Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የኦሮሞ ብሔረ-ሰብ ቁጥር 31 ሚሊዮን፣ 7 ሚሊዮን ወይስ 50 ሚሊዮን ! –ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

$
0
0
  ህዳር 22 ፣ 2016 ዓ.ም መግቢያ ያለፉትን 40 ዓመታት ፖለቲካችንን ለመረመረ አገርን በሚመለከት የሚሰነዘሩት አስተያየቶች ወይም የሚሰጡት ትንተናዎች ሁሉ ሳንይሳዊ ይዘት ይኑራቸው አይኑራቸው የሚጠይቅ የለም። በተለይም ፖለቲካ ፍልስፍናዊ መሰረት ያለው ታላቅ ፅንሰ-ሃሳብ መሆኑ ግንዛቤ በሌለበት አገርና፣ ማንኛውም ህብረተሰብንና የአገርን አጠቃላይ ሁኔታ በሚመለከት ረገድ የግዴታ ሳይንሳዊ ትንተና መስጠት አስፈላጊ መሆኑ ቀርቶ ስሜት ዋናው መመሪያ በሆነበት […]

ዶላር በጥቁር ገበያ የሀዋላ ግብይት አስደንጋጭ ጭማሪ አሳየ

$
0
0
ክስተቱ በገቢ እቃዎች ዋጋ ላይ ጉልህ ተጽእኖ ሊፈጥር ይችላል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ለገቢ ንግድ የሚቀርቡ የዉጭ ምንዛሬ ጥያቄዎችንየምታስተናግድበት አቅም ከጊዜ ወደጊዜ እየተመናመነ መምጣቱን ተከትሎአስመጭ ነጋዴዎች ግብይት የሚያደርጉት ከጥቁር ገበያ በሚገዙት  የውጭ ምንዛሪ ብቻ እየኾነነው፡፡ ይሁንና አገር ዉስጥ ከጥቁር ገበያ የተገዛን የውጭምንዛሪ ከአገር ይዞ መውጣት ከባድ ወንጀል በመሆኑ ከፍ ያለ መጠን ያለውየዶለር ግዢ የሚካሄደው በአመዛኙ በጥቁር […]

ቀበጥ አማት ሲሦ ብትር አላት! (ምሕረቱ ዘገዬ)

$
0
0
“የሀገሬን ሕዝብ ለጣሊያን ቅኝ ገዢ አድረህ ተገዛ ከምል ሞቴን እመርጣለሁ” በማለታቸው በመትረየስ ተደብድበው የሞቱ አባት (አቡነ ጴጥሮስ) በተፈጠሩባት ምድር “መሣሪያችሁን በሰላም አስረክባችሁ ‹እግዜር ከሾመው መንግሥት› ከወያኔ ጋር በሰላም እየኖራችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ” የሚሉ ካህናትን ማየት በጣም ያምማል፡፡ ከሰሜን ምዕራብ የሀገራችን ክፍል ሰሞኑን እየሰማነው ያለው አስነዋሪና አሣዛኝ ነገር ይህን የሚመስል ነው፡፡ ይህ ክስተት ሊሰሙትም እጅግ የሚሰቀጥጥ በመሆኑ […]

የኦሮሞ ብሔረ-ሰብ ቁጥር 31 ሚሊዮን፣ 7 ሚሊዮን ወይስ 50 ሚሊዮን ! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

$
0
0
ህዳር 22 ፣ 2016 ዓ.ም መግቢያ ያለፉትን 40 ዓመታት ፖለቲካችንን ለመረመረ አገርን በሚመለከት የሚሰነዘሩት አስተያየቶች ወይም የሚሰጡት ትንተናዎች ሁሉ ሳንይሳዊ ይዘት ይኑራቸው አይኑራቸው የሚጠይቅ የለም። በተለይም ፖለቲካ ፍልስፍናዊ መሰረት ያለው ታላቅ ፅንሰ-ሃሳብ መሆኑ ግንዛቤ በሌለበት አገርና፣ ማንኛውም ህብረተሰብንና የአገርን አጠቃላይ ሁኔታ በሚመለከት ረገድ የግዴታ ሳይንሳዊ ትንተና መስጠት አስፈላጊ መሆኑ ቀርቶ ስሜት ዋናው መመሪያ በሆነበት አገር […]

መካሪ ልቦናስ አለ ! ተመካሪ ሰዉ ግን ከወዴት አለ? ሸንቁጥ አየለ

$
0
0
ሸዋ ዉስጥ ደብር ዜና ማርቆስ የሚባል ገዳም አለ::በ1986 ዓም የ12ኛ ክፍል ፈተኛ ስጨርስ ወደ አንድ መለኩሴ አጎቴ ካንድ ጓደኛዬ ጋር ወደ እዚህ ገዳም ሄድን::ይሄን ጓደኛዬን ለማስመከር መሆኑ ነዉ::በወቅቱ ይሄ ጓደኛዬ ነገር ክርስቶስ ላይ ጥርጣሬ ቢያበዛ እስኪ ከኝህ አጎቴ ምክር ስማ ብዬ ነበር ይዤዉ የሄድኩት::እናም መለኩሴዉ አጎቴ ልንጠይቃቸዉ እንደመጣን ሲያዉቁ ደስ አላቸዉ:: ፈገግ ብለዉም ተቀበሉን:: ሆኖም […]

በነ ኡርጌሳ አያኖ የክስ መዝገብ ዐቃቤ ህግ ለሁለተኛ ቀን ምስክር አሰምቷል፡፡

$
0
0
በነ ኡርጌሳ አያኖ የክስ መዝገብ የፈዴራል አቃቤ ህግ በ20ኛ ተከሳሽ አብዲ ታምራት ደሲሳ ላይ ያስረዱልኛል ብሎ ካቀረባቸው ሁለት ምስክሮች መካከል አንዱን በዛሬው ዕለት አስመስክሯል፡፡ ችሎቱ የተሰየመው በ18ኛ ችሎት አዳራሽ ከጠዋቱ 3፡30 ሲሆን እስከ 4፡30 አከባቢ ሌሎች የክስ መዝገቦችን ሲሰማ ቆይቶ ወደ እነኡርጌሳ አያኖ የክስ መዝገብ ተሸጋግሯል፡፡ የሀያኛው ተከሳሽ ጠበቃ የሆኑት አቶ ወንድሙ… እስከ 4፡50 ድረስ […]

የ“ዓለም አቀፍ አማራ ተራድኦ ድርጅት” ምሥረታ አስፈላጊነትን በሚመለከት ለውይይት የቀረበ

$
0
0
(ዮፍታሔ) ባለፈው 40 ዓመት፣ ይልቁንም ባለፉት 26 ዓመታት አማራውን ያጋጠሙትና አሁንም እንደቀጠሉ ያሉት ችግሮች ከፍ ያሉና ዘርፈ ብዙ ናቸው። ከፍ ያለ ችግር ከፍ ያለ መፍትሔ ያስፈልገዋል።  አማራው በአገር ቤት የደረሰበትና እየደረሰበት ያለው ዘርፈ ብዙ ጥቃት፣ ችግርና መከራ የታወቀ፣ እየታወቀ ያለ፤ በአብዛኛው የተመዘገበና እየተመዘገበም ያለ ነው። ይህም ተጠናክሮ ይቀጥላል።  ይህን ዘርፈ ብዙ ጥቃትና ችግር በማያዳግም መንገድ […]

በጎንደር እየተደረገ ያለውን ትግል፤ “የአማራው ገበሬ ትግል”“የአርበኞች ግንቦት 7 ትግል እያላችሁ”አታክሽፉት –እነዚህን 3 ነገሮች እየመረሯችሁም ቢሆን ተቀበሏቸው

$
0
0
ከደረሰ ለማ ወያኔ የተባለውን የጥፋት ሃይል አስወግዶ ነፃ ለመውጣት ከተፈለገ የራሳችንን ፍላጎትና ምኞት ትተን 3 ነገሮችን ሁላችንም እየመረረንንም ቢሆን የግድ መቀበል ይገባናል። 1. ግንባር /ህብረት/ ቅንጅት መፍጠር ወያኔን ለማስወገድ ብቻ ሳይሆን ከዛም በኋላ ለሚመጣው ሽግግር እና ሁሉን የወከለ አስተዳደርና ሥርዐት መመስረት የግድ አሥፈላጊ ነው። ይህ ሲሆን ታዲያ ከሁሉ በላይ ዋናው መመዘኛ ሊሆን የሚገባው በሃገሪቱ አንድነት […]

የቅ. ጊዮርጊስ ደጋፊዎች “ጎንደር ውስጤ ነው”“እንደፈላብሽ አበረደልሽ”ሲሉ በስታዲየም ለስርዓቱ መልዕክት አስተላለፉ |ቪድዮ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ካምቦሎጆ የብሶትና የደስታ ማሰሚያ መድረክ ነው:: ሕዝብ የተሰማውን በስታዲየም መግለጹ የተለመደ ነው:: ሰሞኑን እየተደረገ ባለው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውስጥ እየተሳተፈ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ደጋፊዎችም ለትግራዩ ነጻ አውጪ መንግስት መል ዕክታቸውን አሰምተዋል::”ጎንደር ውስጤ ነው” እያሉ የአማራውን ጀግንነት ያወደሱት እነዚሁ ደጋፊዎች “እንደፈላብሽ አበረደልሽ” ሲሉም የሕዝቡ መንግስትን እንዳስጨነቀ በስታዲየሙ ውስጥ አሰምተዋል:: ቭዲዮ ደርሶናል – ይመልከቱት::

መቶ ብር የተቃውሞ መግለጫ ሆነ |ሕዝብ ብሶቱን በብር ኖት ላይ መጻፍ ጀምሬል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከአርባምንጭ; ከአዲስ አበባና ከሌሎች አካባቢዎች ከዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለዘ-ሐበሻ ከተላኩ መረጃዎች መረዳት እንደተቻለው ሕዝብ በትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት ላይ ያለውን ተቃውሞ ለመግለጽ በብር ኖቶች ላይ መል ዕክቶችን በመጻፍ ላይ ይገኛል:: በአርባምንጭ እና በአዲስ አበባ በስፋት የተሰራጩ የመቶ ብር ኖቶች ላይ ሕዝብ ስር ዓቱ እንዲቀየር; እንደነ አንዳርጋቸው ጽጌን የመሳሰሉ ታዋቂ ፖለቲከኞች እንዲፈቱ የሚጠይቁ መል ዕክቶች በብሮቹ […]

የሸአብያ ሰራዊት ተከዜን ተሻግሮ – ህወሐት ኢህአደግ የሸአብያ ወንጀል ለምን ይደብቃል? -ከአስገደ ገብረስላሴ መቀለ

$
0
0
ባለፈው ሳምንት  የሸአብያ ሰራዊት ተከዜን ተሻግሮ ሰርጎ በመግባት ወደ ወልቃይት ሕሞራ  በመውረር በህዝብና  በጸጥታ ሀይሎች ጉዳት ለማድረስ ሞክሮ  የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የአከባቢ ምልሻዎች በከባድ የመከላከለ ውግያ በሸአብያ ሰርጎገቦች  ሰራዊት ከባድ ማጥቃት እንዳደረሰና   የተማረኩም እንዳሉም ከወደ ህሞራ የሚነገሩ  አሉ ። መንገስት ግን ባገር ያሉ ሰላማዊ ተቃዋሚ ሀይሎች  በድህረ ገጽ ጻፋችሁ ፣በአመሪካ በጀርመን ሬድዮ ተናገራችሁ  ተብለው በሚዲያ […]

ወያኔ የሰራዉ ህገወጥ ክልል እና ህገመንግስት እማ በጣም ሊፈርስ ይገባዋል ! ይድረስ ለአቶ ሙሉነህ እዩኤል (የግንቦት ሰባት ከፍተኛ አመራር)

$
0
0
—————————————————— ከሸንቁጥ አየለ —————– አቶ ሙሉነህ እዩኤል ወያኔ የሰራዉን ህገ ወጥ ክልል እንደ ቁም ነገር ወስደዉ ወያኔ የከለለዉን ክልል ለማፍረስ መሞከር ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንደ መሞከር ነዉ የሚል ትንታኔ ሰጥተዉ ባነብ ሌላ ሙሉነህ ነዉ ወይስ የግንቦት ሰባቱ አመራር ሙሉነህ እዩኤል ናቸዉ ብዬ ጥቂት ምርምር ዉስጥ ገባሁ:: ለምን ብላችሁ አታፋጡኝ: : ህገ ወጡ ወያኔ የከለለዉ ክልል ሲፈርስ […]

“ለጊዜው የመሸግንበትን ቦታ ወያኔ/ኢሕአዴግ በሄሊኮፕተር ቢደበድብም ሰራዊታችን መክቷቸዋል”–ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ   ህዳር 10/2009 ዓ.ም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተላለፈ ጥሪ በሃገራችን ኢትዮጵያ የወያኔ ኢሃዴግ ዘረኛን መንግስት ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ነቅሎ ለመጣል እንደ መስቀል ችቦ በአራቱም መአዘናት ተቀጣጥሎ የሚገኘው የነጻነት ትግል ቀና ብሎ መጓዝን አሃዱ በማለት ጀምሯል። የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት ባሳለፍነው ሳምንት ወስጥ በአደባይ፣በሃከር፣ ቀፍታና ሁመራ አካባቢ ከህዝብ ጠላትና ዘረኛ […]

በምዕራብ ወለጋ ነጆ ተማሪዎች እየታፈሱ ነው

$
0
0
  (ዘ-ሐበሻ) በምዕራብ ወለጋ ነጆ ከተማ ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ ተማሪዎች እየታፈሱ መሆኑ ተሰማ:: በኦሮሚያ ክልል ሕዝባዊ ተቃውሞዎች በትምህርት ቤቶች እንደ አዲስ መጀመራቸውን ተከትሎ የመለስተኛና የ2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በነጆ ከነዩኒፎርማቸው በትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች ሲታፈሱ ውለዋል:: እንዳንድ ተማሪዎች ከፍተኛ ድብደባ እንደደረሰባቸው የሚገልጹት የዘ-ሐበሻ ምንጮች በተለይም ሴት ተማሪዎች የወሲብ ትንኮሳ ከሕወሓት ወታደሮች እንደተፈጸመባቸው አስረድተዋል:: በም […]

ኢትዮጵያዊው አባት ሁለት ህጻናት ልጆቹን በመግደል ተጠርጥሮ ታሰረ

$
0
0
(አድማስ ሬዲዮ)  ነገሩ የሆነው በርሚንግሃም እንግሊዝ ነው። ባለፈው ኦክቶበር 28 ቀን በሚኖሩበት ቤት ተነሳ በተባለ እሳት የ 8 ህጻን የሆነችው ሳሮስ ኢድሪስ እና የ6 ዓመት ዕድሜ ያለው ወንድሟ ሊያኖር ኢድሪስ በ እሳቱ ተቃጥለው ህይወታቸው ሲያልፍ፣ አባት ፣ ራሱን ለመግደልም ሞክሮ መኪናው ውስጥ እሳት ከለቀቀ በኋላ ተርፎ ሆስፒታል ሊወሰድ ችሏል። እናት ጴንኤል ተክለሃይማኖት ግን ተርፋለች :: […]

የዚህን ጨቋኝ ስረአት እድሜ እንድናሳጥር መረባረብ ይጠበቅብናል (ልኡል አለሜ)

$
0
0
ልኡል አለሜ ይድረስ ለተከበራችሁት ሁሉ! አሁንም ወደፊትም በዚህ ገጽ ላይ የኔ ብቻ አመለካከት እና እኔ የማምንበትን ማንንም የማይወክል ሐሳብ እንደምሰነዝር እያረጋገጥኩ ከዚህ በታች አጠር ያለ መልእክቴን አስተላልፋለዉ። ዉድ የተከበራችሁ ወገኖቼ ህወሃት ወያኔ ቀንደኛ ጠላቴ ነዉ! ከዚህ ዉጭ ከማንም ጋር ችግር የለብኝም የአመለካከት ልዩነቶች በመነጋገርና በመወያየት እንደሚፈቱ አምናለዉ ህወሃት ከማንኛዉም ነገሮች ይበልጥ የሚፈራዉ መደራጀትን እና አንድነትን […]

የ“ዓለም አቀፍ አማራ ተራድኦ ድርጅት” ምሥረታ አስፈላጊነትን በሚመለከት – ለውይይት የቀረበ

$
0
0
(ዮፍታሔ) ባለፈው 40 ዓመት፣ ይልቁንም ባለፉት 26 ዓመታት አማራውን ያጋጠሙትና አሁንም እንደቀጠሉ ያሉት ችግሮች ከፍ ያሉና ዘርፈ ብዙ ናቸው። ከፍ ያለ ችግር ከፍ ያለ መፍትሔ ያስፈልገዋል። አማራው በአገር ቤት የደረሰበትና እየደረሰበት ያለው ዘርፈ ብዙ ጥቃት፣ ችግርና መከራ የታወቀ፣ እየታወቀ ያለ፤ በአብዛኛው የተመዘገበና እየተመዘገበም ያለ ነው። ይህም ተጠናክሮ ይቀጥላል። ይህን ዘርፈ ብዙ ጥቃትና ችግር በማያዳግም መንገድ […]

በወያኔ እየተመራ በጎንደር የሚገኘው ኮማንድ ፖስት ኮ/ል ደመቀ ከጎንደር ካልወጣ ሥራዬን ባግባቡ ማከናወን አልችልም አለ

$
0
0
በወያኔ እየተመራ በጎንደር የሚገኘው ኮማንድ ፖስት ኮ/ል ደመቀ ከጎንደር ካልወጣ ስራዬን ባግባቡ ማከናወን አልችልም የአማራ ድምጽ ራድዮ ይህን እና ሌሎች ዜናዎችን ይዟል ያድምጡ

የወልቃይት ውሳኔ ጉዳይ ለትግራይ ክልል ተሰጠ |በሰበታ የኦሮሚያ ፖሊሶች ታሰሩ

$
0
0
የወልቃይት ውሳኔ ጉዳይ ለትግራይ ክልል ተሰጠ – ቢቢኤን የዚህን ዜና ዝርዝር እና ሌሎችንም ይዟል- ያድምጡ

የዘማሪ ከፍያለው ቱፋ ስብከት በርካታ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ አማኞችን እያስቆጣ ነው

$
0
0
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዘማሪነት እና ሰባኪነት የሚታወቀው ዘማሪ ከፍያለው ቱፋ በቭድዮ የለቀቀው ስብከት በርካታ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን እያስቆጣ ነው:: በማህበራዊ መድረኮች ላይ በርካታ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ቁጣቸውን እየገለጹ ይገኛሉ:: በተለይም ስለ ድንግል ማርያም የተናገረው ቁጣን ቀስቅሷል:: ይህን አነጋጋሪ ስብከት ይመልከቱትና አስተያየትዎን ይስጡ::
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live