Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ሕብር ራድዮ ልዩ ዜና: ትግራይን ስለመገንጠል…

$
0
0
ሕብር ራድዮ ልዩ ዜና: ትግራይን ስለመገንጠል…

አቶ አዲሱ አረጋ “ሰልፎቹ ከሌላ አካባቢ በመጡ ሰዎች የተመሩ ናቸው፤ ከ100 በላይ ሰዎች ታስረዋል”አሉ

$
0
0
አቶ አዲሱ አረጋ “ሰልፎቹ ከሌላ አካባቢ በመጡ ሰዎች የተመሩ ናቸው፤ ከ100 በላይ ሰዎች ታስረዋል” አሉ

ከሰሜን አሜሪካ የመኢአድ ድጋፍ ሰጭ ማህበር የተሰጠ መግለጫ: “ከኢፍትሃዊ ሀይላት ጋር እየተባበሩ ኢፍትሃዊነትን መታገል አይቻልም”

$
0
0
በሰሜን አሜሪካ የመኢአድ ድጋፍ ሰጭ ማኅበር AEUP SUPPORT ASSOCIATION – NORTH AMERICA ———————————————————————————— ከኢፍትሃዊ ሀይላት ጋር እየተባበሩ ኢፍትሃዊነትን መታገል አይቻልም:- አሁንም የመኢአድ ህጋዊ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ብቻ ነዉ (ከሰሜን አሜሪካ የመኢአድ ድጋፍ ሰጭ ማህበር የተሰጠ መግለጫ) —————————————————————————– (PDF) 1-መኢአድ 483 የጠቅላላ ጉባኤ አባላት አሉት:: ከጥቅምት 28/2007 እስከ ጥቅምት 30/2007 በተካሄደዉ ጠቅላላ ጉባኤ 483 የጠቅላላ […]

ሲያልቅ አያምር፤ “የሥርዓቱን አሟሟት ያሳምርልን!” |ያሬድ ኃይለማርያም

$
0
0
ከብራስልስ ጥቅምት 19፣ 2017 እ.አ.አ የዛሬ ሦስት አመት ታህሳስ 10 ቀን 2007 ዓ›ም “ግፍና አፈና ዐመጽን ይወልዳሉ፤ የዐመጸኛ አፍ ጥልቅ ጉድጓድ ነው (መ.ምሳሌ ም.22፣ ቁ.14)”  በሚል አርዕስት ለንባብ ባበቃሁትና በወቅቱ የነበረውን ሁኔታ በገመገምኩበት ጽሁፍ ይህን ከትቤ ነበር፤ “አንድ ሕዝብ በላዩ ላይ ገዢዎች እየተፈራረቁበት ረዘም ላለ ጊዜ በአገዛዝ ሥርዓት ሥር ስር ሊቆይ ይችል:: ይሁንና እድሜ ልክ […]

እሹሩሩ …ጣና እሽሩሩ…ዓባይነህ

$
0
0
ታዳምና ሄዋን ቢስተካከል እድሜህ፣ ለኔ ጦቢያ እናትህ ሁሌም ጨቅላዬ ነህ፣ በጀርባዬ አዝዬ ቅኔ እማዜምልህ፣ እሹሩሩ ጣና እሹሩሩ ዓባይነህ፡፡ ለቅርጫ ቢያቀርቡኝ የሞትኩ እንዳይመስልህ፣ ስታክ ይሰማኛል ተጀርባዬ ሆነህ፣ የገላና የራስ ቅማል እያስበሉህ፣ እሹሩሩ ጣና እሽሩሩ ዓባይነህ፡፡ ዓለምን ሲሰራ ቀድሶ ቢፈጥርህ፣ ሁለተኛው ልጄ ግዮንዋ ቢልህ፣ ኤደንን መግባት ብሎ ቢባርክህ፣ ቅናት ፈጥፍጧቸው በጀርባዬ ሲያዩህ፣ የሳጥናኤል ሰዎች ዶለቱ ሊያጠፉህ፣ ልክ […]

በኦሮሚያ ለተቃውሞ ሰልፍ የወጡ ሰዎች እየታፈሱ ነው

$
0
0
(ቢቢኤን ዜና) በኦሮሚያ ለተቃውሞ ሰልፍ የወጡ ሰዎች እየታሰሩ መሆኑ ታወቀ፡፡ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በኦሮሚያ የተለያዩ ክፍሎች ጠንከር ያሉ ተቃውሞች ሲካሔዱ ቆይተዋል፡፡ በሰልፎቹም ላይ በርካታ ሰዎች የተሳተፉ ሲሆን፣ ‹‹አመጽ ቀስቅሳችኋል›› በሚል ምክንያትም እስካሁን በርካታ ሰዎች ለእስር ተዳርገዋል፡፡ በብዛት ለእስር የተዳረጉት ወጣቶች ሲሆኑ፣ ከሴትም ከወንድም በመቶዎች የሚቆጠሩ ወደ እስር ቤት መጋዛቸውን መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ጉዳዩን በተመለከተ መግለጫ የሰጠው […]

በህወሓት/ኢህአዴግ ውስጥ ውጥረት መንገሱ ተሰማ

$
0
0
ሀገሪቱን እየመራሁ እገኛለሁ በሚለው ቡድን ውስጥ ውጥረት መንገሱ ተሰማ፡፡ ምንጮች እንደጠቆሙት ከሆነ፣ በቀጣይ ጊዜም ‹‹የስልጣን መልቀቂያ›› የሚያስገባ ባለስልጣን ይኖራል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ የስርዓት ለውጥ እየጠየቀ በሚገኝበት በዚህ ሰዓት፣ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ‹‹ስልጣን በቃኝ›› የሚል አጀንዳ ይዘው መምጣታቸው ይታወቃል፡፡ የኦህዴዱ አቶ አባዱለ ገመዳ የጀመሩትን ‹‹የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ›› የብአዴኑ አቶ በረከት ስምዖንም መከተላቸው ይታወቃል፡፡ ቀደም ባለው ጊዜም ቢሆን ውጥረት […]

ኦህዴድ የህወሃት ፍራንከንሽቴይን? ባይሳ ዋቅ-ወያ

$
0
0
ባይሳ ዋቅ-ወያ wakwoya2016@gmail.com ሜሪ ሼሊ የምትባለዋ እንግሊዛዊት በ 1917 ዓ/ም ከአራት ጓደኞቿ ጋር ጄኔቫ አካባቢ ለዕረፍት መጥታ እያለች አንድ ቀን ማታ እንደሁ እሳት እየሞቁና እየተዝናኑ በጨዋታ መካከል እስቲ ከመካከላችን ማን በጣም አስፈሪ የሆነ ታሪክ (horror story) ባጭር ጊዜ ውስጥ ጽፎ ሊያቀርብ ይችላል ብለው ተወራረዱ። ከተወሰነ ሳምንት በኋላ የሥራችንን ውጤት እዚሁ አምጥተን እሳት እየሞቅን እንዳኝ ብለውም […]

የድርጅቶች ሳይሆን የአብላጫውን ህዝብ ድምፅ ይሰማ!

$
0
0
በቶማስ ሰብሰቤ መሃል ሰፋሪነት (የአብላጫው ህዝብ ድምፅ) ከደርግ ጋር የተያያዘ ቃል ነው።ስለ ሙስና ፣ትምክት ፣ጠባብ ፣ አብዮታዊ ዲሞክራሲ ፣ አንድ ለአምስት ፣ በህቡዕ ፣ የልማት ሰራዊት… ሲባል ልክ አይናችን ላይ ወ/ሮ ኢህአዴግ ድቅን እንደምትለው ሁሉ፤ መሃል ሰፋሪነት ፣አቢዮት ፣ኢትዮጵያ ትቅደም የመሳሰሉት የመንጌ መለያ ነበሩ። ጓድ መንግስቱ ሃይለ ማሪያም ከእሳቸው ሆነ ከተቃዋሚዎቻቸው ጋር ያልተሰለፈውን ከፍተኛ ቁጥር […]

(የትግራይ ጉዳይ…) የኢትዮጵያ ህዝብ ነቅተህ ለሉኣላዊ ሀገርህና ለአንድነትህ ዘብ ቁም!!!!!!!!!  –ከአሰገደ ገብረ ሥላሴ

$
0
0
በሰሜኑ ክፍለሀገራችን እየተናፈሱ ያሉ በጠባብነት መርዝ የተነከሩ ኣየሩን እየበከሉት ይገኛሉ ። በኣሁኑ ጊዜ ቀደም ሲል ኢሳእያስ ኣፈወርቅ ካሁን በፊት ያልነበረው መለሳለስ በተለይ ከኣፍሪካ ቀንድ ካሉት ጎረቤት መንግስታት እና ሀገራት የነበረንን ሸካራ ግንኝነት በመሻሻል እንታረቅ ኣለን ብሎ ሲናገር ተደምጧል ። ኣሁን በቅርብ ደግሞ ከትግራይ ክልል የሚናፈሱ ያሉ ኣስደንጋጭ ወሬዎች ድሮውን ቡዙ ሊሂቃን ዜጎች እንዲሁም የኣገር ኣንድነት […]

ዛሬ አራተኛ ቀኑን ስለያዘው የበደሌው ተቃውሞ የሳዲቅ አህመድ ዜና ትንታኔ

የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ቅዳሜ ጥቅምት 11/2010 ዓ.ም ዜናዎች

$
0
0
የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ቅዳሜ ጥቅምት 11/2010 ዓ.ም ዜናዎች

በስደት የሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ በመደበኛው ጉባዔው በሀገራችን የእርቅና የሰላም ጉዳይ ላይ እንደሚያተኩር አስታወቀ –በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠውን ሙሉ መግለጫ ይዘናል

$
0
0
ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ «ለሀገርና ለከተማ ሰላምን ፈልጉ፥ ስለ እርስዋም ወደ እግዚአብሔር ጸልዩ።» ኤር 29፡7 ነቢዩ በስደት አገር ለሚኖሩት ስደተኞች እሥራኤላውያን ለሀገር ሰላም ፈልጉ የሀገር ሰላም የሕዝብ ሰላም ነውና ይላል ዛሬም ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ለሕዝባችን ለሀገር ሰላም ጸልዩ የሚል መልእክት ያስተላልፋል የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን! በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ምን እየተከናወነ እንደሆነ የኢትዮጵያን ጉዳይ […]

በኦሮሚያ አሁንም የመብት ትግሉ እንደቀጠለ ነው

$
0
0
(ቢቢኤን) ሁለተኛ ሳምንቱን ያስቆጠረው የኦሮሚያ ህዝባዊ ተቃውሞ አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ታወቀ፡፡ ከተለያዩ አካባቢዎች የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት፣ በክልሉ መብትን ለማስከበር እና የስርዓት ለውጥ ለማምጣት የሚደረገው ትግል አሁንም በሰፊው ቀጥሏል፡፡ ትላንትና በኢሉባቡር፣ ሊሙ ገነት እንዲሁም በወለጋ ሰፊ ህዝብ የተሳተፈበት ተቃውሞ ተደርጓል፡፡ በሰልፉ ላይም፣ እንደተለመደው የህወሓት አገዛዝ ስልጣን እንዲለቅ እና ህዘቡም በዚሁ ስርዓት መገዛት እንደሰለቸው ሰልፈኛው ህዝብ በሚገባ […]

በአዲስ አበባ በአንድ ዓመት ውስጥ ከ800 በላይ ቤቶች በመንግስት ፈርሰዋል

$
0
0
በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከ800 በላይ መኖሪያ ቤቶች መፍረሳቸውን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ ቤቶቹ እንዲፈርሱ የተደረጉት ለመንገድ ግንባታ ተብሎ ነው ቢባልም፣ አብዛኛዎቹ የቤት ባለቤቶች ግን ተገቢው ካሳ እና ምትክ ቤት እንዳልተሰጣቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ቤቶቹን የማፍረስ ዘመቻውን የተወጣው የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ሲሆን፣ ባለስልጣኑ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ሊያፈርሳቸው ያቀዳቸው ቤቶች ቁጥር 2 ሺህ ነበር፡፡ […]

በኤሊባቡር ከ20 በላይ ዐማሮች በአንድ ቀን ብቻ በገጀራ ተጨፍጭፈው ተገድለዋል

$
0
0
ከሙሉቀን ተስፋው በኤሉ አባ ቦራ (ኤሊባቡር) ዞን ደጋና ጮራ ወረዳዎች የዐማራ ተወላጆች ተለይተው እየተጠቁ እንደሆኑ የተጎጅ ቤተሰቦች ትናንት ጥቅምት 11 ቀን 2010 ዓ.ም. በስልክ አረጋግጠዋል፡፡ መንግሥትን በመቃወም የተጀመረው የተቃውሞ ሰልፍ ዐማሮችን በጅምላ መግደልና ቤትና ንብረታቸውን ወደ ማውደም መዞሩን የሚግልጹት ተጎጂዎች ትናንት ብቻ በአንድ ቀን ከ10 በላይ ሰዎች በገጀራ ተጨፍጭፈው ተገድለዋል፡፡ የዐማራ ተወላጆች ቤትና ንብረት እየወደ […]

“ኢትዮጵያ እንደሃገር መቆየት አለባት”–አቶ በትሩ ገብረእግዚአብሔር |ስለዳላሱ ጉባዔ ተናገረዋል

$
0
0
አቶ በትሩ ገብረእግዚአብሔር፤ የኢትዮጵያ ማኅበረሰባዊ ድርጅቶች ተወካዮች ጉባኤ አስተባባሪ፤በዳላስ፣ ቴክሳስ ከመስከረም ፳፯-፳፰ በተካሄደው ጉባኤ ላይ ስለተመከረባቸው አገራዊ የውይይት አጀንዳዎችና የተላለፉ የጋራ ውሳኔዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።

ሕወሓት መራሹ መንግስት በአደባባይ ተዋርዶ ተጋለጠ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከሁለት ሳምንት በፊት በሁለት የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገ የሚለው መረጃ ሲወጣ ከግድያ ሙከራው ካመለጡት መካከል አንዱ ናቸው እየተባለ ሲወራባቸው የነበሩት የኦህዴድ ማዕከላዊ ጽ/ቤት ሃላፊ ዶ/ር አብይ አህመድ በሕወሓት መራሹ መንግስት ከተሰራባቸው ሴራ አመለጡ:: ዝርዝሩን ከቭዲዮው ይመለከቱ::

አማሮችን በገጀራ! ህወሃት በኢሉባቦር እየሰራ ነው

$
0
0
ክንፉ አሰፋ ህወሃት የአማራው ሕዝብ ላይ ያለው አቋም ከፋሺሽት ጣልያን የተወሰደ ውርስ ነው። በበላይ ዘለቀ ይመራ የነበረው ጦር ጣልያንን እስከፍጻሜው ተፋልሞ ባዋረደበት ግዜ – የጣልያኑ ጀነራል ደቦኖ የተናገረው በታሪክ መዛግብት ላይ ተቀምጧል። “ደጋግሜ ተናግሬ ነበር። አማራና ኦርቶዶክ ቤተ ክርስትያን ካልጠፉ ሰላም ልናገኝ አንችልም። “ አቦይ ስብሃት እና አባይ ጸሃዬም ይህንኑ የደቦኖ አነጋገር በተደጋጋሚ ሲሉት ተደምጠዋል። […]

የሐሰት ሰንደቅ ዘመቻ (False Flag Operation)

$
0
0
{{{ ኢትዮጵያውያን ሆይ፣ ንቁ! አሁን ወቅቱ የሽብር ነው! … “ሕወሓት ሰራሽ የሽብር ዘመቻዎች” ሊበረክቱ ይችላሉ፡፡ }}} በናስሩዲን ኡስማን ሕወሓት መራሹ መንግሥት አንድ በጣም የተካነበት “የቀውስ አፈታት ዘዴ” አለው ህዝብን ማሸበር! … የሆነ አጣብቂኝ ውስጥ ሲገባ፣ ሊመልስ የማይፈልገው ወይ የማይችለው ጠንካራ ጥያቄ ከህዝብ ሲቀርብለት፣ ወይም ህዝብ ሕጋዊ መብቱን ለማስከበር በአንድነትና በጽናት ሲታገለው፣ ተገቢ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live