Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው የዋስትና ይግባኝ ክርክሩን አሰምቷል |የካቲት 03/2009 ዓ.ም ለብይን ቀጠሮ ተይዟል

$
0
0
የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ተከሶበት ከነበረው የሽብር ወንጀል ነጻ ተደርጎ በመደበኛ የወንጀል ህጉ አንቀጽ 257/ሀ/መ/ ስር የተመለከተውን የወንጀል ድርጊት እንዲከላከል የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የሰጠውን ብይን ተከትሎ፣ ተከላከል የተባለበት አንቀጽ ዋስትና ስለሚፈቅድ የዋስ መብቴ ይከበርልኝ በሚል ያቀረበውን ጥያቄ ይኸው ችሎት ታህሳስ 25/2009 ዓ.ም በሰጠው ውሳኔ ውድቅ ማድረጉን […]
↧

↧

በፍ/ቤቱ የዐቃቢ ህግ ቁጥር እጥረት ምክንያት የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ምስክር ሳይሰማ ቀረ፣ የመከላከያ ምስክርነት ተጠሩት ዶ/ር መረራ ጉዲና ዛሬም አልቀረቡም

$
0
0
የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞው ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ እና የፓለቲካ መብቶች አክቲቪስት አቶ ዮናታን ተስፋዬን የመከላከያ ምስክሮችን ለመስማት ጥር 29 ቀን 2009 ዓ.ም የፌድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት ምስክር ዐቃቢ ህግ ባለመገኘቱ ለየካቲት 13 ቀን 2009 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ፡፡ አቶ ዮናታን ተስፋዬ አሉኝ ካላቸው ምስክሮች መካከል ማረሚያ ቤት የሚገኙት አቶ እስክንድር ነጋ (ጋዜጠኛ) […]
↧

ወያኔ ለሱዳን ተጨማሪ ሰፊ መሬት አሳልፎ ሰጠ

$
0
0
ሙሉነህ ዮሃንስ ይህ በዚህ ሰሞን የተፈፀመው ክህደት ዝርዝሩ እንደሚከተለው ነው፡ የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ከማህበረሠቡ እና ከእንስሳት ግጦሽ የራቀ የሚያስደምም በአረንጓዴነቱ ለምነቱ እና የዱር እንስሳት መስህብነቱ ልዮ የሆነ ሞቃታማ መጠነ ሰፊ የሆነ በሰሜን ምስራቅ የአማራ ክልል አዲሱ አላጢሽ ብሄራዊ ፓርክ በምዕራብ የደቡብ ሱዳን ዲንደር ብሄራዊ ፓርክ የሚያዋስነው ነው፡፡ ታድያ የእናት ሀገራችንን ስትራቴጅክ መሬቶ እንደ ባእዳን የኢትዮጵያን […]
↧

ወያኔ የመጨረሻውን እርሾ በመጋገር ላይ ነው

$
0
0
መስቀሉ አየለ ወያኔ እንደ አንድ የፖለቲካ ሃይል የፖለቲካ ሞቶዋል።ኢህአዴግ የተባለው የማደንጋሪያ ጭንብል ወልቆ ከወደቆ ሰንብቶዋል። የቀረው ነገር የግዜ ጉዳይ እንደሆነ የገዛ ሰውነቱ ነግሮታል። በየቦታው የሚታየው መተራመስ ሁሉ ሌላ ምክንያት የለውም። በዚህ ሂደት ውስጥ ወያኔ የቀረው አንድ ያልተሞከረ ነገር ቢኖር በራሱ ላይ መፈንቅለ መንግስት አድርጎና ጃኬቱን ቀይሮ በአዲስ መልክ መቅረብ መሆኑን ካሁን በፊት ባቀረብኩት አንድ የዳሰሳ […]
↧

«አንተስ…?»

$
0
0
( ወለላዬ ) ዓይኔን  በዓይኔ  ያየሁበት፣ በስተእርጅና  ያገኘሁት፣ የትናንቱ  ማሙዬ፣ ያሳደኩት  አዝዬ የንግሊዞችን  ወረራ ሰምቶ፣ በቴዎድሮስ ሞት ተቆጥቶ፣ ለምን?  ለምን  ሞተ? ብሎ  ሲያለቅስ፣ የዓይኑን  ዕንባ  ላደርቅ- የልቡን  መሰበር  ላድስ፣ ጀግኖቻችንን  ቆጥሬ- ታሪካችንን  ባወድስ፣ ዕንባውን  ዋጥ  አድርጎ- በአትኩሮት  ዓይኔን  እያየኝ፣ «አንተስ…?» አንተስ!- ምን  ሰርተሀል?  በማለት  ጠየቀኝ። እድሜ  ቢደራረብ  ተግባር  ሳይላበስ፣ እንደዚህ  እንደኔ  ያስጠይቃል  ለካስ!     […]
↧
↧

ከሰንዳፋ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለትምህርት ሄዶ ሞቶ የተገኘው ወጣት አሟሟት እያነጋገረ ነው

$
0
0
ከሰንዳፋ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለትምህርት ሄዶ ሞቶ የተገኘው ወጣት አሟሟት እያነጋገረ ነው
↧

ያጣራሁትን ያክል: በሰሜን ጎንደር ወገራና ምዕራብ በለሳ አካባቢዎች ስለነበረው የጦር ዘመቻ

$
0
0
ሙሉቀን ተስፋው ከጥር 27 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ በሰሜን ጎንደር ወገራና ምዕራብ በለሳ አካባቢዎች የወያኔ ጦር እንደተለመደው በገበሬዎች ቤትና ንብረት ላይ ዘምቷል፡፡ አጀማመሩ እንዲህ ነበር፤ የዐማራ የጎበዝ አለቆች በምዕራብ በለሳ ኖራ ጻድቃን በተባለ አካባቢ በዐማራ ሕዝብ ላይ የሚደረሰውን ግፍ እንዴት ማስቆም እንዳለባቸው በመምከር ላይ ነበሩ፡፡ የጎበዝ አለቆቹ አሉበት ወደተባለው ቦታ አንድ ባንዳ መንገድ እየመራ የወያኔ […]
↧

“ሕወሓት የሱማሌ ሕዝብን ከአማራም ሆነ ከኦሮሞ ወገኖቹ ጋር ለማጣላት የሚሰራውን ተንኮል ሕዝባችን አይቀበለውም”–አቶ ሀሰን አብዱላሂ –የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር አመራር

$
0
0
አቶ ሀሰን አብዱላሂ የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር የስራ አስፈጻሚና የኮሚኒኬሽን ጉዳይ ሀላፊ እና የአምስቱ ነጻ አውጭ ግንባሮች የመሰረቱት ትብብር የስራአስፈጻሚ አባል በወቅታዊ ጉዳይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ (ሙሉውን ያዳምጡት)
↧

ከፍተኛው ፍርድ ቤት አርበኞች ግንቦት 7ን ሊቀላቀሉ ነበር ባላቸው 6 አየር ሃይል አባላት ላይ ፍርድ ሰጠ

$
0
0
ከአበበ መለሰ የፌዴራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት የአርበኞች ግንቦት ሰባትን ለመቀላቀል ወደ ኤርትራ ሲያቀኑ በቁጥጥር ስር ውለዋል የተባሉ ስድስት የአየር ሃይል አባላት ላይ ከሶስት እስከ 10 አመት የሚደርስ ጽኑ እስራት አስተላለፈ። ከሳሽ አቃቤ ህግ በሰኔ 2007 አም ተከሳሾቹ የአየር ሃይልን በመክዳት ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ጋር ለመቀላቀል ወደ ኤርትራ ሊያመሩ ሲሉ ባህር ዳር እና ጎንደር ከተሞች ላይ […]
↧
↧

የህወኃት/ ኢህአዲግ አገዛዝ የጠራውን የእርቅና ሰላም ውይይት አስመልክቶ  –ከቱሳ የኢትዬጵያ ትንሳኤ ድሞክራሲያዊ ድርጅት የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
ቱሳ የኢትዬጵያ ትንሳኤ ድሞክራሲያዊ ድርጅት Tussa Ethiopian Salvation Democratic Orgaization February 4,2017 ቱሳ የኢትዬጵያ ትንሣኤ ድርጅት በኢትዬጵያ አንድነት ፅኑ እምነት ያለው ብሔራዊ ድርጅት ነው! ቱሳ ማለት በወላይትኛ ምሰሶ ወይም ዋልታ ማለት ሲሆን ህዝቡ ለኢትዬጵያ አንድነት ቀንዓይ እንደመሆኑ ዛሬ አገራችን በምትገኝበት አሳሳቢ ሁኔታ ከሌሎች መሰል የድሞክራሲ ኃይላት ጋር ለኢትዬጵያ ትንሤኤ የሚታገል አጋር ድርጅት መሆኑን ለማመልከት ነው፤ […]
↧

ዓለም አቀፍ የአንድነትና የዴሞክራሲ ትግል ድጋፍ ዝግጅት ጥሪ ከአርበኞች ግንቦት 7 ለዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ነዋሪዎች

$
0
0
ታላቅ ህዝባዊ ውይይትና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በዋሽንግተን ዲሲ የአርበኞች ግንቦት 7 የአንድነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ በኢትዮጵያ ውስጥ እያደረገ የሚገኘውን እልህ አስጨራሽ ትግል በቀጣይነት እንዲቀጥል ለማድረግ “እኔ ለነጻነቴ” በሚል አለምአቅፍ የአንድነትና የዲሞክራሲ ትግል በደጀንነት ድጋፋችንን ለማሳየትና እንደዚሁም ትግሉ የደረሰበትን ደረጃና በቀጣይነት ምን መደረግ እንዳለበት ከከፍተኛ የድርጅቱ አመራሮች ጋር በአካልም እንደዚሁም በቀጥታ ከትግል ሜዳ ላይ ካሉ አርበኞች ጋር […]
↧

አነጋጋሪው ሐዋርያው ጆን ቻይ አዲስ አበባ ገብቶ አነጋጋሪ ሆኖ ተመለሰ |ሊያዩት የሚገባ ቪዲዮ ይዘናል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሳምንቱ መጨረሻ ላይ በመዲናይቱ አዲስ አበባ ከፌዴራል ፖሊሶች ግልምጫና አፈሳ እንዲሁም እየተባባሰ ከመጣው የኑሮ ውድነት በተጨማሪ መነጋግሪያ የሆነው የሐዋርያው ጆን ቻይ አዲስ አበባ መግባትና በከተማዋ ውስጥ ባዘጋጀው ትልቅ ኮንፈረንስ ላይም የተለያዩ ፈውሶችን ሰጠው ማለቱ ነው:: ካሜሮናዊው ጆን ቻይ አዲስ አበባ አየር ማረፊያ ሲገባ የኢትዮጵያን እና የካሜሮንን ባንዲራ በያዙ ወገኖች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለት ነበር:: ማምሻውንም […]
↧

በኢትዮጵያ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ቀውስ መከሰቱን ከባለስልጣናት ቢሮ የሚወጡ መረጃዎች ጠቆሙ

$
0
0
Minilik Salsawi – በኢትዮጵያ የተከሰተው ሕዝባዊ ተቃውሞ በሕወሓት መራሹ አገዛዝ ላይ ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ ጫና የፈጠረ ብሆንም ሕወሓት በመሳሪያ ሀይል በመግደል በማሰርና በማሳደድ ያገገመ ለመምሰል ቢሞክርም ሊያቆመው የማይችል ከባድ የሆነ የኢኮኖሚ ቀውስ መከሰቱት ባለስልጣናት የባንክ መረጃዎቻቸው በመጥቀስ ከፍተኛ የሆነ ስጋት ውስጥ እንዳሉ መረጃዎች ጠቁመዋል።ከሕዝባዊው ተቃውሞ እና ከዲያስፖራው ጫና በተጨማሪ አሜሪካን እና እንግሊዝ አገር በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች […]
↧
↧

የሕወሓት ጦር ጎንደር ኮዛ አባ ላይ የዘር ማጥፋት እየፈጸመ ነው |ከዘጠኝ የማያንሱ ቤቶችን አውድሟል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ነጻ አውጪው መንግስት በጎንደር እየፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ፍጅት እንደቀጠለበት መሆኑን ከስፍራው የሚደርሱን መረጃዎች አመለከቱ:: ትናንት ጥር 29 800 የሚሆን የሕወሓት ጦር ኮዛ አባ ላይ ሕዝቡን በከባድ መሳሪያ ሲደበድብ ማምሸቱ የተዘገበ ሲሆን ዛሬም ጥር 30/2009 ዓ.ም ቀጥሎ መሣሪያ አምጡ በማለት ቤት ለቤት እርምጃ እየወሰደ መሆኑ ተዘግቧል:: የሕወሓት ጦር በሕዝቡ ላይ በከባድ መሣሪያ እየወሰደው […]
↧

ዋሊያዎቹን ለማሰልጠን 13 የውጭ ሀገር አሰልጣኞች ሲቪያቸውን ማስገባታቸው ታወቀ |አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ-ከአሜሪካ…

$
0
0
* አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ-ከአሜሪካ… (Ethio-Kickoff) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወንዶቹን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ የቅጥር ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሰጠው መግለጫ ለ10 ቀናት መስፈርቱን እናሟላለን ያሉ የ25 አሰልጣኞችን ሲቪ ተቀብሏል። ፌዴሬሽኑ እንዳለው ሲቪያቸውን ካስገቡት 25 አሰልጣኞች ውስጥ 13 እና ከዛ በላይ የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው አሰልጣኞች መሆናቸውን ይፋ አድርጓል። ብሔራዊ ቡድኑን ለማሰልጣን […]
↧

በባህር ዳር አንድ ባለትዳር ወጣት በቤተሰቡ ፊት ተገደለ |ባለቤቱም ክፉኛ ተደብድባ ሆስፒታል ትገኛለች

$
0
0
በዘርይሁን ሹመቴ አገዛዙ በባህር ዳር በሚገኙ ነዋሪዎች ተቀባይነትንሳይሆን ቂምና በቀልን በየቀኑ በሚያደርጋቸው ኢሰብአዊ ድርጊቶቹ እየዘራ እንደሚገኝ እየተገለጸ ነው ። የባህር ዳር ነዋሪ የሆነ ስኬታማ ወጣት በቤተሰቦቹ ፊት በሚያሳዝን ሁኔታ በወያኔ ካድሬዎች ተደብድቦ መገደሉን ተሰምቷል። ነዋሪነቱ በከተማው ቀበሌ 12 የሆነው ባለትዳር ወጣት የአገዛዙ አገልጋዮች የሆኑ ሰዎች መኖሪያ ቤቱ ድረስ በመምጣት ያለ ርህራሄ ክፉኛ ደብድበው እንደገደሉት ነዋሪዎች […]
↧

ገንዘቤ ዲባባ በ2000 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር የዓለም ሪከርድ ሰበረች

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ጀግናዋ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በ2000 ሜትር የቤት ውስጥ ሩጫ የዓለም ክብረ ወሰንን ሰበረች:: ከሰዓታት በፊት በስፔን ሳባደል ከተማ በተደረገው የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ ጀግና በ5:23.75 በመግባት ታሪክ ሰርታለች:: በቤት ውስጥ ውድድር ዛሬ ያስመዘገበችው ሰዓት በተመሳሳይ የውጭ ውድድር ካላት ሰዓት የተሻለ ፍጥነት እንዳለው የስፖርት ባለሙያዎች ተንትነዋል:: ይህ ሪከርድ በገብርኤላ ዛቦ ከ1998 ጀምሮ ተይዞ ነበረ:: በኦሎምፒክ መድረክ […]
↧
↧

የትራምፕ የኢሚግሬሽን ሕግ መሻርና የሽብር ጥቃት ሰለባ የሆኑት ኤርትራዊ ቤተሰቦች የሰጡት አስተያየት ሲቃኝ

$
0
0
የትራምፕ የኢሚግሬሽን ሕግ መሻርና የሽብር ጥቃት ሰለባ የሆኑት ኤርትራዊ ቤተሰቦች የሰጡት አስተያየት ሲቃኝ
↧

የአሜሪካ ዜግነት የያዙም በግሪንካርድ የሚኖሩም ሆነ ጥገኝነት ጠይቀው በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሊመለከቱት የሚገባ የፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም በትራምፕ ትዕዛዝ ዙሪያ

$
0
0
የአሜሪካ ዜግነት የያዙም በግሪንካርድ የሚኖሩም ሆነ ጥገኝነት ጠይቀው በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሊመለከቱት የሚገባ የፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም በትራምፕ ትዕዛዝ ዙሪያ
↧

የአሜሪካ ዜግነት የያዙም፣ በግሪንካርድ የሚኖሩም ሆነ ጥገኝነት ጠይቀው ያሉ ሁሉ ሊያዩት የሚገባ የፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም ትንታኔ በትራምፕ ትዕዛዝ ዙሪያ

$
0
0
የአሜሪካ ዜግነት የያዙም በግሪንካርድ የሚኖሩም ሆነ ጥገኝነት ጠይቀው በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሊመለከቱት የሚገባ የፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም በትራምፕ ትዕዛዝ ዙሪያ
↧
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live




Latest Images