Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አምቦ የጦር አውድማ ሆናለች!! –ስዩም ተሾመ

$
0
0
አምቦ ወደሚገኙ አምስት ሰዎች ጋር ደወልኩ፡፡ የሁሉም ሰዎች ስልክ ይጠራል ግን አያነሱም!! በInbox እንደነገሩኝ ከሆነ “በአሁን ሰዓት በከተማው ውስጥ #ስልክ ማናገር ለአደጋ ያጋልጣል” ብለውኛል፡፡ አሁን አምቦ ያለችበትን ሁኔታ የሚያሳዩ የሚከተሉትን ፎቶዎች ልከውልኛል፡፡ በእርግጥ አምቦ የጦር አውድማ ሆናለች!!

በአፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ ቦታ የሚተካ ሰው ምርጫ ሊካሔድ ነው

$
0
0
BBN news October 25, 2017 የኦህዴድ አመራር እና የኢህአዴግ ፓርላማ አፈ ጉባኤ የሆኑትን አቶ አባዱላ ገመዳ የሚተካ ሰው ምርጫ ሊካሔድ መሆኑ ታወቀ፡፡ አቶ አባዱላ ከሁለት ሳምንት በፊት ‹‹የስልጣን መልቀቂያ›› ጥያቄ ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡ አፈ ጉባኤው ከስልጣን ለመነሳት የወሰኑበትን ምክንያት ሲገልጹም፣ ‹‹የትልቅ ስልጣን ባለቤት ሆኜ የህዝቤ ጥቅም ሲነካ ማየት አልፈልግም፡፡›› ብለዋል፡፡ የአፈ ጉባኤው የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ ብዙዎችን […]

አምቦ እስካሁን 10 ሰዎች በአጋዚ መገደላቸው ታወቀ –ቁጥሩ ከፍ ሊል ይችላል –ፖሊሶች የዳንጎቴ ትራክ ሲያቃጥሉ ታይተዋል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) አምቦ ከተማ ዛሬ ጠዋት በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ መንግስት በከፈተው ተኩስ እስካሁን የአስር ሰዎች ሕይወት ማለፉን የከተማዋ ኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ ጋዲሳ ደሳለኝ ተናገሩ:: እንደ አቶ ጋዲሳ ገለጻ ተኩሱን የከፈተው የአጋዚ ኃይል ነው:: በአቶ ጋዲሳ መረጃ መሰረት በተኩሱ 20 ሰዎች እንደቆሰሉ ተናግረዋል:: በአምቦ ከተማ በተደረገው ተቃውሞ ትንሽ የማይባሉ መኪኖች መቃጠላቸው ሲዘገብ በተለይም የናይጄሪያዊው ባለሃብት ንብረት የሆነው […]

“ብሔራዊ ጭቆናን” መጣል የሚቻለው በብሔራዊ ትግል ብቻ ነው! –የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ሕብረት (ኢሙንሕ)

$
0
0
United Ethiopian Muslims Movement (UEMM) የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ሕብረት (ኢሙንሕ) 4324 Georgia Avenue NW – Washington, DC 20011     uemm2017@gmail.com   October 25, 2017 መድፍ ጠምዶ ሣንጃ ወድሮ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ፍርሃት፣ የሰቀቀንና የሽብር ከበሮ ለ26 ዓመታት ሲያስጎስም የነበረው የወያኔ አምባ ገነን ሥርዓት ፀሓይ እየጠለቀበት መሆኑን የሚያበስሩ ብዙ ተጨባጭ ምልክቶች እየታዩ ነው። ከአገሪቱ ንዋይ ጀምሮ እስከ […]

ሴቶች ለማህጸን ካንሰር ከመጋለጣቸው በፊት ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች

$
0
0
ሴቶች ለማህጸን ካንሰር ከመጋለጣቸው በፊት ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች

የሰው ሕይወት የተቀጠፈበት የአምቦ የተቃውሞ ውሎ በቢቢሲ ዘገባ

$
0
0
ስለአምቦው ውሎ የቢቢሲ ዘገባ እንደወረደ:- በስልክ ያነጋገርናቸው የአምቦ ከተማ ነዋሪዎች እንደነገሩን ስኳር ጭነው በከተማው የሚያልፉ መኪኖች እንዳሉ መረጃ ለአካባቢው በመድረሱ ፤ መኪኖቹን ለማስቆም በመጠባበቅ ከትናንት ጀምሮ መንገድ መዝጋት ጀምረው ነበር። ምክንያታቸው ደግሞ በሀገሪቱ የሚታየው የስኳር እጥረት በአምቦም የሚስተዋል መሆኑ ነው። በከተማዋ አንድ ኪሎ እሰከ 70 ብር ድረስ ይሸጣል ይላሉ። እናም በዚህ ሁኔታ ስኳር ተጭኖ ወደሌላ […]

የሀገሪቱ ጦር እና ደህንነት የህወሓትን ስልጣን በማዳን ስራ ላይ አተኩሯል

$
0
0
(ቢቢኤን) በኢትዮጵያ የሚገኙው ማንኛውም ዓይነት ጦር እና የደህንነት አካል የህወሓትን ስልጣን ለመታደግ አተኩሮ እየሰረ እንደሚገኝ ምንጮች ጠቆሙ፡፡ የሀገሪቱ የደህንነት እና የመከላከያ ሰራዊት ቁልፍ ቦታዎች በህወሓት እጅ ውስጥ እንደመገኘቱ፣ የፓርቲውን ዕድሜ ለማራዘም ከመቼውም ጊዜ በላይ እየተሰራ እንደሚገኝ ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡ ለዚህም ሲባል መደበኛ ስራቸው ሀገር መጠበቅ የሆነ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ህዝባዊ ተቃውሞ በተነሳባቸው ቦታዎች ጭምር እየሔዱ በህዝብ […]

የሕብር ራድዮ ልዩ ዜናን ይመልከቱ

$
0
0
የሕብር ራድዮ ልዩ ዜናን ይመልከቱ

ስለተያዙት የወያኔ ደህንነቶች ሳዲቅ አህመድ አዳዲስ መረጃዎችን ይዟል |ፖሊሶችን ቃለምልልስ አድርጓል

$
0
0
መቱና ጎሬ ዉስጥ ለሁከት የተዘጋጁ ደህንነቶች ተያዙ ደህንንነቶቹ የሐብት ባልቤቶችና የትግራይ ተወላጆች ናቸው            የመቱና የጎሬ የከተማ አስተዳደር ሰራተኞችና ነዋሪዎች ይናገራሉ * አምቦ ዉስጥ ዉጥረቱ እንደነገሰ ነው * አንድ የከተማዉ ፖሊስ አባል ቃለ ምልልስ አድርጓል ሳዲቅ አህመድ ቢቢኤን ሬድዮ

በቶሮንቶ ካናዳና አካባቢዋ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የቀረበ ጥሪ

$
0
0
በቶሮንቶ ካናዳና አካባቢዋ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የቀረበ ጥሪ

አቶ ኃይለማርያም መንግስት የአባ ዱላ ገመዳን የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ እየመረመረው ነው አለ

$
0
0
BBN news October 26, 2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አቶ አባዳላ ገመዳ ያቀረቡትን የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ እየመረመረው ይገኛል አሉ፡፡ በተቃራኒው ደግሞ አቶ በረከት ስምዖን ያቀረቡትን የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ መንግስት እንደተቀበላቸው ተናግረዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በኢህአዴግ ፓርላማ ተገኝተው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ እሳቸው በተገኙበት የአዲስ አፈ ጉባኤ ምርጫ ይካሔዳል ተብሎ ተጠብቆ ነበር፡፡ ሆኖም ባልታወቀ […]

“በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ላለ ሰው ትንቢት አትናገር !”–ዳንኤል ሽበሽ

$
0
0
ዛሬ ጥቅምት 16 ቀን፡ 2010 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትራቸው የፕ/ት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ለሕ/ተ/ም ያደረጉትን መክፈቻ ንግግር ተከትለው የሰጡትን ማብራሪያ (brief) አዳመጥኩኝ ፡፡ አንድ ሪፖርት የሚቀዳው ከዕቅድ እስከ ድርጊት ካለው ክፍል ውስጥ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ካልዋሸን ወይም ካልተሳሳትን በስተቀር ሪፖርት እውነት መሆን አለበት ፡፡ ከዚህ ሀሳብ ስንነሳ አንገት ስላስደፋን የመንግሥታቸው ሪፖርት ለፓርቲያቸው አባላት (ለፓርላማው) አቅርበውታል […]

ሀገራዊ የጸሎትና ምህላ ጥሪ –ምሕረት ዘገዬ

$
0
0
የሀገራችን ጉዳይ ከድጥ ወደ ማጥም አልፎ ልንገልጸው ቃል ያጣንለት የመቅሰፍቶች ሁሉ ትንግርታዊ ትዕይንት ሆኖኣል፡፡ አንዱ ቀን አልፎ ሌላው ሲተካ ከመሻሻል ይልቅ እየባሰበት ሄዶ ዜጎች በቋሚነት ወላፈኑ በማይበርድ ምድጃ ላይ ተጥደው እንዲቃጠሉ ተፈርዶባቸዋል፡፡ በዚህም ምክንያት የምናደርገው ጠፍቶን ብዙዎቻችን በሀገራችን የወደፊት ዕጣ ፋንታ ላይ ክፉኛ ተጨንቀን ተጠበናል፡፡ የዚህች ታሪካዊ ሀገር መጥፋት የሚያስደስታቸው ካልሆነ በስተቀር ጤናማ ለሆነ የዓለም […]

ሀገራዊ የጸሎትና ምህላ ጥሪ

$
0
0
ምሕረት ዘገዬ የሀገራችን ጉዳይ ከድጥ ወደ ማጥም አልፎ ልንገልጸው ቃል ያጣንለት የመቅሰፍቶች ሁሉ ትንግርታዊ ትዕይንት ሆኖኣል፡፡ አንዱ ቀን አልፎ ሌላው ሲተካ ከመሻሻል ይልቅ እየባሰበት ሄዶ ዜጎች በቋሚነት ወላፈኑ በማይበርድ ምድጃ ላይ ተጥደው እንዲቃጠሉ ተፈርዶባቸዋል፡፡ በዚህም ምክንያት የምናደርገው ጠፍቶን ብዙዎቻችን በሀገራችን የወደፊት ዕጣ ፋንታ ላይ ክፉኛ ተጨንቀን ተጠበናል፡፡ የዚህች ታሪካዊ ሀገር መጥፋት የሚያስደስታቸው ካልሆነ በስተቀር ጤናማ […]

በዓቃቤ ህግ ማስረጃ ላይ የቀረበ የኮ/ል ደመቀ መቃወሚያ

$
0
0
ከጌታቸው ሽፈራው “እኔ የተከሰስኩት ለምን አማራ ማንነት አቀረብክ ተብዬ ነው……………እኔ እንድከሰስ ምክንያት የሆነው በህገ ወጥ መንገድ በግዴታ የተነጠቀው የወልቃይት ህዝብ የአማራ ማንነት ጥያቄ ለመንግስት ለማቅረብ በህዝብ ተመርጨ የማንነት ጥያቄውን በህጋዊ መንገድ በህገ መንግስቱ መሰረት ይመለከተዋል ለተባለ የመንግስት አካል ሁሉ ሳቀርብ ጥያቄውን ለማፈን ሲባል ከመኖርያ ቤቴ በሌሊት ተከብቤ ጥቃት ሊፈፀምብኝ ሲል ራሴን በመከላከሌ ነው” ኮ/ል ደመቀ […]

Health: ዶ/ር ኃይለሚካኤል ከሆድ ህመም ጋር ለተያያዙ 3 ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች

$
0
0
ዶ/ር ኃይለሚካኤል ከሆድ ህመም ጋር ለተያያዙ 3 ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች

“የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ የሥርዓቱ የማጋጨት ተንኮል ሳትሰጋ የኦሮሞ እና የአማራ ወንድሞችህ እያደረጉት ካለው የነፃነት ትግል ጋር ተቀላቀል”–ኦሮሞ ፌ.ኮ. የዓ.አ.ድ.ቡ

$
0
0
* በሠላማዊ መንገድ ተቃዉሞ ያሰማ ህዝብ ላይ ግድያ ፈጽሞ ከሕግ ተጠያቂነት ማምለጥ አይቻለም፡፡ * የኢትዮጵያ ህዝብ ሥርዓቱ በሚፈጽመው የማጋጨት ተንኮልና እና ደባ ሳትሰጋ የኦሮሞ እና የአማራ ወንድሞችህ እያደረጉት ካለው የነፃነት ትግል እንድትቀላቀል ጥሪያችን እናቀርብልሀለን:: ከትላንት በስትያ እሮቡ ጥቅምት 15, 2010 ዓ.ም ጀምሮ በምዕራብ ኦሮሚያ በአምቦ እና በአካባቢው ስኳር ከፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ተጭኖ ወደ ሌላ አካባቢ […]

የጎሬዉ ፈተሻና ምርመራ እንደቀጠለ ነው

$
0
0
ሳዲቅ አህመድ ከቢቢኤን ራድዮ በኢሊባቡር ዞን በጎሬ ወረዳ ትላንት የተጀመረው ፍተሻ ዛሬም መቀጠሉን የከተማው አስተዳደር አሳወቀ። በመቱ ከተማ ዉስጥ ቦምብ፣ ከባድ መሳሪያ፣ሁከት ቀስቃሽ የሆኑ ጽሁፎችና የኦነግ ሰንደቅ አላማ አቶ ኪሮስ ከተባሉ ባለሀብት መገኘቱን ተከትሎ ትላንት በጎሬ ከተማ የተጀመረው ፍተሻ ቀጥሏል። ከጎሬ ከተማ አስተዳደር በተገኘው መረጃ መሰረት እስከ አሁን ሁከት ለመፍጠር በዝግጅት ላያ የነበሩ ስድስት ሰዎች […]

የቢቢኤን በልዩ ዜናው አሁን የደረሰውን መረጃ ይዟል

$
0
0
የቢቢኤን በልዩ ዜናው አሁን የደረሰውን መረጃ ይዟል

ተደራዳሪ ወይንስ ተባባሪ፣ ይገረም አለሙ

$
0
0
የተረገምንበት ጊዜና ምክንያቱ አለልታወቅ ብሎ ከጠዋት ከጥንቱ ከትውልድ ትውልድ እየተሻገረ ይላላል ያልነው ብሶ እየከረረ ችግር በሽታችን ዘመን አስቆጠረ፤ ከእውነተኛው ታጋይ- የአስመሳዩ ቁጥር እጅግ ስለላቀ፣ ግድያ ፍጅቱ ከአደባባይ አልፎ እስር ቤት ዘለቀ፡፡ 2010 ከባተ ገና ሁለተኛ ወሩን ያልጨረሰ በሆንም በዚህ አጭር ግዜ ውስጥ ብቻ ያየን የሰማናቸው ነገሮች ፖለቲከኛ ነኝ ለለውጥ እየታገልኩ ነው የሚሉትን ቀርቶ ማናቸውንም ሰው […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live