Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የአቶ በቀለ ገርባ የይግባኝ ክርክር ተሰማ ፤ የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ይግባኝ ሳይሰማ ቀርቷል – (በጌታቸው ሺፈራው)

0
0
“ፍርድ ቤቱ ወደ ክርክር መግባቱ አግባብ አይደለም” አቃቤ ህግ የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ይግባኝ አቃቤ ህጉ “ፊልድ ወጥቷል” በሚል ሰበብ ሳይሰማ ቀርቷል ተከሰውበት ከነበረው የ”ሽብር ክስ” በብይን ወደ መደበኛ ወንጀል ህግ ተቀይሮላቸው ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የዋስትና ጥያቄ አቅርበው ውድቅ የተደረገባቸው የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ የዋስትና ይግባኝ ክርክር ዛሬ […]

የአቶ በቀለ ገርባ የይግባኝ ክርክር ተሰማ

0
0
“ፍርድ ቤቱ ወደ ክርክር መግባቱ አግባብ አይደለም” አቃቤ ህግ የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ይግባኝ አቃቤ ህጉ “ፊልድ ወጥቷል” በሚል ሰበብ ሳይሰማ ቀርቷል (በጌታቸው ሺፈራው) ተከሰውበት ከነበረው የ”ሽብር ክስ” በብይን ወደ መደበኛ ወንጀል ህግ ተቀይሮላቸው ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የዋስትና ጥያቄ አቅርበው ውድቅ የተደረገባቸው የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ የዋስትና ይግባኝ […]

ስላም የኦሮሞንና የአማራን መትፈቃርና መረዳዳት ለምትደግፉ ሁሉ: እባካችሁ ይህችን መልእከት አድርሱልን

0
0
ሮበሌ ቱሉ ፈይሳ ሮበሌ ነኝ (ከጫንጮ: ኦሮሚያ ቢየ ኬኛ) ወያኔ (በፌራል ፖሊስና አጋዚ ስም) ኦሮሞንና የ አማራን ለማናከስ አዲስ የጠነሰሰው ሴራ አሁን ይፋ ሆነ፣ሁሉም ጥንቃቄ ያድርግ!! ነገሩ እንዲህ ነው፡ ውዱ የ ኦሮሞ ህዝብ መብቱ ይከበርና ታቄዎቹ ይመለሱ ዘንድ ሰሞኑን ባዲስ አባባ (ፊንፊኔ) ዙሪያ ባሉ ሁሉም ጎዳናዎች ድምጹን እያሰማ ነው። ደስ የሚለው ነገር ባለፉት ቀናት ከ […]

በረከት ስሞንንም የተቃዋሚ ሀይሉ መሪ ለማድረግ ያቀደ የሚመስለዉ የባዶ ጮህት ፕሮፖጋንዳ:- 

0
0
                 ጥያቄ:- የባሪያ ስነልቦና ተላብሰዉ የወያኔን እግር ሲያጥቡ ከነበሩ ሰዎች ድልን አንጋጦ መጠበቅ? ሸንቁጥ አየለ ————————– ወያኔን ዙሪያ ዙሪያዉን በሚደረግ ሩጫ እና ጩህት ማዉረድ አይቻልም:: ወያኔን እራሱን የሚመታ ሀይል እንጅ በወያኔ ዙሪያ የተሰበሰቡትን የባሪያ ስነልቦና ተላብሰዉ የወያኔን እግር የሚያጥቡትን ሰዎች በመለዋወጥ አይነቃነቅም:: አንድ ተደጋጋሚ የሞኝ ፕሮፖጋንዳ አለ:: ይሄኛዉ የወያኔ አሽከር ለቀቀ:: ያኛዉ የወያኔ አሽከር እንዲህ ብሎ ፎከረ:: አባ እንቶኔ የህዝቤ […]

ኢትዮጵያዊነት፤ የአንድነትና የዝንጉርጉርነት ወግ

0
0
ቴዎድሮሥ ኃይለማርያም (ዶ/ር) 1. ኢትዮጵያዊነት ማለት ምንድነው? ይህ ጥያቄ የራሷን የኢትዮጵያን ያህል አንጋፋ ነው፡፡ ኢትዮጵያዊያን በየዘመናቱ ሲጨነቁና ሲጠበቡበት ቢኖሩም ፣ በተለይ ባለፉት ሃምሣ ዓመታት የሀገራችን ህልውና የተንጠለጠለበት ጉዳይ መሆኑ አያከራክርም፡፡ ነገር ግን የጥያቄውን ዕድሜ ጠገብነትና ግዝፈት ያህል ፣ ቀጥተኛና አጥጋቢ ምላሽ ፈልገን ለማግኘት እንቸገራለን፡፡ ‹‹ኢትዮጵያዊነት ምንድነው?›› ብለን የቅርብ ባልጀሮቻችንን ስንጠይቅ የምናገኘው መልስ ረዥም ዝምታ ነው፡፡ […]

በጫንጮና ደብረጉራቻ ቄሮ መስለው መኪኖችን እና ቤቶችን ያቃጠሉት የወያኔ ተላላኪ ወታደሮችና ደህንነቶች ተጋለጡ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከአዲስ አበባ 45 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ጫንጮ ከተማ እና ከአዲስ አበባ 156 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ገብረጉራቻ ከተማ በኦሮሚያ ቄሮ (ወጣቶች) ስም የሕዝብን ቤትና ንብረት ያቃጠሉት የሕወሓት ደህንነቶች እና ወታደሮች መሆናቸው ተጋለጠ:: የኦሮሞ ቄሬዎች ሰላማዊ ትግል እያካሄዱ ባሉበት በአሁኑ ወቅት ወትሮም ሰላማዊ ትግሉን የንብረት ማውደም አስመስሎ ማቅረብ የሚፈልገው ሕወሓት መራሹ መንግስት […]

ሰበር ዜና ከጮራ

0
0
ሰበር ዜና ከጮራ ጮራ ከበደሌ 27 ኪሎ ሜትር በመቱ መስመር የምትገኝ ከተማ ናት።

የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የልጅ ልጅ ልጅ የሆኑት ልዑል ጃኦል መኮንን የሠርግ ፎቶዎች –በቪድዮ

0
0
የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የልጅ ልጅ ልጅ የሆኑት ልዑል ጃኦል መኮንን ሰሞኑን ጋብቻ መፈጸማቸው ይታወቃል:: የጋብቻቸውን የሚያሳዩ ሥነ-ሥርዓት የሚያማምሩ ፎቶዎች ይመልከቱ:: በዚያውም ከሚስታቸው ጋር እንዴት እንደተዋወቁ የሚያሳይ አጭር ታሪክም ተካቷልና ይመልከቱት::

የሕወሃት የበላይነት በውዴታ አሊያም በግዴታ ያበቃል! |ስዩም ተሾመ

0
0
ስዩም ተሾመ በሕገ መንግስታዊ የፌደራል ስርዓት በምትመራ ሀገር፣ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት በአራቱ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች፤ ህወሓት፥ ብአዴን፥ ኦህዴድ እና ደኢህዴን ጥምረት የሚመራ ሆኖ ሳለ፣ በሀገሪቱ ለሚስተዋሉ ፖለቲካዊ ችግሮች ህወሓትን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ አድሏዊነት ሊመስል ይችላል። ነገር ግን፣ ይሄ እውነታ እንጆ አድሏዊነት አይደለም። ሌሎች የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች፣ የፌደራል ስርዓቱና ተቋማት፣ እንዲሁም የክልል መንግስታትና ተቋማት የሚተዳደሩበት […]

ሌንጮ ለታ ሱዳን ምን ያደርጋሉ?

0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ሊቀመንበር የሆኑት ኦቦ ሌንጮ ለታ ከሌላ አንድ የድርጅታቸው ከፍተኛ ባለስልጣን ጋር ሱዳን እንደሚገኙ ተሰማ:: የጀርመን ድምጽ ራድዮ ምንጮች እንደገለጹት ኦቦ ሌንጮ ወደ ሱዳን የተጓዙት ባልተመለደ መልኩ በኢጋድ (የምሥራቅ አፍሪቃ በይነ መንግሥታት ባለስልጣን) ስብሰባ ላይ ነው ለመገኘት ይበሉ እንጂ ሌሎች ወገኖች ወደ ሱዳን የተጓዙት ከሕወሓት መራሹ መንግስት ጋር ለመደራደር ነው ይላሉ:: ለድርድር […]

አቶ ካሳዬ መርሻ፤ በአስመራ ስለተደረገው የአርበኞች ግንቦት 7 ጉባዔ፣ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ መአዛው ጌጡ፣ መንግስቱ ወ/ሥላሴና አሁን ባለው ትግል ዙሪያ ተናገሩ

0
0
አቶ ካሳዬ መርሻ፤ በአስመራ ስለተደረገው የአርበኞች ግንቦት 7 ጉባዔ፣ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ መአዛው ጌጡ፣ መንግስቱ ወ/ሥላሴና አሁን ባለው ትግል ዙሪያ ተናገሩ

“እኛን ለመብላት ነው!”

0
0
ከሃብታሙ ምናለ በአንድ ወቅት ኹለት ውሾች ክፉኛ ይጋጩና በጨበጣ ውጊያ በክራንቻቸው ይቦጫጨቁ ጀመር፡፡ ጠቡ እየከረረ ሄዶ፤ ምድር ስትጨነቅ፤ ከበላያቸው ደግሞ ብዙ ጆፌ አሞሮች የተጣለ ግዳይ ለመዘንጠል ማንዣበባቸውን ቀጥለዋል፡፡ ይሄን ጊዜ የአሞሮቹን ማንዣበብ ያጤነው አንደኛው ውሻ ጠቡን አስታግሶ “ስማኝማ፡- እነዚህ አሞሮች ምን ነክቷቸው ነው? ከበላያችን በማንጃበብ የሚዞሩን?” ሲል ሌላኛው ውሻ ይጠይቃል፡፡ ተጠያቂው ውሻም “እነዚህ አሞሮች የሚከታተሉት […]

በኢትዮጵያ ከተቃውሞ ጋር በተያያዘ የሚፈጸመው ግድያ እንደቀጠለ ነው

0
0
የስርዓቱ ወታደሮች አሁንም ለተቃውሞ ሰልፍ በሚወጣው ህዝብ ላይ ግድያ እየፈጸሙ እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ያለው ህዝባዊ ተቃውሞ ይበልጥ እየተቀጣጣለ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ ስርዓቱ ቆም ብሎ ማሰብ ሲገባው፣ አሁንም ግድያን እንደ አማራጭ መጠቆሙን እንደገፋበት ታውቋል፡፡ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየተካሔዱ ያሉ ተቃውሞዎች ከፍተኛ የስልጣን መናጋት የፈጠረበት የህወሓት ቡድን፣ ዕድሜው የሚያጥርበት ጊዜ ላይ እየተቃረበ እንደሚገኝ ገብቶታል ይላሉ-ታዛቢዎች፡፡ […]

ሁለት ሀገራት በኢትዮጵያ ባለው ተቃውሞ የተነሳ ዜጎቻቸውን አስጠነቀቁ

0
0
በኢትዮጵያ ያለውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ሁለት ሀገራት ዜጎቻቸው ወደ ኢትዮጵያ በሚያደርጉት ጉዞ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰቡ፡፡ የጉዞ ማስጠንቀቂያውን ያወጡት የሆላንድ እና የቤልጂየም መንግስታት ሲሆኑ፣ ዜጎቻቸውም ወደ ኢትዮጵያ በተለይም ወደ ኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል እንዳይጓዙ አስጠንቅቀዋል፡፡ የሆላንድ መንግስት ከዚህ ቀደም ያወጣውን የጉዞ ማስጠንቀቂያ በማጽናት፣ ዜጎቹ ጥንቃቄ እንዲወስዱ ማሳሰቢያ ሰጥቷል፡፡ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች እየተደረገ ያለው ተቃውሞ በሰፊው መቀጠሉን […]

ፓትርያርኩ ከሓላፊነታቸው ለመልቀቅ በቃል ጠየቁ፤ ጫና ለማሳደር የታሰበ ስልት መኾኑ ተጠቆመ

0
0
ከሥልጣን የመገለል ስጋት ባይኖራቸውም፣ተገቢነታቸው ብርቱ ጥያቄ እየተነሣበት ነው “በአቅም ማነስ ያጡትን ተቀባይነት ለመመለስ፣ ከአማካሪዎቻቸው ጋራ የወጠኑት ነው፤” ለብፁዕ አቡነ ፋኑኤል ምክር የሰጡት ምላሽ፣ ብዙዎችን ቢያሳዝንም ሊያግዷቸውም ዛቱ የተወነጀሉት ብፁዕነታቸው፣ በምልአተ ጉባኤ እና በሕግም እንደሚጠይቋቸው ተጠቆመ በሀ/ስብከታቸው ተቀባይነት ያጡት ብፁዕ አባ ማርቆስ፣በቦታቸው ለመተካት እየሠሩ ነው (የሐራ ተዋሕዶ ዘገባ እንደወረደ)   ታማኝነታቸውና መንፈሳዊ አባትነታቸው ተቀባይነት እያጣ መምጣቱ […]

ሰበር ዜና – ፓትርያርኩ ከሓላፊነታቸው ለመልቀቅ በቃል ጠየቁ

0
0
ሐራ ዘተዋሕዶ ሥልጣን የመገለል ስጋት ባይኖራቸውም፣ተገቢነታቸው ብርቱ ጥያቄ እየተነሣበት ነው “በአቅም ማነስ ያጡትን ተቀባይነት ለመመለስ፣ ከአማካሪዎቻቸው ጋራ የወጠኑት ነው፤” ለብፁዕ አቡነ ፋኑኤል ምክር የሰጡት ምላሽ፣ ብዙዎችን ቢያሳዝንም ሊያግዷቸውም ዛቱ የተወነጀሉት ብፁዕነታቸው፣ በምልአተ ጉባኤ እና በሕግም እንደሚጠይቋቸው ተጠቆመ በሀ/ስብከታቸው ተቀባይነት ያጡት ብፁዕ አባ ማርቆስ፣በቦታቸው ለመተካት እየሠሩ ነው ††† ታማኝነታቸውና መንፈሳዊ አባትነታቸው ተቀባይነት እያጣ መምጣቱ በብርቱ አሳስቧቸዋል […]

የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ፤ የኢሕአፓው አንበርብርና የሻዕብያው በረከት ሰምዖን –በቪዲዮ ቀረበ

0
0
የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ፤ የኢሕአፓው አንበርብርና የሻዕብያው በረከት ሰምዖን – በቪዲዮ ቀረበ

ሰሜን ሸዋ አማራውና ኦሮሞው በአንድነት ቆሞ ወያኔን እየተፋለመ ነው

0
0
ሙሉቀን ተስፋው አገዛዙ በዴራ ሰሜን ሸዋ ዐማራና ኦሮሞን ለማጋጨት የሸረበው ሴራ ከሸፈ፤ የ3 ሰዎች ሕይወት አልፏል። በሰሜን ሸዋ ዴራ ትናንት የዐማራና የኦሮሞ ተወላጆችን ለማጋጨት በአገዛዙ የተሸረበው ሴራ ሙሉ በሙሉ የከሸፈ ሲሆን በአገዛዙ ኃይሎች የሦስት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ ትናንት ጥቅምት 9 ቀን 2010 ዓ.ም ከጠዋት ጀምሮ በዴራና በመራህቤቴ የተለያዩ አካባቢዎች ከፍተኛ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች ተካሒደዋል፡፡ በተቃውሞው 7 […]

የሕወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ሰሞኑን ትግራይን ለመገንጠል መምከሩ ተገለጸ፣ በሕዝባዊ ተቃዎሞዎች ላይ ሕወሓት የላካቸው የደህነት አባላት ጥፋትና ሕዝብ ከሕዝብ የማጋጨት ስራ እየሰሩ ነው

0
0
(ህብር ሬዲዮ -ላስ ቬጋስ) በአገሪቱ እየተስፋፋ የመጣው ሕዝባዊ ተቃውሞ ማየልን ተከትሎ በትግራይ መቀሌ ላይ ሰሞኑን የማዕካላዊ ኮሜቴ በስብሰባዎ ዛሬ ድረስ በድርጅቱ ፕሮግራም የሚጘነውን የትግራይ መገንጠል አጀንዳ ላይ ውይይት ማድረጉንና ሕዝቡን ስለ ትግራይ መገንጠል እያወያየ መሆኑ ተገለጸ። የአረና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አምዶም ገ/ስላሴ እንደገለጸው ሰሞኑን የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አጀንዳ አድርጎ የተወያየበትን የትግራይ መገንጠል ጉዳይ ሕዝቡን ትግራይ […]

ሰበር ዜና ከበደሌ

0
0
ሰበር ዜና ከበደሌ
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live