Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ሱማሌ ና ደቡብ ሱዳን ከወያኔ ቁጥጥር ስር እየወጡ ነው |ኬንያስ ትከተል ይሆን ?

$
0
0
ዘነበ ዘ ቂርቆስ በተለይ ባለፉት 8 አመታት የወያኔ መንግሥት በኦባማ መንግሥት በሚደረግለት ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ እርዳታና የፖለቲካ እገዛ ከሰሜን እስከ መካከለኛው ደቡብ አፍሪካ ግዛት ድረስ የነበረው ትልቅ ተደማጭነት አሽቆልቁሏል ። በተለይ በዚህ መሰሪ ስራው የገንዘብ ምንጩ እንዳይደርቅበት ሲል የምስራቅ አፍሪካን ሰላም ማደፍረስ ዋናው ተግባሩ ሆኖ ቆይቷል ። በሰሞኑ ግን ያ የምናየው ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በሚባል […]

የወያኔ ትግሬዎች በወሎ ሕዝብ ላይ የፈጸሙት ግፍ ሲጋለጥ

$
0
0
የወያኔ ትግሬዎች በወሎ ሕዝብ ላይ የፈጸሙት ግፍ ሲጋለጥ

ኢትዮጵያዊው ታክሲ ሹፌር በሚኒሶታ በሚነዳው ታክሲ ውስጥ ሌቦች ሲዘርፉት የሚያሳይ አነጋጋሪ ቪዲዮ |ሌቦቹን ለማስያዝ ሼር ያድርጉት

$
0
0
ኢትዮጵያዊው ታክሲ ሹፌር በሚኒሶታ በሚነዳው ታክሲ ውስጥ ሌቦች ሲዘርፉት የሚያሳይ አነጋጋሪ ቪዲዮ | ሌቦቹን ለማስያዝ ሼር ያድርጉት

ነገረ ቴዲ አፍሮ

$
0
0
ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ ሲባረሩ የልጅነት ጓደኞቻችንን አቅፈን እቃቸውን አብረን አሻሽጠን አልቅሰናል:: ያኔ ላቅመ ፖለቲካ ላልደርሰነው ለብዙወቻችን “ኤርትራ ትገንጠል” ብለው ድምጽ ከሰጡ ወላጆቻቸው ይልቅ ሜካፕ ያልደረሰበት የነነቢያት ውበት ፤ የነርሻን የልጅነት ቁንጅና ፤ የነስምኦን አብዶ ፤ የነመዋእል ተንኮል ፤ የነሚካኤል ጅልነት ዘላለም ከልባችን የማይወጣ የልጅነት ትዝታችን ነው:: ኋላ ላይ ለሻእቢያ ብር ታዋጣ እንደነበር የተወራው ለተተንሳይ እንኳን አሮን […]

የመንግስት ደህንነት አባል የነበረው አቶ አያሌው መንገሻ የሕወሓት መንግስትን ዳግም አጋለጠ |አዳዲስ መረጃዎችን ይነግረናል

$
0
0
የመንግስት ደህንነት አባል የነበረው አቶ አያሌው መንገሻ የሕወሓት መንግስትን ዳግም አጋለጠ | አዳዲስ መረጃዎችን ይነግረናል

በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሃገር ውጭ ድል ቀናው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ቻምዮንስ ሊግ እየተጫወተ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ቡድን ዛሬ ወደ ሲሸልስ ተጎዙ ኮትዲኦር ክለብ 2ለ0 አሸነፈ:: ለቅዱስ ጊዮርጊስ ጎሎችን ያስቆጠረው ሳላዲን ሰዒድ ሲሆን እስከ እረፍት 1ለ0 ይመራ ነበር:: ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሲሸልስ ከመጓዙ አስቀድሞ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ንግድ ባንክን 4ለ1 አሸንፎ የነበረ ሲሆን ከዚያ በፊት ደግሞ ከአዲስ አበባ ከነማ ጋር […]

ምጧ የተራዘመባት- ኢትዮጵያ! – ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ

$
0
0
ሀገረ ኢትዮጵያ፡- ከአገዛዝ፣ አገዛዝ ስትሻገር በጭቆና በትር ተቀጥቅጣ ስትማቅቅ በርካታ ዓመታትን አስቆጥራለች፡፡ የህዝቦቿ መከራም ቅርፁን እየቀያየረ ሲያሻውም እየተመላለሰ ትናንትን አቋርጦ ዛሬ ላይ ደርሷል፡፡ ለጭቆና በትሩ ተግባር ወለድ መፍትሔዎች ካልተበጀላቸው መከራው ነገም ይቀጥላል አገዛዙ አለና! ሀገር በጉልበት ሲገዛ ወረቀት ላይ በደማቁ አምሮ የተጻፈ ሕግ በመርህ መተግበር ሲሳነው ህዝብና ገዢ ኃይል የአይጥና የድመት ኑሮን ለመኖር ሲገደዱ የነቃ […]

ዶናልድ ትራፕ፡- ፍርሃት የወለደው መሪ!

$
0
0
ከስዩም ተሾመ አንድ ጓደኛዬ ከአዲስ አበባ በአግራሞት ተውጦ ደወለልኝና እንዲህ አለኝ፡ “ኧረ ጉድ…ሰውዬው አበደልህ!”። እኔም በሁኔታው ግራ ተጋብቼ “ማነው?…ምንድነው?” በማለት ጠየቅኩት። “ዶናልድ ትራፕ ነዋ! “ቶርቸር” እንዲደርግ ፈቅጄያለሁ ብሎ አረፈው እኮ!” አለኝና መሳቅ ጀመረ። ባለፈው ዓመት “ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ” በሚል መሪ ርዕስ ባወጣኋቸው ተከታታይ ፅሁፎች ውስጥ ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕረዜዳንት የሥቃይ ምርመራን በማስቆሙና የጓንታናሞ አስር ቤትን በመዝጋት […]

ከአሜሪካ ለኢንቨስትመንት የመጡት ከፍተኛ ግፍ ተፈፀመባቸው

$
0
0
ለጥንቅሩ የጎህ ጋዜጠኛ ዞብል ነኝ  ከጎንደር ከጎንደር ከተማ ታፍሰው ባለፈው ወራት ብርሸለቆ ታሰረው ከነበሩት መካከል የተወሰኑ የተፈቱ እንዳለ ሆኖ ፣ በርካታ ቁጥር ያላቼው ግን እሰከ ዛሬ ድረስ ያልተፈቱ እንዳሉ ይታወቃል። አንድ አሳዛኝ ዜና ከወደ ብር ሼለቆ አገኜሁ መላው አለም ይሰማው ዘንድ እንዲህ ዘገብኩት ፣ ከኢትዮጵያ ተሰደው 25 ዓመት በአሜሪካ የኖሩ እና ያጠራቀሙትን ገንዘብ በመያዝ በሀገሬ […]

ሼክ መሐመድ አላሙዲ የገቡትን ቃል ፈጽመዋልን?

$
0
0
ሼክ መሐመድ አላሙዲ የገቡትን ቃል ፈጽመዋልን?

በድምጻዊው ኢዮብ መኮንን የቀድሞ ሚስት እና በመጨረሻ ሚስቱ መካከል ያለው ውዝግብ |የቀድሞ ባለቤቱ የሳዑዲ አረቢያ ኑሮዋን የተወችበትን ምክንያት ተናገረች

$
0
0
በድምጻዊው ኢዮብ መኮንን የቀድሞ ሚስት እና በመጨረሻ ሚስቱ መካከል ያለው ውዝግብ | የቀድሞ ባለቤቱ የሳዑዲ አረቢያ ኑሮዋን የተወችበትን ምክንያት ተናገረች በታዲያስ አዲስ ሰይፉ ፋንታሁን እንዳነጋገራቸው

የአማራ ታጋዮችን ለወያኔ አሳልፎ ሊሰጥ የነበረው የሳጂን አገኘው አቻው (ጋባው) ሴራ ሲጋለጥ |ጥብቅ መረጃ

$
0
0
የአማራ ታጋዮችን ለወያኔ አሳልፎ ሊሰጥ የነበረው የሳጂን አገኘው አቻው (ጋባው) ሴራ ሲጋለጥ | ጥብቅ መረጃ

የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲሱ የጀርመን ፕሬዚዳንት ሆኑ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በጀርመን በርሊን ከተማ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ፍራንክ ሻልተር ሽታይንማየር ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ:: 12ኛው ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ሽታይንማየር ፕሬዚዳንታዊውን ምርጫ በመጀመሪያው ዙር ያሸነፉት 931 ድምጽ በማግኘት መሆኑን የዜና ምንጮች አስታውቀዋል:: በጀርመን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ ምርጫውን በመጀመሪያው ዙር ለማሸነፍ 631 ድምጽ በቂ የሆነ ሲሆን ከዚያ በታች ድምጽ ያገኘ ሁለተኛ ዙር ውድድር ውስጥ […]

የባንዳዎች ቁጥር እና አይነት ስንት ነዉ? –ሸንቁጥ አየለ

$
0
0
ስንት አይነት ባንዳ አለ? ብለህ ጠይቅ:: መልሱ ያስደነግጣል:: አንዳንዱ ነጋዴ ባንዳ ነዉ::አንዳንዱ ምሁር ባንዳ ነዉ::አንዳንዱ ዲያስፖራ ባንዳ ነዉ::ከሁሉም የከፋዉ ደግሞ የተቃዋሚ ባንዳ አለ::ሁሉም ባንዳዎች ግን የጋራ መገለጫ ባህሪያቸዉ አድር ባይነታቸዉን በምክንያት ለመሸፈን መታገላቸዉ ነዉ::የግል ባንዳዊ ፍላጎታቸዉን በህዝብ ደም እጃቸዉን እየታጠቡ የራሳቸዉን ድርጊት ተጠይቃዊ ለማድረግ መባዘናቸዉ ነዉ::ዛሬ አንድ ነገር አዉርተዉህ በሳምንቱ በስትራቴጅ እና በታክቲክ ስም ተገልብጠዉ […]

ዝነኛዋን አክተር ሩት ነጋን ተዋወቁ

$
0
0
ዝነኛዋን አክተር ሩት ነጋን ተዋወቁ

‹‹በጭራሽ ወደቻይና መሄድ አልሻም፣ ወደዚያ የመሄድ ፍላጎት የለኝም፤ በጭራሽ ማሰብ እንኳን አልፈልግም››  –ፊሊፕ ኩቲንሆ

$
0
0
ፊሊፕ ኩቲንሆ በጣም ትሁት ነው፡፡ ስለ ራሱ እንዲናገር ስትጠይቁት ትህትናው በጣም ይገርማል፡፡ ‹‹ስለራሴ ማውራት አልወድድም፤ ስለምሰራው ስራ እንዲሁም መስራት ስለማስበው ስራ ማውራት አልሻም፡፡ በሜዳ ላይ የሚጠብቀኝን በሙሉ አከናውናለሁኝ፤ ለቡድን ጓደኞቼ የጎል ማግባት እድሎችን መፍጠር እና ጎሎችን ማስቆጠር እፈልጋለሁኝ›› የሚል ምላሽ ይሰጣል፡፡ የለበሰው 10 ቁጥር ማልያ ከበድ ያለ ኃላፊነት የሚጠይቅ እንደሆነ አጠራጣሪ አይደለም፤ እርሱም ቢሆን ይሄንን […]

የእንቅልፍ ክኒን ስውር አደጋዎች

$
0
0
ውጥረት በተሞላ ህይወት መነሻነት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በመላው ዓለም በተለምዶው በርካቶች ለእንቅልፍ እጦት መፍትሄ ሲሉ የእንቅልፍ ክኒኖችን ያለ ባለሞያ ምክር ይወስዳሉ፡፡ የዚህ ክኒን አደገኛነት ያሳሰባቸው ኤክስፐርቶች በርካታ ጥናቶችን አድርገው ማስጠንቀቂያዎችን መስጠት ከጀመሩ ሰንብተዋል፡፡ በእነዚህ የእንቅልፍ ክኒኖች የጤና አደጋ ላይ የመፍትሄ አቅጣጫን ያካተተ ሰፊ ዳሰሳን አድርገንልዎታል፡፡ የክኒኖቹ ባህሪ ብዙ የዓለማችን ሰዎች የችግሩ ሰለባ ቢሆኑም ባለፈው ሰሞን ጮሆ […]

ኤርትራዊው ሮቤል ሚካኤል ከማዲንጎ አፈወርቅ ጋር በሚኒሶታ ባቀረበው ኮንሰርት ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያንን በፍቅር መንገድ ከማቆሙም በላይ ታዳሚውን እንዲህ አዝናንቶታል

$
0
0
ኤርትራዊው ሮቤል ሚካኤል ከማዲንጎ አፈወርቅ ጋር በሚኒሶታ ባቀረበው ታላቅ ኮንሰርት ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያንን በፍቅር መንገድ ከማቆሙም በላይ ታዳሚውን እንዲህ አዝናንቶታል::

“ሁለት ኣመት በእስር ላይ ቆየሁ መልሰው አሰሩኝ ለነጻነት የምከፍለው ዋጋ ነው”–ዳንኤል ሺበሺ

$
0
0
ታዋቂው ፖለቲከኛ ዳንኤል ሺበሺ ከወያኔ ማሰቃያ እስር ቤት ፍጹም ድፍረት የሀገር ፍቅር የትግል ፍላጎት ተመልክቼ ተመለስኩ! የማይደክሙ የነጻነት እግሮች ወደ ቦሌ ክ/ከ/ ፖሊስ መምሪያ ዛሬም አቀናሁ ምክንያቱ ደግሞ እንደተለመደው በሕግ አልበኝነት የእስር ቤት በር የተዘጋባቸው ጓደኞቼ ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ -ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ጓድ ዳንኤል ሺበሺ ለመጠየቅ ነበር፡፡ ቦታው ላይ ከደረስኩ ከጥቂት መጠበቅ በኃላ ተገናኘን የሞቀ […]

ኢትዮጵያ አንጋፋ አብዮተኛ ልጇን አጣች

$
0
0
የቀድሞ ተማሪው መስፍን አማን ነባሩን ኦሪታዊ ስርዓት ሽሮ አዲስ አይነት ህብረተሰባዊ ሽግግር ለማድረግ ምጥ ሰዓት ላይ ለነበረችው ሃገራችን አብዮቷን አዋላጅ ከነበሩት ተራማጆች አንዱን የማለፍ ዜና ሰማሁ። ብዙዎች ስለ አብዮት ደስኩረዋል፣ነገር ግን የተግባር አብዮተኞች አልነበሩም፣ብዙዎች ተራማጅነትን እንደፋሽን ተከትለዋል ፣ነገር ግን የተራማጅነትን አልኖሩትም፣ብዙዎች ሰለአብዮተኝነት ፎክረዋል፣ ነገር ግን በወሳኙ ሰዓት ቦታው ላይ አልተገኙም። የተናገረውን የኖረ፣ተራማጅነት ሆኖ ያሳየ ፣እንደፎከረው […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live
<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>
<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596344.js" async> </script>