Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በእሳት እየነደደ ነው

0
0
(ዘ-ሐበሻ) በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ደብርንርሃን ከተማ ውስጥ የሚገኘው የደብረብርሃን ዩኒቭርሲቲ ውስጥ የ እሳት ቃጠሎ መነሳቱ ተሰማ:: ቃጠሎው ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት እንዳለ ዘ-ሐበሻ ያገኘችው መረጃ የለም:: በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተነሳው ቃጠሎ ምንነት እስካሁን ያልታወቀ ቢሆንም እሳቱ እንደተነሳ ለ እሳት አደጋ ቢደወልም የ እሳት አደጋ ሰራተኞች ቶሎ እንዳልመጡና ቀድምው የአጋዚ ወታደሮች ዩኒቨርሲቲውን […]

የወልቃይት ማንነት አስተባባሪ ኮሚቴ አባል ወጣት መንግስቱ ጀጃው ከተኛበት ሆቴል በወታደሮች ከመያዝ አመለጠ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) የወልቃይት ሕዝብ የማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል የሆነው ወጣት መንግስቱ ጀጃው ከተኛበት ሆቴል በትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች ሊያዝ የነበረ ቢሆንም በተአምር ማምለጡን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: የወልቃይት ማንነት ኮሚቴ ወጣት መንግስቱ ጀጃው ፎቶ ግራፉ በዘ-ሐበሻ እጅ የሚገኝ ሲሆን ለደህንነቱ ሲባል ፎቶውን አላወጣነውም:: የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንዳሉት ወጣት መንግስቱ በጎንደር ሆቴል ውስጥ አርፎ የነበረ ሲሆን ካረፈበት […]

ራስን ፍለጋና ትዝብት –አሰፋ ጫቦ

0
0
  አሰፋ ጫቦ – Dallas Texas USA የአጻጻፌ መንፈሱ Raison D’être “የአቶ አስፋ ጫቦ  የተባ ብዕር ስለነገም ቢናገር!” በሚል ይገረም አለሙ የጻፈው በየድሕራተ ገጾች ወጥቶ ነበር። እኔ መውጣቱን  የሰማሁት በስልክ ከእመቤት አሰፋ ነበር። “በላይ መጀመሪያ ሥራ ቦታ አንብቦት ነገረኝና አንብቤ አሁን ልጆቹ እያነበቡት ነው…” አለች። በላይ ባለቤትዋ ነው። ”ምንድነው የሚለው?” አልኳት። ”ብቻ አንብበው ጥሩ ነው […]

ጎንደር ከተማ ላይ ውጥረትና ፍተሻ አለ –ራሳቸውን ያደራጁ ታጋዮች በእስቴ ወረዳዎች ባደረጉት ውጊያ ድል ተቀዳጁ

0
0
አክቲቭስት ሙሉነህ ዮሐንስ እንደዘገበው:- መተማ አካባቢ ከፍተኛ ተኩስ ነበር። ይህ ከባድ ጦርነት የነበረበትን ግጥሚያ ዝርዝር ሁኔታ እየተከታተልን ነው። ጭንቅ ውስጥ የገባው ወያኔ በዛሬው እለት በየ200 ሜትር እርቀት ላይ ፍተሻ እያደረገ ነው።  ከተማዋ በወያኔ ወታደር ተሞልታለች። የጎንደርን ሕዝብ ከፍተኛ ጉዳት ለማድረስ በአዲስ መልኩ የገንዘብ መቀጮ እየዳረጉት ነው። በዛሬው ቀን ወደ 150 የሚሆኑ ባጃጆችና ታክሲወች በየመንገዱ እያስቆሙ […]

ኢትዮጵያዊነት በኒዮርክ ተሰበከ

0
0
ስለ ኢትዮጵያ ጥንታዊነት ስልጣኔና ሐገረ እግዚአብሔርነት ከመፃህፍትም ከሐይማኖት አባቶችም ከታሪክ አዋቂወችም ስናነብና ሲነገረን ኑሯል፡ አንዳዱም በሐገሪቱ ያለነዉን ከ 80 በላይ ቋንቋ ተናጋሪወች ከፊሎቻችን ከሴም ሌሎቻችን ከኩሽ ነገድ እንደመጣን፣ ያንዳንዶቻችን ወደ ኢትዮጵያ አመጣጥም በ 700 እና በ 500 ዘመን የተገደበ እንደሆነ፣ ያንዱ ቋንቋ ተናጋሪ ወይም ጎሳ ሌላዉን በቅኝ እንደገዛዉ እየተደረገ ሲወራ፣ እልፎ አልፎም አንዱ ሌላዉን በጠላትነት […]

ኢትዮጵያን እየመራን ነው የሚሉት የትግራይ ነጻ አውጪ ጀሌዎችን ውርደት ተመልከቱ

0
0
ኢትዮጵያን እየመራን ነው የሚሉት የትግራይ ነጻ አውጪ ጀሌዎችን ውርደት ተመልከቱ:: ሃገራችን እንደዚህ በወረዱ ሰዎች መመራቷ በራሱ ያሳፍራል::

ዛሬ ኢትዮጵያ የምትሄድበትን መንገድ እያየን የነገ መውጫውን ካሁኑ መተለም የግድ ይላል (የጉዳያችን ማስታወሻ ክፍል አንድ)

0
0
አሁንም ስለ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳይ በጣም በጥልቅ አስባለሁ። የችግሩ ብቻ ሳይሆን የመፍትሄው አካልም እኔ እራሴ እንደሆንኩ አስባለሁ።የብዙዎቻችን ችግር ችግሩን የማንሳት እንጂ የመፍትሄው አካል ለመሆን ምን ላድርግ የሚል ኃላፊነት አለመውሰድ ነው።በእዚች እድሜዬ በቻልኩት ሁሉ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳይ ከመከታተል የቦዘንኩበት ወቅት የለም።መጨረሻ ላይ ግን አንጀቴን የሚባለኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው።ሕዝብ ስል በፖለቲካው ዙርያ ተዋናይ የሆኑትን ብቻ አደሉም።ፖለቲካ ውስጥ […]

መራራው መረራ

0
0
ከአንተነህ መርዕድ | ዲሴምበር 2016 መረራ ትናንትም ዛሬም በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ተግቶ የታገለና አሁንም የሚታገል የአገር ጀግና ነው። ማሰር፣ ማሰቃየትና መግደል መረራ ጉዲናንና ሌሎችን ኢትዮጵያውያን ዝም የሚያሰኝ፤ አምባገነናዊ አገዛዝንም ባለበት የሚያፀና ቢሆን ኖሮ ደርግ ባልወደቀም ነበር። መረራም ሆነ ሌሎች ኢትዮጵያውያንም ትግላቸውን አላቆሙም። ወያኔዎች ታግለን ጣልነው ካሉት ደርግ የወረሱት ዙፋኑን ብቻ ሳይሆን የአገዛዝ መመርያውንም (ማንዋሉን) ጭምር […]

በደቡብ ጎንደር ዞን ከሃያ በላይ የአገዛዙ ታጣቂዎች መገደላቸው እየተነገረ ነው – #ግርማ_ካሳ

0
0
በአማራው ክልል በተለያዩ ቦታዎች አለመረጋጋት እንዳለ የሚታወቅ ነው። በተለይም ደግሞ ሕወሃት፣ በክልሉ ህዝብ ላይ ጦርነት አዉጆ፣ ራሱ በገንዘቡ መሳሪያ የገዛዉን እና በአቶ ገዱ አንዳርግቸው የታጠቀዉን የክልሉ ነዋሪ፣ ትጥቅ መፍታት አለበት በሚል፣ በተለያዩ ወረዳዎች የጀመረው የጠብ ጫሪነት እንቅስቃሴ ነው ነገሮች እንዲባባሱ ያደረገው። ብዙዎች አገዛዙ በሕዝቡ ላይ ጦርነት ከማወጅ፣ የሕዝቡን ልጆች በግፍና በጭካኔ ከማሰርና ከማንገላታት፣ የሕዝቡ ጥያቄ […]

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ ተከሳሾች ማረሚያ ቤቱ “ግፍ ፈፅሞብናል” አሉ

0
0
በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ፣ በሃያ ሦስት ታራሚዎች ግድያና በሽብር ወንጀል አቃቤ ሕግ ክሥ የመሠረተባቸው ተከሳሾች ማረሚያ ቤቱ “ግፍ ፈፅሞብናል” ሲሉ አቤቱታቸውን ለፍርድ ቤት አሰምተዋል፡፡ አዲስ አበባ — ቀደም ሲል ለፖሊስ የሰጠነው ቃል ከፍተኛ የማሰቃየት ተግባር ተፈፅሞብን የሰጠነው ሰለሆነ ፍርድ ቤቱ ውድቅ ያድርግልን ሲሉም ለፍርድ ቤቱ ጥያቄ አቅርበዋል፡፡ አሥራ ሦስተኛ ተከሳሽ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ዛሬም አልቀረቡም፤ የማረሚያ […]

መራራው መረራ –ከአንተነህ መርዕድ

0
0
ዲሴምበር 2016 መረራ ትናንትም ዛሬም በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ተግቶ የታገለና አሁንም የሚታገል የአገር ጀግና ነው። ማሰር፣ ማሰቃየትና መግደል መረራ ጉዲናንና ሌሎችን ኢትዮጵያውያን ዝም የሚያሰኝ፤ አምባገነናዊ አገዛዝንም ባለበት የሚያፀና ቢሆን ኖሮ ደርግ ባልወደቀም ነበር። መረራም ሆነ ሌሎች ኢትዮጵያውያንም ትግላቸውን አላቆሙም። ወያኔዎች ታግለን ጣልነው ካሉት ደርግ የወረሱት ዙፋኑን ብቻ ሳይሆን የአገዛዝ መመርያውንም (ማንዋሉን) ጭምር በመሆኑ ድርጊታቸው ሁሉ […]

ለኦርቶዶክስ ስኖዶስ

0
0
ቀን፡ 08/04/09 ዓ.ም አሜሪካ፤ ጉዳዩ፦ ሀሳብን ስለማጋራት ይሆናል፡፡ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዶ አምላክ ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደሞከርኩት እናንተ ወንድሞቸቼና እህቶቼ እያደረጋችሁ ያላችሁት ከፍተኛ ትግል ቅድስት ቤተክርስትያንን ከሌሎች ዘመን አመጣሽ ሃይማኖቶች ወረራ ለመጠበቅ በታላቁ እግዚአብሔር ከፍተኛ ዋጋ ያሰጣችኋል፡፡ እኔም ወንድማችሁ ክርስቲያን እንደመሆኔ መጠን ይህንን ትግል ለመቀላቀል ያስችለኝ ዘንድ ጥቂት ሃሳቦቼን ከናንተ ጋራ ለመጋራት ስል ከታች […]

የማለዳ ወግ …ተስፋ በሚያስቆርጠው የመብት ጥበቃ… ልብ ሰባሪው የኮንትራት ሰራተኞች ፈተና |ይህችም ዜጋ ናት እንድረስላት …

0
0
ነቢዩ ሲራክ * ልብ ሰባሪው የኮንትራት ሰራተኞች ፈተና  * ይህችም ዜጋ ናት እንድረስላት … በወቅታዊ የሳውዲ ኢኮኖሚ ተሓድሶና በስደተኛው ይጣላል በተባለው ቀረጥ ዙሪያ የተለያዩ መረጃዎችን አዘጋጅቸ ላሰራጭ ተቃርቤያለሁ … የማለዳ ወጌን ለመጀመር የሚሆነኝን የዜና ትንታኔ መረጃ ለጥፊ ጽሁፊን በማረም ላይ እያለሁ ይህ ከዚህ ጋር የያዝኩት የአፋልጉኝ መረጃ ደረሰኝ …. እጅግ በጣም አዘንኩ  :( ልቤ በሓዘን ቢሰበር ” […]

ኦርጂናል ዲግሪዬን አደራ? |ቃልኪዳን ኃይሉ

0
0
ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ትናንት ማታ መቃጠሉን ስሰማ ስቅቅ ነበር ያልኩት፡፡ ፎር እንዳለው ሰው ቶሎ ትዝ ያለኝ ዲግሪዬ ነው፡፡ አሁን እጄ ላይ ያለው ዲግሪ ዝም ብሎ ማሕተም፣ ፎቶና “ይህ የቃልኪዳን ኃይሉ ዲግሪ ነው” የሚል ጽሁፍ ያለው ኤ ፎር ወረቀት ነው፡፡ ይገባኛል ሁሉም የዩንቨርስቲ ተመራቂዎች ሲመረቁ ዋናው ሳይሆን ኤ ፎር ወረቀት ብቻ ነው የሚሰጠው፡፡ እኛ (እኔና ጓደኞቼ) ግን […]

ሊደመጥ የሚገባው: አርቲስት ተስፋዬ ገብረሃና ወቅታዊውን የሃገራችንን ሁኔታ በጥበብ ተናገረ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከአርቲስት ብጽአት ስዩም ጋር ትዳር መስርቶ ኑሮውን በአውስትራሊያ ያደረገው አርቲስት ተስፋዬ ገብረሃና በሃገር ቤት ብሄራዊ ትያትር የተለያዩ ትያትሮች ላይ ተውኗል:: በርካታ የራድዮና የቴሌቭዥን ድራማዎችንም ሰርቷል:: ተስፋዬ ወቅታዊውን የሃገራችን ሁኔታ በጥበቡ ቃኝቶት በኤስ ቢኤስ ራድዮ ላይ አቅርቦት ነበር:: ቢያድምጡት አይቆጩበትም:: a

ኮማንድ ፖስቱ እርምጃ ሊወስድባቸው የነበሩ ወገኖች የነጻነት ሀይሎችን መቀላቀላቸው ታወቀ

0
0
የልዑል ዓለሜ ዘገባ በሳሞራ የኑስ ክርን ውስጥ በኮማንድ ፖስቱ ቀኝ ግዛት ስር የወደቀው የሀገራችን ብሔራዊ ልእልና ወደ ለየለት ውንብድናና ነፍሰ ገዳይነት ከተሸጋገረ እንሆ ሰንበትበት ብሎአል በዚሕም የተነሳ በሰሜን ጎንደር፣ በደቡብ ጎንደር፣በባሕር ዳር፣ በሐረር በተለያዩ ስፍራዋች በወለጋ፣ በኦጋዴን፣ በያቤሎ በተለያዩ የሸዋ ወረዳዋች፣ በአዲስ አበባ እና በመሳሰሉት ክልሎች ላይ በሞት እንዲወገዱ ውስጣዊ ትእዛዝ የተላለፈባቸው 3014 ኢትዮጵያዊያን መካከል […]

ሕወሓት በአማራ ክልል የሚገኙ የትግራይ ተወላጆችን ትግራይ ወስዶ ልዩ ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ተዘገበ

0
0
(ትንሣኤ ራድዮ) በአማራ ክልል የተለያዩ የመንግሥት መሥሪያቤቶችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ውስጥ በሃላፊነትና በአመራር ቦታዎች ተመድበው በመሥራት ላይ ለሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ትውልድ መንደራቸው ዋና ከተማ መቀሌ ውስጥ ልዩ ሥልጠና ተዘጋጅቶ በመሠጠት ላይ እንደሚገኝ ከውስጥ ምንጮች የተገኘው መረጃ አጋለጠ። ከታህሳስ አንድ ቀን ጀምሮ ከሚሠሩባቸው የአማራ አስተዳደር ከተሞችና ዞኖች ወደ መቀሌ በመጓጓዝ ስልጠናውን እንዲወስዱ ለተደረጉ ለነዚህ ሠልጣኞች መንግሥት […]

ይድረስ ለተከበሩ ክቡር ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ

0
0
  ይድረስ ለተከበሩ ክቡር ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ  

ታጋይ እንደ ጎቤ: ጀግናም እንደ ጎቤ –ሸንቁጥ አየለ

0
0
እንደ ጎቤ አይነት ጀግና በስንት ዘመናት ዉስጥ አንድ ጎዜ ብልጭ የሚል ልዩ የብርሃን ፍንትዉታ ነዉ:: ለምን? ——————– ብዙ አመታት ፖለቲካ ዉስጥ ከመዳከር በአጭር ቀናት ተጋድሎ ምድር አንቀጥቅጥ ጫናን በህዝብ ጠላት ላይ እንዴት ማሳደር ይቻላል? ብሎ የሚጠይቅ ካለ ድንገት እንደ ነጎድጓድ ከህዝቡ ማህጸን ዉስጥ ፈልቆ የወጣዉን የጎቤን ፋይል ቢያገላብጥ በቂ መልስ ይሰጠዋል::… ————————————————— አንዳንድ ክስተቶች ፍጹም […]

ተፈናቃይ አርሶ አደሮች ለዓመታት ታጥረው የተቀመጡ ቦታዎቻቸው ኪሳራ ተሰልቶ ካሳ እንዲከፈላቸው ጠየቁ

0
0
ለሕዝብ ጥቅም ሲባል ከ1988 ዓ.ም. ጀምሮ ከአዲስ አበባ ከተማ የማስፋፊያ ቦታዎች ሲፈናቀሉ የቆዩ አርሶ አደሮች፣ ባቋቋሙት ኮሚቴ አማካይነት ለከንቲባ ድሪባ ኩማ ባቀረቡት አቤቱታ፣ እነሱ የተፈናቀሉባቸው አብዛኛዎቹ ቦታዎች ለዓመታት ታጥረው ያለሥራ የተቀመጡ በመሆናቸው ኪሳራው ተሰልቶ እንዲከፈላቸው ጥያቄ አቀረቡ፡፡ አርሶ አደሮቹ ታኅሳስ 10 ቀን 2009 ዓ.ም. ለከንቲባ ድሪባ በጻፉት አቤቱታ፣ ከ1988 ዓ.ም. ጀምሮ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል መፈናቀላቸውን […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live