ደም አፍሳሾች እና ደም አፍይዎች I Bewketu’s Social commentary
ደም አፍሳሾች እና ደም አፍይዎች I Bewketu’s Social commentary The post ደም አፍሳሾች እና ደም አፍይዎች I Bewketu’s Social commentary appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
View Articleለኦሮሞ ወላጆች፣ባለስልጣናትና ምሁሮች –ሰርፀ ደስታ
ለምን እንደሆነ አላውቅም በምን መልክ እንደሚኖን አላውቅም ነበር እንጂ አሁን የምናየውን እውነት እንደሚመጣ ቀድሜ ከፍተኛ ስጋት ነበረኝ፡፡ ከዚህም በከፋ እየሄድን እንደሆነ አሁን በደንብ የተስተዋለበት አይመስለኝም፡፡ ሁሉም ቦታ ችግር አለ፡፡ ብዙዎች ማንነታቸውን አጥተው በሌሎች የአስተሳሰብ ባርነት ውስጥ ገብተዋል፡፡...
View Articleፖለቲከኞች ነን ባዮች በፖለቲካ ስም የሚሰሩት ታላቅ የታሪክ ወንጀል!! –ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሐምሌ 06፣ 2020 መግቢያ አብዛኛውን ጊዜ በታሪክ ውስጥ የሚሰራው ትልቁ ወንጀል የራስን ምንነትና ችሎታ አለማወቅ ነው። አንድ ሰው ራሱንና ችሎታውን ሲያውቅ ብቻ ነው ሌላን ሰው ሊያውቅ የሚችለው። ስለዚህም ይላል ሶክራተስ፣ መጀመሪያ ራስህን ዕወቅ። ሁለተኛው፣ ትልቁ የታሪክ ወንጀል ደግሞ ግልጽ...
View Articleየሕብር ሬዲዮ ሰኔ 28/29 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም
በኦሮሚያ ብሄር ተኮሩ ጥቃት በክልሉ አንዳንድ ባለሥልጣናት ተደግፎ ቀጥሎዋል፣የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኢትዮጵያና ግብጽን ለመሸምገል ጥረት ጀመሩ ፣ለደረሰው ጥቃቱ መንግሥት ጭምር ተጠያቂ ነው ተባለ፣ የለማ መገርሳ ጉዳይ፣እስክንድር ላይ ጥቃት፣ግብጽ እጄ የለበትም ማለቱዋ፣አየር መንገዱ እና ሌሎችም አሉ የሕብር ሬዲዮ...
View Articleየአርቲስት ሃጫሉን አሰቃቂ ግድያ ተከትሎ አገራችን በድጋሚ አደገኛ የሆነ ፖለቲካዊ ቀውስ ውስጥ ትገኛለች
በርግጥም ይሄንን ሰብአዊ ርህራሄ የጎደለው ወንጀል ያቀዱና የፈጸሙ ግለሰቦችም ይሁኑ ቡድኖች ለማሳካት ያለሙለት ከዚህም የከፋ ዘር ተኮር እልቂትና መጨራረስ እንዲሁም አገራችንን መበታተንና ማውደም እንደ ነበር ግልጽ ነው። መንግስት ህግና ስርአት የማስከበር አገርና ህዝብን ከህልውና አደጋ የመታደግ ሃላፊነት ያለበት...
View Articleሕዝቅኤል ጋቢሳ ክአባሮቹ ጋር በመሆን ቄሮ ሃውልት እንዲያፈርስና ኦሮሞ ያልሆኑ ሰዎች ንብረትን እንዲያቃጥሉ ከገፋፉት ሰዎች...
በዚህም ምክንያት በኦሮሚያ ኦሮሞ ያልሆኑ ሰዎች እየተመረጡ ንብረታቸውን ማቃጠል ብቻ ሳይሆን ተገድለዋል፣ ታርደዋል። ለፕሮፌሰር ሕዝቅኤል አሰሪ Kettering University ከታች የምታዩትን ደብዳቤ በኢ-ሜይል ልኬያለው። እርስዎስ? Copy + Paste& email it Send the message to the...
View Articleየሃጫሉ ሁንዴሳ አሳዛኝ ግድያና ያስከተለው መዘዝ
የሃጫሉ ሞት ብዙ መልስ የሚሹ ጥያቄዎችን አንስቷል፡፡ ማን ገደለው? ለምን? ገዳዮቹ እሱን በመግደል ሊያሳኩት ያሰቡዋቸው ዕኩይ ዓላማዎች ምን ነበሩ? ከእሱስ ግድያ በኋላ ምን እየተደረገ ነው? ፅንፈኛ ኦሮሞዎችና የኦነግ-ኦፌኮና የህወሓት አፈቀላጤዎች ከባሕር ማዶና ከመቀሌ ሆነው ግድያውን ያስፈፀመው የዶክተር ዐቢይ...
View Article“ማለን ጅራ” ምኑን አለሁ! ሃጫሉ ለምንና እንዴት ተገደለ? –ከስዩም ደገፋ
የሳምንቱ መባቻ እንደወትሮው አይደለም። የወርሃ ሃምሌ ሰማይ ያረገዘውን ዝናብ ቁልቁል ይለቃል። እለተ ሰኞ የጣለው ዝናብ ያረጠበው መሬቱን እንጂ ከቶም በክፋት ተጠምዶ የዋለውን ልብ አልነበረም።ክፋት የጸነሰው ክፉ መንፈስ ያን ሎጋ ሊቀጥፍ ሲጣደፍ ዋለ እንጂ ሄድ መለስ ሲል እንደዋለ ዝናብ ትዕግስትን ተላብሶ ሊያሳልፍ...
View Articleየዶ/ር አብይ አገሪቱን ለማረጋጋት እየተሰራ ያልውን ስራ ይማይደግፍ ካለ አገሪቱ እንዳትርጋጋ የሚፈልግ ብቻ ነው
የዶ/ር አብይ አገሪቱን ለማረጋጋት እየተሰራ ያልውን ስራ ይማይደግፍ ካለ አገሪቱ እንዳትርጋጋ የሚፈልግ ብቻ ነው [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] The post የዶ/ር አብይ አገሪቱን ለማረጋጋት እየተሰራ ያልውን ስራ ይማይደግፍ ካለ አገሪቱ እንዳትርጋጋ የሚፈልግ ብቻ ነው appeared first on ዘ-ሐበሻ:...
View Articleየትግራይ ቴሌቪዥን እና ድምጸ ወያኔ ስርጭታቸው ተቋርጧል
የትግራይ ክልላዊ መንግስት ይገለገልባቸው የነበሩ የትግራይ ቴሌቪዥን እና ድምጸ ወያኔ ስርጭታቸው ተቋርጧል። ቀደም ሲል የኢትዮጵያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ብሔርን ከብሔር ለማጋጨት እያገለገሉ ነው ባላቸው ሶስት የቴሌቪዥን ጣብያዎች ላይ ምርመራ መጀመሩን አስታውቆ ነበር። የትግራይ ክልላዊ መንግስት ይገለገልባቸው የነበሩ...
View Articleአለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ ! –ያሬድ በላይነህ
የሰሞኑ የሃጫሉ ሞት ያስከተለው የሰው ህይወትና የንብረት ጥፋት የመንግስት ልፍስፍስነት ውጤት ነው።ሃገር ለማፍረስ ሆን ተብሎ በወያኔ በጉልበት የተጫነ የጉልበት ሰነድ ህገመንግስት ብለህ ይዘህ ሃገር ለዘለቄታው በሰላም ውላ ታድራለች ማለት ዘበት ነው።ድሮም ወያኔ በጉልበት ጨፍልቆ እየገደለና እስርቤት እያጎረ እያኮላሸና...
View Articleመንግስት እና ህገ- መንግስታዊ ስርዓት –ሀይማኖት መሐሪ
በማደግ ላይ ያሉ እና ባደጉት አገራት ሁሉም የፖለቶካ ድርጅቶች ፕሮግራማቸውን ለህብረተሰቡ በጽሁፍ፣ በቴሌቭዥን በሬድዮ እና መሰል በሆኑ የብዙኃን መገናኛዎች በመጠቀም የፖለቲካ ፕሮግራማቸውን ለህዝብ ያስተዋውቃሉ። ይህንን በሰላማዊ ውይይት በማድረግ፣ በሃሳብ በመሞገት እና ሃሳብን በሃሳብ በማሸነፍ መልዕክታቸውን ለህዝብ...
View Articleይድረስ ለዖሮማራ አስተዳዳሪዎች አቶዎች ሽመልስ አብዲሣና ተመስገን ጥሩነህ –ጥብቅ ማሳሰቢያ –ከአባዊርቱ
ሀጫሉን ለመግደል የጨከነ ልብ ለታከለና ሽመልስ አይተኛም:: በሀጫሉ፣ ሺመልስና ታከለ ልዩነት አይታየኝምና። የተመሰገን ጥሩነህማ ግልጽና ግልጽ ነው። የዶር አቢይንም ፈጣሪ በቸርነቱ አልፎናል። የዝብዝብ ጊዜ ሳይሆን ወቅቱ የሚጠይቀው መፍትሄን ስለሆነ እናት አገሩን የሚል መፍትሄ ያለውን ሁሉ አምጦ ይውለድ። ቀጥታ...
View Articleበአርቲስት ሃጫሉ ሞት ሳቢያ እየተካሄደ ያለው የዘር ማጥፋት የሀብት ውድመት አረመኔያዊ ተግባር በእጅጉ አሳስቦናል –የዓለም...
**የዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት ወቅታዊ መግለጫ** በዚህ ታሪካዊ ወቅት በአገራችን በኢትዮጵያ በየቦታው በዘርና በሃይማት ማንነት ላይ ያነጣጠሩ፣ ሕይወት በመቅጠፍ፣ አንጡራ ንብረታቸውንና የእምነት ተቋማትን በማውደም እየተካሄዱ ያሉትን እጅግ ዘግናኝ ጥፋቶች በከፋ ሀዘንና በተሰበረ ልብ እንዲሁም በጥልቅ ወገናዊነት ቁጭት...
View Articleመንግስት ሆይ አታድበስብስ! አታሳክር! ! –ሰርፀ ደስታ
ዛሬ ያለንበት ችግር በዋናነት ራሱን መንግሰት የሚለው አካል ችግር ሆኖ ነው እኔን የሚሰማኝ፡፡ ለውጥ የተባለው እንዲመጣ ትግል በነበረበት ጊዜና በለውጡም ብዙ መልካም የሆኑ ሁኔታዎች ተፈጥረው ነበር፡፡ ራሳቸውን የለውጥ አራማጅ ያሉት ግን ከለመዱት የማሰመሰልና ሴራ መሸረብ ነጻ መሆን ስላልቻሉ ወደበለጠ የከፋ ነገር...
View Articleሰበር ዜና …ወያኔ በአማራ ክልል ከተሞች እልቂትና የባለስልጣናት ግድያ ሊፈፅም እንደሆነ ለኢሳት የደረሰው መረጃ ይገልፃል
በሌላ በኩል በአዲስ አበባ በሰርጎ ገብ ወያኔዎች የባለስልጣናት ግድያ ሊያደርግ መሆኑም መረጃው ያመላክታል እንዲሁም የተዘጉ የትግራይ ቴሌቪዥን ግብፅ ሙሉውን ወጪ ችላ በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ ወደ አየር እንዲመለስ እየሰራች ነው Ethiopia -ESAT Breaking News Tues 07 July 2020 The post...
View Articleግብፅ በየዓመቱ በግዴለሽነት ከ50 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር በላይ የአባይን ውሃ ታባክናለች
ዶ/ር ማናዬ እዉነቱ በግብፅ የዉሃ አጠቃቀም ጥናትና ምርምር ያደረጉ የቀድሞቹ የግብፅ የቅኝ ገዝዎችና ግብፅ ነጻ ከወጣች ጊዜ ጀምሮ ሃገሪቷን ያስተዳድሩ የነበሩና (ጋማል አብደል ናስር፤ አንዋር ሳዳት፤ ሁሴን ሙባረክ) አሁንም እያስተዳደሯት ያሉት መሪዎች ኢትዮጵያ ሰላም የሰፈነባት ሃገር ሁና የተፈጥሮ ሃብቷ የሆነዉን...
View Articleዕርቅ እንዲሁም ብልጽግና ፣ እኩልነትና ተስፋን መገንባት
ሰኔ 25 ቀን 2012 ዓ.ም መግለጫ ከልዑልነታቸው ልዑል ኤርሚያስ ሣኅለ-ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ሊቀ መንበር በዘውድ ምክር ቤታችን ሥም የታዋቂውን ዘፋኝ የአቶ ሀጫሉ ሁንዴሳን ሞት አስመልክቶ ለቤተሰቦቹ የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን ለመግለጽ እንወዳለን ። አቶ ሀጫሉ በሙዚቃ ስራ ለኢትዮጵያ ኪነ...
View Articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለምክር ቤት አባላት የሰጡት ማብራሪያ
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ዛሬ ለፓርላማው ቀርበው ስለ ቀጣዩ ዐመት በጀት፣ ስለ አባይ ግድብ እና ሌሎች ጉዳዮች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለምክር ቤት አባላት የሰጡት ማብራሪያ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha...
View Articleደህና ሁን ጨለማ –በላቸው ገላሁን
ደህና ሁን ጨለማ – ደህና ሁን ጥልመት ከዐባይ ውሃ ማማ – መጣብህ መብራት ከሰል ክረም ደህና – ጭራሮ እንጨት ችቦ ሊተካህ ነውና – የኤሌክትሪክ ሽቦ፤ ኩራዝ ሰንብች ደህና ¬– ሻማና ፋኖስ ፈንጥዢ ኩሽና – በኖ ይጥፋ ጭስ ግብስብሱ ቅጠል – የኩበት ጥፍጥፍ አይብላህ ነበልባል – ይብቃ የእሳት ግርፍ፤ አገሬም ተግ...
View Article