በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን 32 ኛው የእስፖርት በዓል ወቅት ኢሳት የጠራው የአምስተኛው አመት የድጋፍ ዝግጅት እንዲህ ደምቆ ነበር። በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት በሃላ ደሞ ጀርመን ፍራንክፍርት የኢትዮጵያዊያን ስፖርትና ባህል ዝግጅት ላይ እንገናኝ ኢሳት የኢትዮጵያዊያን አይንና ጆሮ\
The post ኢሳት የኔ ነው 5ኛ አመት ክብረ በዓል ዝግጅት በዋሽንግተን ዲሲ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ appeared first on Zehabesha Amharic.