Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የማለዳ ወግ …በአረብ ሀገራት ያሉ ኢንባሲና ቆንስሎች ድክመት | * አረብ አሰሪዎች ግፍ ፈጽመው የህግ የበላይ አይሆኑም  

$
0
0
========================================= * የጎዳን የመብት አስከባሪ ማጣት እንጅ አረቦች ከፍተው አይደለም *  አረብ አሰሪዎች ግፍ ፈጽመው የህግ የበላይ አይሆኑም * ሶስት አመት ያለ ደመወዝ አሰሯት፣የመብት አስከባሪ ተገኘና ተከፈላትይህች የምትመለከቷት እህት ከሶስት አመት በፊት ያኔ ” ህጋዊ” በተባለው የኮንትራት ሰራተኞች ወደ ሳውዲ ከጡት እድሜያቸው ለስራ ካልደረሱት መካከል አንዷ ናት ። ለስራ በተሰማራችበት የምስራቅ ሳውዲ አንድ ትንሽ መንደር […]

በጎጃምና በጎንደር 19,847 ወጣቶች መታሰራቸው ተገለጸ፤ • በምዕራብ ጎጃምና አዊ ዞኖች 734 የጦር መሣሪያ ተገፏል

$
0
0
ከሙሉቀን ተስፋው የመንግሥትን ፍርሀት መሸሻና መደበቂያ የሆነውን አስቸኳዋይ ጊዜ አዋጅ የቂም መወጣጫ ያደረጉት የብአዴን የወረዳ ባለሥልጣናት አስካሁን በቻግኒ ከፍጠኛ ቁጥር ያለው ወጣት በቀበሌ ጽ/ቤቶች ታጉሮ እንደሚገኝ መረጃዎች አመለከቱ፡፡ ይህ ከፍተኛ ዘግናኝ ድርጊት የፊድራሉ መንግሥት ሪፖርት ካደረገው ውጭ ሆነው ቁጥር ባለሥልጣናቱ በቀበሌ ሊቀ መናብርቶቻቸው አማካኝነት የአማራን የለውጥ ኃይል ሞራላዊ ጉዳት እና ፖለቲካዊ ተሳትፎ ለማጥፋት በማለም እየተንቀሳቀሱሰ […]

የዐማራ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች የቤት ሥራ!

$
0
0
ከሙሉቀን ተስፋው በየቀኑ በርካታ መልዕክቶችን ከተለያዩ ሰዎች እቀበላለሁ፤ በቅርብ የደረሱኝን ሁለት መልዕክቶች ግን መቼም የምረሳቸው አይመስለኝም፡፡ የዐማራ ሕዝብ ነጻነቱን እስኪጎናጸፍ አርፌ እንዳልቀመጥ ያስገድዱኛል፡፡ የዐማራን ሕዝብ ትግል በምችለው አቅም ሁልጊዜም እንድደግፍ የምጠቀምበት ዘዴ የተለያየ ነው፡፡ ለምሳሌ አንደኛውን ልንገራችሁ፤ በ2008 ዓ.ም. በዓመያ የዐማሮች አገር እንዳለ ወድሞ በዐይኔ በብሌኑ ያየሁት ዕለት የተሰማኝ ስሜት እስከመቃብር አብሮኝ እንደሚዘልቅ ጥርጥር የለውም፡፡ […]

ከፍተን ብናየው? ሻአቢያና ኦነግ መስተፋቅር! (አስፋ ጫቦ)

$
0
0
እንደመግቢያ ከፍተን ብናየው? ሻአቢያና ኦነግ መስተፋቅር! ዛሬ ትንሽ መጻፍ የፈለኩት በኦሮሞ ነፃነት ግንባርና (ኦነግ) በኢሳይያስ አፈወርቂ መካከል ያለውን የቆየ ጥብቅ ትስስር በመጠኑ ለመፈተሽ ነው። መነሻ የሆነኝ እንግሊዝ አገር ሎንዶንና አሜሪካ፤ አትላንታ፣ ጆርጂያ የኦሮሞ “ምሁራንና ብሔርተኞች” ያደርጉት ስብሰባና የሰጡት መግለጫ ነው። ያ ራሱን ችሎ መነገር ያለበት ስለሚመስለኝ እመለስበታለሁ። የዚህኛው አላማ እዚያ ሰበሰባ ላይ ተካፋይ ከነበሩት “ነፃ […]

ቅዳሜ ህዳር ፩፯/፪ሺህ፱ ዓም የዐማራ ሬድዮ ስርጭትን ያድምጡ

$
0
0
ቅዳሜ ህዳር ፩፯/፪ሺህ፱ ዓም የዐማራ ሬድዮ ስርጭትን ያድምጡ

እባካችሁ አናሟርት፤ ማፍረስ በአፍ ይሄዳል –ተሻለ መንግሥቱ

$
0
0
ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com) በግዕዝ “ትንቢትሰ ይቀድሞ ለነገር” ይባላል፡፡ አንድ ነገር በእውን ከመፈጸሙ በፊት በትንቢት እንደሚጠቆም ለማስገንዘብ ነው እንዲያ መባሉ፡፡ እናም እውነት ነው የብዙ ነገሮች አፈጻጸም በትንቢት መልክም እንበለው በንግርት ወይም በዘመናዊ ቋንቋ በስድስተኛው የስሜት ህዋስ (the sixth sense, telepathy, by intuition, etc.) እንደምንለው አስቀድሞ እየተጠቆመ ሁሉም ማለት ባንችል የተወሰነው በተግባር ሲታይ እናስተውላለን፡፡ ስለዚህም እባካችሁ ኢትዮጵያን […]

የኢትዮጵያን ፍላጎት ያልተረዳ መንግስት ኢትዮጵያን ሊመራ አይችልም –ገለታው ዘለቀ

$
0
0
በቅርቡ ፋና ብሮድካስት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ “ኢሕአዴግን” የወከሉት የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ምክትል ኃላፊ አቶ በረከት ስምኦን  ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ ላይ ጥቂት ለመወያየት ነው የዛሬው አሳቤ። በዚህ የውይይት መድረክ ላይ እኚህ ሰው የተናገሩት ብዙው ነገር ከተለመደው የተለየ ባይሆንም በተለይ የኢትዮጵያን ፍላጎት በተመለከተ የፓርቲያቸው አመለካከትና ጥናትና ምርምር ምን መሰረታዊ ችግር እንዳለበት መመርመር የዚህን መንግስት መሰረታዊ […]

ትዝታና ቀልድ መሰል እውነታወች (ከይገርማል)

$
0
0
DOWN DOWN  – – -! የምን ነጋ ጠባ መጨነቅ ነው! እስቲ አንዳንዴ ፈገግ እንበል! ትናንት በዛሬ: ዛሬ በነገ እየተተካ ህይወት በማያቋርጥ የጊዜ ቅብብሎሽ ሲፈስ ያለፈው በትዝታ የሚታወስ የወደፊቱ ደግሞ በተስፋ የሚናፈቅ ይሆናል:: ጊዜ ጊዜን ሲተካ: ዕድሜ እየገፋ ሲሄድ: የጥንት የጠዋቱን ነገር ማሰብ: ያሳለፉትን ህይወት በትዝታ መኖር ይመጣል:: የወጣትነት ዘመን ትውስታ የጭንቀት ማስተንፈሻ: የእንቅልፍ ማጣት ችግር […]

ከዚህ በላይ ውርደት የለም! –ነፃነት ዘለቀ

$
0
0
  ዕለቱ ኅዳር 5 ቀን 2009ዓ.ም ነው፡፡ ቦታው ኮተቤ በሚባለው ሰሜን አዲስ አበባ አካባቢ ሲሆን በመንግሥት የተፈጸመው ድርጊት ደግሞ እጅግ የሚዘገንንና በዓይነቱም የመጀመሪያ ሊባል የሚችል  ነው፡፡ እንዲህ ያለው አስነዋሪ ተግባር በዮዲት ጉዲትና በግራኝ አህመድ መፈጸሙ ቢነገር አይደንቅም፡፡ ምክንያቱም እነዚያ ሰዎች አነሳሳቸው በለዬለት ሁኔታ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነበርና፡፡ ለነገሩ ሕወሓትም “ኦርቶዶክስንና አማራን አርቀን መቅበር የትግላችን ማዕከላዊ አጀንዳ […]

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤትን በማቃጠል ለ23 ታራሚዎች ሞት ተጠያቂ ናቸው የተባሉ ተከሰሱ

$
0
0
–  በቃጠሎው ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድሟል ተባለ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ.ም. ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት አካባቢ በፌዴራል ማረሚያ ቤት ቂሊንጦ የእስረኞች ማቆያ ቤትን በማቃጠል፣ የ23 ታራሚዎች ሕይወት እንዲጠፋና ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት አውድመዋል የተባሉ 38 ግለሰቦች ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ተከሳሾቹ የወንጀል […]

በአማራና በትግራይ ክልሎች የወሰንና የማንነት ጥያቄ ምላሽ አለማግኘቱ ዳግም ጥያቄ አስነሳ

$
0
0
ከዓመታት ንትርክ በኋላ ለግጭት መንስዔ የሆነው የአማራና የትግራይ ክልሎች የጋራ አዋሳኝ ሥፍራዎችን የመከለልና የማንነት ጉዳይ፣ የመጨረሻ ዕልባት አለማግኘት አሁንም ጥያቄ አስነሳ፡፡ የአማራ ክልል መንግሥት የችግሩን መንስዔ በተመለከተ ግምገማ ተካሂዶ ሁለቱ ክልሎች የጋራ መግባባት መድረሳቸውንና ችግሩን ለመፍታት መስማማታቸውን ገልጿል፡፡ ችግሩ መቼና እንዴት እንደሚፈታ ግን የሰጠው ዝርዝር ማብራሪያ የለም፡፡ ማክሰኞ ኅዳር 13 ቀን 2006 ዓ.ም. የአማራ ክልል […]

በወገራ የዐማራ ገበሬዎች ከፍተኛ ድልን ተቀዳጅተዋል፤ –ሙሉቀን ተስፋው

$
0
0
የሰሜን ጎንደር ወገራ ወረዳ የእንቃሽና የጃኖራ ቀበሌ ገበሬዎችን ትጥቅ ለማስፈታት በሚል ትናንት ኅዳር 17 ቀን 2009 ዓ.ም. የተንቀሳቀሰው የወያኔ ወታደር በታጋዮቹ የዐማራ ገበሬዎች ሙት፣ ቁስለኛና ምርኮኛ ሆኗል፡፡ ከቦታው ያነጋገርናቸው የዐማራ የጎበዝ አለቆች እንደሚሉት ትናንት ከሰዐት በኋላ ጀምሮ ጃኖራ ከተባለው ቦታ ከፍተኛ ጦርነት ላይ ናቸው፡፡ ትናንት የሄደው የጠላት ወታደር በሞትና በምርኮ በመመናመኑ ተጨማሪ ወታሮች ወደ ቦታው […]

ፊደል ካስትሮ፦ የኢትዮጵያና አፍሪካ የቁርጥ ቀን ወዳጅ፤ የክፍለዘመኑ ዳዊት –ደስታው አንዳርጌ (ዶ/ር)

$
0
0
ህዳር ፲፯ ቀን ፪ ሺ ፱ ዓ.ም የ፳ኛው ክ/ዘ ካፈራቸው ታላላቅ መሪወች ውስጥ ሁልጊዜም ፍትህና ነጻነት ከሚሹት ጋር በመቆም፤ ሁሌም በትክክለኛው የታሪክ ገጽ በመገኘት ፊደል ካስትሮን የሚስተካከል ማን አለ? ከኒካራጓና ቺሌ እስከ ቬትናም ከፍልስጤም እስከ አልጀሪያ ብሎም ደቡባዊ አፍሪካ ነጻነት ለናፈቃቸው ሁሉ የካስትሮን ያህል ታላቅ ድጋፍ ያደረገ ሌላ መሪ ማንም የለም። በተለይ የአፍሪካ አገራት ከኢምፔሪያሊስቶች […]

ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትሩ ነገሪ ሌንጮ ሕወሓቱ ዛዲግ አብርሃ ደኤታ ሆነው ተሾመላቸው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ሆነው ለተሾሙት አቶ ነገሪ ሌንጮ ከሕወሓት ሚኒስተር ደኤታ ተሾመላቸው:: የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ደኤታ ሆነው የተሾሙት አቶ ዛዲግ አብርሃ እንደሆኑ መንግስት አስታውቋል:: ሕወሓቱ ዛዲግ የኮምዩኒክርሽን ሚ/ር ደኤታ ሆኖ ከመሾሙ አስቀድሙ በሲቭል ሰርቭስ ሚ/ር በአማካሪነት እንደሰሩ ተነግሯል::

“ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ፣ ሸዋ እያላችሁ የአማራን ማንነት አታዳክሙት”ለሚለው ትችት የጎንደር ሕብረት ሊቀመንበር አቶ አበበ ንጋቱ ምላሽ ሰጡ |ቪድዮ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ትናንት በሚኒሶታ የጎጃም ዓለምአቀፍ ትብብር እና የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ባዘጋጁት የገቢ ማሰባሰቢያ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ በ ክብር እንግድነት የተገኙት የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ሊቀመንበር አቶ አበበ ንጋቱ በተለይ “ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ፣ ሸዋ እያላችሁ የአማራን ማንነት አታዳክሙት” ለሚለው ትችት ምላሽ ሰጡ:: ቪዲዮውን ዘ-ሐበሻ ይዛዋለች – ይመልከቱት::

Hiber Radio: የአማራ ገበሬዎች ጸረ ሕወሃት የትጥቅ ትግሉን አጠናክረው ቀጥለዋል፣በወገራ ከፍተኛ ድል ተቀዳጅተዋል

$
0
0
የህብር ሬዲዮ ህዳር 18 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የአማራ ሕዝብ ህልውናውን ለማስከበር ነው እየታገለ ያለው ትግሉ በሌሎች አካባቢዎችም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። ከዛ ውጭ ግን አማራ ብቻውን መሞት አለበት ብዬ አላምንም ። ከዚህ ቀደም በኦሮሚያ ተቃውሞውን ተከትሎ ታይቶ የነበረውም የትጥቅ ትግል ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ያ ሲሆን ነው የሕወሓትን ሀይል ማዳከም የሚቻለው…እርስ በእርስ መጎሻሸም ይቅር ሲባል የሚመለከተው ሁሉንም […]

ወደለውጥ የማያመራው የትግላችን ጉዞ መሰናክሎች!

$
0
0
ያልተቃኙ እዉነታወች!! የመጨረሻ ክፍል …………እነ ሌንጮ ባቲ/ለታም የዚሁ በሽታ ፈጣሪዎችና ተጠቂዎች ናቸው:: እነሱ ቅልጥፍ ያለች አማርኛ እያወሩ የኦሮሞ ወጣቶች እንዳይግባቡ አድርገዋል:: አንድ ምሳሌ ልጣል:- ስለአንድ አብሮ አደግ ጎደኛየ ታሪክ ምሳሌየን ላቅርብና ልለፍ:: የልጅነት ጥሩ ወዳጄ የግርማ ጴጥሮስ ኦማጎ ታርክ ነው ( ለደህንነት ሲባል ስሙ ተቀይሯል) እሱ ወንድሙና እህቱ ከጎጃሜ አማራ እናት እና ከኦሮሞ አባት ተወለዱ:: […]

አቶ ዮናታን ተስፋዬ የቀረበበትን ክስ ለመከላከል ታዋቂና በከፍተኛ ኃላፊነት ላይ ያሉ ሰዎች በምስክርነት ተጠርተዋል ::

$
0
0
*አቶ በቀለ ገርባና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከማ/ቤት ቀርበዋል፤ ጦማሪና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ኃይሉን ያሰረው አካል ሳያቀርበው ቀርቷል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረውና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ዮናታን ተስፋዬ በፌደራል አቃቤ ህግ የቀረበበትን ሽብር ክስ እንዲከላከል የተወሰነበትን ክስ ለመከላከል የኦፌኮ ፕሬዚደንትና ም/ፕሬዚደንትን ጨምሮ ከፍተኛ ኃላፊነት ያላቸውና ታዋቂ ሰዎች በምስክርነት ተጠርተዋል፡፡ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ዛሬ ህዳር 19/2009 […]

ይድረስ ለአራት አማሮች

$
0
0
ከመኳንንት ታዬ አንድ ማህበረሰብ የኔ የሚላቸው የማህበረስ እሴቶች አሉት ።በቁጥራቸውና በአይነታቸው ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ።የነሱ ዝርዝር  የማህበረሰቡ አባል ለሆነ ሰው ለማስረዳት መሞከር መሳሳት  ነው ብዬ አምናለሁ።ይሁንና ግዜ አርግዞ በወለደው ሰዓት አዲስ የሚ ሆንብኝና አልገባ የሚለኝ ግን ፖለቲካ ነው ።በተለይ ደግሞ የዘመኑ የእኛ ሀገሩ ፖለቲካ ከእግሩ የታየዘ ህፃን ልጅ  ያህል ያስፈራኛል ።መመሪያ የለውም ።ሃገር ሙላዱ አይታወቅም ።ሳይንስ […]

ኢትዮጵያ- የአማራ ህዝብ የመብት ጥያቄና ( #AmharaProtests) በመንግስት የተወሰደው የኃይል እርምጃ

$
0
0
የኢትዮጵያ መንግስት ‹የጸረ-ሽብር ግብረ-ኃይል› በሽብር ጠርጥሬያቸዋለሁ በሚል 2008 ዓ.ም ሐምሌ ወር መግቢያ ላይ በጎንደር በነበሩ የወልቃይት አማራ ማንነት ጠያቂ የህዝብ ተወካይ (ኮሚቴ) አባላትን ለማሰር በተደረገ እንቅስቃሴ በሁዋላ በአማራ ክልል የተለያዩ ዞኖች ህዝባዊ ተቃውሞዎች በተደጋጋሚ መከሰታቸው ይታወሳል፡፡ የህዝባዊ ተቃውሞዎቹም መነሻ ከመስፋፋታቸው በፊት ጎንደር ላይ ብዙ ነዋሪዎች የተሳተፉበት ትልቅ እና ሰላማዊ ሰልፍም ተካሄዷል፡፡ ከጎንደር በማስከተል በሐምሌ 29/2008 […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live