Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

በታሪክ ዓላማውን ሳያውቅ ታግሎ ያሸነፈ ድርጅትም ግለሰብም የለም!

$
0
0
ሙሉቀን ተስፋው የዐማራ ወጣቶች በወያኔ ፋሽስታዊ ሥርዓት በሰላም እንዲኖሩ ባለመፈቀዱ ምክንያት ለነጻነት ሕይወታቸውን እየገበሩ ይገኛል፤ በደማቸው ሊያኖሩን ለሚተጉ የእኛ ወንድሞች በዕውነት ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ ለነጻነት የምናደርገው መንገድ ፈታኝ ቢሆንም በድል እንደምንወጣው ምንም ጥርጥር የለንም፡፡ የምታደርጉት ፍልሚያ የዓለም ሕዝብ በሚገባ እያወቀው እንዳልሆነ ግልጽ ነው፤ ይህን ሊያደርግ የሚችል መገናኛ ብዙሃንም ገና አልመሠረትንም፤ ለዚህም እንታገላለን፡፡ ወደ ጽሑፌ ዋናው ዓላማ […]

“ዚያድ ባሬ አምባገነን መሪ ሲሆን መንግስቱ ኃ/ማሪያም በተቃራኒው ጭምት እና ቁም ነገረኛ መሆናቸውን ተረድቻለሁ”የሟቹ ፊደል ካስትሮ በአንድ ወቅት የሰጡት አስተያየት

$
0
0
(ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ ኢትዮጵያን ከወራሪው የሶማሊያ ጦር ግስጋሴ የታደጉት የኩባው አብዬታዊ መሪ ፊደል ካስትሮ የትግል ጉዞ እና ገድሎቻቸው ሲፈተሹ

እስራኤል ኤርትራውያን ስደተኞችን ከግዛቷ አስወጣች

$
0
0
BBN News: የእስራኤል መንግስት በሀገሩ የሚገኙ ስደተኞችን ማስወጣቱን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ አንድ መረጃ እንደገለጸው ከሆነ፣ በእስራኤል የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ወደ ዩጋንዳ እና ሩዋንዳ እንዲሔዱ የተደረገ ሲሆን፣ ስደተኞቹ ከእስራኤል ሲወጡም በነፍስ ወከፍ 3 ሺህ የአሜሪካ ዶላር እንደተሰጣቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡ ዩጋንዳና ሩዋንዳ ስደተኞቹን ከእስራኤል ተቀብለው በሀገራቸው ለማስተናገድ ፈቃደኛ የሆኑት አስቀድሞ ከአገሪቱ ጋር በገቡት ውል መሠረት መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ […]

የፕ/ር መረራ ጉዲና ከአውሮፓ መልስ መታሰር ይጠበቅ እንደነበር ተገለጸ፣ የሕወሓት አገዛዝ ግራ መጋባትና መደናበር አይሏል

$
0
0
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ የወቅቱ ሊቀመንበርና በኢትዮጵያ የተቃውሞ ፖለቲካ ስማቸው በግንባር ከሚጠቀስ ሰላማዊ ታጋዮች ተርታ የሚጠቀሱት ዶ/ር መረራ ጉዲና በቅርቡ በአውሮፓ ሕብረት ጋባዥነት በወቅቱ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ለማስረዳት ብራስልስ ሰንብተው ሲመለሱ በአዲስ አበባ ቦሌ ላይ መያዛቸው የተጠበቀ እንደነበር የተለያዩ መረጃዎች ገለጹ። ፕ/ር መረራ የአውሮፓውን ስብሰባ ተከትሎ በተለይ በስብሰባው ላይ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ […]

ለጋራ በጎነታችን ቅድሚያ እንሥጥ (የአማራ ታጋዮችን በሚመለከት የትኩረት መስመር)

$
0
0
አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ አርብ፤ ሕዳር ፳ ፫ ቀን፤ ፳ ፻ ፱ ዓመተ ምህረት  ( 12/2/2016 ) በአሁን ሰዓት በትግሉ ዙሪያ፤ በጋራና በግል ባለን አመለካከት፣ በግልጽና በሕቡዕ በሚደረጉ ክንውኖች፣ በሀገር ቤትና በውጪ ሀገር ባለው እንቅስቃሴ፣ የተለያዩ ክስተቶች የተለያየ ትርጉም እየያዙ፤ ትግሉ በአንድነት ከመጓዝ ይልቅ ወደ ኋላ የተንሸራተተ ይመስላል። በርግጥ ባድ ሕዝባዊ ትግል፤ ወደፊትና ወደኋላ፤ […]

Video: ፋሲል ደሞዝ ‘አይናማ’የተሰኘውን ታዋቂ ዘፈኑን በሚኒሶታ እንዲህ ተጫውቶታል

$
0
0
ፋሲል ደሞዝ ‘አይናማ’ የተሰኘውን ታዋቂ ዘፈኑን በሚኒሶታ እንዲህ ተጫውቶታል

“እርዳታ ፈልገን አይደለም ትግል የጀመርነው…. ዓላማ ያለው ከኛ ጋር ይሳተፋል…አርበኛ ሞላ አጃውን አጥተናል”–የከፋኝ ጦር ተወካይ ከአዲስ ድምጽ ራድዮ ጋር ልዩ ቃለምልልስ

$
0
0
“እርዳታ ፈልገን አይደለም ትግል የጀመርነው…. ዓላማ ያለው ከኛ ጋር ይሳተፋል” – የከፋኝ ጦር ተወካይ ከአዲስ ድምጽ ራድዮ ጋር ልዩ ቃለምልልስ

ጠቅላይ ፍ/ቤት በነሃብታሙ አያሌው መዝገብ ላይ ውሳኔ አስተላለፈ |አብረሃ ደስታና ዳንኤል ሺበሺ ወደእስር ቤት ይመለሳሉ

$
0
0
  * አብረሃ ደስታና ዳንኤል ሺበሺ ወደእስር ቤት ይመለሳሉ። * ሐብታሙ አያሌውና የሺዋስ አሰፋ ነፃ ተብለዋል። ——————————————– ከፍተኛ ፍርድ ቤት በነፃ ባሰናበታቸው 5ት ተከሳሾች (ሃብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሺ፣ አብረሃ ደስታ፣ የሽዋስ አሰፋ እና አብረሃም ሰለሞን) ላይ አቃቢ ህግ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ብሎ አመት ከ3ወር በላይ በቀጠሮ ሲራዘም የነበረው ጉዳይ ዛሬ ብይን ተሰጥቶበታል። ዳኞች በአራቱ […]

የትላንቱ ካሳሁን አድማሱ፤ የዛሬው ዳንኤል አበበ ማነው? [የዲያስጶራ ይሁዳዎች ክፍል ፪ (ግርማ እንድሪያስ)]

$
0
0
ባለፈው ብዕሬ ደም ተፍታ ነበር። ደም ያልኩት ብዙ የደሙ፣ የተሰቃዩ ሰዎችን እያወኩኝና የዕውኑን ዓለም ይሁዳዎች መተረክ ስትችል ላይ- ላዩን ብዕሬ ተሽከርክራ ስለነበረ ነው። አጠገባችን ያሉ ”ይሁዳዎችን” መግለጽ ሲቻል፣ የቅዱስ መጽሃፉ ይሁዳ ላይ አተኮረች። አንጀታቸው ቅቤ የጠጣም፣ ቆሽታቸው ያረረም አስተያየታቸውን እንዲልኩ ‘ኢሜሌን’ አስቀምጨ ነበረ። በርካታ መልዕክቶች ደርሰውኛል። ከረኩት፣ ገፈቱን ከቀመሱት፣ የት-የሌለ ጅቦችን ካስተዋሉት አንባቢዎቼ። አመሰግናለሁ። «ሟች […]

በትምህርት (ውስጥ) እንደሚገኝ ያለ ድንቁርና የትም የለም! – ሻለ መንግሥቱ

$
0
0
ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com) ከኢትዮሚዲያ ድረገፅ ያገኘሁትን አንድ በፈረንጅ አፍ የተጻፈ መጣጥፍ ይዤ ሳነብ የንባብ ፍላጎቴን ማረከውና ዘለቅሁት፡፡ በዚያም አልበቃኝም፡፡ እዚያው መጣጥፍ ውስጥ በተጠቆመ ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) ወደ ኢካድፎረም ድረገፅ አመራሁና በዶክተር ተድላ ወ/ዮሐንስ የተጠቀሰውን የፀጋየ አራርሳ ፌስቡካዊ ንግግር የተተቸበትን የራሱን የተድላን ትንሽ ቆየት ያለ የሚመስል ጽሑፍ አነበብኩ – አነበብኩ እንኳን ሳይሆን በንዴት ተቃጠልኩ ነው ማለት ያለብኝ […]

የኢሬቻዉ አደጋ እንዲጣራ ተጠየቀ |ዶይቼ ቬለ

$
0
0
በኢትዮጵያ ቢሾፍቱ ከተማ ሊከበር በነበረዉ የኢሬቻ በዓል ላይ መንግሥት በወሰደዉ ርምጃ ሕይወታቸዉ የጠፋዉ ቁጥርና የአደጋዉ ምክንያት ተጣርቶ ምላሽ አልተሰጠም ሲል የጀርመኑ ገዜልሻፍት ፉዩር በድሮህተ ፎልከር የተሰኘዉ ለተጨቆኑ ሕዝቦች የቆመዉ ድርጅት ትናንት ባወጣዉ ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ። ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ የድርጅቱ የአፍሪቃ ክፍል ተወካይ ዑልሪሽ ዴሊዩስ እንደገለፁት፤ የኢትዮጵያ መንግሥት በበዓሉ ላይ ሰዎች የሞቱበትን ሁኔታና  የሟቾችን ቁጥር አዉቆ […]

በሙከራ ላይ የሚገኘዉ HIVን የሚከላከለዉ ክትባት መጠርያ HVTN 702 ይሰኛል

$
0
0
በሙከራ ላይ የሚገኘዉ HIVን የሚከላከለዉ ክትባት መጠርያ HVTN 702 ይሰኛል | DW

ኢህአዴግ ብቻውን የማይወጣው ተግዳሮት —“እኛስ ምን አይነት ብሄራዊ የአላማ አንድነት እያቀረብን ነው?” |አክሎግ ቢራራ (ዶር)

$
0
0
እኔ የኢትዮጵያ ባለ ውለታ ነኝ የሚል የጸና እምነት አለኝ። ይህን ስል ወላጆቸ፤ አያቶቸና ቅድመ አያቶቸ የተለየ ጥቅም አግኝተዋል ማለቴ አይደለም። ይህች አገር የማንነቴ መገለጫ ናት ማለቴ ነው። ሕብረ ብሄር በሆነ አገር፤ ዜጎች ከተለያዩ ብሄሮች፤ ዘሮችና ኃይማኖቶች ሊመጡ ይችላሉ። ይህ የተፈጥሮ ጸጋና መብት ሲሆን ለመለያየት መሰረት መሆን የለበትም። ከብሄርና ከኃይማኖት ባሻገር፤ ሰብሳቢ መለያቸው ግን የአንድ አገር […]

“አማራ ብቻውን መሞት አለበት ብዬ አላምንም…በኦሮሚያም የትጥቅ ትግሉ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት”–ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው ልዩ ቃለምልልስ |ለአርበኞች ግንቦት 7 ጥያቄ አቅርቧል

$
0
0
<የታሪክ ሽሚያው ቀርቶ ሁሉም ሕዝቡን ትግል ይደግፍ ሊደግፍ ይገባል …ስድብ ይቅር ስንል ምክንያታዊ ውይይትን ግን መፍቀድ አለብን>  “አገር ቤት ያለውን ትግል እዚህ በየማህበራዊ ሚዲያ የሚደረገው ስድብ አያደናቅፈውም የአማራ ሕዝብ ለመብቱ እየታገለ ነው”  “ጥያቄ ሲጠየቅ ወደ ስድም የሚገባው ለምንድነው? ይሄ መቅረት አለበት የጎንዮሽ ትግል ይቅር ሲባል ሁሉንም ወገኖች ነው የሚመለከተው “ “አማራ ብቻ ታግሎ ኢትዮጵያን ነጻ […]

ብዟየሁ ደምሴ እንደኤፍሬም ታምሩ፣ እንደ ቴዎድሮስ ታደሰ፣ እንደ ሙሉቀን መለሰ…

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ድምጻዊያን መካከል በአንድ ላይ ባለብዙ ተሰጥኦ ባለቤት የሆኑት ጥቂቶች ናቸው:: ከነዚህ ውስጥ ደግሞ በአሁኑ ወቅት ነዋሪነቱን በካናዳ ቶሮንቶ ያደረገው ብዟየሁ ደምሴ ይጠቀሳል:: ብዟየሁ በአንድ ጊዜ የተለያዩ ድምጻውያን ዘፈኖችን ከነድምጻቸው አስመስሎ የመዝፈን ተሰጥዖ አለው:: ማናልባት አብዛኞቻችሁ ብዟየሁን የምታውቁት የሙሉቀን መለሰን ዘፈኖች ሲጫወት ነው:: ሆኖም ከሙሉቀን መለሰ ሌላ የኤፍሬም ታምሩን እና የቴዎድሮስ ታደሰን […]

ቆላ ወገራ የወያኔ ሠራዊት ከዐማራ ገበሬዎች ላይ ጦርነት ከፍቷል

$
0
0
ከሙሉቀን ተስፋው ዛሬ ኅዳር 24 ቀን 2009 ዓም በቅጥረኛ ሰዎች የተመራው የወያኔ ሠራዊት በቆላ ወገራ ጃኖራ ቀበሌ ከቀኑ 9.30 ጀምሮ ጦርነት ጀምሯል። የወያኔ ሠራዊት መኖሪያ ቤትና በአውድማ ላይ ያለ እህል ሳይቀር በከባድ መሣሪያ እየደበደበ ነው ብለዋል ከቦታው መረጃውን የሰጡን የጎበዝ አለቆች። የጎበዝ አለቆቹ መላው ዐማራ ሕዝብ በተቻለው ፍጥነት እና አቅም እንዲደርስላቸው ጠይቀዋል። መረጃውን በማሰራጨት እርዳታ […]

Health: የደም ቧንቧ መስፋት በሽታ –መንስኤው፤ መፍትሄውና መከላከያው

$
0
0
ከኢሳያስ ከበደ | Zehabesha Newspaper ሁለት አይነት የደም ቧንቧዎች አሉ፡፡ ኦክስጅን የተሸከሙና ደምን ከልብ ወደ ሌላው የሰውነት ክፍል የሚወስዱ የደም ቧንቧዎች አርተሪ ይባላሉ፡፡ ጥቅም ላይ የዋለውን ደም ከሌላው የሰውነት ክፍል ወደ ልብ የሚመልሱ ቧንቧዎች ደግሞ ቬን ይባላሉ፡፡ ደም መልሶችም ሆኑ ደም ቅዳ ቧንቧዎች በሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች የሚገኙ ናቸው፡፡ ደም ቧንቧን እንደ አንድ ፕላስቲክ ቲዩብ ወስደን […]

ራሱን በማወቅና ንስሃ በመግባት ከአጋሰስነት ወደ ሰውነት የተቀየረው ጎበዝ [በላይነህ አባተ ]

$
0
0
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) “መጀመርያ ራስህ እወቅ” ሲል አስተምሯል ሶቅራጥስ፡፡ በመጀመርያ ራስን የማወቅን ጥበብ አውቆም ሆነ ሳያውቅ አገር ቤት ሲጫን ኖሮ ከዚያም ፍራንክፈርት ጀርመን ለጭነት ተልኮ የነበረው አጋሰሱ ግርማ መንገሻ ራሱን አውቆ ሳያመነታ ለንስሃ የበቃ የመጀመርያው ጎበዝ ሆኗል፡፡ ንስሃ ሐጥያትን ያጥባል፤ አቋቋምንም ያስተካክላል፡፡ አጋሰሱ ግርማ በንስሃ ምላጭ ጌቶቹ ይይዙት የነበረውን ጋማውን ተላጭቶ፣ በንስሃ ማጪድ ጅራቱንና ጭራውን […]

….የመሸበት ማደር!

$
0
0
– አስፋ ጫቦ Dallas Texas USA “እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር!” የሚል አባባል አለ። ወዳጄን ዶክተር መረራ ጉዲናን ሳስታውስ ያ አባባል ይመጣብኛል። ከዚያ የተሻለ ሊልገልጸው የሚችል አባባል ሊኖር ይችላል።አልመጣልኝም!አሁን ታሰረ!በዚያ ምክንያት ነው ይህንን የምጽፈው መረራ ሲጽፍ፤ ሲናገር እውነቱን ፤መረራ የሚያውቀውን እውነት፣ይጽፋል፣ ይናገራልም። ለማስቀየም ወይም ለማስደሰት ፤ወይም ፖለቲካዊ ጥቅማ ጥቅም ለማግኘት ብሎ ሲናገር የሰማሁበት ጊዜ የለም። ያ […]

የአማራ ድምጽ ወቅታዊ ዜናዎችን በተለይም በጎንደር እየተደረገ ስላለው ውጊያና ሕወሓት በአማራው ተወካይ በፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ላይ ስለሰጠው ማስጠንቀቂያ መረጃዎችን ይዟል

$
0
0
የአማራ ድምጽ ራድዮ ልዩ ልዩ ወቅታዊ ዜናዎችን በተለይም በጎንደር እየተደረገ ስላለው ውጊያና የሕወሓት መንግስት በአማራው ተወካይ በፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ላይ ስለሰጠው ማስጠንቀቂያ መረጃዎችን ይዟል – ያድምጡት::
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live