Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

መቋሚያ አማዛዡ ቦርድ

0
0
በአትላንታ ሰዐሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል የነበረን ሰላም ደፍርሶ በቤተመቅደስ ውስጥ በታቦቱ ፊት ለፊት ምእመናኑን መቋሚያ ሲያማዝዙ በዓይናችን ተመለክተናል። ይህንን የተመለከተ አንድ ኦርቶዶክሳዊ ግለሰብ ይህ ለምን ሆነ? እየተካሄደ ያለው ነገር ምንድነው? እንዴት በዚህ ወቅት ሆነ? ይህንን የሚደርገው ሃይልስ ማነው? እንዴት ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚል ጥያቄዎችን ያጭራል። 1፦ስርዓተ ቤተክርስቲያን እና የቤተክርስቲያና ህገ ደንብ ስለተጣሰ ነው።የጣሰው  አካል ምእመናን ህግ […]

ሰበር ዜና: የትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች ኮ/ል ደመቀ ዘውዱን ለመውሰድ አንገረብ እስር ቤትን ከበዋል

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ትናንት የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት የደህንነት እና የመከላከያ ባለስልጣናት በምስጢር ባደረጉት ስብሰባ ኮለኔል ደመቀ ዘውዱን ከጎንደር ወስዶ አዲስ አበባ ለማሰር መወሰናቸውን ተከትሎ በአሁኑ ወቅት የጎንደር አንገረብ እስር ቤትን የትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች ኮለኔሉን ለመውሰድ መክበባቸው ተሰማ:: የጎንደር አንገረብ እስር ቤት በአሁኑ ወቅት በሕወሓት ወታደሮች የተከበበ ሲሆን የጎንደር አማራ ሕዝብ ይህን የወያኔ ሴራ እንደዚህ ቀደሙ […]

በእሬቻ በዓል ላይ ማይክ ይዞ ሲቃወም የነበረውና የማስተር ፕላኑ ተቃውሞ ላይ ፎቶው በስፋት የተሰራጨው የኦሮሞ ታጋዮች ካይሮ ይገኛሉ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከ700 በላይ ሰዎች በተሰዉበት የቢሾፍቱው የእሬቻ በዓል ላይ መድረክ ላይ ማይኩን ከተናጋሪዎች በመቀማት “ዳውን ዳውን ወያኔ / Down Down Woyane” በማለት ሲያወግዝ የነበረው ወጣት ጉዳይ ብዙዎችን ሲያነጋገር ቆይቶ ነበር:: ይህ ወጣት በሕይወት ይኖር ይሆን? ሲሉ የሚጠይቁ በርካታ ነበሩ:: በተመሳሳዩም የኦሮሞ ሕዝብ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተቃውሞ በወጣበት ወቅት እጆቹን ወደላይ በማድረግ (Say No to […]

ምክክር ጉባኤ ተሳትፎን በሚመለከት የግብዣ ደብዳቤ ላልደረሳችሁ ድርጅቶች በሙሉ ድርጅቶች በሙሉ

0
0
  ምክክር ጉባኤ ተሳትፎን በሚመለከት የግብዣ ደብዳቤ ላልደረሳችሁ ድርጅቶች በሙሉ ድርጅቶች በሙሉ

“የታሪክ ሂሳብ ማወራረዱን አቁሙ!”–ፕ/ር መረራ ጉዲና (ዛሬ በአምስተርዳም ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ የተናገሩት)

0
0
ለዘ-ሐበሻ ዘገባ – ከክንፉ አሰፋ “በውይይት የማይፈታ ችግር የለም። ስትወያዩ ግን የታሪክ ሂሳብ ማወራረዱ ላይ አታተኩሩ። ትኩረታችሁን አሁን የተጋፈጥናቸው ችግሮች ላይ አድርጉ።” ሲሉ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አስታወቁ። ፕሮፌሰሩ ይህንን የገለጹት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በኔዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያ ጋር በትላንትናው እለት 20 November 2016 በአምስተርዳም ባደረጉት ውይይት ላይ ነው። በውይይቱ የኦሮሞ አክቲቪስቶችም ተገኝተው ሃሳባቸውን አካፍለዋል። ስለ […]

በቺካጎ የሚገኘው በሃገር ቤቱ ሲኖዶስ የሚመራው ቤተክርስቲያን መንግስትን የሚቃወሙ ዲያቆኖችን ማባረር ጀመረ

0
0
ለዘ-ሐበሻ ዘገባ – ዘላለም ገብሬ ከቺጋጎ በዛሬው እለተ ሰንበ በተከናወነ የሰበካ ጉባኤ ስብሰባ በቅዱስ ሲኖዶስ የሚመራው የሰበካ ጉባኤ ዲያቆናትን ማባረር ጀመረ ። በዛሬ እለት ሰበካ ጉባኤው ባደረገው የመዋያያ ፕሮግራም ላይ መንግስትን በሃሳባቸው የተቃወሙ ዲያቆናትን ማባረር መጀመራቸው እና ከመንግስት ወገን ሆነው መስራት እየሰሩ እንደሆነ እና የአባይ ግድብ በቅዱስ ሲኖዶሱ እና ግድቡን በሚመለከታቸው አካላት የሚገደብ መሆኑን ባሰፈሩት […]

ኢሕአፓ በኢትዮጵያ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ጠየቀ |የቃል አቀባዩን ቃለምልልስ ይዘናል

0
0
ኢንጂነር ሰሎሞን ገብረሥላሴ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (አንድነት) ቃል አቀባይ፤ ድርጅታቸው “ስለ ሽግግር መንግሥት አስፈላጊነት፣ አመሠራረትና ይዘት” በሚል መጠሪያ ስላቀረበው ሰነድ ያብራራሉ።

ሌንጮ ለታና ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በስዊድን ኢትዮጵያውያንን ስብሰባ ጠሩ

0
0
የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር አርበኛ ታጋይ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር መሪ አቶ ሌንጮ ለታ በስዊድን ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር ጥምረት ከመሰረቱ በኋላ የመጀመሪያውን ሕዝባዊ ስብሰባ ሊያደርጉ መሆኑ ተሰማ:: ይህ ሕዝባዊ ስብሰባ ለጥምረቱ ገቢ የ,ሚሆን የገቢማሰባሰቢያም እንደሚደረግበት ከአዘጋጆቹ ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል:: “በስቶኮልም የሚዘጋጀው ይህ መድረክ ለመጀመሪያ ጊዜ ንቅናቄው ከህዝብ ጋር የሚገናኝበት ታሪካዊ መድረክ በመሆኑ ተጋብዘዋል። […]

የአማራ ታጋዮች ከሚጉበት ጫካ 2ኛውን የቪዲዮ መልዕክት ለቀቁ –“አስመሳይ ካህናትና ፍርፋሪ ለቃሚ ብአዴን ወየውልሽ”

0
0
ከቀናት በፊት ከሚታገሉበት ጫካ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ተጋድሎ ጦረኞች ዛሬ 2ኛውን ቪድዮ ለቀዋል:: የአማራ ትግል መሪዎች የአማራው ሕዝብ እያደረጉት ያለውን ትግል እንዲደግፍ ጥሪ አቅርበው – ‘አስመሳይ ካህናትና ፍርፋሪ ለቃሚ ብአዴን ወየውልሽ’ ብለዋል:: ያድምጡት::

የዲያስጶራ ”ይሁዳዎች” – (ከግርማ እንድሪያስ )

0
0
የዕውነትና የህይወት መንገድ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ኣሳልፎ የሰጠው ይሁዳ ግዙፍ ወንጀለኛ ነበር። የክርስቶስ ደቀመዝሙር ሆኖ ኣብሮ ከርሟል። ከገበታውም ከትምህርቱም ተቋድሷል። መወለድ ወይም ኣብሮ መዋል ቋንቋ ነው እንዲሉ ጌታውን ለስቅላትና ለሞት ኣሳልፎ ለመስጠት ጊዜ ኣልፈጀበትም። ሰላሳ ዲናር ከታላቁና ከክቡሩ ጌታ በለጠበት። ጥቅም ኣሸነፈው። ላይበላበት፣ ላይጠጣበት ላያጌጥበት በሚጢጢ ገንዘብ ትልቁን ኃይል ለወጠበት። ይሁዳ ሰው ነው። ለየት የሚያደርገው […]

ኮሎኔል ደመቀ አንድ ሰው አይደለም አሥር ሚሊዮኖች ሆኗል -ግርማ ካሳ

0
0
ሕወሃቶች ኮሎኔል ደመቀ ዘዉዱን ወደ አዲስ አበባ ለመውሰድ ዝግጅታቸውን መጨረሳቸው የሚገልጹ አንዳንድ ዘገባዎችን እያነበብኩ ነው። ለኮሎኔል ደመቀ አጋርነት ለማሳየት ወደ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ የጎንደር እና አካባቢዋ ህዝብ፣ ወደ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ የባህር ዳር እና አካባቢዋ ህዝብ በነቂስ በመዉጣት አስደማሚ እና ታሪካዊ ሰለፎች ማድረጉ ይታወሳል። ኮሎኔል ደመቀ ነፍስ አጥፍተሃል በሚል ክስ ቀርቦበት ምንም አይነት መረጃ ባለመቅረቡ […]

ሰበር ዜና:-በጄኔራል ሲራጅ ፈርጌሳ የሽፋን ስእል በጄኔራል ሳሞራ የኑስ የበላይነት ቁጥጥር ስር የወደቀዉ የወታደራዊ ደህንነት የመከላከያ ሰራዊቱ ላይ አደገኛ እርምጃ በመዉሰድ አተኩሯል።

Next: Hiber Radio: የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ መጨረሻ አልታወቀም ፣ በመተማ የወጣቶች አፈሳ ተጠናክሮ ቀጥሏል ት/ቤቶች ጊዜያዊ እስር ቤቶች እየሆኑ ነው፣ኮማንድ ፖስቱ በአዘዞና መተማ የተቃውሞ ወረቀት ይበተናል በሚል ስጋት በሞተርና በብስክሌት የተጠቀመ እንዲገደል ትዕዛዝ አወጣ፣ኢትዮጵያ በውድቀት አዘቅት ላይ እንደምትገኝ አንድ ታዋቂ ምሁር ስጋታቸውን ገለጹ፣አንዲት ሕገወጥ የወርቅ አዘዋዋሪት ኢትዮጵያዊት ህንድ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከ3 ኪሎ ግራም ወርቅ ጋር ተያዘች፣ወርቁ የእኔ ሳይሆን የህገውጥ ቱጃሮች ንብረት ነው አለች፣የኦነግ የፖለቲካ አማካሪ የተቃዋሚዎች ትኩረት ጸረ ወያኔ ትግል ላይ እንዲሆን ጠየቁ እና ሌሎችም
0
0
ልሁል አለም በመሆኑም ያለ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ዉሳኔ ኮማንድ ፖስቱ በስዉር እንዲያጠቃ ትእዛዝ ተላልፎለት የኮማንድ ፖስቱ ደህንነትን ተገን ያደረገዉ ዉሳኔ በ8 የመከላከያ አባላቱ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ በማዘዙ ትናንት በ11/03/2009 በመላዉ ሐገሪቱ የተነሳዉን ህዝባዊ እንቢተኝነት ይደግፋል ያደራጃል የተባለዉ የመካከለኛዉ እዝ ባልደረባ የም/መቶ አለቃ አለበል ትእዛዙ የዉሳኔዉ ሰለባ ሲሆን በተጨማሪ ከሰሜን እዝ ወታደራዊ መምሪያ ክፍል ወታደር ቅጣው […]

Hiber Radio: የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ መጨረሻ አልታወቀም ፣ በመተማ የወጣቶች አፈሳ ተጠናክሮ ቀጥሏል ት/ቤቶች ጊዜያዊ እስር ቤቶች እየሆኑ ነው፣ኮማንድ ፖስቱ በአዘዞና መተማ የተቃውሞ ወረቀት ይበተናል በሚል ስጋት በሞተርና በብስክሌት የተጠቀመ እንዲገደል ትዕዛዝ አወጣ፣ኢትዮጵያ በውድቀት አዘቅት ላይ እንደምትገኝ አንድ ታዋቂ ምሁር ስጋታቸውን ገለጹ፣አንዲት ሕገወጥ የወርቅ አዘዋዋሪት ኢትዮጵያዊት ህንድ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከ3 ኪሎ ግራም ወርቅ ጋር ተያዘች፣ወርቁ የእኔ ሳይሆን የህገውጥ ቱጃሮች ንብረት ነው አለች፣የኦነግ የፖለቲካ አማካሪ የተቃዋሚዎች ትኩረት ጸረ ወያኔ ትግል ላይ እንዲሆን ጠየቁ እና ሌሎችም

0
0
የህብር ሬዲዮ ህዳር 11 ቀን 2009 ፕሮግራም የኦሮሞ ነጸነት ግንባር የፖለቲካ አማካሪና አክቲቪስት አሚን ጁዲ በወቅታዊ ጉዳይ ለይ ከህብር ተጠይቀው ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ( ያድምጡት) አቶ ተካ ከለለ ከአትላንታ ስለ ዶናልድ ማሸነፍና ተያይዘው ስለመጡት አንዳንድ ስደተኛን የመጥላት እንቅስቃሴዎች ከህብር ጋር ካደረጉት ውይይት(ቀሪውን ያድምጡ) ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ከህብር ሬዲዮ ጋር ካደረጉት ቃለ መጠይቅ (የመጨረሻ ክፍል) ፕ/ት ባራክ […]

ወደ ለውጥ የማያመራው የትግላችን ጉዞ መሰናክሎች! ያልተቃኙ እውነታውች!

Previous: Hiber Radio: የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ መጨረሻ አልታወቀም ፣ በመተማ የወጣቶች አፈሳ ተጠናክሮ ቀጥሏል ት/ቤቶች ጊዜያዊ እስር ቤቶች እየሆኑ ነው፣ኮማንድ ፖስቱ በአዘዞና መተማ የተቃውሞ ወረቀት ይበተናል በሚል ስጋት በሞተርና በብስክሌት የተጠቀመ እንዲገደል ትዕዛዝ አወጣ፣ኢትዮጵያ በውድቀት አዘቅት ላይ እንደምትገኝ አንድ ታዋቂ ምሁር ስጋታቸውን ገለጹ፣አንዲት ሕገወጥ የወርቅ አዘዋዋሪት ኢትዮጵያዊት ህንድ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከ3 ኪሎ ግራም ወርቅ ጋር ተያዘች፣ወርቁ የእኔ ሳይሆን የህገውጥ ቱጃሮች ንብረት ነው አለች፣የኦነግ የፖለቲካ አማካሪ የተቃዋሚዎች ትኩረት ጸረ ወያኔ ትግል ላይ እንዲሆን ጠየቁ እና ሌሎችም
0
0
ክፍል ሁለት የግለሰቦችን ስም ከመጥቀሴ በፊት ይሄን ልበል…. የዘመናዊ ትምህርት ኢትዮጵያ ውስጥ መግባቱን ተከትሎ እጅግ በርካታ ፓለቲካዊ ቀውሶች እና በተለይም ጽንፈኛ የፖለቲካ አመለካከቶች ምድራችን ላይ ነገሰ:: ያ ትውልድ ብየ ጭፍን ጥላቻን ልዘራ አልሻም ቢሆንም ግን የግራ ዘመም የሆነውን ፖለቲካ ሃገራችንን ላይ ያስገቡት ትውልዶችን መጥቀሱና መውቀሱ ተገቢ ነው የሚል ጠንካራ እምነት አለኝ:: የዚያ ትውልድ ጭፍን አመለካከት […]

በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ በ1ኛ ተከሳሽ ላይ የዓ/ህግ ምስክሮች ተሰሙ

0
0
የኦፌኮ ም/ፕሬዚደንት አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ የቀረበባቸው 22 ሰዎች ላይ የፌደራል አቃቤ ህግ ያቀረባቸው ምስክሮች ቀርበው እየተሰሙ ሲሆን፣ ዛሬ ህዳር 12/2009 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ሁለት ምስክሮች በ1ኛ ተከሳሽ አቶ ጉርሜሳ አያኖ ላይ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ለዛሬ ቀሪ የአቃቤ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ቀጠሮ ይዞ […]

የቅ/ሥላሴ ኮሌጅ: ዳዊት በቀለን ጨምሮ 8 የኑፋቄ ተላላኪዎችን አባረረ: “ለኦርቶዶክሳዊ ዶግማ፣ ቀኖናና ትውፊት መከበር ዕንቅፋት ኾነዋል”

0
0
(ሐራ ተዋህዶ እንደዘገበው) በኑፋቄአቸው ከተሰናበቱ በኋላ በይቅርታ ተመልሰው በተመሳሳይ ጥፋት የተገኙ አሉበት በተፈቀደው የኮሌጁ ጉባኤ ላይ ቀንደኞቹን የተሐድሶ መናፍቃን በመጥራት አሳትፈዋል ዳዊት በቀለ፣ ከደሴ መድኃኔዓለም የተባረረና በሀገረ ስብከቱ የታገደ ዘማሪ ነኝ ባይ ነው ውሳኔ ለማስቀልበስ የሞከረው የክፋትና የኑፋቄ መዘውሩ ብርሃኔም ከቦታው ተዛውሯል *               *               * የኮሌጁ የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳስ፣ የአስተዳደር ጉባኤው በወሰደው ርምጃ ላይ ለብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ማብራሪያ ሰጥተዋል፤ “ለቀጣዩም ከጎንዎት ነን” ተብለዋል፡፡ ኮሌጁ፥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ […]

የትግራይ ልማት ማኅበር ገንዘብ ማጭበርበሩ ተነገረ

0
0
BBN News | የትግራይ ልማት ማኅበር (ማሕበር ልምዓት ትግራይ) የገንዘብ ማጭበርበር መፈጸሙ ተነገረ፡፡ ‹‹ትምህርት ቤት ልገንባላችሁ›› በሚል ሰበብ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ማጭበርበሩ የተነገረለት ማኅበሩ፣ በትምህርት ቤት ግንባታ ስም ከትግራይ ህዝብ የሰበሰበውን ገንዘብ አዲስ አበባ ውስጥ ትልቅ ህንጻ እንደገነባበት የአረና ትግራይ ፓርቲ አመራር አቶ አብረሃ ደስታ ተናግሯል፡፡ የትግራይ ልማት ማኅበር የፈጸመውን ከፍተኛ ማጭበርበር አስመልክቶ በገጹ ላይ […]

በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞ ተነሳ |የኪቶ ፉርዲሳ ካምፓስ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው

0
0
(ቢቢኤን) በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተቃውሞ እንቅስቃሴ መኖሩን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ እንደ መረጃዎች ገለጻ ከሆነ፣ ግቢው በአጋዚ ወታደሮች እስከመጠበቅ የደረሰ ሲሆን፣ ከግቢው ተወስደው የታሰሩ ተማሪዎች መኖራቸውንም ለማወቅ ተችሏል፡፡ ኮማንድ ፖስት የተሰኘው የህወሓት ስልጣን አስጠባቂ ኃይል በትኩረት ከሚከታተላቸው የኦሮሚያ ክልል ከተሞች አንዷ ጅማ መሆኗን የሚናገሩት የዓይን እማኞች፣ በከተማዋ ከምሽቱ 12 እና አንድ ሰዓት በላይ ደጅ መቆየት ለእስር እንደሚዳርግ እማኞቹ […]

የዳግማዊ መላው አማራ ሕዝብ ድርጅት ጥሪ በተለይ በቨርጂኒያ፣ ሜሪላንድና ዋሽንግተን ዲሲ ለምትገኙ አማሮች እና የአማራ ወዳጆች

0
0
(ዘ-ሐበሻ) አማራውን በሰፊው እያደራጀ የሚገኘው የዳግማዊ መላው አማራ ሕዝብ ድርጅት የዋሽንግተን ዲሲ ቻፕተር በዚያው አካባቢ የሚገኙ (በቨርጂኒያ፣ ሜሪላንድና ዋሽንግተን ዲሲ) አማሮችን እና የአማራ ወዳጆችን ለማደራጀት ጥሪ አቅርቧል:: ማንኛውም የአማራ ወዳጅና አማራ የዚህ ድርጅት አባል መሆን ስለሚችል ቻፕተሩ ይመዝገብ ሲል ጥሪውን አቅርቦ በራሪ ወረቀቱን ለዘ-ሐበሻ ልኳል:: መመዝገብ ለምትፈልጉ በራሪ ወረቀቱን እንደሚከተለው አስተናግደናል::

ለኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጥብቅና! [አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ]

0
0
ረቡዕ ሐምሌ ፳ ፯ ቀን ፳ ፻ ፰ ዓመተ ምህረት ( 08/03/2016 ) ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን በግሌ አላውቀውም፤ ነገር ግን እስከሚበቃኝ ድረስ አውቀዋለሁ። ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ እኔን አያውቀኝም፤ ነገር ግን እኔና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ጠበቆቹ እንዳለን ያውቃል። ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጎንደር ውስጥ አንገረብ እስር ቤት ባሁኗ ሰዓት – ምሽት፣ ረቡዕ ሐምሌ ፳ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live