Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ዓረና ዓረየ[1]! –አስራት አብርሃም

$
0
0
  አረና የተሳካ ጉባኤ ማካሄዱ እየተነገረ ነው። አረና ብዙ ዋጋ የተከፈለበት ፓርቲ ነው። እናም በዚህ ሰዓት ተስፋ የሚሰጥ ለውጥ በማሳየቱ የተሰማኝ ደስታ ወደር የለውም። የደስታዬ ምክንያትም የመሠረትኩት ብዙ የለፋሁለት ፓርቲ ከመሆኑም በላይ፣ አረና በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ የራሱ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ብዬ ስለማምን ነው። የለውጥ ኃይሉ በማቀናጀትና ማጠናከር ረገድ አዎንታዊ ሚና ሊኖረው ይችላል። ከዚህ ጉባኤ ውጤት መረዳት […]

በሚሰማው ጉድ ኢትዮጵያውያን እግዚኦ እንበል! –ነፃነት ዘለቀ

$
0
0
በስንቱ አፍረን እንደምንዘልቀው አሁንስ እጅጉን ግራ ገባኝ፡፡ ይሄኮ ከነፍስ ግድያ አይተናነስም፡፡ ዐረቦች እንዲህ ይቀልዱብናል አሉ – ከተጨባጩ እውነት ስንነሳም በጣም ልክ ናቸው፡፡ እየጎመዘዘንና እየመረረንም ቢሆን ልንቀበለው ይገባል፡፡ የብዙዎቻችን ወቅታዊ ምግባር ገሃድ እያወጣብን የሚገኝን መጥፎ አድራጎት በማይበጥ የታሪክ ድርሣንና በከንቱ ውዳሤ ልናድበሰብሰው ብንሞክር “ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ” እንደሚባለው ከመሆን አይዘልም፡፡ ፈጣሪ ሀበሻን መንገድ ላይ ያገኘዋል፡፡ “አንተ […]

በሴረኞች የዐማራ ሕዝብ ተጋድሎ አይቀለበስም |ከቅዳሜ ዕለት ጀምሮ የበለሳ ገበሬዎች ቤትና ንብረት በግፍ እየወደመ ነው

$
0
0
ሙሉቀን ተስፋው ከጥር 29 ቀን 2009 ዓ/ም በሰሜን ጎንደር በምዕራብ በለሳ የሚኖሩ ዐማሮች በወያኔ መከላከያ ሠራዊት ቤታቸውና ንብረታቸው እየወደመ ይገኛል፤ የሚያሳዝነው ደግሞ ሌላው ወገናቸው ችግራቸው በሚገባ ያልታወቀ መሆኑ ነው፡፡ ከዚህ የከፋም ችግር አለ፤ የዐማራ ተጋድሎ አስተባባሪ የጎበዝ አለቆች በድብቅ ስብሰባ መጥራታቸውን ወያኔን እንቃወማለን በሚሉ ነገር ግን ደግሞ የዐማራ ሕዝብን ዐማራዊ ተጋድሎ ለቡድናቸው ወይም ለድርጅታቸው ሕልውና […]

የቂሊንጦ ማረሚያ ቤትን አቃጥለዋል ተብለው የተከሰሱት የ121 ሰዎች 40 ገጽ የክስ ቻርጅ እጃችን ገባ |ይዘነዋል

$
0
0
(የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት እንደዘገበው) ከስልሳ ሰባት በላይ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈውን የቅሊንጦ እስር ቤት እሳት አደጋ ተከትሎ መንግስት ተጠርጣሪ ናቸው ያላቸውን 37 ሰዎች በመጀመሪያ ዙር 121 ሰዎች ደሞ በሁለተኛ ዙር መክሰሱ ይታወቃል፡፡ የ121ዱ ተከሳሾች ሙሉ ክስ የሚከተለው ሲሆን በከፍተኛ የመብት ጥሰት እና ስቃይ አያያዝ ላይ መሆናቸውንም የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ፕሮጄክት ሪፓርት ማድረጉ ይታወሳል፡፡ ሙሉ ክሱን […]

የመሰረታዊ ውሃ አቅርቦት ቀውስ በኢትዮጵያ (ጉዳያችን አጭር ዘገባ) –ውሃ ጠማኝ በምከፍለው የቀረጥ ገንዘብ መንግስት ውሃ ያቅርብ ማለት ሊያሳስር ይችላል

$
0
0
ጉዳያችን/ Gudayachn የካቲት 2/2009 ዓም (ፈብርዋሪ 9/2017) ========================= 42.5 ሚልዮን ሕዝብ ከፍተኛ የመሰረታዊ የውሃ እጥረት ላይ ነው። በእዚህ ሳቢያ 71 ሚልዮን ሕዝብ መሰረታዊ ንፅህና ለመጠበቅ ተቸግሯል። 71% የሚሆነው ሕዝብ ከ3.10 ዶላር በታች የሚያገኝ ሕዝብ ነው። የቢራ ፋብሪካ ከመደርደር ይልቅ የውሃ ፕሮጀክት መስራት ይገባ ነበር። ውሃ ጠማኝ በምከፍለው የቀረጥ ገንዘብ መንግስት ውሃ ያቅርብ ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ […]

ታማኝ በየነ በጋምቤላው ጭፍጨፋ መታሰቢያ ላይ ያደረገው ንግግርን ይዘናል –“ወያኔ እንደባክቴሪያ ነው:: ቆሻሻ ሲያገኝ ይራባል”|ሊያዩት የሚገባ

$
0
0
ታማኝ በየነ በጋምቤላው ጭፍጨፋ መታሰቢያ ላይ ያደረገው ንግግርን ይዘናል – “ወያኔ እንደባክትሪያ ነው:: ቆሻሻ ሲያገኝ ይራባል” | ሊያዩት የሚገባ

የዝነኞች ጨዋታ: የአርቲስት ትዕግስት ግርማ እና የአርቲስት ሸዊት ከበደ ፍጥጫ

$
0
0
የዝነኞች ጨዋታ: የአርቲስት ትዕግስት ግርማ እና የአርቲስት ሸዊት ከበደ ፍጥጫ

ባንዶች፤ የዐማራ ተጋድሎ የጎበዝ አለቆችና የመስዋት በግ የሆነው ገበሬ

$
0
0
ከሙሉቀን ተስፋው ባንዳነት (ከጠላት ጋር ማበር) የተጀመረው በቀይ ባሕር አካባቢ በሚኖሩ ትግሬዎች ቢሆንም በጊዜና በመጠን እየተለያየ በሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል ነበረ፤ አለ፤ ወደፊትም ይኖራል፡፡ የማኅበረሰብ ተፈጥሮ ጥሬ ብስል ተጎራሰም ነው፤ ለሕዝብ የሚያስብ፣ ራሱን የሚወድ፣ ለገንዘብ የተገዛ፣ በጥቅም የማይደለል… ዓይነት ሰዎች በየትኛውም ሕዝብ ውስጥ አሉ፡፡ ለምሳሌ የራስ አበበ አረጋይን እና ቤተሰቡን ታሪክ ማየት ይቻላል፤ ራስ አበበ አረጋይ […]

የግብፁ አልሲሲ ከነጩ ቤተ መንግስት ወታደራዊ የፖለቲካና ሰብዓዊ እርዳታ ካለገደብ ተፈቅዶላቸዋል።

$
0
0
Minilik Salsawi : የግብፁ አልሲሲ ከነጩ ቤተ መንግስት በትራምፕ አዲስ ዜና የሚያበስር ቀጥታ የወዳጅነት ስልክ ተደወለላቸው። ወታደራዊ የፖለቲካና ሰብዓዊ እርዳታ ካለገደብ ተፈቅዶላቸዋል። ግብጽ በበላይነት የኣፍሪካን ጉዳዮች በተለይ ሽብርተኝነትን እንድትዋጋና አምባገነኖችን የመተካካት ስራ እንድትሰራ በሩ ተከፍቶላታል። አልሲሲ በትራምፕ a “fantastic guy” ተብለዋል።   የግብጹ መሪ የትራምፕን ለፕሬዝዳንትነት ማሸነፍ ሲሰማ ከኣለም ላይ እንኳን ደስ ኣሎት ያሉ የመጀመሪያው […]

በ40 ዓመት ልብ ሲገኝ ጤና አይገኝ? |በ40ዎቹ ውስጥ ያሉ ወንዶችና ሴቶች ሊጠነቀቋቸው የሚገቡ 9 ዋነኛ የጤና ችግሮች

$
0
0
‹‹ገንዘብ የሚገኘው በ20፣ ልብ የሚገኘው በ40›› ይላሉ አባቶች፡፡ 40 ዓመት ታዲያ ማስተዋልና ልብን ብቻ አይደለም ይዞ የሚመጣው፣ አሳሳቢ የጤና ችግሮችንም እንጂ! የጤና ባለሙያዎች ሰዎች ጤናማ አመጋገብን፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴንና አጠቃላይ የጤና ክብካቤን ከልጅነታቸው ጀምረው እንዲተገብሩ ቢመክሩም፣ ብዙዎች ጤና ሲታወክና ዕድሜ ሲገፋ ብቻ ይህን ምክር ያስታውሳሉ፡፡ የደም ቧንቧ እና ልብ ህመሞች፣ የመተንፈሻ አካላት ህመም፣ የወሲብ ድካም፣ […]

የሲዳማ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሪ አቶ በቀለ ዋዩ “የሚከፋፍለን ወያኔ ብቻ ነው ወይ?”ሲሉ ይጠይቃሉ |ቪዲዮ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከወራት በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ንቅናቄን ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር፣ አርበኞች ግንቦት 7ና የአፋር ህዝብ ፓርቲ ጋር በመሆን ከመሠረት መካከል አንዱ የሆኑት የሲዳማ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሪ አቶ በቀለ ወዩ ባለፈው እሁድ አትላንታ ላይ በተደረገው የንቅናቄው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ በአሁኑ ወቅት ሰው በዘር ተከፋፍሎ እያደረገ ያለውን የ እርስ በ እርስ ትግል በማስመለከት ባሰሙት ንግግር “የሚከፋፍለን ወያኔ ብቻ […]

ሕወሃት መራሹ ቡድንና ህገ ወጡ መጅሊስ በፈትህ መስጅድ ዳእዋ እንዳይደረግ ከለከሉ

$
0
0
ቢቢኤን በዛሬ የዜና እወጃው ህወሃት መራሹ ቡድንና ህገ ወጡ መጅሊስ በፈትህ መስጅድ ዳእዋ እንዳይደረግ ከለከሉ የሚሉና ሌሎች ዜናዎችንም ይዟል ያድምጡት::

በነጻነት ኃይሎች እና በሕወሓት የሶማሊ አጋዚ ጦር መካከል በምስራቅ ሐረርጌ ጉርሱም በተደረገ ውጊያ አንድ የልዩ ኃይል አዛዥ ተገደለ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ሕወሓት መራሹ መንግስት ባስታጠቃቸው የሶማሊ ክልል ልዩ ኃይል እና በነፃነት ኃይሎች መካከል በምስራቅ ሐረርጌ ላለፉት 2 ቀናት ካለማቋረጥ እየተደረገ ባለው ውጊያ በጉርሱም ወረዳ በተደረገ ውጊያ አንድ የልዩ ኃይል አዛዥ መገደሉ ተሰማ:: የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ እንደዘገበው ከሆነ የልዩ ኃይሉ አዛዡ በተጨማሪ በሕወሓት አጋዚ ከሚመራው ጦር በርካታ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል:: በተለይም ኢላለም ጥቃ በተባለው አካባቢ […]

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሰላሳ የዓለም ከተሞች ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ንግግር ያደርጋሉ

$
0
0
ከጉዳያችን GUDAYACHN የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ እንዲህ እንዲህ እያለ ዛሬ ላይ ደርሷል።በጎንደር ልዩ ልዩ ስፍራዎች በሕዝብ እና በሕወሓት መካከል ከፍተኛ ውግያ እየተደረገ ነው።ከሱዳን በኩል ዋስትና እስካለኝ ድረስ ምንም አይፈጠርም ብሎ ያስብ የነበረው ስርዓት ከውስጥ የተነሳው አመፅ በኃይል ለመፍታት የሚያደርገው ጥረት በትትክክልም መክኗል።አመፁ እንደተጀመረ ግጭቱ በአማራ እና ትግራይ መካከል ለማስመሰል ብዙ ጥረት ያደረገውም የሕወሓት ቡድን ነበር።የወልቃይት ኮሚቴ […]

ሰበር መረጃ

$
0
0
የልዑል ዓለሜ ዘገባ ዛሬ ኤስ_2 ልዩ ኮድ ስም 14_295732 ከተከዜ አካባቢ የተቀሰቀሰ ድንገተኛ ጦርነት የወያኔን ሰራዊት ድባቅ እንደመታው ተሰማ:: ጥቃቱን በሐላፊነት የወሰደ አካል እስካሁን ባይኖርም የወያኔ የግንባር ጦር ላይ ከፍተኛ ድብደባ ተፈጽሟል። በተከዜ አካባቢ የሚንቀሳቀሰዉ የጸረ ሽብር እና የደጀን ጦር አደጋ ወደደረሰበት ስፍራ በአፋጣኝ እንዲደርሱ የሬዲዮ መልእክ ት ቢተላለፍም በጉዞ ላይ እያሉ በተፈጠረ ድንገተኛ የሽምቅ […]

የሕወሓት መንግስት ከፍተኛ አመራርና የፓርላማ አባል የነበሩት የቀድሞ ባለስልጣን “የፓርላማ አባል መሆኔ ስህተት ነበር”አሉ |ምስጢር የያዘውን ቃለምልልሱን ይዘናል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የቀድሞው የኢሕ አዴግ የፓርላማ አባል ስር ዓቱን ወቀሱ:: በተለይ ሕወሓት የሚመራው መንግስት የሶማሊ ክልልን እንደ መሬት እንጂ እንደ ሕዝብ አያስበውም አሉ:: የፓርላማና የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር የነበሩት እኚሁ አቶ ጀማል ድሬ ከህሊፍ አባሉ እንዳሉት የሕወሓት ፓርላማ ውስጥ አብረው ከአንባገነኖቹ መሪዎች ጋር መቀመጣቸው በሕይወታቸው ከሰሩት ስህተቶች መካከል አንዱ መሆኑን ተናግረዋል:: ከአውስትራሊያ ከሚተላለፈው ኤስቤስ ራድዮ ጋር ያደረጉትን […]

ያልተሰሙና ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች፤ (መልእክት ከዐማራ ሀኪሞች ማኅበር)

$
0
0
አንዳንድ ጊዜ ሕፃናት ገና በማኅፀን ሳሉ ይሞታሉ። ህጻናት ከተወለዱ በኋላም የመሞት ዕድል ሊያጋጥማቸው ይችላል። አራስ ሕፃናትን የሚያጠቁ ከበድ ያሉ ሕመሞች ብዙ ናቸው ። ጊዜያቸው ሳይደርስ መወለድ፣ ቁስል ማመርቀዝ፣ በወሊድ ጊዜ መታፈን፣ የሳምባ ምች ና መንጋጋ ቆልፍ ተጠቃሾች ናቸው። አማራው የዚህን ከባድ ጭነት ተሸክሞ ይገኛል በተለይ ገጠሩ።የአራስ ሕፃናት መካነ መቃብር የበዛበት ነዉና። ሌላም አለ፣ልብ ያልተባለና የቤተሰብ […]

አራት ኪሎ የወረደው ባለ ሁለት ጎኑ ሰይፍ እና የአቡነ ጳውሎስ ፍጻሜ

$
0
0
መስቀሉ አየለ              አቡነ ጳውሎስ የዚህ ዘመን አርዮስ ሆነው ገና በጠዋቱ በቤተክርስቲያን ላይ ተሹመውባት ሁለት አስርተ አመታት ሙሉ የተከሉትን እሾህ ከቤተክርስቲያን ለመንቀል ምን ያህል የመንገድ እርቀትና የስንት ትውልድ ሰማእትነት እንደሚጠይቅ በሰውኛ ግምት አስልቶ መድረስ አይቻልም። አቡኑ ከመሞታቸው ትንሽ ቀደም ብሎ ለአመታዊ የህክምና ምርመራ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያቀናሉ። ሰውየው ከድሎት የመጣ የስኳር በሽታ እንዳለባቸው […]

አቶ ነአምን ዘለቀ በአትላንታ ስለአርበኞች ግንቦት 7 አቋም የነገሩን ቆምጣጣና ጥፋጭ መረጃ በዕኔ ዕይታ

$
0
0
ከታምራት ይገዙ በአሜሪካ ጆርጃ ግዛት አትላንታ ከተማ በተደረገው የኢትዮጵያ ሃገር አድን ንቅናቄ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረጉት የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ነአምን ዘለቀ አዳዲስ የትግል ስልቶች ያሏቸውን ተናገሩ:: (ላላያች ሁት ቪድዮውን ለማየት እዚህ ይጫኑ)  አመራሩ በንግግራቸው በአሁኑ ወቅት ከሕወሓት መንግስት ጋር እየተደረገ ያለው ትግል ላይ ድርጅታቸው አርበኞች ግንቦት 7 በክፍለ ጦር፣ በብርጌድና በሬጅመንት […]

አዜብ ወርቁ ሽልማት አገኘች

$
0
0
(ቃልኪዳን ኃይሉ) የፈርጀ ብዙ ክህሎት ባለቤት የሆነችው አዜብ ወርቁ በዛሬው እለት ከፈረንሳይ መንግስት የክብርና የእውቅና ሽልማት ‘አርት እና ሌተር’ በሚል ርዕስ ከሌሎች ሁለት ኢትዮጽያዊያን የኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር በመሆን በፈረንሳይ ኤምባሲ አገኘች። ይህን ከሰባ አመት በላይ እድሜ ያለው ሽልማት ከዚህ ቀደም የኪነጥበብ ባለሙያው መሐሙድ አሕመድ፣ የውዝዋዜ ባለሙያው መላኩ ፈንድቃና ሌሎች የህክምና፣ የምርምር ባለሙያዎችና እንዲሁም ሌሎች ኢትዮጽያውያን […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>
<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596344.js" async> </script>