Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ሻሸመኔ ዳግም የዘር ጥቃት ሰለባ !!! –ተድላ አስፋው

$
0
0

የሻሸመኔ  ከንቲባ ለ VOA አማርኛ ዛሬ እንደነገረን ከተማዋን ለማዉደም የመጣው አሸባሪ የጎሣ ቡድን የተነቃነቀው ከሻሸመኔ ዙሪያ መሆኑን ና ሀያ ሰዎች በቁጥጥር ስር መሆናቸዉን ነግሮናል። የዛሬ ሁለት ዐመት ገደማ የጃዋር መሀመድ ደጋፊዎች ወጣት ገድለዉ ቁልቁል በመስቀል ከአንገት ቆራጩ ISIS የተሻለ የማሸበር ችሎታቸዉን ያስመሰከሩበት ሻሸመኔ መሆኑን እናስታዉሳለን። ከንቲባው ንብረት የተቃጠለባቸው ኦሮሞ ያልሆኑ ንብረት እየተመረጠ መሆኑንም አረጋግጥዋል። ሀይሌ ገብረሥላሤ ዘመናዊ ሆቴል የአቶ ዮሀንስ ወልዱ የምዋች ሃጫሉ የስጋ ዘመድ የግል መኖሪያና የግል ትምህርት ቤት ከወደሙት መካከል ይገኛሉ ። ከተማን ለማሸበር የተደበላለቀው ሻሸመኔ ከተማ ነዋሪዎችን መጠቀም ስለማይቻል በዙሪያ ያለውን ጎሣ ጥፋት ኃይል ማነሳሳት የተለመደ ሆንዋል። ድሬዳዋ ሀረር ናዝሬት አዲስ አበባ የተደረጉት ሁሉ እንደ ሻሸመኔ በዙሪያ

The post ሻሸመኔ ዳግም የዘር ጥቃት ሰለባ !!! – ተድላ አስፋው appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>