Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

በጠራራ ጸሀይ አገር ሲዘረፍ |ከአቻምየለህ ታምሩ

$
0
0
ፋሽስት ወያኔ ከኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶችን «በህጋዊ» መንገድ በጠራራ ጸሀይ «በቋሚነት» ወደ ትግራይ እያጓዘ ነው። ከትግራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በተጻፈ ደብዳቤ በመላ ኢትዮጵያ የሚገኙ ቅርሳ ቅርሶች ሁሉ ተሰብስብው ወደ ትግራይ እንዲላኩ ትዕዛዝ ተላልፏል። ይህ የመለስ ራዕይ አንዱ አካል ነው። የመለስ ራዕይ ትግራይን በአፍሪካ ቀዳሚ የቱሪዝም መዳረሻ ማድረግ እንደሆነ ሲነገር ሰምተናል። እንደሌሎች የመለስ […]

ዘ-ሐበሻ ለጠቅላላ ዕውቀት: የሚያስደነግጥ ዕዳ ያለባቸው 10 የአፍሪካ ሃገራት

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በዛሬው የዘ-ሐበሻ የጠቅላላ ዕውቀት ዝግጅታችን ከአፍሪካ ሃገራት የሚያስደነግጥ ዕዳ ያለባቸውን አስር ሃገራትን ከነ ዕዳቸው መጠን ይዘናል:: አንሰርስ አፍሪካ የተሰኘው አጥኚ ቡድን ባወጣው መረጃ መሰረት ሃገራችን ኢትዮጵያም ከአስሩ ውስጥ ተካታለች:: በ2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዕዳ 9 ቢሊዮን ዶላር የነበረ ሲሆን ከ2015 ወዲህ ግን ዕዳው በሚያስደነግጥ መሉ ከፍ ብሏል:: ዘገባውን ከቭዲዮው ይመልከቱ::

ተመስገን ደሳለኝ ከዝዋይ እስር ቤት በአምቡላንስ ተጭኖ ባቱ ሆስፒታል መግባቱ ተሰማ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የሚፈጸመው ግፍ ከ ዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ ነው:: ዛሬ ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ በሶሻል ሚድያ በለቀቀው መረጃው እንዳለው ተመስገን በጠና ታሞ ሆስፒታል ገብቷል:: ዛሬ ታህሳስ 18/09 ዓ.ም “ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እጅግ ታሟል” በሚል ታሪኩ በለቀቀው መረጃ ” በዝዋይ ባቱ ሆስፒታል የሚገኙ ምንጮቻችን እንደገለፁል ዛሬ ታህሳስ 18/09ዓ.ም ተመስገን ታሞ በአንፖላንስ ወደ ሆስፒታሉ […]

የማለዳ ወግ …ዶ/ር መርዬም ቢላዲን ከሶርያ ግፉአን ጎን.. * የዋናተኛዋና የጥርስ ሀኪሟ ሳውዲ አርአያነት

$
0
0
ነቢዩ ሲራክ ሶርያ ለዛሬ መበታተን ትበቃ ዘንድ ከኃያሎቹ ምዕራባውያን እስከ ሩቅ ምስራቅ ፣ ከመካከለኛው ምስራቅ እስከ አረብና ፋሪሳውያን የሁሉም እጅ አለበት ባይ ነኝ ። ታዲያ ከምንም በላይ ዜጎቹን ለከፋ አደጋ የዳረገው አንባገነኑ የፕሬዚደን በሻር አል አሳድ መንግስት ብሎም ክፉ የጽንፈኞች እጅ ለሶርያ ውድቀት ቀዳሚ ተጠያቂዎች ናቸው ። ሶርያ የኃያላኑ ድብቅ እና እምቅ ቂም መዋታጫ በሆን […]

የአማራውን ነባር ፀባይ አታስቀይሩ |በከፍያለው አባተ (ዶ/ር)

$
0
0
ዝም ከምል የሚሰማኝን ላንባቢ ላካፍል ብየ እንጂ፣ ያቀራረብና የሀሳብ አገላለጽ ልዩነት ካልሆነ በስተቀር፣ ይህ ጽሑፍ (እስካሁን ድረስ) ያልተነሳ አዲስ ሀሳብም መልእክትም የለውም። እሚያስተላልፈው ያንኑ የተለመደ የአማራን ታሪካዊ ‘በሽታ’ ነው። የሀገርና የወገን ፍቅር፣ የአንድነት ‘በሽታ’። ይህ የወገንና የሀገር ፍቅር ‘በሽታ’ በአማራው ይጠና ይሆናል ለማለት እንጂ፣ በዚህ ‘በሽታ’ የተለከፈ ስንት (በጐሳም በግለሰብም ደረጃ አማራ ያልሆነ) ኢትዮጵያዊ አለ። […]

ወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ህዝብ ትግል፡ በታላቅ ድል ያሸበረቀና ማይቀለበስ የትውልድ ተቀዳሚ አጀንዳ –ልሳነ ግፉዓን

$
0
0
መቅድም የወልቃይት የጠገዴና የጠለምት ማህበረሰብ ከፋሽስቱና ከተስፋፊው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጭ ድርጅትና ሆዳም ባንዳዎች በኩል የደረሰበትን ወረራና የዘር ማጽዳት ከፍተኛ ወንጀል በመመከት ዘሩን፣ ዕርስቱንና፣ ብሎም ታላቋን ኢትዮጵያ በቀደምት ጠላቶቿ ከተደገሰላት የጥፋት ጥቃት ለመታደግና ተላላኪው የህወሃት ቡድን ይህን እኩይ የጥፋት አጀንዳ በመሸከም ታላቁን የተከዜ ወንዝ ተሻግሮ በወረራና የታላቋን ትግራይ ምስረታና ተስፋፊነት እውን አደርጋለሁ በሚል ከ1972 ዓም […]

በለገጣፎና ለገዳዲ ለአመጽ የሚቀሰቅስ ወረቀት በትነዋል በሚል በርካታ ወጣቶች ታሰሩ |የአማራ ወይም ኦሮሞ ወጣት መሆን በኢትዮጵያ ወንጀል እየሆነ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በለገጣፎና ለገዳዲ አካባቢ ሕዝቡን ለአመጽ የሚቀስቀስ ወረቀት በትነዋል በሚል በርካታ ወጣቶች እየታፈሱ መሆኑን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: የሕወሓት መንግስት የውጭ መንግስታት ጫና ሲያበረቱበት የተወሰኑ ሰዎችን ፈትቶ ታዛዥ መሆኑን ለማሳየት ከሞከረ በኋላ እንደገና ከተፈቱ ሰዎች በ እጥፍ የሚሆኑ እየታሰሩ መሆኑ ታውቋል:: በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገኙት ለገዳዲ እና ለገጣፎ አካባቢ የሚገኙ ወላጆች ልጆቻቸውን የት እንደሚደብቁ እንደማያውቁ የሚናገሩት […]

የአስቸኳይ ጊዜ የዉጭ ምንዛሬ ማዕቀብ አዋጅ!

$
0
0
ሁላችንም በሚገባ እንደምናውቀው፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ በሕወሓት መራሹ ዘረኛ የግፍ አገዛዝ ሥር ሆና ዜጎች እንደ እንስሳ እየተገደሉ ባሉበት በዚህ ፈታኝ ወቅት፣አስከፊውንስርዓትከስሩነቅለንሕዝባችንንእናሀገራችንንለመታደግዛሬነገየማይባልበትአጣዳፊጊዜ ላይ የደረስን በመሆኑ፤ ጠላት ሌት ተቀን ሥልጣኑን ለማራዘም በሽዎች እያሰረ፣ እያሰቃየና እየገደለ ባለበት ወቅት፣ ዝም ብለን በመቀመጥ ወይንም ወያኔ በሚፈፅመው ግፍ በማዘን እና በመቆጨት ብቻ ተጠምደን እያንዳንዳችን የቻልነውን ያህል ጠጠር ከመወርወር ከተቆጠብን ፣ “ነገ ሀገር […]

የመሳይ ከበደና የሬኔ ለፎርት ወግ |ክፍል ሰወስት 

$
0
0
የመሳይ ከበደና የሬኔ ለፎርት ወግ ታሪኩ ውብነህ ጌታነህ                                                                                               […]

ኦባማ ለ ናታንያሆ የላኩት የስንብት ስጦታ 

$
0
0
የአሜሪካ ድምጽን በድምጽ የመሻር አቋምን በዜሮ? 38 ቢሊዮን ዶላር ያልበቃዉ የእስራኤል እሮሮ? በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመፍትሄ ሐሳብና መመሪያ 2334 ይታይ ይሁን ተቀይሮ? በሳዲቅ እህመድ አረብ ከሆነችዋ ፍልስጤም ጎን ለጎን አይሁዳዊቷ አገር እስራኤል ትዋቀር ዘንድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በኅዳር 20/1942 (November 29, 1947) ድምጽ ሰጥቶበታል።ከ69 አመታት በሗላ በታኅሣሥ 14/2009  የተባበሩት መንግስታት የጸጥታዉ ምክር ቤት ቀደም […]

ኦባማ ለናታንያሆ የላኩት የስንብት ስጦታ |ሊታይ የሚገባው የሳዲቅ አህመድ ትንታኔ

$
0
0
የአሜሪካ ድምጽን በድምጽ የመሻር አቋምን በዜሮ? 38 ቢሊዮን ዶላር ያልበቃዉ የእስራኤል እሮሮ? በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመፍትሄ ሐሳብና መመሪያ 2334 ይታይ ይሁን ተቀይሮ? በሳዲቅ እህመድ  አረብ ከሆነችዋ ፍልስጤም ጎን ለጎን አይሁዳዊቷ አገር እስራኤል ትዋቀር ዘንድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በኅዳር 20/1942 (November 29, 1947) ድምጽ ሰጥቶበታል።ከ69 አመታት በሗላ በታኅሣሥ 14/2009  የተባበሩት መንግስታት የጸጥታዉ ምክር ቤት ቀደም […]

መተከል ጎጃም ነው –አማራ ግን ይንገላታበታል፤ ይፈናቀልበታል! 

$
0
0
አቻምየለህ ታምሩ ወያኔ ከጎጃም ወስዶ በፈጠረው «ቤንሻንጉል ጉሙዝ» ክልል ውስጥ መተከል ዞን ሰፊው ዞን ነው። በዚህ የወያኔ ክልል ውስጥ ዛሬም ድረስ አብዛኛው ባላገር አማራ ነው። መተከል አውራጃ [ዛሬ ዞን ተብሏል] ጎጃም ውስጥ ከነበሩ አውራጃዎች አንዱ ነበር። ጎጃም እንደመሆኑ መጠን በአብዛኛው አማራ የሚኖርበት ምድር ነው። በተጨማሪም አገው፣ ሽናሻ፣ ጉምዝና ኦሮሞም ይኖርበታል። ወያኔ የጎጃሙን መተከል አውራጃ ለሁለት […]

ሕወሓት የአርበኛ ጎቤ መልኬ ቤተሰቦች ጋር የሚያሸማግሉትን ላከ

$
0
0
የጎንደር ሕብረት ዘጋቢ ዞብል ከጎንደር እንደዘገበው በአሁኑ ወቅት የሕወሓትን ሰራዊት እየተፋለመው የሚገኘው አርበኛ ጎቤ መልኬ ቤተሰቦች ጋር ሕወሓት አማላጅ በመላክ አስታርቁኝ አለ:: እንደ ዘጋቢው ገለጻ ከሆነ ከቤተሰቡ በኩል የተገኘው ምላሽ አያገባንም የሚል ነው:: ዞብል በዘገባው አርበኛ ጎቤ ሕወሃት የወልቃይት የአማራ ማንነት እና የነጻነት ጥያቄ ባነሱ ዜጎች ላይ በወሰደው ግድያ፣ እስራት እና ድብደባ ተማረው ሕወሃትን እስከወዲያኛው […]

እንዴት ከረምሽ! አዲስ አበባ?

$
0
0
መንፈቅ ላለፈ ጊዜ ያህል ተለይቻት ነበርና ነው ናፍቆት በተሞላ ሰላምታ ሞቅ አድረጌ ሰላምታዬን ያቀረብኩላት፡፡ ታዲያ ትናፍቀኝ እንጅ አኩርፌያታለሁ፡፡ ሰላማዊ ወገኖቿ በሀገሪቱ በየቦታው በወያኔ ነብሰ በላ ወታደሮች ደማቸው በግፍ ሲፈስ እሪ! ብላ ኡኡታዋን ማቅለጥና ከጉያዋ የተወሸቀውን ግፈኛ አገዛዝ አንቃ ለፍርድ ማቅረብ ሲገባት ዓይታ እንዳላየች ሰምታ እንዳልሰማች ሆና ጸጥ በማለቷ የምር አኩርፌያታለሁ፡፡ ለነገሩ እሷ ምን ታድርግ? እኛ “አዲስ አበባ! እናት […]

ወደ ትግራይ ስለሚጓጓዘው ቅርስ ጉዳይ: ሀገርን የማዳን የመጨረሻ ጥሪ!

$
0
0
ምሕረት ዘገዬ (ከአዲስ አበባ) ብዙ የምለው የለም፡፡ ከዚህ በታች ያለው በየድረገፆች ተለጥፎ የሚገኘው የሕወሓት አስገዳጅ ደብዳቤ በግልጽ ከሚናገረው የተለዬ እምብዝም የተለዬ ነገር መናገር አይቻልም፡፡ ደብዳቤው በራሱ ከበቂ በላይ የሆነ የሀገር ዘረፋ መግለጫ ነው፡፡ ሀገር በደብዳቤ እየተዘረፈች ማለቋ ነው፡፡ በህግ ሽፋን የሚደረግ የለዬለት ሀገርን ራቁት የማስቀረት ዘረፋ እየተካሄደ ነው! ባንክን መዝረፍ፣ ግምጃ ቤትን መዝረፍ፣ ቋሚና ተንቀሳቃሽ […]

ያልተላከ ደብዳቤ: ለአቶ አባዱላ ገመዳና ለአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ |ከአስፋ ጫቦ

$
0
0
“የከሸፈ ደብዳቤ !”ልለው ፈልጌ ተውኩት።ሳይቀባበልአይከሽፍምናነው!”ከራስ ጋር መነጋገርና ት ዝ ብ ት!” ብዬ ጽፌ የነበረውን አይታችኋል ብዬ እገምታለሁ።እዚያ ላይ በነሐሴ ወር 2008 አንድ “ለመነሻ”የሚሆን ረቂቅ (Prliminary Draft) አዘጋጅቼ ለዚህ ይመጥናሉ ለምላቸው አስራጭቼ ነበር። ሊኖርን ከሚችሉት አማራጮች አንዱ አድርጌ ነበር ያየሁት። ከዚያ “ቄሱም ዝም! መጽሐፉም ዝም!” ሆነብኝ። እንድታውቁት ያክል እንዳለ አሁን ይኸውና አውጣሁት ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ አባዱላ […]

በእነ ጉርሜሳ አያኖና በቀለ ገርባ መዝገብ በአንደኛ ክስ ላይ የቀረበ ምስክር ተሰማ |ምስክሮች በተከሳሾች ላይ ሳይሆን በክሱ ላይ ምስክርነት ሰጥተዋል (የፍርድ ቤት ውሎ ዘገባ)

$
0
0
በእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ በአንደኛ ክስ ላይ የቀረበ ምስክር ተሰማ ምስክሮች በተከሳሾች ላይ ሳይሆን በክሱ ላይ ምስክርነት ሰጥተዋል፡፡  በነጉርሜሳ አያኖ ( በቀለ ገርባ) መዝገብ ከአንድ ወር በፊት የአቃቢ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ቀጠሮ ተይዞ በነበረ ሲሆን የሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ሊመጡ ያልቻሉ የአቃቢ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ለታህሳስ 18 መቀጠሩ ይታወሳል፡፡ በጠዋቱ ችሎት ምስክሮቹ በመንገድ ላይ እንደሆኑ […]

በቤኒሻንጉል ጭላንቆና ባኩጂ ቀበሌዎች የአማሮች አበሳ ቀጥሏል |እየታሰሩ እየተገረፉ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ሕዝብን ከሕዝብ ጋር በማናከስ ተወዳዳሪነት የሌለው የሕወሓት መንግስት በቤንሻንጉል ሕዝብ በማስመሰል በአማራው ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት አጠናክሮ ቀጥሏል:: በተለይ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በቡለን ወረዳ ስር ባሉት ጭላንቆ እና ባኩጂ ቀበሌዎች ውስጥ የሚኖሩ አማሮች በስርዓቱ ጠመንጃ ታሸጋግራላችሁ; በአማራው ክልል እየተደረጉ ያሉትን ጦርነቶች ትደግፋላችሁ በሚል ግርፋት እና እስር እየተፈጸመባቸው መሆኑ ተዘግቧል:: በጭላንቆና ባኩጂ ቀበሌዎች ውስጥ የሚኖሩት እነዚሁ […]

የመጨረሻው ምሣ –በዕወቀቱ ስዩም |ሊያደምጡት የሚገባ

$
0
0
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በእስር ቤት የሚደርስበት ስቃይ ለሆስፒታል እንዳበቃው ዘ-ሐበሻ መዘገቧ አይዘነጋም:: ለቀናት በቤተሰቦቹ እንዳይጎበኝ ተሰውሮ የቆየው ተመስገን ከታሰረበት እስር ቤት ሆስፒታል ውስጥ ህክምና እየተከታተለ መሆኑን ባሰብን ጊዜ በዕውቀቱ ስዩም ስለዚህ ትንታግ ጋዜጠኛ “የመጨረሻው ምሣ” ሲል ከአሜን ባሻገር መጽሐፉ ላይ የጻፈውን በራሱ አንደበት ሲያነበው እንድናዳምጥ በድጋሚ ወደዚህ አመጣነው:: ለተመስገን ደሳለኝ እግዚአብሄር ምህረቱን እንዲያወርድለት ስቃዩን በቃህ […]

ከዳላስ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ውይይት መድረክ የቀረበ ጥሪ –“ሃገር ቤት ገንዘብዎን በሌላ መንገድ ይላኩ”

$
0
0
New Year Resolution ይድረስ ለመላው ዲያስፖራ ባላችሁበት፤ በአሜሪካ፤ በአውሮፓ፤ በአውስትራሊያ፤ በኤሽያ፤ ባፍሪካና፤ በመካከለኛው ምስራቅ የምትገኙ በሙሉ። እንኩዋን ለኢትዮጵያ ገና በአልና ለፈረንጆቹ አዲስ ዓመት አደረሳችሁ በማለት እኛ በዳላስ የምንገኝ የዳላስ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ውይይት መድረክ ( Forum ) ልባዊ ሰላምታችንን እናቀርባልን። ይህ የዳላስ መወያያ መድረክ ( Forum ) አጠር ያለ መለክት ይዘንላችሁ ስንቀርብ በጥሞና እንድታዳምጡን በትህትና ከወዲሁ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live