የከሸፈው የሰኔው መፈንቅለ መንግሥት !!!! –ተድላ አስፋው
የመፈንቅለ መንግሥቱን መጀመር ምልክቱ በተባበሩት መንግሥታት ፀጥታው ምክርቤት ኅዳሤው ግድብ ዉይይት ወደመጠናቀቁ ገደማ ሀጫሉ ላይ ግድያ በመፈፀም ነበር። ገደላዉን አስመልክቶ OMN የዘር ማጥፋት በኦሮሞ ክልል አዲስ አበባና አካባቢውን ለማከናወን ተነቃነቀ። አፍቃሪ ወያኔው TMH የተለመደውን ፀረ አማራ ቅስቀሳ...
View Articleይድረስ ለሚመለከትህ ( እኔን ጨምሮ ) (ዘ-ጌርሣም)
አዕምሮህ በትቢት ተወጥሮ ልብህ በቅናት ነፍሮ እንባህ ጥላቻን ያበቀለ የቀረበውን አርቆ የወረደውን የሰቀለ ህዝብን ክህዝብ እያጣላህ የአሉባልታ ወሬ እያስፋፋህ የሰላምን ተስፋ ያጨለምክ የዕድገትና የሰላም ችግኝ የነቀልክ የግል ኑሮህ አልሳካ ቢል አገር ትጥፋ ህዝብም ይለቅ የምትል ይድረስ ለሚመለከትህ ይህ ከሆነ ገፀ...
View Articleየጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የዛሬው ንግግር
የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የዛሬው ንግግር The post የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የዛሬው ንግግር appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
View Articleአቃቤ ሕግ ሆይ የሐጫሉ ገዳይ ማን ነው? ነው ጥያቄው! አታምታታ! –ሰርፀ ደስታ
ከሐጫሉ ግድያ በኋላ የተፈጠሩት ሁሉ ከጅምሩ ለሐጫሉ መገደል ታሳቢ የተደረጉ እንደሆነ እንገነዘባለን፡፡ የሐጫሉ ገዳይና የተገደለበት ምክነያት ሲታወቅ ብዙ ሌሎች ወንጀሎች ሌላ ምስክር ሳያስፈልጋቸው ይዳኛሉ፡፡ መሠረቱ የሐጫሉ ገዳይ ማን ነውና ለምን የሚለው ነው፡፡ እሰካሁን አንድም ከሐጫሉ ግድያ ጋር በተያያዘ ተጠርጣሪ...
View Articleለአቅመ አዳም ያልደረሱ ክልሎች፤ እና የምስኪኖች ሰቆቃ –ልጅ ወንድወሰን ተሸመ፤ ኢጆሌ ነጌሌ፤ ከዲሲ
ተወልጄ ያደግኩት አርሲ ነጌሌ፤ ነጌሌ አርሲ ነው፡፡ ይሄንን ነገር ለመጻፍና ላለመጻፍ ከራሴም ከሰውም ተሟግቻለሁ፡፡ ባንድ በኩል ነገር ማባባስ መሰለኝ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ንጹሀን ደማቸው ደመከልብ ሲሆን ዝም ማለት ተባባሪነት ወይም ግዴለሽነት ሆነብኝ፡፡ በሁለት አስጨናቂ ጥያቄዎች ተፋጠጥኩ፡፡ የማከብረው ኦሮሞ...
View ArticleEthiopia -ESAT ኢሳት ልዩ ዜና Sat 04 July 2020
Ethiopia -ESAT ኢሳት ልዩ ዜና Sat 04 July 2020 The post Ethiopia -ESAT ኢሳት ልዩ ዜና Sat 04 July 2020 appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
View Articleሻሸመኔ ዳግም የዘር ጥቃት ሰለባ !!! –ተድላ አስፋው
የሻሸመኔ ከንቲባ ለ VOA አማርኛ ዛሬ እንደነገረን ከተማዋን ለማዉደም የመጣው አሸባሪ የጎሣ ቡድን የተነቃነቀው ከሻሸመኔ ዙሪያ መሆኑን ና ሀያ ሰዎች በቁጥጥር ስር መሆናቸዉን ነግሮናል። የዛሬ ሁለት ዐመት ገደማ የጃዋር መሀመድ ደጋፊዎች ወጣት ገድለዉ ቁልቁል በመስቀል ከአንገት ቆራጩ ISIS የተሻለ የማሸበር...
View Articleየከርሞ ሰው በለን (ዘ-ጌርሣም)
በትንሿ ዕድሚያችን መቶ በማትሞላው ስንቱን ውጣ ውረድ እንግልት አየነው ስንወድቅ ስንነሣ ስንጠቁር ስንከሣ መኖር ደጉ ነገር ራስን ያሳያል ገመናን ሳይሸሽግ ለታሪክ ያቀርባል አሮጌ ዓመት አልቆ በአዲሱ ሲተካ የትናንቱ ዛሬ ሲቀርብ ለትረካ የባሰ እንዳይመጣ ተመስገን በማለት መቀበል ይገባል ሲጠባ አዲስ ዓመት ልንል...
View Articleአዳነች አቤቤ ሕዝብ ራሱን ለመከላከል ያደረገውን ጥረት “ኦሮሞ አይገዛንም እያሉ፣ ገጀራ ይዘው ሁከት ፈጥረዋል”በማለት...
በአዲስ አበባ በርካታ ቦታ ላይ አሸባሪዎች ቤተክርስቲያንን ለማቃጠል ከበባ ሲያደርጉ ሕዝብ ተጠራርቶ የመጣዉን ሀይል አስቁሞታል። ሆኖም መንግስት ቤተክርስቲያናትን የተከላከሉትን አስሯል። ቃሊቲ አካባቢ በአሸባሪዎች ቤቱ ሊቃጠልበት የነበረ አንድ ግለሰብ በተኩስ አሸባሪዎቹን ለማባረር ችሎ ነበር። ሆኖም ፖሊሶች ወደ ግለሰቡ...
View Articleበሕወሓት እና በግብፅ መንደር ከፍተኛ ድንጋጤ ተፈጥሯል
ጉዳያችን – በጉዳያችን ሚድያ፣ኮምኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት የሚዘጋጅ ሲሆን ከ2003 ዓም ጀምሮ በድረ-ገፅ ላይ የነበረ በአሁኑ ጊዜ ከአንድ ሚልዮን በላይ ጎብኚዎች ያሉት ገፅ ነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አሕመድ የሚመራው የለውጥ ኃይል በእዚህ ሳምንት በከፍተኛ ደረጃ ወደፊት ተስፈንጥሯል ማለት ይቻላል።ዓርብ...
View Articleየሸኔ ጦር ሰኔ 22 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስተዳደር ባቲ ከተማ ላይ ጥቃት ፈፀመ
ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ በተገደለበት በተመሳሳይ ቀን ወደ አማራ ክልል ባቲ ከተማ ለግድያ ሰርጎ የገባው የሸኔ ጦር በክልሉ የፀጥታ ሀይል ተደመሰሰ ። ለግድያ ከተሰማራው ከሸኔ ቡድን መሪው የተገደለ ሲሆን በርካታ ሚሊሻዎቹ ደግሞ ከጦር መሣሪያቸው ጋር ተማርከዋል። ከአማራ የፀጥታ ሀይሎች ደግሞ የአንድ የፖሊስ ህይወት ሲጠፍ...
View Articleከጠቃላይ ዐቃቤ ሕግና ከፌዴራል ፖሊስ በአሥራት ሚድያ ላይ የቀረበውን ሐሰተኛ ውንጀላ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ –አሥራት ሚድያ
ከሁሉ አስቀድመን በሀገራችን ውስጥ ግለሰቦችን በመግደል የፖለቲካ የበላይነትን ለመቆጣጠር የሚሞክሩ ኃይሎች ከሀገር ግንባታ በተቃራኒ የቆሙና የአፍራሽነት ሚናቸው ከፍተኛ የሆነ በመሆኑ፤ ትናንት በሌሎች ዛሬ ደግሞ በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ላይ የተፈጸመውን ግድያ የአሥራት ሚድያ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ በጽኑ የሚያወግዘው...
View Articleበውኑ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነውን? –ሰሎሞን ጌጡ
“የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው” የሚለውን አባባል ብዙዎቻችን እናውቀዋለን : ምናልባትም እንኖረዋለን። ይህ አባባል ከክርስቶስ ልደት በፊት በ 4ኛው ዓ.ዓ ለመጀመሪያ ግዜ በፅሁፍ ደረጃ ጥቅም ላይ እንደዋለ ይታመናል። ይህ አባባል ተራ አባባል ሳይሆን : የግለሰቦችን፣ የማህበረሰቦችን እንዲሁም የሀገራትን የእርስ በእርስ...
View Articleአንቺን ሲልሽ ሲልሽ…እንዳይሆን የመንግስት ነገር –ያሬድ ኃይለማርያም
ሰውየው አጥብቆ የሚፈልጋትን የልብ ወዳጁን እሱ በፈለጋት ጊዜ ፈልጎም አያገኛትም፤ እሷ በፈለገችው ጊዜ ደግሞ ድንገት ከች ትላለች። በዚህ የተበሳጨው አፍቃሪ ታዲያ እንዲ ብሎ ገጠመ ይባላል፤ አንቺን ሲልሽ ሲልሽ ትመጫለሽ በእግርሽ፣ እኔን ሲለኝ ሲለኝ የትም አላገኝሽ። በአገሪቱ የሕግ የበላይነት ከጠፋ ከሁለት አመታት...
View Articleበኢትዮጵያ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 166 መድረሱን የኦሮሚያ ፖሊስ አረጋገጠ
የድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳን ሞት ተከትሎ በተቀሰቀሰው ተቃውሞ እና ኹከት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 156 መድረሱን የኦሮሚያ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ገላን ትናንት ምሽት አረጋግጠዋል። ከእነዚህ ውስጥ 145 ሰላማዊ ሰዎች እና 11 የጸጥታ አስከባሪዎች ናቸው። የታሰሩ ሰዎች ቁጥር 1084 ደርሷል ድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ...
View Articleኢትዮጵያ፤ ሱዳን እና ግብፅ ከሰሞኑ
ግብፅ የአባይ ግድብ ጉዳይን ወደ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት መውሰዷ በበርካቶች ዘንድ በአፍሪቃ ኅብረት ድርድር ሙሉ እምነት አላደረባትም አስብሏል። በኹለቱ ሃገራት ነዋሪዎች ዘንድ ስለ አባይ ጉዳይ ንግግሩ በጎላበት ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተጠበቀ አስደንጋጭ ኹኔታ ተከስቷል። DW ኢትዮጵያ ውስጥ...
View Articleየትግራይ የምርጫ ኮሚሽን ማቋቋሚያ የአዋጅ ረቂቅ ምን ይዟል?
የትግራይ ክልል ምክር ቤት የትግራይ ምርጫ ኮሚሽን ማቋቋሚያ የአዋጅ ረቂቅ እና የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የምርጫ እና የምርጫ ሥነ ምግባር የአዋጅ ረቂቅ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል። ለመሆኑ የአዋጅ ረቂቆቹ ምን ይዘዋል? የዶይቼ ቬለው ሚሊዮን ኃይለስላሴ ተመልክቷቸዋል። DW መደበኛ ጉባኤውን እያካሔደ የሚገኘው...
View Articleመንግሥት ህግ እና ስርዓትን ለማስከበር ቤቱን ያጽዳ ዛሬም የዜጎች ሕይወት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ይቁም!
የድምጻዊ ሓጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በቅጽበት ምንም ባልተጨበጠ ማስረጃ በዋናነት አማራ ላይ ያነጣጠረና ቆይቶም ሌሎችንም ያካተተ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ታውጆዋል።በዚህ አዋጅ ሳቢያ ከሶስት ቀን በፊት ባወጣነው መረጃ ከመቶ በላይ ንጹሃን መጎዳታቸውን እና መንግስት ህግ እና ሥርዓት የማስከበር ሀላፊነቱን እንዲወጣና...
View Articleበቃ! ይሁን አሜን –ዶ/ር ዘላለም እሸቴ
የኢትዮጵያ ችግር በሰው ሰራሽ ትርክት ኢትዮጵያዊነትን በመሳል ኢትዮጵያውያንን መመረዝና እርስ በርስ ማጫረስ ነው። በዚህም እኩይ ተግባር የተለከፉ፥ ጭራቅ እንኳን ሊሰራው የማይችለውን አሰቃቂ ግድያ ሲፈፅሙ ስናይ፥ የኢትዮጵያዊነት ማንነት የሆነው ፍቅርና ርህራሄ ላይ ያለንን ግንዛቤ እንዳይበርዙብን እንጠንቀቅ። ምርጥ...
View Article“ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሥልጣን ይልቀቁ” –የኦሮሞ ተቃውሞ አራማጆች
የኦሮሞ ተቃውሞ አራማጆች የድምፃዊ ሐጫሉ ሑንዴሳ ግድያ በገለልተኛ ወገን እንዲጣራ፣ ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአፋጣኝ ሥልጣን እንዲለቁ እንዲሁም የታሰሩ ፖለቲከኞች እንዲፈቱ ግፊት እያደረጉ ነው። በማኅበራዊ ድረ ገፆች የቀረቡት ሰባት ጥያቄዎች ናቸው። መልስ ካልተሰጠ በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ይሻሉ...
View Article