“መካሪ የሌለው ንጉስ ያለአንድ አመት አይነግስ” “ መካሪ የሌለው ንጉስ ያለአንድ አመት አይነግስ” ይላል ብሂሉ፡፡ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን በመጣበት ጊዜ ህዝቡ በወያኔ 27 አመት የግፍ አገዛዝ የተንገፈገፈ ስለነበረ ንቅል ብሎ ወጥቶ ሙሉ ድጋፉን ሰጥቶት ነበረ፡፡አለምም ጉድ እስከሚል ድረስ በአገር ውስጥና በውጭ አገር ነጻነት የናፈቀው ኢትዮጵያዊ ሁሉ አስደማሚ ድጋፎችን በማሳየት የድጋፍ ስሜቱን ገልጾለት ነበረ፡፡በኦሮሙማ አክራሪወች ከተጠመዘዘው የኦሮሞ ክልል በስተቀር፡፡ ይህ የሆነ ሀቅ ነው፡፡ የሆነው ሁሉ ሆነና ትንሽ ቆይቶ አብይ አህመድ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዝብ የጣለበትን እምነት ትቶ ወደ ኦሮሙማ አሮንቃ ተወተፈ፡፡ አብይ አህመድ ለዚህ ድርጊቱና ብሎም አሁን ላለበት ውድቀቱ ምክንያቱን ራሱ የሚያውቀው ሲሆን ታሪክም እውነቱን ወደፊት ይፋ ያወጣዋል፡፡ እኛም በበኩላችን አሁን
↧