Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ከኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
ከኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ (Amharic PDF | Oromiffa – PDF | English – PDF  ) የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ የተወካዮች ምክር ቤት ከኦክቶበር 20 እስከ ፟22 በአሜሪካን አገር በሚገኘው ሰፕሪንግፊልድ ቬርጂኒያ ግዛት ውስጥ ተገናኝቶ በኢትዮጵያ የወቅቱን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች እንዲሁም አገራችን አሁን የገጠማትን የፀጥታ ጉዳዮች በሚመለከት ሰፋ ያለ ውይይት አካሂዶአል። ከዚህም በተጨማሪ አገራዊ […]

የጎሬ ህዝብ ህገወጥ ጭነት ጫኑ ያላቸውን ሁለት የጭነት መኪናዎች በቁጥጥር ስር አዋለ |ሌሎች ሁለት የጭነት መኪናዎች አምልጠዋል!

$
0
0
ሳዲቅ አህመድ | ቢቢኤን   በኢሊባቡር ዞን በአሌ ወረዳ በጎሬ ከተማ ዉስጥ በዛሬዉ እለት ሁለት የጭነት መኪናዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ። በከባድ መኪናዎች ላይ በኮንቴይነር የተጫነ እቃ በጎሬ በኩል እያለፈ እንደነበር የሚገልጹት የጎሬ ነዋሪዎች የጭነት መኪናዎቹን  በጥርጣሬ በመመልከታቸው መንገድ ዘግተው እንዳይንቀሳቀሱ ማድረጋቸውን አሳዉቀዋል። በአራት የጭነት መኪናዎች ተጭኖ የሚያልፈው እቃ የጦር መሳሪያ ሊሆን ይችላል ብሎ የጎሬ ህዝብ […]

ኢትዮጵያ ወዴት? –ተቃዋሚዎችስ?…. |ልዩ ውይይት ከአክቲቭስት ገረሱ ቱፋ፣ መስፍን አማን እና ሳዲቅ አህመድ ጋር

$
0
0
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ አክቲቭስት ገረሱ ቱፋን፣ አክቲቭስት መስፍን አማንን እና ጋዜጠኛና አክቲቭስት ሳዲቅ አህመድን በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ዙሪያ አወያይቷል:: ይመልከቱት::

የደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮከቦች ሕብረት ተመሰረተ |የፊታችን እሁድ ኦክቶበር 29 በዋሽንግተን ዲሲ ራሱን ከሕዝብ ጋር ያስተዋውቃል

$
0
0
የደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮከቦች ሕብረት ተመሰረተ | የፊታችን እሁድ ኦክቶበር 29 በዋሽንግተን ዲሲ ራሱን ከሕዝብ ጋር ያስተዋውቃል | ሊቀመንበሩ አቶ ሽመልስ ኪታንጮ ከሕብር ራድዮ ጋር ተወያይተዋል:: ይመልከቱት:: (የደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮከቦች ሕብረት የፖለቲካ ፕሮግራምን ለማየት እዚህ ይጫኑ)

ሌንጮ ለታ ከዶ/ር ዲማ ነገዎ ጋር ካርቱም ለምን እንደሄዱ ተናገሩ |ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የኦሮሞ ቄሮዎችን ትግል አደነቁ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ከወያኔ መንግስት ጋር ሱዳን ላይ ድርድር አድርገዋል ተብሎ ሲወራባቸው የነበሩት ኦቦ ሌንጮ ለታ ምላሽ ሰጡ:: ከኢሳት ቴሌቭዥን ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ መሪዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ምላሽ ሰጥተዋል::

አስደንጋጭ ዘገባ –ሊቢያ ውስጥ ተገዳ በመደፈር ጀርመን ውስጥ የወለደቻትን ልጅ እንድትሞት አድርጋለች የተባለችው ሮዛ ፍርድ ሲዳሰስ |በታምሩ ገዳ

$
0
0
አስደንጋጭ ዘገባ – ሊቢያ ውስጥ ተገዳ በመደፈር ጀርመን ውስጥ የወለደቻትን ልጅ እንድትሞት አድርጋለች የተባለችው ሮዛ ፍርድ ሲዳሰስ | በታምሩ ገዳ

አላቲኖስ መጽሐፍና የሰሞኑ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጉዳይ መመሳሰል |ዳንኤል አበራ

$
0
0
  . ማኅበረ ቅዱሳንን በአሸባሪነት ፈርጆ ለማውገዝ የቅዱስ ሲኖዶስን የመከፈል አደጋ ጸጋና ቅባት በአማራ ተዋሕዶ ላይ . በደራሲ ቃልኪዳን ኃይሉ ተጽፎ ለንባብ የበቃው አላቲኖስ መፅሐፍ ዙሪያ የተለያዩ ሰዎች የተለያየ አስተያየት ሰጥተው አንብቢያለሁ፡፡ እኔም አንዴ የተሰማኝን ጽፌያለሁ፡፡ በተለይ አቶ ዘላለም የተባሉ ግለሰብ አላቲኖስ መጽሐፍ ልብወለድ አይደለም ብለው የተለያየ ሀሳብ እያመጡ ሲሞግቱ አይቻለሁ፡፡ አቶ ዘላለም ከፍቅር ታሪኩ […]

ኢትዮጵያውያንን በዘር ከፋፍለው የሚያፋጁንን ጎሰኞች በአንድነት ተነስተን “በቃችሁ” እንበላቸው!!! ከኢትዮጵያ አገር-አድን የቀውጢ-ጊዜ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
ኦክቶበር 25 ቀን፤ 2017 ዓ/ም አሁን ኢትዮጵያውንን የገጠመን ችግር ድንገተኛ አይደለም። ችግሩ ሰፊ፣ ከባድ፣ ለበርካታ ዓመታት በፀረ-ኢትዮጵያ ባዕዳንና አገር-በቀል የጥፋት መሣሪያዎቻቸው ጥምረት በገፍ እንድንጋተው ከተጠመቀልን መርዝ ገና ገፈቱን ነው እየቀመስን ያለነው። አንዱን ብሔረሰብ በሌላው ማስፈጀት የተጀመረውም ዛሬ አይደለም። ሕወሓት እስከዛሬ በሥልጣን ላይ ለመቆየት የቻለው ኢትዮጵያውያንን በቋንቋ የሚከፋፍል ‘ሕገ-መንግሥት’ አዘጋጅቶ በግድ በሕዝቡ ላይ በመጫን፣ በዕቅድና በስልት፣ […]

የእነ ሚሚ ስብሃቱ ወጥመድ –ከሙሉነህ ዮሃንስ

$
0
0
የቀድሞ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ጊዜው ይነጉዳል። ለውጡ ግን ሲንፏቀቅ ቆይቶ ገና አሁን ላይ ነው የቁርጥ ሰአት መድረሱን እኛም ጠላቶቻችንም እርግጠኛ የሆነው። የኢትዮጵያን ህዝብ ጥያቄ በማስተጋባት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተለይ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንኳን የዩኒቨርሲቲ ተማሪወች ትዝብት ላይ እየወደቁ ነው። የወያኔ ከፋፍለህ ግዛ ዋና ተጠቂና ተጠማቂወች እየሆኑ […]

በ1900 ዓም የተገነባ እና ጥንታዊ ይዘቱን ሳይለቅ በ1990ዎቹ በሚገባ የታደሰ በ730 ካሬ ላይ የሰፈረ ህንፃ ቤተ ክርስቲያን

$
0
0
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቁስ አሐዱ አምላክ አሜን። በመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ ጥሪ!  ይህንን በመደገፍዎ ኢትዮጵያ ሃይማኖትን ፣ቅርስን እና ታሪክን በአውሮፓ ምድር እንድትተክል በመርዳት እራስዎን የሂደቱ አካል አደረጉ ማለት ነው። +++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ በ1900 ዓም የተገነባ እና ጥንታዊ ይዘቱን ሳይለቅ በ1990ዎቹ በሚገባ የታደሰ በ730 ካሬ ላይ የሰፈረ ህንፃ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ […]

ሁለት እስረኞች በድብደባ ህይወታቸው እንዳለፈ የአይን እማኞች ለፍርድ ቤት ገለፁ

$
0
0
“ፊቴ ላይ ነው ልቡን ረግጠው የገደሉት፣ የእስር ቤቱ ኃላፊ እያለ ነው የተደበደብነው” “ሁላችንም ዋስትና የለንም። በሚቀጥለው የእኔን የሞት ዜና ልትሰሙ ትችላላችሁ” “ሳትፈርዱብን ገድለው ይጨርሱናል” 1ኛ ተከሳሽ ብስራት አበራ (በጌታቸው ሺፈራው) በቂሊንጦ ቃጠሎ ወቅት “በእስር ላይ እያሉ በአድማ ስምምነት በማድረግ በሰዎችና ንብረት ላይ የሀይል ድርጊት በመፈፀም ከማረሚያ ቤቱ ለማምለጥ የእስረኞች አመፅ ውስጥ ተሳትፈዋል” በሚል ክስ የቀረበባቸው […]

ታሪክ አዘል ምርጥ ዘገባ –ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት የማን ነበር?

$
0
0
ታሪክ አዘል ምርጥ ዘገባ – ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት የማን ነበር?

Health: በደቂቃ ውስጥ ቶሎ እንቅልፍ እንዲወስደን የሚያደርጉ ቀላል ዘዴዎች

$
0
0
Health: በደቂቃ ውስጥ ቶሎ እንቅልፍ እንዲወስደን የሚያደርጉ ቀላል ዘዴዎች

ጀዋር መሐመድ ከአማራ ድምጽ ጋር ያደረገው አዲስ ቃለምልልስ –“እኛና የአማራ ልሂቃን በር ዘግተን ማንም ሳይገባብን መነጋገር አለብን”

$
0
0
ጀዋር መሐመድ ከአማራ ድምጽ ጋር ያደረገው አዲስ ቃለምልልስ – “እኛና የአማራ ልሂቃን በር ዘግተን ማንም ሳይገባብን መነጋገር አለብን”

ከደህንነት ምንጮች አሁን የደረሰን መረጃ

$
0
0
ከደህንነት ምንጮች አሁን የደረሰን መረጃ

ሁከት ቀስቃሽ የተባለውን የህወሃት ሰዉ የጎሬ ከተማ ፖሊስ እንዳሰረው ታወቀ

$
0
0
(BBN) በጎሬ ከተማ የተደረጉትን ተቃዉሞዎች ተከትሎ በከተማዉ ዉስጥ ሁከት ለመፍጠር ሲያሴር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የጎሬ ምንጮች አሳወቁ። የከተማዉ ህዝብ ብሶቱን ለማሰመት የተቃዉሞ ሰልፍ በሚወጣበት ወቅት የአማራና የኦሮሞ ተወላጆች የንግድ ድርጅታቸዉን እንዲዘጉ ጥሪ ሲያደርግ ነበር የተባለው አቶ ሚካኤል ሐይሌ የተባለው የመንግስት ሰራተኛ በቁጥጥር ስር መዋሉ ታዉቋል። አቶ ሚካኤል በጎሬ ከተማ በሚገኙ መንግስታዊ ተቋማት ዉስጥ […]

የቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት የኢህአዴግ ግብዓተ መሬት ሊፈጸም መቃረቡን ተናገሩ

$
0
0
(BBN) የቀድሞ የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገብሩ አስራት፣ ኢህአዴግ አብቅቶለታል አሉ፡፡ የቀድሞ የህወሓት ታጋይ እና ከትግል በኋላ በ1993 እስከተፈጠረው የፓርቲው መከፋፈል ድረስ ከህወሓት ጋር የነበሩት አቶ ገብሩ፣ ከሪፖርተር ጋዜጣ ጋር ቃል ምልልስ አድርገው ነበር፡፡ በቃለ ምልልሳቸውም፣ በአሁን ሰዓት ሀገሪቱን እያስተዳደረ የሚገኘው ኢህአዴግ እየገጠመው ባለው ህዝባዊ ተቃውሞ የተነሳ ግብዓተ መሬቱ ሊፈጸም እንደተቃረበ አመላክተዋል፡፡ ወቅታዊው የኢትዮጵያ […]

በአፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ ቦታ የሚተካ ሰው ምርጫ ሊካሔድ ነው

$
0
0
የኦህዴድ አመራር እና የኢህአዴግ ፓርላማ አፈ ጉባኤ የሆኑትን አቶ አባዱላ ገመዳ የሚተካ ሰው ምርጫ ሊካሔድ መሆኑ ታወቀ፡፡ አቶ አባዱላ ከሁለት ሳምንት በፊት ‹‹የስልጣን መልቀቂያ›› ጥያቄ ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡ አፈ ጉባኤው ከስልጣን ለመነሳት የወሰኑበትን ምክንያት ሲገልጹም፣ ‹‹የትልቅ ስልጣን ባለቤት ሆኜ የህዝቤ ጥቅም ሲነካ ማየት አልፈልግም፡፡›› ብለዋል፡፡ የአፈ ጉባኤው የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ ብዙዎችን አነጋግሮ እንደነበር ይታወሳል፡፡ አፈ ጉባኤውን […]

የሙሰኞች ወግ! – (በጌታቸው ሺፈራው)

$
0
0
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ወንጀል ችሎት የሙስና ጉዳይ የሚታይበት ችሎት ነው። ይህ ችሎት የስንትና ስንት ሙሰኞችን ጉዳይ ይዞ በገዥዎቹ ትዕዛዝ ክሳቸውን አቋርጧል። በመቶ ሚሊዮን የዘረፉትን ሙሰኞች ክስ እያቋረጠ አሰናብቷል። በእርግጥ ሙስና ሙስና ነው! ግን ፍርድ ቤቱ ተቆርቋሪ፣ አባሪ እና ተገን የሚሆናቸው ባለስልጣን እና ፓርቲ ያላቸውን ሙሰኞች እየለቀቀ፣ ምስኪን ሙሰኞች ላይ ብቻ ይፈርዳል። […]

የሻለቃ ዳዊት ወልደጊወርጊስ እና የዶክተር ጌታቸው በጋሻው አገር አቀፍ ንቅናቄ ዘመቻ – አንዱዓለም ተፈራ

$
0
0
ረቡዕ፣ ጥቅምት ፲ ፭ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት “ትንንሽ ጎጆዎች አንድ ትልቅ ጎጆ አይሆኑም!” ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሻለቃ ዳዊት ወልደጊወርጊስና ዶክተር ጌታቸው በጋሻው፤ ድርጅቶችን ሰባስበው፤ “አገር ለማዳን!” አንድ ማዕከል ለመፍጥርና ይሄንን ዓላማቸውን ለማሳካት በመሯሯጥ ላይ ናቸው። ይህ የተከበረና ይበል የሚያሰኝ ዓላማ ነው። ዓላማ ሲጠናቀር ለግብ እንዲበቃ፤ ጊዜያዊነትን፣ ሀቀኝነትን፣ ቆራጥነትን እና አፍላቂነትን ይጠይቃል። የታቀደ ሁሉ ይሳካል፤ የተወለደ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>
<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596344.js" async> </script>