Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የኢትዮጵያ የውጭ ዕዳ ፣ ባለ እብነ በረዱ ህንፃ እና ኢትዮጵያን አጥፍቶ መጥፋት (የጉዳያችን አጭር ማስታወሻ)

$
0
0
ጉዳያችን/Gudayachn ህዳር 19፣2009 ዓም (ኖቬምበር 26፣2016) ============================== የኢትዮጵያ የውጭ ዕዳ ጉዳይ ==================== በ2016 እኤአ ሰኔ ወር ላይ በተዘጋጀ ሪፖርት ኢትዮጵያ ከጠቅላላ ምርት 52% ለብድር ክፍያ እና ዋስትና የሚውል ሲሆን ከእዚህ ውስጥ 30% ለውጭ ብድር ዕዳ የሚከፈል ነው (ካፒታል ጋዜጣ፣ጥቅምት 17፣2016) የአሁኑ የኢትዮጵያ የውጭ ዕዳ በ2014 =16.59 ቢልዮን ዶላር ሲሆን በአንድ ዓመት ውስጥ በ2015=19.04 ቢልዮን ዶላር […]

ሰሜን ጎንደር ግንባር…የድል ዜና! የድጋፍ ጥሪ!

$
0
0
ሕዝባችን ከፍተኛ ተጋድሎ እያደረገ ነው ድጋፋችንን ባፋጣኝ ይፈልጋል! ፨የቆላማው ወገራ ውጊያ አምስተኛ ቀን ሞላው። በታጣቂው ገበሬ የተከበበው የአጋዚ ሃይል ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። ለጊዜው ቁጥሩ በወል ያልታወቀ የወያኔ ወታደር ሙትና ቁስለኛ ከቅርብ እርቀት እንደሚታይ ከቦታው ተነግሮኛል። ፨ይህ ሕዝባዊ ቁጣ ያርበደበደው ወያኔ የተከበበትን አጋዚ ሃይል ለማስለቀቅ ከደጋማው ወገራ አካባቢ አምስት መኪና የሞላ ሰራዊት ቢልክም እንቆቆው ቆለኛ በነቂስ […]

የጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብር ሊቀመንበር ዶ/ር ደመቀ ገሠሠ ሕወሓት በአማራው ላይ ስለሚፈጽማቸው የዘር ማጥፋት ወንጀሎችና በጎጃም ስም ለምን መደራጀት እንዳስፈለገ አብራሩ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብርና የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ በአንድነት የጠሩትን ሕዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰብ ተከትሎ የጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብር ሊቀመንበር ዶ/ር ደመቀቅ ገሠሠ ሕወሃት በአማራው ላይ እየፈጸመ ሳለው የዘር ፍጅት አስረድተው ለምን በጎጃም ስም መደራጀት እንዳስፈለገ ማብራሪያ ሰጥተዋል:: ቭዲዮውን ይመለክቱና አስተያየትዎን ያስፍሩ::

በአማራነት ለመመከት ያቃተንን ፈተና በጎንደሬነት ለመወጣት አይሞከርም (ከይገርማል)

$
0
0
ከሰሞኑ የጎጃምና የጎንደር ሕብረቶች በጋራ ባዘጋጁት የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም ላይ የጎንደር ሕብረት ሊቀመንበር አቶ አበበ ንጋቱ የተናገሩትን ሰምቸ በጣም አዝኛለሁ:: ማዘን ያለብን እንደዚህ የኛ ነው ብለን በምንለው ሰው ስንጠቃ ነው: አካሌ ነው ብለን በምንሳሳለት ሰው ክፉ ነገር ሲፈጸምብን ነው:: “የጎንደርና የጎጃም ሕብረቶችን መመስረት የሚቃወሙ ለአማራው የተቆረቆሩ በመምሰል ለጥፋት የተሰለፉ ዲያስፖራ የብአዴን አባላት ናቸው” ብለው አቶ […]

የአማራ ክልል አስተዳደር በኮማንድ ፖስቱ የተያዙ ሰዎችን ለመቀለብ አቅም እንዳጠረው ገለጸ |በድሬዳዋ ከ35 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ሊፈናቀሉ ነው

$
0
0
የአማራ ክልል አስተዳደር በኮማንድ ፖስቱ የተያዙ ሰዎችን ለመቀለብ አቅም እንዳጠረው ገለጸ | በድሬዳዋ ከ35 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ሊፈናቀሉ ነው የሚሉትን እና ሌሎችንም መረጃዎችን የዛሬው የቢቢኤን ራድዮ ይዟል ያድምጡት::

ድንገተኛ የወሊድ መከላከያ እንክብል (Post Pill)

$
0
0
ድንገተኛ የወሊድ መከላከያ እንክብሎች ከወሊድ መከላከያ ዘዴዎች ውስጥ የሚመደቡ ሲሆን አገልግሎታቸው አንዲት ሴት በድንገት ያለመከላከያ የግብረ ስጋ ግንኙነት ካደረገች ወይም እየወሰደች ያለው የወሊድ መከላከያ ዘዴ እየሰራ ካልሆነ የሚወሰድ ነው፡፡ ስለሆነም ይህ የወሊድ መከላከያ እንክብል እንደ ዋነኛ የወሊድ መከላከያ ዘዴ ሳይሆን እንደመጠባበቂያ ለድንገተኛ ጊዜ ብቻ /for back up contraception only/ የሚያገለግል ብቻ ነው፡፡ ፕላን ቢ ዋን […]

“ይህች ሰንደቅ ዓላማ አኝዋኮችም የሞቱላት ሰንደቅ ዓላማ ናት”–ሊታይ የሚገባው የኢ/ር ኦዶል ኦዶል ንግግር በጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብርና የጎንደር ሕብረት ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግር

$
0
0
“ይህች ሰንደቅ ዓላማ አኝዋኮችም የሞቱላት ሰንደቅ ዓላማ ናት” – ሊታይ የሚገባው የኢ/ር ኦዶል ኦዶል ንግግር በጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብርና የጎንደር ሕብረት ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግር

አቶ መንግስቱ ወ/ሥላሴ የአርበኞች ግንቦት 7 ቃል አቀባይ ከሕወሓት ጦር ጋር እየተደረገ ስላለው ጦርነት ተናገሩ

$
0
0
አቶ መንግስቱ ወ/ሥላሴ የአርበኞች ግንቦት 7 ቃል አቀባይ ስለጦርነቱ ተናገሩ

የአማራ ህዝብ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ወቅት የተገደሉ የሟቾችን ስምና አድራሻ አካትቶ ለማሳያነት የቀረበ

$
0
0
የኢትዮጵያ መንግስት ‹የጸረ-ሽብር ግብረ-ኃይል› በሽብር ጠርጥሬያቸዋለሁ በሚል 2008 ዓ.ም ሐምሌ ወር መግቢያ ላይ በጎንደር በነበሩ የወልቃይት አማራ ማንነት ጠያቂ የህዝብ ተወካይ (ኮሚቴ) አባላትን ለማሰር በተደረገ እንቅስቃሴ በሁዋላ በአማራ ክልል የተለያዩ ዞኖች ህዝባዊ ተቃውሞዎች በተደጋጋሚ መከሰታቸው ይታወሳል፡፡ የህዝባዊ ተቃውሞዎቹም መነሻ ከመስፋፋታቸው በፊት ጎንደር ላይ ብዙ ነዋሪዎች የተሳተፉበት ትልቅ እና ሰላማዊ ሰልፍም ተካሄዷል፡፡ ከጎንደር በማስከተል በሐምሌ 29/2008 […]

የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ዜናዎች –በሰሜን የአማራ ታጋዮች ስላላቸው የጦርነት ውሎ መረጃዎችን ይዟል

$
0
0
የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ዜናዎች – በሰሜን የአማራ ታጋዮች ስላላቸው የጦርነት ውሎ መረጃዎችን ይዟል

ከባሌ ተይዘው በጦላይ ከታሰሩት የኦሮሞ እስረኞች መካከል እስር ቤት ውስጥ እየሞቱ ነው |በጥይት ሳይመቱ አይቀርም ተብሏል

$
0
0
ከባሌ ተይዘው በጦላይ ከታሰሩት የኦሮሞ እስረኞች መካከል እስር ቤት ውስጥ እየሞቱ ነው | በጥይት ሳይመቱ አይቀርም ተብሏል – ይህን እና ሌሎችን ዜናዎችን ቢቢኤን ይዟል ያድምጡት::

የጎበዝ አለቃ! –የጎንቻው

$
0
0
አገር ስትወረር ሕዝብ ክብሩ ሲደፈር የሚቆም ጠበቃ፤ ሰንደቅ ስትጎድፍ ታሪኩ ሲጠፋ ቀድሞ የሚሰለፍ የነቃ፤የበቃ፤ በጎንደር፤በጎጃም ትውልድ ተማምሏል የኢትዮጵያ ልጆች ስቃይ እንዲያበቃ፤ አንበሳው ተነስቷል ክላሹን አንግቦ በሚገባው ቋንቋ ወያኔን ሊያንቃቃ፤ ጀግና ባለሟሉ አገር ሕዝብ የሾመው የጎበዞች ጎበዝ፤ የጎበዝ አለቃ። ዘመን የማይሸረው እንደ ወርቅ በነኒዲድ በሳት ተፈትኖ የምነት ግማድ ዶቃ፤ የአበው እዝ ሰንሰለት በዱሩና ጋራው በየወንዝ አድፍጦ […]

“መነኵሴ ነበርኩ” ባዩ ፓስተር ናትናኤል ታዬ: በቅሠጣ ተግባር በቁጥጥር ሥር ዋለ! በማጭበርበር ወንጀል የክሥ አቤቱታ ቀርቦበታል

$
0
0
በግቢ ጉባኤያት በኩል፣ በማኅበረ ቅዱሳን መዋቅር ሰርጎ የመግባት ዓቅዱ ተጋልጧል፤ በአብነት ት/ቤቶች ርዳታ ስም፣ ‘ጳጳሳትንና ቴዎሎጂያንን የመቅረፅ’ ውጥኑን ገልጿል፤ ገዳማዊነትን በማጥላላት፣ ምንኵስናን በፈቃዱ ትቶ ወደ መናፍቃን የከዳ ኮብላይ ነው! ለቅሠጣ ተግባሩ፣ የቤተ ክህነቱን አስተዳደራዊ ክፍተት እንደሚጠቀም ግልጽ አድርጓል፤ እንደ ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶዎች፣ ‘ቸርች’ አቋቁሞ ተልእኳቸውን እያስፈጸመ ይገኛል፤ *                     *               […]

“ለልጆቻችሁ የምታወርሱት ሃገር እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ ሕይወታቸውን እየገበሩ ያሉትን ታጋዮች እርዱ”–ሊታይ የሚገባው የቆሞስ አባ ገ/ሚካኤል መልዕክት

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብር እና የጎንደር ሕብረት በሚኒሶታ ያዘጋጁት ሕዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰብ ባለፈው ቅዳሜ በሚኒሶታ ተደርጎ ነበር:: በዚህ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ የተገኙት የሚኒሶታው የቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ገብረሚካኤል “ለልጆቻችሁ የምታወርሱት ሃገር እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ ሕይወታቸውን እየገበሩ ያሉትን ታጋዮች እርዱ::ጦርነት የሚበረታታ ነገር ባይሆንም ሕዝቡ ለነጻነቱ ወርቁን ሸጦ እንዲሁም እግዚአብሔር የሰጠውን ገንዘብ በመስጠት ትግሉን […]

ፕ/ር መረራ ጉዲና ታፍነዋል

$
0
0
ክንፉ አሰፋ 30 ኖቬምበር 2016 – የመድረክና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ መሪ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ዛሬ ረቡእ ማምሻውን በደህንነት ሃይሎች ታፍነው መወሰዳቸውን ለማረጋገጥ ችለናል። በዛሬው እለትፕ/ር መረራ ጉዲና መኖርያ ቤት በደህንነቶች እና ከባድ መሳርያ በጣጠቁ የአጋዚ አባላት ተከብቦ መዋሉን የአይን እማኞች ገልጸዋል። ብእር ብቻ ለያዘ አንድ ሰላማዊ ሰው ይህን ሁሉ ሃይል ማሰማራት ስር ዓቱ ምን […]

ከፋኝ የኢትዮጵያ አንድነት ንቅናቄ (ከኢአን) የተሰጠ መግለጫ –ከፋኝ የኢትዮጵያ አንድነት ንቅናቄ (ከኢአን) የተሰጠ መግለጫ |“በወያኔ ስናይፐር በከንቱ ከማለፍ የትግሉ አጋር በመሆን የወያኔን ቀብር ለማፋጠን ተቀላቀሉን”

$
0
0
ህወሀት እያራመደ ያለው ታላቋን ትግራይ የመመስረት ዓላማ ለማሳካት ፍጹም አምባገነናዊ በሆነ መንገድ ምርጫ ቦርድ፤የህግ አውጭ አካላትን፤ህግ ተርጓሚና ህግ አስፈጻሚ ተቋማትን በበላይነት ተቆጣጥሯል፡፡ሐገራችን ኢትዮጵያ ከአንድ ብሔር በመጡ የህወሀት አመራር ስር በመውደቋ የተለያዩ አመለካከቶችና ሀሳቦች ለውይይት የማይቀርቡበት ሀሳብን በነጻነት መናገርና መጻፍ የማይቻልበት፤ የፍትህ የመብትና የዴሞክራሲ ጥያቄ ማቅረብ በሽብርተኝነት የሚያስከስስበት ሐገር ሆናለች፡፡ በመሆኑም አምባገነኑ ህወሀት በሁሉም ክፍሎች የተነሳውን […]

በኦሮሚያ ወታደሮች እየሰፈሩ ነው ተባለ |በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞ አለ

$
0
0
በኦሮሚያ ወታደሮች እየሰፈሩ ነው ተባለ | በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞ አለ – የሚሉና ሌሎችንም ዜናዎችን የያዘውን ቢቢኤንን ያድምጡ::

ይድረስ ለጎንደር ህብረትና ለጎጃም ዓለም አቀፍ ህብረት –ፍስሃ አባተ

$
0
0
በጎንድረና በጎጃም የተቀሰቀሰውን የትጥቅ  ትግል ለማዳፈንና የአማራን ህዝብ አከርካሪ ጨርሶ በመስበር አማራ የህወሐት ትግሬ አገልጋይ ሆኖ እንዲኖር ለማድረግ ህወሐት ያለ የሌለ ኃሉን አሰባስቦ ጦርነት እያካሄደ ነው፡፡ ይሕ ሀገር ወዳድ በሆነው የአማራ ህዝብ ላይ የሚካሄደው ጦርነተ አለም አቀፍ ዜና ከሆነ ሰንበትበት ብሏል፡ በአማራ ህዝብ ላይ በአደባባይ ባይሆንም በድብቅ ጦርነት ሲያካሄድ የኖረው በአማራ ክልል ብቻ ሳይሆን በሁሉም  […]

ይድረስ ለአቶ በረከት ስምኦን.. በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የአንባገነኑ ህወሃት ተቃዋሚዎች..

$
0
0
እኛ በደቡብ አፍሪካ የምንኖር ኢትዮጵያዊያን አንድ ነገር እንናፍቃለን ይህውም እርሶ እንዳይናድቦት የሚፈልጉት ስረአት የነፈገንን መብት ማስመለስ። ሆኖም መብታችንን ለማስመለስ የሄድንበትን መንገድ በደምና በበደል ስታጨቀዩት ዉድና አንድዬ ሐገራችንን ጥለን እነሆ በሰዉ ሐገር ላይ እየተንከራተትን በምንገኝበት ደቡብ አፍሪካ የርሶ የደም ስር የሆነዉ የጡት ልጆ ህወሃትን በመቃወም ላለፉት 25 አመታት በብቃት መቆማችንን እናንተም እኛም እናዉቃለን። አቶ በረከት ባለፈዉ […]

የመደራጀት መብት ግዴትም አለበት (ይገረም አለሙ)

$
0
0
ለማናቸውም ዓላማ ሰዎች ተሰባስበው ድርጅት የመፍጠር መብት አላቸው፤ በአንጻሩ ለድርጅታቸው የሚሰጡት መጠሪያ እናራምደዋለን የሚሉት ዓላማ እና እንደርስበታለን የሚሉት ግብ በተናጠል ግለሰብንም ሆነ በወል ማህበረሰብንና ሀገርን ሊነካ ስለሚችል ከዚህ አንጻር ሊፈጽሙት የሚገባ ግዴት አለባቸው፡፡ በመሆኑም በህገ መንግሥትም ሆነ በፓርቲዎች ማቋቋሚያ አዎጆች ውስጥ እነዚህ ከመደራጀት አንጻር ተግባራዊ የሚሆኑ መብቶችና ግዴታዎች ሰፍረው ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን በፌስ ቡክ ድርጅት […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live