Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

በመድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ በኩል አማራ ክልል መድሃኒት እንዳያገኝ እየተደረገ ነው ተባለ

$
0
0
ከሙሉቀን ተስፋው ለአማራ ክልል የመድሃኒት አቅርቦት የሚያካሂዱ 3 ቅርንጫፎች አሉ።#ደሴ #ባህር ዳርና #ጎንደር ይገኛሉ። መድሃኒቶቹ #ህይወት_አድን የሚባሉ ሲሆን በአማራ ክልል ከ40%በታች ነው አቅርቦታቸው። እነዚህ ቅርንጫፎች መድሃኒት የሚላክላቸው ከኢትዮጵያ መድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ሲሆን በሰበብ አስባቡ ለአማራ ክልል የሚላከው መድሃኒት ይዘገያል ወይም የተመደበው ተቀንሶ ነው። አገልግሎቱ የሚዘገየው #የስርጭት_ትራንስፖርት_ጫራታ የተሰጠው #ለትግሬ በመሆኑ እንዲሁም የተቋሙ የስርጭት ዳይሬክተርም ትግሬ […]

ሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ለትግራዩ መንግስት ጦር እጄን አልሰጥም በማለት ራሱን ሰዋ |ከአውሮፓ ነበር ሊዋጋ የሄደው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሰሜን ጎንደር ከአማራ ታጋዮች በተጨማሪ ውጊያ እያደረገ የሚገኘው አርበኞች ግንቦት 7 በአርማጭሆ አብደራፊ ባደረገው ውጊያ ሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡ (ገብርዬ) በሕወሓት ወታደሮች በተከበበት ወቅት እጄን አልሰጥም በማለት ራሱን በያዘው ጠመንጃ ማጥፋቱ ተሰማ:: የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንዳሉት በሰሜን ጎንደር በተለያዩ ግንባሮች የአማራ ገበሬዎች እና የአርበኞች ግንቦት 7 የሕወሓትን መንግስት እየተዋጉት ሲሆን የአርበኞች ግንቦት 7 ኮማንደር የነበረው ሻለቃ […]

የእስራኤል ሦስተኛዋ ትልቅ ከተማ ሃይፋ እየነደደች ነው 

$
0
0
አብዱረሂም አህመድ እስራኤል በትልቁ የወደብ ከተማዋ ሀይፋ እሳት ተነስትዋል ፡፡ ሦስተኛው የሀገሪቱ ትልቁ ከተማ ናት – ሀይፋ ፡፡ ከማክሰኞ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያልተቋረጠው እሳት ትላንት ብቻ 220 የእሳት አደጋ በመላው ሀገሪቱ ደርስዋል፡፡ እሳቱ ያባበሰው የቁጥቋጦ ሰደድ እሳት መሆኑ የታወቀ ሲሆን በጣም አስደጋጭ የሆነው ደግሞ ሆን ብለው እሳት የሚለኩሱ አሉ መባሉ ነው ፡፡ እስራኤል ይህን እሳት […]

በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ 3ኛ ተከሳሽ በሆነው አዲሱ ቡላላ ላይ የዓ/ህግ ምስክር ተሰማ

$
0
0
የኦፌኮ ም/ፕሬዚደንት አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ የቀረበባቸው 22 ሰዎች ላይ የፌደራል አቃቤ ህግ ያቀረባቸው ምስክሮች ቀርበው እየተሰሙ ሲሆን፤ ህዳር 14/2009 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ አንድ የዐቃቤ ህግ የደረጃ ምስክር በ3ኛ ተከሳሽ አቶ አዲሱ ቡላላ ላይ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል፡፡ መዝገቡን እያየ ያለው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ጠዋት ላይ ተሰይሞ […]

ከእስራኤል ቃጠሎ በስተጀርባ እነማን አሉ? – የአለምነህ ዋሴ ትንታኔ

$
0
0
ከእስራኤል ቃጠሎ በስተጀርባ እነማን አሉ? – የአለምነህ ዋሴ ትንታኔ

ሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡ (ገብርዬን) መሬት ላይ ራቁቱን ፎቶ ግራፉን ያነሳው ማን ነው? – 8 ጥያቄዎች አሉኝ

$
0
0
ከግሩም በለጠ ሰላም የዘ-ሐበሻ አዘጋጆች: አርበኞች ግንቦት 7 በአርማጭሆ አብደራፊ ባደረግኩት ውጊያ ላይ ሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡ (ገብርዬ) ለወያኔ እጄን አልሰጥም ብሎ ራሱን ሰዋ ያለውን ዜና ከፎቶግራፍ ጋር አስደግፋችሁ መዘገባችሁን አየሁ:: በተመሳሳይም ኢሳት በሰበር ዜናው ይህንኑ ፎቶግራፍ ተጠቅሞበት አይቻለሁ:: ከአውሮፓ ሉክዘምበርግ የተንደላቀቀ ኑሮውን ትቶ ለኛ ነጻነት ኤርትራ ወርዶ ስልጠና የወሰደው ሻለቃ መሳፍንት በአርማጭሆ በወያኔ ከተከበበ በኋላ […]

አርበኞች ግንቦት 7 በጎንደር ዳንሻ በወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይ ጉዳት አድርሶ መሰወሩን ገለጸ |በአብደራፊ 25 የሕወሓት ወታደሮችን መግደሉንም አስታወቀ

$
0
0
የአርበኞች ግንቦት 7 ራድዮ እንደዘገበው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ነበልባል የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ህዳር 10 ቀን 2009 ዓ.ም ለሊት ጎንደር ዳንሻ ከተማ ልዩ ስሙ አዲስ አለም በተባለ ቦታ ሰፍሮ ከሚገኝ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይ በፈፀመው ድንገተኛ ማጥቃት ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ አጥቅቶ ተሰውሯል፡፡ በወሰደው ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃም 15 የወያኔ ቅጥረኛ ወታደሮችን በመግደል ቁጥራቸው ያልታወቀ ደግሞ […]

በአማራ ክልል የሚደረገው ውጊያ እንደቀጠለ ነው |የእንግሊዝ መንግስት ዜጎቹ ወደ ኢትዮጵያ እንዳሄዱ አስጠነቀቀ

$
0
0
(BBN News) በአማራ ክልል በመንግስት ወታደሮች እና በታጣቂ ኃይሎች መካከል የሚደረገው ውጊያ መቀጠሉ ታውቋል፡፡ ራሳቸውን ያደራጁ የህዝብ ወገኖች በመንግስት በተለይም በህወሓቱ አጋዚ ወታደሮች ላይ እያደረሱ ያሉት ጥቃት መንግስትን ዋጋ እያስከፈለው ይገኛል ተብሏል፡፡ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሚደረገው ውጊያም የፌደራሉን ጨምሮ የክልሉን መንግስት ስጋት ላይ እደጣላቸው የመረጃ ምንጮች አመላክተዋል፡፡ እንደ መረጃዎች ገለጻ ከሆነ፣ በአርማጭሆ ውስጥ ሳንጃ በተባለ […]

የሜዲያ ሕይወትና ፖለቲካ (ከይገርማል)

$
0
0
25.11.2016 በሜዲያ ላይ ተሳትፎ ሳደርግ ጥቂት የማይባሉ አመታትን አስቆጥሬአለሁ:: በመጀመሪያ በጽሁፎች ላይ አስተያየት በመስጠት ነበር የጀመርሁት:: በምጽፋቸው ጽሁፎች ማንነቴ የሚታወቅና የምጠየቅ ይመስለኝ ስለነበረ አስተያየቶቸን የማቀርበው ሀላፊነት በተሞላበት መንፈስ ማንንም በማያስቀይም መልኩ በጥንቃቄ ነበር:: ያም ሆኖ በጻፍኋቸው አስተያየቶች ላይ ተንተርሰው የሚሰጡኝ አሳቃቂ ምላሾች መከሰታቸው አልቀረም:: የሚገርም ነው! የፈለገው ቅዱስ ስራ ብንሰራ ነቃፊ አይጠፋም ማለት ነው! ሌላው […]

በታች አርማጭሆ የትግራይ ነጻ አውጪ ጦር በአማራ ታጋዮች ድባቅ ተመታ –የዐማራ ወጣቶች ከሳንጃ ወደ ቅራቅር የሚወስደውን መንገድ ዘግተዋል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የአማራ ማንነት ታጋዮች ወይም በትግል ስማቸው ከፋኝ ዛሬ ህዳር 15 ቀን 2009 ዓ.ም በጎንደር ታች አርማጭሆ ሳንጃ አካባቢ ድል እንደቀናቸው የጎበዝ አለቆች አስታወቁ:: የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስትን እያርበደበዱ የሚገኙትን የአማራ ማንነት ታጋዮችን ለመደምሰስ ወደ ታች አርማጭሆ የሄዱት የህወሓት ወታደሮች ድባቅ ተመተው ወደ መጡበት ተመልሰዋል:: እንደ ምንጮች ዘገባ በትላንትናው ዕለት ታች አርሜጭሆ የትግራይ ነጻ አውጪ […]

በአርማጭሆ የተቀሰቀሰው ጦርነት ቀጥሏል፤ የተጠለፉ የመብራት ኃይል ሠራተኞች እስካሁን አልተመለሱም

$
0
0
ከሙሉቀን ተስፋው በአርማጭሆ የዐማራ ታጋዮች ከሕወሓት ወታደሮች ጋር ሲያደርጉት የዋሉት ጦርነት እስካሁን እንደቀጠለ መረጃዎች አመልክተዋል፡፡ ዛሬ ኅዳር 16 ቀን 2009 ዓ.ም. ጠዋት የዐማራ ታጋዮች ከሕወሓት ወታደሮች ጋር በታች አርማጭሆና በጠገዴ አካባቢዎች የተቀሰቀሰው ጦርነት በከፋኝ የተደራጁ የዐማራ ታጋዮች ድል እንደቀናቸው ተናግረዋል፡፡ ከታጋዮች ጋር የነበረው ግንኙነት ከሰዐት በኋላ በአካባቢው የመገናኛ ኔትወርክ በመቋረጡ ምክንያት የተሟላ ባይሆንም ውጊያው ይህ […]

“የተሰናሰነው፤ የተቀናጀው፤ ኢትዮጵያዊነት እንዲቀጥል ሞረሽ ይሠራል።” – አቶ ተክሌ የሻው

$
0
0
አቶ ተክሌ የሻው፤ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ሊቀመንበር፤ ስለ አውስትራሊያ፣ የአውሮፓና ኒውዚላንድ ጉብኝታቸው ዓላማ፣ ስለ ድርጅቱ ሚናና የወደፊት ትልም፤ እንዲሁም ድርጅቱ ለህትመት ስላበቃው  “ምጽአተ ዐማራ” መጽሐፍ ይዘት ይናገራሉ። SBS Amharic.

በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ በዛሬው እለት ምስክሮች አልቀረቡም፡፡

$
0
0
የኦፌኮ ም/ፕሬዚደንት አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ የቀረበባቸው 22 ሰዎች ላይ የፌደራል አቃቤ ህግ ያቀረባቸው ምስክሮችን ለመስማት የሁለት ሳምንት ጊዜ ተይዞ ምስክሮች በተከሳሾች ላይ ቃላቸውን ሲሰጡ ሰንብተዋል። የአቃቤ ህግ ምስክሮችን ለመስማት በታያዘው ቀጠሮ የመጨረሻው ቀን በዋለው በዛሬው ችሎት አቃቤ ህግ ቀሪ ምስክሮቹ እንዳልቀረቡ እና ተለዋጭ ቀጠሮ እንዲሰጠው ጠይቋል። ከቀሩት […]

የኦነግ የፖለቲካ አማካሪና አክቲቪስት አሚን ጁዲ በወቅታዊው ጉዳይ ተናገሩ –“ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው”

$
0
0
* “…ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው:: እነዚህን ወደ ጎን ትቶ ትላንቱን ታሪክ ለታሪክ ትተን ዛሬ ላይ በጋራ የተጀመረውን ትግል ማጠናከር ያስፈልጋል።” * “የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ የወያኔ፡ ካቢኔ ሹመት አይደለም ። ዛሬም አልተመለሰም” * “…የኦሮሞ የገዳ ስርዓት መገንባት እንጂ ማፍረስ የለበትም::” * “በአትላንታው ጉባዔ ኢትዮጵያ ትፍረስ የሚል ነገር […]

የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት በሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡ (ገብርዬ) ላይ ፕሮፓጋንዳ መስራት ጀመረ – በሚሊሻዎች ገድዬዋለሁ አለ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት ሲጠበቅ የነበረውን ፕሮፓጋንዳ በሻለቃ መሳፍንት ዙሪያ መልቀቅ ጀመረ:: በተከታታይም ዶክመንታሪዎችን ሊለቅ መሆኑን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታውቀዋል:: ለወያኔ እጄን አልሰጥም ብሎ ራሱን እንዳጠፋ የተገለጸውን ሻለቃ መሳፍንት በሚሊሻዎች አማካኝነት የገደልኩት እኔ ነኝ ብሏል:: የሕወሓት ድረገጽ የሆነው ኢትዮጵያ ፈርስት በኩል በቅድሚያ የተለቀቀው መረጃ እንደሚያሳየው የትግራዩ መንግስት ሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡን እንደገደለ መግለጹን ነው:: እንደ ድረገጹ […]

Video: “ነጭ ልብስህን እንደለበስክ ትግል አይሆንም…ጭቃ ውስጥ መቡካት ያስፈልጋል”–ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

$
0
0
የአርበኞች ግንቦት 7 መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በአንድ ወቅት ከተናገሩት ንግግር የተወሰነውን ቀንጭበን አቅርበንላችኋል – ይህ ንግግር አሁንም ወቅታዊ ነውና ይመልከቱት – ያጋሩት::

ከ70 በላይ የወያኔ ወታደሮች ተገድለዋል፤ ሁለት የወገን አርበኞች ተሰውተዋል |በጎንደር ዩንቨርሲቲ የዐማራ ተወላጅ ተማሪዎች በገፍ እታሰሩ ነው

$
0
0
ከሙሉቀን ተስፋው ዛሬ በአርማጭሆና በጠገዴ አካባቢዎች በዋለው ጦርነት ከ70 በላይ የወያኔ ወታደሮች በዐማራ ታጋዮች ተደምስሰዋል፤ በርካታ ቀላልና ከባድ የጦር መሣሪዎችም ተማርከዋል፡፡ ከከፋኝ የዐማራ ታጋዮች በኩል ሁለት አርበኞች መሰዋታቸውን ከመሸ ያገኘነው መረጃ አመልክቷል፡፡ አርበኛ ሞላ አጃው የተባለ በ2008 ዓ.ም. በጎንደር ባዕታ አካባቢ ከነበረው ማረሚያ ቤት ቃጠሎ በተነሳበት ወቅት ከወያኔ እስር አምልጦ በአርማጭሆና በጠገዴ አካባቢ ከወያኔ ጦር […]

ባልሽን ወደ ቤት የትመልሺባቸው 4 መንገዶች

$
0
0
አንዳንዴ ለማመን እንቸገራለን፡ ፡ እጅግ እንደሚዋደዱ ተመስክሮላቸው ከዓይን ያውጣችሁ የተባሉ ጥንዶች በትዳር ብዙም ሳይቆዩ በፍቺ ሲለያዩ፤ እንዲሁም ልጆቻቸው ትላልቅ ሆነውና ለቁም ነገር ደርሰው በስተርጅና በሞቀ ትዳራቸው በበለጠ ደስተኝነት ይኖራሉ ተብለው የሚጠበቁ ባለትዳሮች የአልማዝ እዮቤልዩአቸውን ማክበር ባለባቸው ወቅት ትዳራቸው መፍረሱን ስንሰማ እንደነግጣለን፡፡ በሚያስደንቅ ሁኔታ አንዳንድ ባለትዳሮች ከተለያዩ ከረጅም ጊዜያት በኋላ መልሰው ጎጇቸውን እንደ አዲስ መቀለሳቸው ነው፡፡ […]

Sport: ወንድማማች እግር ኳስ ተጫዋቾች በተለያዩ ሃገራት ማልያ

$
0
0
እግር ኳስ ከአብዛኞቹ ስፖርቶች በላይ ተወዳጅነት ያለው ስፖርት መሆኑ ይታወቃል፡ ፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ብዙ ተመልካቾችን ያገኛል፡ ፡ ከአፍሪካ ዋንጫ እስከ አለም ዋንጫ ድረስ ውድድሮቹ የሚደረጉበት ጊዜ ሁሌም በናፍቆት ይጠበቃሉ፡፡ ተጫዋቾቹ የሃገራቸውን ማልያ ለብሰው ደጋፊዎቻቸውን ለማስደሰት ያላቸውን አቅም ሁሉ ይገብራሉ፡፡ ላባቸው ከደማቸው ጋር ተቀላቅሎ እስኪፈስ ድረስ ይታገላሉ፡፡ በዚህ የጦር ሜዳ ውሎን ያህል ከባድ ፍልሚያ ባለበት […]

በኦሮሚያ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችና በባህርዳር ከተማ መረጋጋት እንደሌለ ተገለጸ |በጋምቤላ ታግተው የነበሩት አውሮፕላኖች ተለቀቁ

$
0
0
የዛሬው ቢኢኤን ራድዮ በኦሮሚያ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችና በባህርዳር ከተማ መረጋጋት እንደሌለ ተገለጸ እና በጋምቤላ ታግተው የነበሩት አውሮፕላኖች ተለቀቁ የሚሉትን ዜናዎች ጨምሮ ሌሎችንም መረጃዎች ይዟል – ያድምጡት::
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live