጥቤና እንኩሮ አንኩሬ ነው የማሳድገው”- የናትናኤል እናት – ለአሜሪካ ጎት ታለንት ተወዳድረን ውጤት እየጠበቅን ነው

“የፋኖ ሰራዊት መሪ እኛ ነን”–የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ብርሃነ ሥላሴ አሰፋ

$
0
0
“የፋኖ ሰራዊት መሪ እኛ ነን” – የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ብርሃነ ሥላሴ አሰፋ

ጎንደር እሮቢት ላይ ውጊያው ዛሬም ቀጥሏል |♦የወያኔ ሰራዊት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል!

$
0
0
♦እሮቢት ላይ ውጊያው ዛሬም ቀጥሏል! ♦የወያኔ ሰራዊት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል! ♦ህዝቡ የድረሱልን ጥሪ አስተላልፏል! ሙሉነህ ዮሃንስ እሮብ መጋቢት 12 2010 ከጎንደር ከተማ ወደ 25ኪ.ሜ. እርቀት ላይ የምትገኘው እሮቢት አካባቢ የሰነበተው ውጊያ አሁንም እንደቀጠለ ነው። ግምብራ አካባቢና አዘዞ የሰፈረው የወያኔ አጋዚ ሰራዊት በህዝባችን ላይ ሙሉ ጦርነት ከፍቶበታል። ህዝባችንም የሞት ሽረት ትንቅንቅ እያደረገ ይገኛል። በቀደሙት ቀናት ሽንፈት […]

“መንግስት”ያጠቃት ከተማ

$
0
0
(ጌታቸው ሺፈራው) ከሳምንት በፊት ነው። አንድ ጓደኛችን አንድ ቤት ሊያስጎበኝን ጎንደር ቀበሌ 18 አካባቢ ወሰደን። ከባጃጅ ሳንወርድ “ይህ ነው” ብሎ አሳየን። በሩና የውጨኛው አጥር፣ የቤቱ ግድግዳ ላይ የተበሳሳ ምልክት በጉልህ ይታያል። ሀምሌ 5/2008 ዓም ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ከትግራይ በመጡ የታጠቁ የሰራዊት አባላት የታፈነበት ቤት ነው። ይህ ጎንደር ከተማ ላይ የተፈፀመ የአፈና ተግባር ነው፣ ጥቃት ነው። […]

በአማራ ክልል ወሎ የተለያዩ ከተሞች ላይ ተነስቶ ከነበረው ህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ብዙዎች አሁንም በእስር ላይ ናቸው | * ከታሰሩት መካከል የ8 ወር ነፍሰጡር ትገኝበታለች

$
0
0
ከበላይ ማናዬ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ወልዲያ ከተማ የጥምቀት በዓል ላይ ተነስቶ ወደተለያዩ የአካባቢው ከተሞች ተስፋፍቶ ሲካሄድ ከነበረውና ብዙዎች ህይወታቸውን ካጡበት የህዝብ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ብዙዎች አሁንም ድረስ በተለያዩ እስር ቤቶች እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል። ከእስረኞች መካከል የ8 ወር ነፍሰጡር ትገኝበታለች። እስረኞቹ ከወልዲያ፣ መርሳ፣ ቆቦ፣ ሮቢትና አካባቢው ታፍሰው የታሰሩ ሲሆን፣ ፍርድ ቤት ቀርበው ዋስትና ቢጠይቁም ዋስ […]

ሦስቱ የሕዝብ ማስጠንቀቂያዎች |ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

$
0
0
ሕዝብ ለመሪው በሦስት ደረጃ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፡፡ የመጀመሪያው ‹አርም› የሚል ነው፡፡ በዚህ ደረጃ ሕዝቡ ሦስት ነገሮችን አምኗል ማለት ነው፡፡ አንድም መሪው በጎ ኅሊና አለው፤ ለማረም የሚችል ዐቅም አለው፤ ችግሩ የተፈጠረው ከአሠራሩ ላይ ነው ብሏል፡፡ አንድም ደግሞ ሕዝቡ መሪው እንደማንኛውም ፍጡር ተሳሳተ እንጂ ራሱ ስሕተት አይደለም፡፡ ስለዚህ ሊያርም ይችላል ብሎ አምኗል፡፡ በመጨረሻም ሕዝብ መሪውን ይወዳል፣ ስሕተቱን ግን […]

አዲሱ የኢህአዴግ መግለጫ ሲገመገም |በደረጀ ደስታ

$
0
0
እነዚህ ሁሉ ድክመቶች ስላሉብን አንወርድም!!! የአመራር ድክመት ያውም በከፍተኛና በሥራ አስፈጻሚ ደረጃ መኖሩን በሚታክት ዝርዝር ያዥጎደጎደው ኢህአዴግ እንደገመትነው የሚበላውን በልቶ በሥልጣን ለመቆየት የሀሳብ አንድነት ፈጥሮ መውጣቱን በዛሬው መግለጫው ገልጿል። መግለጫው ሥራ አስፈጻሚው “በመንስኤና መፍትሄዎቻቸው ላይ መክሮ የሃሳብ አንድነትና መተማመን ፈጥሯል፡፡” ካለ በኋላ “የተመዘገቡ ውጤቶችን አስጠብቆ ለማስቀጠል የሚያስችል ቁርጠኝነትና ጠንካራ መግባባትን አረጋግጦ ወጥቷል፡፡” ብሏል። “ሰፊና ዝርዝር […]

የአማራ ድምጽ ራድዮ የዕለተ ረቡዕ ዜና

$
0
0
የአማራ ድምጽ ራድዮ የዕለተ ረቡዕ ዜና

የፈጠራው ባለቤት አቶ ግርማ ዘለቀ (ስንዝሮ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

$
0
0
አቶ ግርማ ዘለቀ አላዩ ከአባታቸው ከአቶ ዘለቀ አላዩ ከእናታቸው ከወ/ሮ ዓለሚቱ ደጉ በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ በደና ቀበሌ በ 1947 ዓ.ም. ተወለዱ ፡፡ እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ መጀመሪያ የቄስ ትምህርት ቤት ተከታትለው ወደ ዘመናዊ ትምህርት በዓጼ ሰርጸ ድንግል መላክ ሰገድ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ከአንደኛ እስከ ስድሰተኛ ክፍል በመከታተል በመደበኛ ትምህርታቸው ውጤታማ ከሚባሉት ተማሪዎች […]

የኩላሊት ሥራ ማቆም –መንስኤና ህክምና

$
0
0
የኩላሊት ሥራ ማቆም – መንስኤና ህክምና

የአማራ ጉዳይ |መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 2010

$
0
0
የአማራ ጉዳይ እንቆቅልሽ እየሆነ ነው፤ አማራ ነን እያሉ በስሜት የሚናጡት ሰዎች የሚጽፉትን ያነበበና አልፎ አልፎም አዳማጭ ሲያገኙ የሚናገሩትን የሰማ ከፕሮፌሰር ዓሥራት ጀምሮ የጎሣ ፖሊቲካ ፓርቲ ለማቋቋም የተደረገውን ሙከራ ሁሉ መክሸፉን አልሰሙም፤ አያውቁም፤ መለስ ዜናዊ ከጓደኞቹ ጋር የፈጠረውን ጭራቅ የኩራትና የዳቦ አባታቸው (ዓሥራት ሆዳም ያላቸውን) አድርገው ለመቀበል ዝግጁ ነበሩ፤ ሆኖም ፈልገው ፈልገው እስካሁን አላገኙትም፤ ሆዳሞች ሞልተዋልና […]

የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ውጥረት እንዳጠላበት ተጠቆመ

$
0
0
የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ በውጥረት ውስጥ መሆኑ ተጠቆመ፡፡ በተለያዩ ወቅታዊ ምክንያቶች ውጥረት ያጠላበት የምክር ቤቱ ዝግ ስብሰባ፣ በአጭር ቀናት ውስጥ ሊጠናቀቅ እንደሚችልም ተነግሯል፡፡ መረጃዎች እንደጠቆሙት፣ ሰኞ ከሰዓት በኋላ የተጀመረው የምክር ቤቱ ስብሰባ ግፋ ቢል ከሶስት ቀናት ሊበልጥ እንደማይችል ተገምቷል፡፡ በዚህ ስብሰባ በኦቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ቦታ የሚተካው የኢህአዴግ ሊቀ መንበር የሚመረጥ ሲሆን፤ ፓርቲው እከተለዋለሁ በሚለው የፖለቲካ […]

ፖለቲካችን እንደ Minesweeper ጨዋታ –ያሬድ ኃይለማርያም

$
0
0
ህዳር 22 ቀን 2018 እ.አ.አ የወያኔ አገዛዝ ሥርዓት ቀና የሆነውን እና የተቀደሰውን መንገድ የአግድሞሽ ትቶ በተንሻፈፈው ሴጣናዊ መንገድ ጉዞውን ካቀና ውሎ አደረ። ቀናው መንገድ ከወራቶች በፊት ከረዥም የግምገማ ሂድት ማግስት በአደባባይ ወጥቶ ለሕዝብና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ የሰጠው ንስሃና ኑዛዜ የተቀላቀለበት መግለጫ ነበር። እስረኞችን እፈታለሁ፣ የፖለቲካ ምህዳሩን አሰፋለሁ፣ ብሔራዊና ሁሉን አቀፍ የመግባቢያ ጉባዔ አካሂዳለሁ ወዘተ…። ይህን […]

ፊት ለፊት: ሳዲቅ አህመድ እና ናትናኤል አስመላሽ

$
0
0
ፊት ለፊት: ሳዲቅ አህመድ እና ናትናኤል አስመላሽ
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live