Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የኢሊባቡሩ የአማሮች ዕልቂት…ከዜናው በኋላ የተሰጡ አስተያየቶች

$
0
0
የኢሊባቡሩ የአማሮች ዕልቂት… ከዜናው በኋላ የተሰጡ አስተያየቶች

አቶ አዲሱ አረጋ በኢሊባቡር በጮራ እና በዴጋ ስለደረሰው እልቂት መግለጫ ሰጡ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሚያ ክልል ኮምዩኒኬሽን ጉዳይ ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ በኢሊባቡር በጮራ እና በዴጋ ስለደረሰው እልቂት መግለጫ ሰጡ:: “የኦሮሚያ ክልል የተሃድሶ አመራር የህዝብን ጥቅም ለማስከበር እየወሰደቻዉ ያለዉ ጠንካራ እርምጃዎች ያላስደሰታቸዉ አካላት የክልሉን ህዝብ ሰላም በመንሳት ብሎም የተሃድሶ አመራሩን ትኩረት በማሳጣት ለኪራይ ሰብሳቢነት እና ለዝርፊያ ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር እየተዉተረተሩ ይገኛሉ።” ሲሉ መግለጫቸውን የጀመሩት አቶ አዲሱ “ሰሞኑን በቡኖ […]

እያወቁ ማለቅ፡ የብሔር ግጭት ከበደሌ እስከ ሱማሌ |ስዩም ተሾመ

$
0
0
ብሔር (የቁጥር) ፖለቲካ    ትላንት ማታ በኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን በሚገኙ በደጋ እና ጮራ ወረዳዎች በብሔር ላይ የተመሰረተ ጥቃት መፈፀሙን የሚገልፅ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በስፋት ተለቅቆ ነበር። በእርግጥ እኔ መረጃው የደረሰኝ ማታ 4፡00 ላይ ስለነበር ትክክለኝነቱን ለማረጋገጥ አልቻልኩም። የኦሮሞ እና አማራ ሕዝብ መብት አቀንቃኝ የሆኑ ሁለት ግለሰቦች በተጠቀሱት ቦታዎች “በአማራና ትግራይ ብሔር ተወላጆች ላይ ጥቃት […]

ሰበር መረጃ: የኢሊባቡር አማሮች እልቂት |የህወሃት ፖለቲካዊ ቁማር እስከየት? –የሳዲቅ አህመድ ዜና ትንታኔ ከዓይን እማኝ ቃለምልልስ ጋር

$
0
0
«በዴጋ መኮ የህወሃት ቅጥረኞች ለወንዶቹ የማትነሱ ከሆነ የሴት ቀሚስ እንካቹ ብለው አድለዋል። ትግራይ ዉስጥ ለወንዶች የሴት ቀሚስ በማደል የሽብር ተግባሩን የጀመረው ህወሃት በኦሮምያ ዉስጥ ደገመው»ይላሉ ነዋሪዎቹ። ዘገባ፡ በሳዲቅ አህመድ

የብራና ሬዲዮ የጥቅምት 12 ቀን 2010 ዓ.ም. መርሃ ግብር

$
0
0
‹‹የጣና ሐይቅን እንቦጭ ድፍን የኢትዮጵያ ሕዝብ ቢሰለፍበት እንኳ ማስወገድ አይቻልም›› ዶክተር ተመስገን ተሰማ ከተለያዩ አካባቢዎች የጣና ሐይቅን እንቦጭ ለመንቀል የተንቀሳቀሱ ሰዎች የጣና ሐይቅ እንቦጭ አረም ሁኔታ አስደንገጭ ነው ብለዋል፡፡ ከወሎ፣ ከጎንደርና ከጎጃም አካባቢ የመጡ ዐማሮች ትናንት በሐይቁ የተለያዩ አካባቢዎች የእምቦጭ አረምን ለማረም ሞክረዋል፡፡ ከወሎ አካባቢ የመጡ ተጓዦችን የሚያስተባብሩት ዶክተር ተመስገን ተሰማ ለብራና ሬዲዮ እንደገለጹት የሐይቁ […]

አላሙዲ ቃል ገብቶ ያለመፈጸም ታሪክ አለው |በጣና ጉዳይ አላሙዲንን ተማምነን እንዳንዘናጋ

$
0
0
አላሙዲ ቃል ገብቶ ያለመፈጸም ታሪክ አለው | በጣና ጉዳይ አላሙዲንን ተማምነን እንዳንዘናጋ

Hiber Radio: የኢሊባቡሩ ጥቃት |የዳኡድ ኢብሳ የኦነግ ከወያኔጋ አልደራደርም ማለት |ቴድሮስ አድሃኖም |ብጥብጥ በአ.አ. ስታዲየም |የሕወሓት መገናኛ ብዙሃን የዘር ፍጅት ቅስቀሳና አባ ዱላ እንዲታሰሩ ጥሪ ማቅረብ እና ሌሎችም

$
0
0
የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 12 ቀን 2010 ፕሮግራም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሶስት ወጣት አክቲቪስቶች ጋር የተደረገ ውይይት አክቲቪስት ገረሱ ቱፋ፣አክቲቪስት መስፍን አማን እና አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ የለውጡ ግስጋሴ፣የተቃዋሚዎች ሚና፣በውስጥ ካሉ የለውት ሀይሎች በኦህዴድና በብአዴን ያሉትን ጨምሮ አብረው ስለሚሰሩበትና በርከት አሉ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል(ክፍል አንድን ያድምጡት) በኢሊባቦር የተለያዩ ወረዳዎች በንጹሃን ላይ ስለተደረገው ጭፍጨፋና ተያያዥ ጉዳዮች […]

የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ዜናዎች

$
0
0
የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ዜናዎች

አንድነት ጠፍቶ ነው እንጂ ወያኔ ከወደቀ ቆይቷል –ከተማ ዋቅጅራ

$
0
0
በይፋ የወያኔ መውደቅ የተጀመረበት ቀን የ1997 የምርጫ ግዜ ነው ። ህዝቡ ከዳር እስከዳር በመውጣት ህውአትን እንደማይፈልግ ያሳወቀበት ግዜ ነበረ። በነጻነት እና በዲማክራሲያዊ ስርአት ኢትያጵያን ሊመራ የሚችልን መሪ በመፈለግ ወደ ምርጫ ጣቢያ በመሄድ መሪዋችን ለመምረጥ የማይፋቀውን የሁል ግዜ አሻራውን ያስቀመጠበት ግዜ ነበረ። ህውአቶች የኢትዮጵያ ህዝብ ከነሱ ጋር አለመሆኑን ያወቁበት ብቻ ሳይሆን መቼም ሊመርጣቸው እንደማይችል የተረዱበትም ቀንም […]

(ሰበር መረጃ) በኢሊባቡር አማሮች የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው |ሳዲቅ አህመድ ማምሻውን አናግሯቸዋል

$
0
0
በኢሊባቡር ያሉ አማሮች ግድያና መፈናቀል – ነዋሪዎቹ የድረሱልን ድምጽ ያሰማሉ።የችግሩ ሁሉ መንስኤ ህወሃት ነው የሚል ድምጽ ያስተጋባል። ሳዲቅ አህመድ ነዋሪዎቹን አነጋግሯል። ቢቢኢኤ ሬድዮ

ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው በኢሊባቡር በአማሮች ላይ እየሆነ ስላለው ነገር ያብራራል

$
0
0
ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው በኢሊባቡር በአማሮች ላይ እየሆነ ስላለው ነገር ያብራራል

በበደሌ ቡኖ የተከሰተው ግጭት ከተገለጸው በላይ መሆኑ ታወቀ

$
0
0
በኦሮሚያ ቡኖ በደሌ ዞን ውስጥ የተከሰተው ግጭት በመንግስት ከተገለጸው በላይ መሆኑን መረጃዎች አመለከቱ፡፡ በግጭቱ የተነሳ የሟቾች ቁጥር ተብሎ በመንግስት በኩል የተገለጸው 14 ሲሆን፣ ዛሬ ከስፍራው የወጡ መረጃዎች ግን የሟቾችን ቁጥር 20 አድርሰውታል፡፡ በግጭቱ ከአማራውም ሆነ ከኦሮሞው ወገን የሞቱ ሰዎች መኖራቸውን የገለጹት መረጃዎች፣ የአማራ ተወላጅ ሟቾች ቁጥር ግን ከፍ እንደሚል ይጠቅሳሉ፡፡ ግጭቱ የተካሔደው በገጀራ ጭምር መሆኑ […]

ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ በነዳጅ ዋጋ ላይ አስደንጋጭ ጭማሪ እንደሚደረግ ታወቀ

$
0
0
(BBN) ከቀጣዩ የህዳር ወር ጀምሮ በነዳጅ ዋጋ ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ሊደረግ እንደሚችል ከወዲሁ ታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የተደረገውን የብር ምንዛሪ ለውጥ ተከትሎ በተለያዩ ዕቃዎች ላይ ጭማሪ መደረጉን መዘገባችን ይታወቃል፡፡ በቀጣይ ደግሞ ከዚሁ የብር ምንዛሪ ለውጥ ጋር ተያይዞ የነዳጅ ዋጋ በአስደንጋጭ ሁኔታ ሊጨምር እንደሚችል መረጃዎች እየጠቆሙ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከጥቅምት 1 ቀን 2010 ጀምሮ አንድ የአሜሪካ […]

የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ከህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ዶክመንተሪ ፊልም ሊሰራ ነው

$
0
0
የገዥው ፓርቲ ልሳን የሆነው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዶክመንተሪ ፊልም ሊሰራ መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ዶክመንተሪው የሚያተኩረው ሰሞኑን በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በተካሔዱ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ ሲሆን፣ ፊልሙ ህዝቡ ያነሳውን የነጻነት ጥያቄ ሌላ መልክ ሰጥቶ ጥላሸት የመቀባት ዓላማ እንዳለው ለማወቅ ተችሏል፡፡ ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ የገባው የህወሓት መንግስት፣ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተስተዋለ የሚገኘው የብሔረሰቦች አብሮ የመታገል ሁኔታ በእጅጉ እያስፈራው […]

አቶ ግዛቸው ሽፈራውና ኃብታሙ አያሌው – ይገረም አለሙ

$
0
0
በቅድሚያ ኢንጅነር ግዛቸው አለማለቴ መጠሪያ አይደለም ከሚል እምነት የዘለለ ምክንያት እንደሌለው ይታወቅልኝ፡፡ ለዚህ ጽሁፍ አብይ መነሻ ምክንያቱ  የሀብታሙ አያሌው ቅጥፈትና የባዶ ቅል መንኳኳት የሚለው የአቶ ግዛቸው ጽሁፍ  ነው፡፡ የሀብታሙ አያሌውን መጽሀፍ አላገኘሁትም፡፡ በአቶ ግዛቸው ጽሁፉ አንደተገለጸው  የአቶ ሀብታሙ መጽሀፍ አንዲህ ከእውነት ይልቅ በስሜት ከማስረጃ ይልቅ በጥላቻ የተሞላ ከሆነ አለማግኘቴን እሰየው እላለሁ፡፡ ምክንያትም ምላሽ በመስጠት ያደክመኝ […]

በሁለቱ ድርጅቶች ጥምር መንግስቱ ሊመሰረት ይችላል። ( በኤርሚያስ ለገሰ)

$
0
0
የቀጣይ ግማሽ አመት እቅድ በብዙዎች ዘንድ ኦህዴድ አሁን የያዘውን አቋም አስመልክቶ የተለያዩ አስተያየቶች ይሰጣሉ።በአንድ በኩል አባዱላ የወሰደውን እርምጃ እና የለማ መገርሳ ካቢኔ ከአንደበታቸው የሚወጣውን ኢትዬጲያዊነት በመመልከት እድል ሊሰጣቸው ይገባል የሚሉ አሉ። በሌላ በኩል አሁንም ከጀርባ ያለው ህውሓት ስለሆነ የተቀነባበረ ድራማ ነው የሚሉ ይገኙበታል። ከዚህ በተጨማሪም ” ፌንጣ ብትቆጣ ክንፏን ለመጣል ነው” በሚል የሚተርቱ አልጠፉም። የራሴን […]

ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከሕሊና እስረኞች የተላከ ደብዳቤ –“አንድነት ለነፃነት”–ይዘነዋል

$
0
0
አንድነት ለነፃነት ላለፉት 26 ዓመታት የለውጥ እና የዕድገት ወሳኝ ሀይል የሆነው ወጣት የህብረተሰብ ክፈል እርፍ ለሌለው ጦርነት ተማግዷል፡፡ ለሱሰኝነት እና ለዘቀጠ ሕይወት ተላልፎ ተሰቷል፡፡ ለውርደት እና ለስደት ተዳርጓል፡፡ በሰው ሀገር ታርዷል ላለፉት 26 ዓመታት ህዝባችን ከድህነት በታች ወርዶ የደሀ ደሀ ተብሏል ልጆቹም ጉዳና ወተዋል ገላቸውን ሽጠው ለመኖር ተገደዋል ቆሻሻ ተጭኗቸው ሞተዋል፡፡ ላለፉት 26 ዓመታት ህዝባችን […]

(የኢሊባቡር ጉዳይ…) ጀዋር መሐመድ ለአማራ ተጋድሎ አክቲቭስቶችና ለሌሎች ኢትዮጵያውያን ጥሪ አቀረበ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተርና አክቲቭስት ጀዋር መሐመድ ለአማራ ተጋድሎ አክቲቭስቶች ጥሪ አቀረበ:: ጀዋር በጥሪው በኢሊባቡር በሕወሓት መንግስት የተፈጠረውን ችግር በስሜታዊነት መዘገብ ለወያኔ ሴራ መጠቀሚያ መሆን ነው ብሏል:: “በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል በተፈጠሩች ችግሮች ላይ እኛ (የኦሮሞ አክቲቭስቶች) ጉዳዩን እንዴት እንደዘገብነው በመማር” አሁን ያለውን የወያኔ ሴራ ከማባባስ መቆጠብ ይኖርብናል ብሏል:: በኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ያቀረበውን ሙሉውን ንግግሩን […]

ጎጠኛ ሰው “ዘረኛ” ቢልህ የሆነውን ነገርህ እንጂ ስድብ እንዳይመስልህ! |ስዩም ተሾመ

$
0
0
ለረጅም አመታት የፌስቡክ ጏደኛዬ የነበረ ፅንፈኛ የትግራይ ብሔርተኛ የሆነው “Ztseat Saveadna Ananya” እኔን ከጀርመኑ ናዚ መሪዎች ጋር እያነፃፀረ “በዘረኝነት” ሲወቅሰኝ ግዜ ከጏደኝነት ሰረዝኩት ወይም “Block” አደረኩት፡፡ምክንያቱም ራሱን ከጎጠኝነት ማውጣት የተሳነው ሰው እኔን “ዘረኛ” እያለ ከተወሸቀበት የአስተሳሰብ ዝቅጠት ውስጥ ሊከተኝ የሚጣጣርን ሰው መጀመሪያ እመክረዋለሁ፣ ካልተቀየረ ደግሞ ከጏደኝነት አስወግደዋለሁ፡፡ ነገር ግን፣ ይህ የቀድሞ ወዳጄ አሁንም የስም ማጥፋት […]

የሽብር ክስ የቀረበባቸው አቶ ማሙሸት አማረ የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያቸውን አቅርበዋል

$
0
0
በ25/11/2009 ዓ.ም በተጻፈ የክስ ማመልከቻ የፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የመሰረተባቸው የመኢአድ የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረ በቀረበባቸው ክስ ላይ የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያዎቻቸውን ጉዳዩን ለሚመለከተው ችሎት አቅርበዋል፡፡   የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ትላንት ጥቅምት 13/2010 ዓ.ም የቀረቡት አቶ ማሙሸት አራት ገጽ የክስ መቃወሚያቸውን በጽሁፍ አስገብተዋል፡ አቶ ማሙሸት አማረ የቀረበባቸው ክስ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live