Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ሳዑዲ ዓረቢያ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞችን ለመቅጠር ፍላጎት አሳየች –ዮሐንስ አንበርብር

$
0
0
– የውጭ አገር የሥራ ሥምሪት በቅርቡ ይጀመራል ሳዑዲ ዓረቢያ ከአንድ መቶ ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያንን በፀጥታ ኃይሎች ዘመቻ ካባረረች ከሦስት ዓመት በኋላ፣ ኢትዮጵያውያን የቤት ሠራተኞችን በኦፊሴላዊ መንገድ ለመቅጠር ፍላጎት ማሳየቷ ተሰማ፡፡ የሳዑዲ ዓረቢያ ልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ በመገኘት የአገሪቱን የሥራ ሥምሪት ሥርዓት ኢትዮጵያ በቅርቡ ካፀደቀችው የውጭ አገር የሥራ ሥምሪት አዋጅ ጋር ለማጣጣም እየሠራ መሆኑን፣ የሠራተኛና የማኅበራዊ […]

“የአፈናውና ሰቆቃው መጠናከር ለነጻነታችን ከምናደርገው ትግል አይገታንም”–አርበኞች ግንቦት 7

$
0
0
የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ሳምንታዊ ርዕሠ አንቀጽ ================================= የመንግሥትን በትረ ሥልጣን በጠመንጃ ሃይል ተቆጣጥረው ያሉት የህወሃት ከፍተኛ አመራሮች ላለፉት 25 አመታት በህዝባችን ላይ ተንሰራፍተው የዘረፉት የአገር ሃብት ፤ በአገር ውስጥና ከአገር ውጪ በየባንኩ ያከማቹት ጥሬ ገንዘብና በዘመድ አዝማዶቻቸው ሥም እዚህና እዚያ የዘረጉዋቸው የንግድ ድርጅቶች ብዛት እንዲሁም ያለዕውቀታቸውና ልምዳቸው ለሩብ አመታት ሲሿሿሙበት የኖሩት ሹመትና ማዕረግ አሁንም […]

ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው የቀረበበት የሽብር ክስ ተነስቶ በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ የተመለከተውን አንቀጽ 257 (ሀ) መተላለፍ እንዲከላከል ብይን ተሰጠ

$
0
0
በማህበራዊ ሚዲያ በተለይም ፌስቡክ እንዲሁም በስልክ መገናኛ ዘዴዎች ግንቦት ሰባት ከተባለው አሸባሪ ቡድን አመራሮች ጋር ግንኙነት አድርገሃል በሚል የጸረ ሽብር አዋጅ ቁጥር 652/2001 አንቀጽ 7(1) የተመለከተውን በመተላለፍ የሽብር ክስ ተመስርቶበት ጉዳዩ በፍርድ ቤት ሲታይ የከረመው የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው የቀረበበት የሽብር ክስ ተነስቶ በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ አንቀጽ 257(ሀ) የተመለከተውን የወንጀል ድርጊት […]

በቁሉቢ ገብርኤል ይፈጸማል የተባለው “ኃይለኛ ሙስና” ተጣርቶ እርምጃ እንዲወሰድ ተጠየቀ

$
0
0
• በኹለቱ ዓመታዊ ክብረ በዓላት፣ ከ23   ሚ. ብር በላይ የስዕለት ገቢ ተሰብስቧል • ማሠልጠኛዎች እንዲገነቡና የማኅበራዊ ልማት ተሳትፎው እንዲጠናከር ተጠይቋል በቁሉቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ውስጥ፣ እየተፈጸመ ነው በሚል ከምእመናን በተደጋጋሚ የቀረበው የሙስና  አቤቱታ፣ ተጣርቶ አስፈላጊው ርምጃ እንዲወሰድ፣ የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳደር ጽ/ቤት አሳሰበ፡፡ የመስተዳድሩ ጽ/ቤት ማሳሰቢያውን ያቀረበው፣ ባለፈው ወር መጀመሪያ ለፓትርያርኩ ቢሮ በጻፈው […]

የፖፕ ሙዚቃ ተወዳጅ ድምጻዊ ጆርጅ ማይክል አረፈ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ጁን 25, 1963 በለንደን ኢንግላንድ የተወለደው ጆርጅ ማይክል ዛሬ ማረፉ ተሰማ:: በዲስኮ ዳንስ, በፖፕ ብሉ እና በሶል ስልቶች ባቀረባቸው በርካታ ዜማዎች የሚታወቀው ጆርጅ ማክል በሙዚቃ ሕይወት ውስጥ በቆየባቸው ዓመታት ከድምጻዊነቱ በተጨማሪ የሙዚቃ ጸሐፊና ፕሮዲውሰርም ነበር:: በ53 ዓመቱ ያረፈው ጆርጅ ማይክል በ980ዎቹ ዓ.ም ዝናው እጅጉን የናኘና እስከህይወት ፍጻሜውም በስኬት ጎዳና እንደቆየ የሕይወት ታሪኩ […]

ጉራጌዎቹ የአማራ ድምጾች፡ ታላላቆቹ አሊ ሁሴንና ዶክተር ያእቆብ ኃ/ማርያም |አቻምየለህ ታምሩ

$
0
0
ከታች ፎቷቸው የታተሙት ሁለት የጉራጌ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን አቶ አሊ ሁሴንና ዶክተር ያእቆብ ኃይለ ማርያ ይባላሉ። ሁለቱ ደግ ሰዎች ግፍና በደል የህይወቱ አካል ለሆነው ድምጽ አልባ አማራ የእድሜ አጋሮቻቸው የሆኑት የአማራ ገበሬ ልጆች ካደረጉት በላይ በመጮህ ስለ አማራ መገደል፣ መፈናቀል፣ መሰደድ፣ ስለተፈጽመበት የዘር ማጥፋትና እልቂት አጋጣሚው በፈቀደው ቦታና ሰዓት ሁሉ ሳይታክቱ የአማራ ሙሉ ድምጽ በመሆን ድንቅ […]

እውን የአማራው ትግል ‘ኢትዮጵያዊነትን ከአማራው ውስጥ የማጥፋት’የወያኔ ሴራ ነውን? መልስ ለሰርፀ ደስታ – (ከአያሌው መንበር)

$
0
0
ሰርፀ ደስታ በረጅም ፅሁፉበርካታ ጉዳዮችን ነካክቶ ግንዛቤ እንይዝ ዘንድ አስነብቦናል።እንደዚህ ተንተን ያለ ፅሁፍ ምናልባትም የሰዎችን ብዥታ ወይ ያጠራዋል አልያም የፀሃፊውን ወገንተኝነት ከየት እንደሚሆን ከፅሁፉ እንድንረዳ ያስችለንና የወገነበትን አካል አቋም እንድናውቅ ይረዳናል። (ከተነተናቸው ውስጥ ኦነግ፣ግ7፣የአማራ ህዝብ ትግል፣ ኢትዮጵያዊነት…ይገኙበታል) ይህንን እንደመግቢያ ካልኩኝ እኔ የአማራ ትግልን የሚመለከተውን የአማራ ብሄርተኝነት ጉዳይ ግን በገባኝና በማምንበት በኩል ትንሽ ልበል። ከሰርፀ ጋር […]

“ፊታችሁን የደሃውን ልጅ እየገደሉና እያስገደሉ የማይጠረቃ የሃብት ዘረፋ ጥማታቸውን በሚወጡት አለቆቻችሁ ላይ አዙሩ”–አርበኞች ግንቦት 7

$
0
0
“ፊታችሁን የደሃውን ልጅ እየገደሉና እያስገደሉ የማይጠረቃ የሃብት ዘረፋ ጥማታቸውን በሚወጡት አለቆቻችሁ ላይ አዙሩ” – አርበኞች ግንቦት 7

ሆ ብዬ እመጣለሁ –በደሳለኝ መልኩ በአዲስ መልክ የተሠራ ዘፈን

$
0
0
ሆ ብዬ እመጣለሁ – በአዲስ መልክ የተሠራ ዘፈን በደሳለኝ መልኩ

የደም ቧንቧ መድረቅ (ጥበት) –ከጋንግሪን እስከ እግር መቆረጥ የሚያደርሰው የጤና ችግር

$
0
0
  ከህክምና ባለሙያ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ (ዘ-ሐበሻ) ባለታሪካችን ችግሩ የገጠማቸው ከስድስት ዓመት በፊት ነበር፡፡ ከቀበቶ መታጠቂያቸው እስከ እግራቸው የጥፍር ጫፍ ድረስ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል፡፡ ህመሙ ደግሞ በየጊዜው የሚጨምር እና እየሄደ የሚመጣ ነው፡፡ ከስድስት ዓመት በፊት ለጀመራቸው የእግር ህመም በራሳቸው ማስታገሻ መድሃኒቶችን በመውሰድ፣ በተጨማሪም ፍልውሃ በመግባትና በመታሸት ለህመማቸው መፍትሄ ለማግኘት ከሁለት ዓመት በላይ ጥረት አድርገዋል፡፡ የህመሙ […]

የሺዓ ጥምር ኃይል የሶርያን ሱኒዎች እየተዋጋ ነዉ ተባለ |ሊደመጥ የሚገባው ዜና ትንታኔ በሳዲቅ አህመድ

$
0
0
ችግሩ የሱኒና የሺአ እንዳይመስል የሱኒ አገራት በፖለቲካዊ ተአርሞ ለጉዳዩ ተገቢ አትኩሮት ሳይሰጡት፤ ኢራናዊዉ የሺአ አብዮት ናይጄሪያ ደርሶል። አህባሽ በሚባል ጭምብል ኢትዮጵያ የገባዉ የሒዝቡላህና የኢራን ቀመር ኢትዮጵያን መረጋጋት ነፍጓል። አህባሽ የሚለዉ መጠሪያ በህዝብ ጥረት በመክሰሙ በህገመንግስታዊ ከለላ ስር የኢራኑ ስሌት ኢትዮጵያ ዉስጥ የሺአ መጠሪያን ይዞ አንገቱን ቀና እያደረገ ነዉ። በኢራን የሚደገፉትን የየመን የሺአ አማጽያን ስምሪት ለመግታት […]

ከዲሲ ግብረ-ኃይል የተሰጠ ማሳሰቢያ: “አሁንም የወያኔ ባለስልጣናትን ባረፉበትም ሆነ በረገጡበት ቦታ እየተከታተልን ማጋለጣችንን እንቀጥላለን”

$
0
0
ከዲሲ ግብረ-ኃይል የተሰጠ ማሳሰቢያ የዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረሐይል በሰሜን አሜሪካ በወያኔ አጀንዳ ላይ ተጽዕኖውን አጠናክሮ ይቀጥላል እንጂ በወያኔ የማደናገሪያ ፕሮፓጋንዳ ቅንጣት ብዥታ ውስጥ እንደማይገባ ለኢትዮጵያውያን ግልጽ ማድረግ ይፈልጋል።አሁንም የህወኅት ባለስልጣኖችም ሆኑ ተላላኪዎቻቸው ባረፉበትም ሆነ በረገጡበት ቦታ የዲሲ ግብረሐይል እግር በግር ተከታትሎ እያከናወኑ ያሉትን ወንጀል ለዓለም ህዝብ ለማጋለጥ በትጋት ስራውን እንደሚፈጽም ቡድኑንም ብዛት ባላቸውና አገር […]

የ21ኛው ክፍለ – ዘመን የአማራ ይሁዲ (ማተቤ መለሰ ተሰማ) (ማተቤ መለሰ ተሰማ)

$
0
0
በ20ኛው ክፍለ ዘመን የአርያንን ዘር በዓለም ላይ ማንገስን ሰነቆ የተነሳው የጀርመኑ ናዚ በይሁዲያዊያን ላይ የፈጸመው የዘር ማጥፋት ሰቆቃ ዛሪ ድረስ የዓለምን ህዝብ ሲያሳዝን ይገኛል። አሁን በ21ኛው ክፍለዘመን ደግሞ ወያኔ አማራንና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ የሆነውን ኢትዮጵያውያን ከምድረገጽ ለማስወገድ ከጀርመኑ ናዚ ሺህ ጊዜ የከፋና በዚህ ዘመን ሰው ያደርገዋል ተብሎ የማይታስብ ዘግናኝ ድርጊት በመፈጸም ላይ ነው። ይህ […]

Hiber Radio: የአማራ ገበሬዎች በሕወሓት አገዛዝ የተከፈተባቸውን የጦርነት ጥቃት እየመከቱ ድል እየተቀዳጁ ነው፣ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱን በማንኛውም ሰዓት አፍኖ ለመወሰድ ከሌሎች እስረኞች ተነጥሏል

$
0
0
የህብር ሬዲዮ  ታህሳስ 16 ቀን 2009 ፕሮግራም የሕግ ባለሙያና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ዶ/ር አወል ቃሲም አሎ በለንደን ኪል ዩኒቨርስቲ የሕግ መምህር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ክፍል አንድ) እናት እናትዬ ከዳላስ ለእስረኞች በጎ ፈንድ ለጀመሩት ገንዘብ የማሰባሰብ ጥረት ከሰጠችን ማብራሪያ ናትናኤል አስመላሽ ከኦክላሆማ ለእነ ዳንኤል ሺበሺ በጎ ፈንድ ዕርዳታ ለማሰባሰብ ለጀመሩት ጥረት   የማርሽ […]

አዲስ አበባ በ24 ሰዓታት ውስጥ 3 የእሳት ቃጠሎዎችን አስተናገደች

$
0
0
ዘርይሁን ሹመቴ አዲስ አበባ ከወትሮ ለየት ባለ ሁኔታ በሶስት (3) በተለያዩ ስፍራዎች 24ሰአት በልሞላ ሰአት ውስጥ አስተናግዳለች። የእሳት አደጋው በንብረት ላይ ከፍተኛ ጎዳት አድርሷል። ከመረጃዎች መረዳት እንደሚቻለው በአብዛኛው የንግድ ሱቆች በእሳት አደጋው ወድመዋል። የአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ መከላከያና መቆጣጠሪያ ባለስልጣን የኮምንኬሽን ባለሙያ የሆኑት አቶ ንጋቱ ማሞ እንደገለጹት አደጋው የተከሰተው በዋናው ፖስታ ቤት በአራዳና በጉለሊ ክፍለ […]

እየተከፈተ ያለውን የአንድነት በር ጨርሰህ ክፈተው –ለጃዋር መሐመድ –ከበላይ አበራ

$
0
0
ኢትዮጵያዊነትን ትተህ ለኦሮሞነት ብቻ እየታገልክ መሆንህን ስላልወደድኩኝ ነው – ይቅርታ!!! አንደኛ የታሪክ አጋጣሚ ላጫውትህ በአንድ ወቅት አሜሪካ ሶቬት ህብረትን ለማፈራረስ አፍጋኒስታን ውስጥ የአፍጋን ኃይሎች በሚል ወጣቶችን ከዛው መልምላ በሚሊቴሪና በፖለቲካ አሰለጠነች፡፡ ተጠቀማቸው የፈለገችውንም አደረገች፡፡ እነዚህ ወታደሮች ከጊዜ በኋላ የራሳቸውን ዓላማ ቀርፀው ከአሜሪካ ተለይተው አልቃይዳን ወለዱ፡፡ አልቃይዳም እግረ-መንገዱን የአሜሪካንን ድብቅ ፀረ-ኢስላማዊ ዓላማ ገባው፡፡ ቀጥሎም ሁለቱን የአሜሪካ […]

የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ወያኔ ብቻ ወይስ የውጭ ኃይሎችም ጭምር ?

$
0
0
መግቢያ ይህንን ጥያቄ አንድ ስሙን ልጠቅሰው የማልፈልገው ምሁር በኢሜይል ለብዙ ጓደኞቹ በጥያቄ መልክ ሲያስተላልፍ ለእኔም ስላስተላለፈልኝ ይህንን በሚመለከት ቀደም ብዬ በትንተና መልክ ያቀረብኩ ቢሆንም እንደገና ይበልጥ ግልጽ ለማድረግ ይህችን አጭር ትንተና ለመስጠት ቃጣሁ። በወያኔና በወጭ ኃይሎች፣ በተለይም በአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝምና በግብረአበሮቹ መሀከል ያለውን የእከክልኝ ልከክልህ ግኑኝነት በሚመለከት ለኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነትና፣ ዲሞክራሲያዊ መብቶች መጠበቅ ጠበቃ ቆሜያለሁ ብሎ […]

“ከወያኔ ጋር ወግነው አማራውን የገደሉትን ለፍርድ እናቀርባለን”–የሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት መግለጫ

$
0
0
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰኞ ታኅሳስ ፲፯ ቀን ፪ሺህ፱ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፴ ከዚህ ወዴት? እንዴት? ድንገተኛ ጎርፍ አምጥቷቸው የጀግንነት ከበሮ ሲደልቁ የቆዩት ወያኔዎች እራሳቸው ተደልቀው የታሪክ ትቢያ የመሆናቸው ጊዜ ብዙ ያዘግማል የሚል ግምት የለም። እነዚህ ጎጠኞች የዘሩት የጎጥ ዘር እራሱ ሊጠራርጋቸው አፉን ከፍቷል። ወትሮውንም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ብሄረሰቦች ባሉበት አገር እንኳን እንደወያኔ […]

ግልጽ ደብዳቤ ለጀዋር መሐመድ: እየተከፈተ ያለውን የአንድነት በር ጨርሰህ ክፈተው

$
0
0
ከበላይ አበራ ኢትዮጵያዊነትን ትተህ ለኦሮሞነት ብቻ እየታገልክ መሆንህን ስላልወደድኩኝ ነው – ይቅርታ!! አንደኛ የታሪክ አጋጣሚ ላጫውትህ በአንድ ወቅት አሜሪካ ሶቬት ህብረትን ለማፈራረስ አፍጋኒስታን ውስጥ የአፍጋን ኃይሎች በሚል ወጣቶችን ከዛው መልምላ በሚሊቴሪና በፖለቲካ አሰለጠነች፡፡ ተጠቀማቸው የፈለገችውንም አደረገች፡፡ እነዚህ ወታደሮች ከጊዜ በኋላ የራሳቸውን ዓላማ ቀርፀው ከአሜሪካ ተለይተው አልቃይዳን ወለዱ፡፡ አልቃይዳም እግረ-መንገዱን የአሜሪካንን ድብቅ ፀረ-ኢስላማዊ ዓላማ ገባው፡፡ ቀጥሎም […]

ከውስጥ አዋቂ የተላከ –“የኮማንድ ፖስቱ የስራ ውጤቶች እየታየ ነው”

$
0
0
ከውስጥ አዋቂ የተላከ ********************* ለሁሉም የመገናኛ ብዙሀን ብታስተላልፉልን፡፡ ============================= “የኮማንድ ፖስቱ የስራ ውጤቶች እየታየ ነው” “ማሰልጠኛ” በሚል በደቡብ ክልል አላጌ ወታደር ማሰልጠኛ ህዘቡን አጉሮ ያቆዮበት ቦታ የተከናወኑትን ምሳሌ የሚሆኑ ተግባሮች እንደሚከተለው አቀርባለሁ፡፡ ከታጎሩት ሰዎች መካከል፡- XXX – እድመያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 91 ህፃናት በማጎሪያ ጣቢያው በወታደራዊ ምርመራ እና ቅጣት ስሰቃዩ ቆይተው ለመፍታት አንድ ሳምንት […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live
<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>
<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596344.js" async> </script>